ሥርዓተ ቅዳሴ +++ በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

  Рет қаралды 150,191

kiduel

kiduel

4 жыл бұрын

© Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
++++
-- KZfaq ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በkiduel@gmail.com ይጻፉልን።
-- አዲሱ የ Kiduel Telegram ቻናል ቤተሰብ በመሆን ይከታተሉን click here: t.me/kiduel
-- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።

Пікірлер: 189
@abelmehari926
@abelmehari926 2 жыл бұрын
ከጊዜ ወደ ጊዜ የእየሱስ ክርስቶስን ፍቅር በልቤ በደማቁ የምትጽፈውን ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሰጠኝ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤
@mekdesasnake3777
@mekdesasnake3777 16 күн бұрын
Amen🥰
@eshetuworku7674
@eshetuworku7674 4 жыл бұрын
በእውነት ወንድሜ እድሜና ጤናውን ይስጥህ በረከቱን ያብዛልህ አገልግሎትህ በእውነት መንፈስን ያድሳል እንዳንተ ያሉ እውነተኛ ዲያቆናትን ያብዛልን የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ለሁላችንም ያድለን አሜን ፡፡
@nitsuhalemayehu5491
@nitsuhalemayehu5491 3 жыл бұрын
ቃለ ሒይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋስልን ፤ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከስደት ካህዛብ ሀገር መልሰህ ለስጋ ወደምህ ክብር አብቃኝ አሜን ወገኖቼ እስቡኝ በፀሎት ለዚህ ክብር እድበቃ አደራ ወገኖቼ ወለተ ሥላሴ እባላለሁ ቤተሰቦቼንም ለንሰሀ አብቅቶ ለስጋ ወደሙ ክብር እዲያበቃን ጌታ ሆይ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@asterbakele878
@asterbakele878 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@barchetube7442
@barchetube7442 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 'አምልከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት!!
@bezawittatek5962
@bezawittatek5962 4 жыл бұрын
No words..ሀገርንና ዘመንን ያለ ድንቅ ምስክር የማይተው እግዚአብሔር ይመስገን ፣ አስበ መምህራንን ይክፈልልን
@mesafintteshome9606
@mesafintteshome9606 Жыл бұрын
Qq
@saraseyoum3410
@saraseyoum3410 4 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን ግሩም ስብከት ነው ቃለ ሕይወት ያስማልን ::
@loveethiopian5399
@loveethiopian5399 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልንን🙏🙏🙏🙏
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ሄኖክ አምላከ እስራኤል አብዝቶ ይባርክህ ። ታላቅ ትምህርት ነው ። የስማነውን በልቦናችን ለዘላለም ያኑርልን ፣ ለማያምኑት መንፈስ ቅዱስን ማመንን ይላክላችው ፣ ይህን የመስለ ምግብ ባለመገባችው እጅጎን ያሳዝናሉ። እኛ የተዋህዶ ልጆች ሀይማኖታችንን አጽብቀን እንድንፀና የአምላካችን ፣ የመቤታችን ተራዳይነት እይለየን። አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅህ። ወስበሀት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዱቱ ድንግል ማሪያም ወለመስቀሉ ክብር እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ስለ ቃሉ የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ የተረባረከ ይሁንልን።።።።።
@abebawgetu5913
@abebawgetu5913 2 жыл бұрын
Egziabher Ymesgen
@user-tz1pt5np1k
@user-tz1pt5np1k 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት ነፍህን የሚያስደስት ትምህርት ነው እረጂም እድሜ ሙሉ ጤንነት አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን
@yalemzewedberhe3350
@yalemzewedberhe3350 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ በረከቱን ያብዛልህ ለኛም እዝነልቦናችንን ያብራልን አሜን
@MintesnotAshenafi-nh3fp
@MintesnotAshenafi-nh3fp 7 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
ድንቅ ትመምህርት ነው መምህራችን። በእውነት ያንተ ትምህርት የሕይወት ምግብ ነው እኔንም እድሜ ለንሰሀና ለቅዱስ በቁርባን አብቅቶኛል። እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱንና ምክሩን ይግለጥልህ። የማያልፈውን የሰማያዊ መንግሥቱን ያውርሰልን ፣ ያውርሰን። ጠላቴ ሆይ ብወድቅ እነሳለሁ። በጌታ በእየሱስ ክርሰቶስ በቤቱ ፀንተን እስከመጨረሻው እንኖር ዘንድ ያፅናን። አሜን አሜን አሜን ለሰተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን። ይቆየን [፫]
@babanon9062
@babanon9062 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን
@derbachewzerihun4460
@derbachewzerihun4460 2 жыл бұрын
long live to orthodox church what amazing preach
@t_tree2836
@t_tree2836 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalien !!!
@semerechmulatu4357
@semerechmulatu4357 4 жыл бұрын
በእውነት(2)ደሥየሚል ትመህርትነው አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን የእድሚዎትን ዘመን ያሥረዝምልን አሚን(3)❤❤❤
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ትርጓሜ የበለጠለ ቅዳሴውን ለማወቅ የሚረዳ ትምህርት ነው ቀጥሉበት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ወንድማችን ዳቆን!!!
@etagegngeto47
@etagegngeto47 2 жыл бұрын
ውድ የቤተክርስቲያናችን እንቁ የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን
@markluck9341
@markluck9341 3 жыл бұрын
በእውነቱ እፁብ ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሀን
@AGAPEERI
@AGAPEERI 4 жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንን በእዉነት ልቤ ዉስጥ ገባ ትምህርቱ።በጣም የሚያሰደንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ሂወት ያሳማልን።
@derejeassefa690
@derejeassefa690 10 ай бұрын
yemigerim timihirt new betam des yemil timihirt new
@cecet745
@cecet745 3 жыл бұрын
ግሩም የሆነ ስብከት ነው! ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን ዲያቆን ሔኖክ!!!!
@hiwetmulugeta733
@hiwetmulugeta733 4 жыл бұрын
በእውነት ልዑል እግዚአብሔር የሂውትን ቃል ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ወንድማችን ዳ/ን ሔኖክ (ሄንዬ) እመብረሀን ትጠብቅ ኑርልን ጌታ በአንተለይ አድሮ ብዙ ነገር አስተማረኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አመሰግናለሁ Galetomii oblessa koo nu jirdhu!!!!
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memhrachn tebarek
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የዲያቆን ሔኖክ ትምህርት በጣም ደስ የሚል በሚገባን መልኩ ነው የሚያስተምረው ቀጣይ ትምህርቶቹን ልቀቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Amen amen amen memeherachn kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot
@feralemyohanes3603
@feralemyohanes3603 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ሄኖክ በእውነት ወንድሜ እድሜና ጤናውን ይስጥህ በረከቱን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን! አሜን
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 3 жыл бұрын
Amen, Egzhbehere yebarkehe Thank you
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
@abiymengesha1708
@abiymengesha1708 2 ай бұрын
አሜን ተባረኩ
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይጨምርልክ !!
@senaitlulseged1569
@senaitlulseged1569 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን!
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 2 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen amen amen amen
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ደጋግሜ ሰማሁት ደስ የሚል ቃለ እግዚአብሔር
@semadubai4801
@semadubai4801 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እመብርሃን ፀጋዉን ታብዛልህ
@samerikerstiyan2052
@samerikerstiyan2052 4 жыл бұрын
amenn !!!! kale hiwot yasemali tewudaje🥰🥰❤
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 4 жыл бұрын
መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 4 жыл бұрын
Amen amen qalewet yasamalen wendmachen
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Tebarek wendim Amen Amen Amen
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@sitousitou6357
@sitousitou6357 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሠማልን
@meazameherete9373
@meazameherete9373 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qale hiewet yasemalen.
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 6 ай бұрын
Amennamenn amenn
@betyabera9644
@betyabera9644 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tg5229
@tg5229 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@antenehtesfaye3833
@antenehtesfaye3833 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@filmonafewerki7884
@filmonafewerki7884 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የስምዓልና እግዚአብሔር ኣብ ኣሰር ኣቦታትና ጸኒዕና ክንነብር ጸሎታን በረኸታን ናይ ወላዲቱ ድንግል ማርያም ኣዴና ናይ ኩሎም ቅዱሳንን ከካፍለና፡ ፍቃዱ ይኹን
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 4 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ጸጋው እና ጥበቡን ያብዛሎት መምህራችን የህይወት ቃል ያስማልን ፣ ከአይምሮ በላይ ነው በእውነት ።
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን በእውነት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ፤ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ የሰጠን አምላካችን ወደ ቅዱስ ቁርባን ለመቅረብ የበቃን ያድርገን፤
@user-yf3er6bw9h
@user-yf3er6bw9h 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን እኛንም አምላከ ቅዱሳን ማስተዋሉን ያድለን አሜን ስደተኞቹን ለደጁ አብቅቶ ለስጋወ ደሙ ያብቃን አሜን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያወርሳልን ።🤲🤲🤲 ረጆም እድሜ ና ጤና ይሰጥ ያአገልግሎት ዘመን ይባርክ በእውነት እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃን ✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️🌺🌺🌺💚💛♥️
@fakerta105
@fakerta105 4 жыл бұрын
ቃለሔወትያሠማልን
@user-dj6xe1yh1k
@user-dj6xe1yh1k 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ቃለሕይወት ያሰማልን
@dibabneshh2340
@dibabneshh2340 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምራችን አሜን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለኛም እዝነልቦናችንን ያብራልን አሜን
@getiatunna3830
@getiatunna3830 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ለእኛም ይርድን
@helinazeleke7219
@helinazeleke7219 2 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@Ejgayehu
@Ejgayehu 8 күн бұрын
አምላክይባርክህወንድሜእርዥምእድሜእመኛለው❤❤❤
@ksjdgdhdhgd9475
@ksjdgdhdhgd9475 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ
@tsgaradayemareyamlijyemary8422
@tsgaradayemareyamlijyemary8422 3 жыл бұрын
Saygebagn yante yaderekegn amlak temesgenlgn AMEN
@Ejgayehu
@Ejgayehu 8 күн бұрын
አምላክይባርክህወንድሜእርዥምእድሜእመኛለው
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም መሳጭ ትምህርተ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
@tsegamehari1770
@tsegamehari1770 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን በውነት ድንቅ ትምህርት ነው የህይወት ቃል ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ወዳንተ እንድንቀርብ እርዳን
@hiwotbizuneh1240
@hiwotbizuneh1240 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@nataneyasu1472
@nataneyasu1472 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln yagelglot zemnh yebrake
@heranyekidusgabriellijbera7173
@heranyekidusgabriellijbera7173 4 жыл бұрын
Mamehr achne kale hiwot yasemalen yeaglglot zemnhn yebarkw Amen Amen Amen 💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@bhhhggaa9653
@bhhhggaa9653 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን
@aakk5861
@aakk5861 2 жыл бұрын
Ameen (3)
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 3 жыл бұрын
Amen kalhiyiwot yasemaln
@salamsisaye8331
@salamsisaye8331 4 жыл бұрын
Kalehewete yesemalen edemi ketana gare yesetehe
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏
@mahderzergaw3918
@mahderzergaw3918 2 жыл бұрын
Egzabher amlak kale hiwet yasemah
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 5 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ግዜህን ያርዝምልን ❤❤❤❤💕💕💕
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 3 жыл бұрын
Memher kale Hewet yasmalen🙏🏼🙏🏼💚💛❤️ betam lib yemeneka sebeket new🙏🏼
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልኝ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@almazmelkamu2836
@almazmelkamu2836 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@dagimjaja1644
@dagimjaja1644 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ 6ኛ ስሜት አለን ነብሳችን ደስታ
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin edimena thena abzito abzto ysithi wendimacin
@user-uq6qi8ul7g
@user-uq6qi8ul7g 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን ሙሉውን ቅዳሴ በዚሁ አጋጣም ብትለቁልን በትህትና እጠይቃለው ከተቻለ?
@tiyaanani1591
@tiyaanani1591 4 жыл бұрын
Tewahido tilke nat tewahido yedergegn ye digeli lij kiber mesaga yuhun amne amen memerachin kaliwot yasemalin ye nesa mote wode sigaw demu yabikan amen 🙇🙇🙏🙏🙏
@tekluhawey1002
@tekluhawey1002 4 жыл бұрын
Qal hiwet yasemaln memhrachin
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ! ወንማችን ጸጋውንም ያብዛልህ !
@tigistadane8423
@tigistadane8423 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@astertanke8173
@astertanke8173 3 жыл бұрын
ameen kalehywetin yasemalen memeherachin
@asboaltrading9892
@asboaltrading9892 3 жыл бұрын
amen kale hiwotn yasemaln
@brukgebru2722
@brukgebru2722 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏
@lemlemhalfhom685
@lemlemhalfhom685 4 жыл бұрын
Amen Amen.Amen
@user-sy7yy3fk6o
@user-sy7yy3fk6o 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
ስለእውነት በሚገባን መልኩ ነው የምታስተምረን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ያገልግሌት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-mr9cu4xt2q
@user-mr9cu4xt2q 2 жыл бұрын
ቃል ህዉት ያስማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር ኣምላክ ብእድሜ ና ጠና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@user-kd1il3wn2z
@user-kd1il3wn2z 4 жыл бұрын
kale Hiyewot Yasemalen memeherachin
@tube-ru1ld
@tube-ru1ld 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ethiopian Orthodox Tewahido Kidase
2:00:33
napiman franky
Рет қаралды 1,9 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
ሰላመይ እሓድገልኩም ኣሎኹ ብዲ/ን ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
1:11:53
ተዋህዶ ይእቲ Tewahedo Yeti
Рет қаралды 228 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 77 М.
MK TV || ምክረ አበው || የጥያቄዎ መልስ ?
2:17:22
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 116 М.
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አምስቱ አዕማደ ምሥጢር
1:00:07
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 196 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН