"ሱሰኛ ብቻ ሳልሆን ከታቢ ነበርኩ … ቤተሰቦቼ በእኔ ምክንያት ቤተክርስቲያን መሄድ አልቻሉም ነበር" ወጣት ፌበን | Seifu on EBS

  Рет қаралды 146,328

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

5 ай бұрын

የንጉሱ ሴት ልጅ ከሱስ ራስዋን አውጥታ ሌሏችን ለማዳን የምትሰራው ወጣት ፌበን አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 232
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
ማንም የማይችለውን የሚችል አንድ አምላክ ብቻ ነው አንቺን የረዳ አምላክ በሱስ ውስጥ ያሉትን የስው ልጆች ሁሉ ይርዳልን🙏🏾
@user-ws9kl1ph1b
@user-ws9kl1ph1b 5 ай бұрын
አሜን 🙏
@ayregdsr-hm3jx
@ayregdsr-hm3jx 5 ай бұрын
አሜን
@fevengashaw
@fevengashaw 5 ай бұрын
በመልካም ተፅዕኖ ምሳሌ የምንሆን ያድርገን! መልካም ቆይታ ነበር❤
@Jony_realistic
@Jony_realistic 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ፌቩ ❤❤
@Michael_Ayele
@Michael_Ayele 5 ай бұрын
GOOD JOB ✌️✌️
@Selam_yoo
@Selam_yoo 5 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤
@Dave_vaccaro
@Dave_vaccaro 5 ай бұрын
አስተማሪ ምስክርነት ነው 🎉🎉
@MelalGirma
@MelalGirma 5 ай бұрын
Eskezare lemndnew seifu maygabzat eyalku abselesil nbr yene role model🥰bereketachin nesh!
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 5 ай бұрын
አንችን የረዳ እግዚአብሔር ሁሉንም በመጥፎ ሱስ ውስጥ ያሉትን ሁሉ እሱ ያስባቸው ❤ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ በርች ።ከዚህ በኊላም የሆነ ፈተና ቢገጥምሽ ተመልሰሽ እንዳትወድቂ አብዝተሽ ፀልይ ።እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ አትለይሽ ❤❤❤
@sebleworku2863
@sebleworku2863 5 ай бұрын
ቬቩ በጣም የተመርጥሽ ሴት ህይወትሽ አስተማሪ ሴት ጥፋትሽ ሳይሆን ብርታትሽ ለብዙዎቻችን ለውጥ የሆነ መሪያችን ነሽ በእውነት ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ በጣም ነው ምንወድሽ።
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከፈራቹት ክፉ ነገር ይጠብቃቹ ለቶ ከመቅረት ይጠብቃቹየማታ እጀራ ይስጣቹ
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yifatuzegeye3808
@yifatuzegeye3808 5 ай бұрын
ፌቨን ጋሻው የአቶ ጋውና የወይዘሮ ደብሪቱ ጫካ ልጅ የእኔ የአክስት ልጅ ደብሪቱ ጫካ የመጨረሻ ልጅ ፌቨን ጋሻው ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ሁኔታ ስኬታማ ሆነሽ ስላየውሽ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እነዚያ በብዙ የታገሱሽ የጸለዩልሽ መልካም ወላጆችሽ እንኳን እግዚአብሔር ለትእግስታቸው የሰጣቸው መልም ስጦታ ነሽ በእውነት ቃል ነው ያጠረኝ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መጪውን ዘመንሽን የበለጠ ይባርክ አቦ ወይ ፍቨን ? ደብሪቱ ጋሻው ደግሜ እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ኮራው ለኔም ጸልዩልኝ ተባረኩ !
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 5 ай бұрын
ትልቅ ኢትዮጵያዊ ገና ብዙ ታደርጊለሽ፡፡ በርቺ
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ትውልድ ነው ማየት የምንፈልገው እግዚአብሔር ይባርክሽ በቃ ተባርከሻል።አይዞሽ በርችችችችችችች
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
ሰይፉ ፈታሁን እደዝህ ህዝብንም መድረኩንም በንግግር በከለባበስ ክብር ያላቸውን ሰዎች አቅርብ የዛሬዎቹ እግዶችህ ምርጥ ናቸው እድለወርቅ ጣሰው ዘአማኑኤል ሀብታሙ ፌቨን ማን መክሮህ ነው
@sossina5495
@sossina5495 5 ай бұрын
ጎበዝ ሴት! በርቺ እግዚአብሔርም ይርዳሽ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 5 ай бұрын
እኔም የአዲስ ከተማ ተማሪ ነበርኩኝ ተወልጄም ያደጉት እዚያ ቁጭራ ሰፈር የሚባለው ቦታ ነው ግን ከመደባደብ ውጪ ምንም አርጌ አላውቅም ግን ብዙ ጏደኞቼ እንደአንቺ ነበሩ ሁሉንም ላይፍ አይቶዋል እኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አምልጬ ወጥቻለሁ
@Mekdubye
@Mekdubye 5 ай бұрын
😍🥰😍የዛሬ እንግዶቻችን ፌቢዬም እድልዬም አለባበሳቹ ❤❤❤
@mayasura9916
@mayasura9916 4 ай бұрын
Praise God Yonatan Aklilu kemibal seytan ameletesh tesaktolshal kesu Yasmeletesh yebarek
@mahletgetachew1347
@mahletgetachew1347 5 ай бұрын
በእውነት ጀግና ሴት ነሽ የሀሰብሹውን ይሳካልሽ በርች
@netsanetfrew9972
@netsanetfrew9972 5 ай бұрын
fevitiye የኔ ምርጥ ሴት የሁሉም ምሳሌ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን አንቺ የጥንካሬ ማሳያ ነሽ keep shining 😘😘🥰🥰
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 5 ай бұрын
የኔ ድንቅ ህያው ምስክር እወድሻለሁ ❤❤❤
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 5 ай бұрын
አንቺ ብርቱ ! ይኼን ብርታት የቸረሽ ጌታ ይባረክ !
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 5 ай бұрын
ፌቨን እህቴ ተባረኪ ጀግና ነሽ ይሄ ለኢትጲያችን እንደዚህ አይንት ሰው ያስፈልጋታል በርቺ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 5 ай бұрын
as you said sometimes, the person you hangout with it takes you bad direction.. I am glad 😊 your teaching others not to go bad direction. God bless 🙌 🙏 ❤️
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 ай бұрын
You are blessed sister. Egziabher yasakalesh.
@InnocentBabyKittens-wb7rb
@InnocentBabyKittens-wb7rb 5 ай бұрын
መልካም ሴት አስተማሪ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 5 ай бұрын
ፌቩ የህይወት ገጠመኝሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በጣም ነው የተገረምኩት እንደዚህ አልጠበቅኩም ነበር ተባረኪ የሚማር ይማርበታል❤
@Selam_yoo
@Selam_yoo 5 ай бұрын
እናመሰግናለን 👏👏👏
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ እንኳን ረዳሽ ለብዙ ነብስ መዳን ስላደረገሽ ተመስገን❤❤❤❤❤❤
@Michael_Ayele
@Michael_Ayele 5 ай бұрын
YOU ARE BLESSED 🔥🔥🔥
@kurkegenati4963
@kurkegenati4963 5 ай бұрын
Fevi konjo geta zemenishi yibareki anchi jegena seti neshi❤❤❤
@niyauuu123
@niyauuu123 5 ай бұрын
እሺ ውድ እህቴ ጌታ ስላደረገልሽ ምህረት ጌታ ይባረክ ደስ ብሎኛል ግን የእንደገና አምላክ የሆነውን እየሱስን እኔ በማለት ሸፈንሽው ምክንያቱም ታሪክ ቀያሪ የሆነው እየሱሰ ነው ማንም በራሱ ብርቱ ጎበዝ አይደለም በቤቱ ሰርቶ ለዚህ ስላበቃሽ ስላንቺ ጌታ ክብሩን ይውሰድ በዘመንሽ ግን እድል የሰጠሽን ጌታን አሳይ ያነው ለኛ ክብር። ተባረኪ።
@biniampaulos7030
@biniampaulos7030 4 ай бұрын
You are blessed sister . I’m learn a lot from you
@meski3756
@meski3756 5 ай бұрын
Well done sister,keep up your hard work 🙏
@Dave_vaccaro
@Dave_vaccaro 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው 🙏🙏🙏
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 5 ай бұрын
Seifu Egzabher yibarkih. Good job!!!
@marthahidego7902
@marthahidego7902 5 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሸን ጠንካራ ነሸ
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 5 ай бұрын
በርች እግዝአብሔር ይባርክሽ ያሰብሸውን ሁሉ ያሳካልሽ❤❤❤
@semharyacob2764
@semharyacob2764 5 ай бұрын
ሰላም ሰሴፉሻ ብዙ ስራዎችን በቀልድ እያዋዛህ ማቅረብህን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ሀሳብ እኔ በስደት ኡጋንዳ ነው ያለሁት እባክህ ሴቶች በጣም የዝህች ዓይነት አበረታች ያሻቸዋል ስደቱን ወደ ኑሮ ቀይረዋልና እባካችሁ የነገ ህይወታቸው ያሳስበኛል እባክህ ሰይፍሻ ድረስላቸው
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 4 ай бұрын
"በምስክርነታቸው ድል ነሱት" እግዚአብሔር ስለ ሰጠሽ ገናም ስለሚሰጥሽ ድሎች ስሙ የተባረከ ይሁን !!
@berhanmulugeta2688
@berhanmulugeta2688 5 ай бұрын
እግዚያብሔር አምላክ የበለጠውን ይጨምርልሽ❤🙏እህቴ
@Godissogood2me
@Godissogood2me 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 5 ай бұрын
Gobez set. God bless you.
@user-wm1kx8hz2r
@user-wm1kx8hz2r 5 ай бұрын
Havenya tebarki ehta bezu kanchi enmeralen
@user-vy2jn8dg9r
@user-vy2jn8dg9r 5 ай бұрын
Good job girl keep going you're good job
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 5 ай бұрын
Egzabher yibarkesh melkam madreg Des yilal.
@denekealembo840
@denekealembo840 5 ай бұрын
ሰይፉ ለምን ዘማሪ ተከስተን አትጋብዝም🎉❤
@afiyatube6273
@afiyatube6273 5 ай бұрын
ጅግና ነሽ ❤❤❤
@Gigihabte3
@Gigihabte3 5 ай бұрын
True statement indeed ❤
@romantakel1326
@romantakel1326 5 ай бұрын
ኣለም በብዙ አስቀያሚ ነገሮች እየተወራረሰች ነው:: በተልይ ለልጆቻችን ያለን ስጋት ጥግ ደርስዋል! እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልን ! ወላጆችም ትግስቱን ይስጠን❤
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 4 ай бұрын
Betam Tenkara Set Nesh, Le Lelochachin Misale Tihognalesh, Eidimena Tena Temegnehu
@user-ze7hd3iu7q
@user-ze7hd3iu7q 5 ай бұрын
ጀግና ነሽ በውነት ❤❤❤❤❤❤
@Jony_realistic
@Jony_realistic 5 ай бұрын
GOOD JOB ✌️✌️
@Haroo-Wanchi
@Haroo-Wanchi 5 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ
@whatisnew8079
@whatisnew8079 5 ай бұрын
Hiwot Tilahun amazing girl nat esuwan akerebuat , yeswam metsehaf ye hiwot Godana yemil alat keswam bezu sew yemaral
@Abdujr.
@Abdujr. 5 ай бұрын
Ebakihin Seifu eski Rachu Tesfaye'n akirbelin yemir tariku btm astemari nw yaslekisehal beza layi narrate mareg yichilal ezih lemadires btm leftuwal be hizb zendi btm tewedaj keldis bitil bicha yetemuala lij tiktoker bileh ena Dave'n akerabki aydel ende ehe lij ke tiltoker'm belay nw❤❤ Keza beterefe Seifisha lante yalegnin fkr na akbirot linegrih feligalw minalbat astayiten kayekew
@Hirut981
@Hirut981 5 ай бұрын
❤❤❤ጀግናዬ ክበሪልኝ
@bemnatgegziabher4071
@bemnatgegziabher4071 5 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሰይፍ ዝም ብሎ ሰማ 😂😂
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
አዳማጭ ያልሆነ፡ ለብዙ ዓመታት ቃለ መጠይቅ አቅራቢ አይሆንም ነበር። 🤔
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 5 ай бұрын
ኧረ ያዳምጣል እንጅ❤
@user-tt3wd7tg3d
@user-tt3wd7tg3d 5 ай бұрын
Tebareki febu
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 5 ай бұрын
❤በርቺ!!
@mekdigod9479
@mekdigod9479 5 ай бұрын
Egzyabher yerdash sew nesh ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@yonasgirma4949
@yonasgirma4949 5 ай бұрын
Glory to God!!!!
@privatecell3665
@privatecell3665 4 ай бұрын
Egzabhre yskbrlne blashe gonbse bay yeblte........ u can smart
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 5 ай бұрын
የኔ ውድድ የኔ ባትሆኝ ይቆጭ ነበር ❤❤
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 5 ай бұрын
ጎግሁ ስለ እናቱ ምላሽ እስልምናን አግኝቶ ምርጥ ልጅ ህኖላት የነበራትን ምላሽ ማየት አላህ ያፅናህ ወንድሜ
@ashufiker1598
@ashufiker1598 5 ай бұрын
ፌቩዬ በርቺልኝ
@altubeti7567
@altubeti7567 5 ай бұрын
ጭራሽ 😁😁ጠጅ ቤትም ፎቶ አለሽ ገራሚ ነሽ እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ አደለም ሁለት ወልዶ ሳይወልዱም ሱስ ይከብዳል 😢በፍሬ ደጋግሞ ይባርክሽ እዚ ለመድረስ ያሳለፍሽውን መገመት አይከብድም እግዚአብሔር ያበርታሽ አሁንም በርቺ👏
@diborayegeta5161
@diborayegeta5161 5 ай бұрын
Feviye yene jegina berch❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@YitnetNihong9544
@YitnetNihong9544 5 ай бұрын
What is a book for you, Seifu?
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 5 ай бұрын
Wow❤🎉
@Rahel-foods
@Rahel-foods 5 ай бұрын
Febiye Egziabher yrdash anche jegna Set nesh
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 ай бұрын
ከታቤ ነበርኩ እኔ ከሱስ ወጣሁ አልሽ እነዛስ ወደሱስ ያስገባሻቸው የስንቱን ህይወት አበላሸሽ የስንቱ ቤተሰብ ያለቅስብሽ ይሆን እውነት እረዳለሁ ካልሽ በተለይ በአንቺ ምክንያት ህይወታቸው የተበላሸውን ፈልገሽ እርጂያቸው ከህሊና ፀፀት ያድንሻል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
እሷንም ከትበዋት እኮ ነው።
@lishanlatta5695
@lishanlatta5695 5 ай бұрын
Thanks exactly i thinking this
@YeabsiraAlebachew
@YeabsiraAlebachew 5 ай бұрын
Yegebut endiwetu newko eyeserach yalechw alsemakewm weta kemesekerech yesuan ayto lelawm Rasun yadn yalefewn eyasebech endtkozm new yefelekew
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 5 ай бұрын
የአማራ ዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ይቁም⛔️⛔️
@bestzain8147
@bestzain8147 5 ай бұрын
😂😂
@KbGg-mg9go
@KbGg-mg9go 5 ай бұрын
gna talkoatalachu komche jawsa hula😂😂😂😂😂
@eyerus982
@eyerus982 5 ай бұрын
​@@KbGg-mg9godingay ras enante wede kenya thedalachihu enji amhara yeserawn hager tilo yetm ayhedm ofc we are jawsa🦅🦅💪🏾we are qomche proud to be qomche amhara🟢🟡🔴👊🏾🦅💪🏾
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
@@KbGg-mg9go ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
@@eyerus982 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@user-zl7mv5rj8r
@user-zl7mv5rj8r 5 ай бұрын
ሰይፋ ለምን ዘማር ተከሰተን አትጋብዝም🎉🎉
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 4 ай бұрын
Gobez yehodeshen awtetesh nesuh sew
@tadigutema9620
@tadigutema9620 5 ай бұрын
Geta iyesusi yridash berich❤❤
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@user-yo5ox4wd6o
@user-yo5ox4wd6o 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰይፍየ❤
@kalkidangifawosenbelayneh2974
@kalkidangifawosenbelayneh2974 5 ай бұрын
Endetsena kere....... ps tekediten gabiziln
@yaz627
@yaz627 5 ай бұрын
Yhe miyafachu sewoch gn baydereg ymeretal sefisha
@mayasura9916
@mayasura9916 4 ай бұрын
Fevyyy, kefatin eko yonatan Aklilu yetebebbatal Egziabheir yewodshal Ameletish
@user-jc6rt9ec9i
@user-jc6rt9ec9i 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@lalibelak
@lalibelak 5 ай бұрын
እንዴት ፀፀት እይኖርም? Was it okay?
@yemsrachkefyalew6753
@yemsrachkefyalew6753 5 ай бұрын
Enem gragebtognal
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
እየቃምኩ ላስብበት የሚደንቅ አባባል
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ትኩረት በምርቃና ዋጋ የለውም።
@Hagere739
@Hagere739 5 ай бұрын
ተሳሳትሽ ስለ ኦሳማቢላድን
@Fixlix
@Fixlix 5 ай бұрын
ጀግና እንስት
@selubecca
@selubecca 5 ай бұрын
❤❤❤❤ Jesus is lord.
@asnakechasaddis4838
@asnakechasaddis4838 5 ай бұрын
Er yemesgen hulum yalefale tekara set neshe.
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 5 ай бұрын
LEGZABHER yemisanew yelem. Mihret Cherinetu ijig bizu new.
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@redietwondimu8801
@redietwondimu8801 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
💚💛♥️
@berSha5396
@berSha5396 5 ай бұрын
"ሜሶቼን ሜሴጅ ማድረግ" የሚለው ዐ/ነገር የዘማሪ ተከስተ ጌትነት ስለሆነ credit ብትሰጪው ጥሩ ነበር።
@VPS277
@VPS277 5 ай бұрын
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 5 ай бұрын
Like like 👍 🎉❤ 🎉
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 5 ай бұрын
❤👊💫
@gocowboys4281
@gocowboys4281 4 ай бұрын
Devi
@ermiassolomon9780
@ermiassolomon9780 5 ай бұрын
ባንኮኮ ስመላለስ አለችና ጠጅቤቱ እዛ ባንኮኮ ከተማ ውስጥ ከፋቹ የመንገድ ሰራተኛው ቻይና እንዳይሆን😢😢
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 5 ай бұрын
ንግግርሽ ራሱ አይጠገብም !
@O_L_D89
@O_L_D89 5 ай бұрын
"ወጣት" ? 😳😳😳😳አላለም😂
@edendagne7163
@edendagne7163 5 ай бұрын
Stop amhara genocide in ethiopia
@daryossuleman4896
@daryossuleman4896 5 ай бұрын
ይሄን ፋጨት ኣስወጣልን።
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 5 ай бұрын
በብዙ ሚድያ አይቼሽ አውቃለው የዛሬው በጣም እርግት ብለሽ ነው ያየሁሽ
@beyapease6686
@beyapease6686 5 ай бұрын
sirawocheshen bizu sew endiyayew be tik tokeroch bekul bitmokiri berchi
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 15 М.
ፍቅር በቃኝ  ሙሉ ፊልም FIKIR BEKAGN Full Amharic Movie 2024
1:32:07
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 4,2 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 20 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН