ትንሹ ባላባት ክፍል 11 | Tinishu Balabat episode 11

  Рет қаралды 203,605

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ትንሹ ባላባት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Tinishu Balabat every Monday to Friday @8:00PM Kana KZfaq channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Tinishu_Balabat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 231
@maigaja-if6ee
@maigaja-if6ee Жыл бұрын
አረመዳን 3ቀን 🤦‍♀️አግዚአብሔር ጽናቱን ይስጠን በተለይ ምግብ እምስራውን የመዳም ቅመሙቺ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹህ አፉ እንባባል🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉትየጠበቀ እሲኪለቀቅ ናፍቀውኝ ነበር እናተሰ❤😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ነገ ሊቀ መላእክት ቁዱስ ሚካኤል ነው ከኩፊ ሁሉ ይጠብቀን. ኣሜን ❤❤❤🙏🙏💒💒🙏❤(፫)
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
የምህመት ጃን ተንኮል እሚያስቃችሁ 👍😮🤣😄👈
@fatmaa6926
@fatmaa6926 Жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች ሮመዳን ከሪም
@epjameela461
@epjameela461 Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቸ እኳንም ለተላቁ ረመዳን ወር በሰላም አደረሰን
@masaratmasarat7398
@masaratmasarat7398 Жыл бұрын
የሲናን ጎደኛ ምርጥ ሰውነሺ❤
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t Жыл бұрын
😔 ድብርት ማነው እደኔ ስራ ከሌለ የሚደብረው ስሰራ ስውል ደስ ይለኛን እንቅልፍ ቶሎ ይይዘኛል ቁጭ ካልኩ 😇
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
ረመዳን ሙባራክ 🥰🥰🥰ዘንድሮም ባሰው ሀገር ልፆም ነው እህህህ 😢😢😢ብቻ አለሀምዱሊላህ 😊😊😊😭😭
@user-em6rz4wj1z
@user-em6rz4wj1z Жыл бұрын
ቀጣይ 😂 እንኳን ደረሰባቹ ሰኞ 😊
@halymaadm5921
@halymaadm5921 Жыл бұрын
ውድ የእስላም ልጃች እንኳን አደረሳችሁ ለሮመዳን ፃም
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 Жыл бұрын
አሁን ደሞ በሽቶው ማስታወቂያ ከሲነም ይጣላሉ😂😂😂😂
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 Жыл бұрын
ፊዲክ ምርጥ ተዋናይ ነው 😂😂😂
@hanan858
@hanan858 Жыл бұрын
ከልቤ ነው የምላችሁ ከወላዳችሁ በኋላ ፍቺ ለልጆች የአእምሮ በሽታ ነው ሳትስማሙ አትውለዱ የብዙ ልጆች ህይወት የሚበላሸው ከቤተሰብ የአለመስማማት ነው😰😰
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Жыл бұрын
አይይይ ይህ ፍቺ የሚባል ነገር ፀረ ሰላም😂
@zeburahussen
@zeburahussen Жыл бұрын
አልህምዱሊላህ. ስራጭረስኩኝ አጣድፎኝ ነበር❤❤❤❤
@Uaq-vk4sn
@Uaq-vk4sn Жыл бұрын
መሀመት ጆም በጣምነው ፈታየሚያደር ገኝ❤❤❤
@metidudu8169
@metidudu8169 Жыл бұрын
ቅዳሜ እና እሁድ ይታይ የሚል 😊😊😊😊😊😊
@HayatHayat-is4ic
@HayatHayat-is4ic Жыл бұрын
ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
ትንሹ ባላባት ክፍል 12  | Tinishu Balabat episode 12
42:26
Kana Television
Рет қаралды 202 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 14  | Tinishu Balabat episode 14
41:27
Kana Television
Рет қаралды 196 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 32 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 30 МЛН
ትንሹ ባላባት ክፍል 13  | Tinishu Balabat episode 13
42:17
Kana Television
Рет қаралды 205 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 28  | Tinishu Balabat episode 28
42:02
Kana Television
Рет қаралды 166 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 19  | Tinishu Balabat episode 19
42:25
Kana Television
Рет қаралды 194 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 8  | Tinishu Balabat episode 8
42:12
Kana Television
Рет қаралды 202 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 16  | Tinishu Balabat episode 16
42:25
Kana Television
Рет қаралды 199 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 24  | Tinishu Balabat episode 24
42:04
Kana Television
Рет қаралды 176 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 20  | Tinishu Balabat episode 20
43:23
Kana Television
Рет қаралды 204 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 30  | Tinishu Balabat episode 30
42:04
Kana Television
Рет қаралды 185 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 23  | Tinishu Balabat episode 23
42:15
Kana Television
Рет қаралды 182 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 25  | Tinishu Balabat episode 25
42:46
Kana Television
Рет қаралды 188 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 32 МЛН