ተወግራ ትገደል የተባልኩ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 218,390

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 474
@azebkebede1924
@azebkebede1924 Жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ። የሚቃወምህ መንፈስ ይረገጥ ። አንተ የሃገር እንቁ የትውልድ አባት ነህ ። ዋጋህ በሰማይ እጅግ ትልቅ ነው ። ኢትዮጲያ ታከብርሃለች ።
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ክብር ለአብ ክብር ለዎልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ያድናል ይታድግማል እህቴ እንኩዋን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ደረሰልሺ ክብሩን ብቻው ይዉሰድ እሱ ብቻውን ይታይበት ዮንያችን ተሳክቶልካል እልልልል 🙏✝❤❤❤
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 2 жыл бұрын
Amennn Amen Amen!!!!
@mesalishreli9463
@mesalishreli9463 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ ☺
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
ማራናታዬዬ❤❤
@phonetastic1004
@phonetastic1004 2 жыл бұрын
Ameeeeeen tesaktolhali woooowu
@nanisisay5523
@nanisisay5523 2 жыл бұрын
O
@kskdsjkf9097
@kskdsjkf9097 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ በትዕግስት የልቧን እንድትናገር ጊዜህን መሥዋዕት አድርገህ ተባረክ ቤተሰብህን ልጅህን ያንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@flchristisaiah1123
@flchristisaiah1123 Жыл бұрын
Amen
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 жыл бұрын
የዚችን ሴት ስልክ ተውልን እስኪ እናግኛት የኔናት ዛሬም ጠዋት ነው አልመሸም ያ የዳሰሰሽ ጌታ ካንቺጋር ነው አይዞሽ ግን ስልኳን ስጡን እባካችሁ
@genet1009
@genet1009 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ቀሪ ዘመንሽን ጌታ ይባርክልሽ ዮኒም ፀጋውን ያብዛልክ።
@hanaayele247
@hanaayele247 2 жыл бұрын
አንቺ ብዙዎችን ታስመልጫለሽ ጌታ እኮ አስገራሚ አምላክ ነው ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ጀግና አባት ነው የለሽ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠ ።
@yemanemahary2626
@yemanemahary2626 Жыл бұрын
Betam jgobez set memhr nesh
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Жыл бұрын
Kdest melkam wetat.slayehush des blog al geta ykber
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Жыл бұрын
Mejemeriya.mulu.hiwetshen eschew neber bemekera endalefsh.gobez nesh.berchi
@Derikvlog9
@Derikvlog9 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔርን ለምወዱት እንደአሰቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ሆነ አይዞሽ አውን አድስ ነሽ በጣም ጠንካራ ነሽ ያን አልፈሻል አውን ግን ነገ Yoni እግዚአብሔር ይባርክ ❤️
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ያድናል እንኳን ታደግሽ በርቺ ገና ብዙዎችን በአንቺ ያስመልጣል ተባረኪ ሀሌሉያ አሜን በበረታቸሸ ክንዱ አስመለጠሽ
@mulusewumotivation
@mulusewumotivation 2 жыл бұрын
ገና ባዶውን ይቀራል። የወጣቶችን ጉልበት: ግዜ: ዕድሜ: ደስታ የሚበላ ዘንዶ ይረገጣል። ኢትዮጵያ ተስፋዋ በመልካም ወጣቶች እጅ ነው።
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Aho egzhabhar gulbet yehunew le yonie!
@munanasir435
@munanasir435 2 жыл бұрын
Tesfa be fetare enge be sew eje ayedelem atesasat
@mulusewumotivation
@mulusewumotivation 2 жыл бұрын
@@munanasir435 yemayseru ijoch leras, lebeteseb, lehager, lefetarim shekim nachewu....wotatoch yemiserut silewetu, kesus yetseda maninet sinorachewu newu
@daphilo5307
@daphilo5307 2 жыл бұрын
አሜን ፡ ይህ ፡ ክፉ ፡ ዘንዶ ፡ ይረግጣል ፡
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
@@mulusewumotivation በትክክል👍👍
@user-he9ge7ep7f
@user-he9ge7ep7f 2 жыл бұрын
ሰው በሰውነቱ. ሊከበር ይገባል ይህ ሰው በጣም አስተዋይ. ብዙ ሰውች ሲለውጡ አያለሁ. እከታተለዋለሁ ሙስሊም ነኝ ግን ብዙ ነገር. አለ እዚህ ቤት
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አይዞኝ የኔ ቆንጆ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ከዛ ሁሉ ያወጣሽ ያዳነሽ እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ዮኒዬ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ የሁሉም አባት ነህ አንተ ብሩክ
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 2 жыл бұрын
እንዲሁ በዘላለም ፍቅሩ በልጁ የወደደን እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው!!!!
@user-uj6dz1hm7g
@user-uj6dz1hm7g 2 жыл бұрын
ጌታ እኮ ቸር አምላክ ነው ዶክቶሮች ይማችሉት ነገር ነው ለሱ ቀላል 🙏🏾
@adaada6530
@adaada6530 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ደረሰሽ አስመለጠሽ ክብር ይሁንለት አሜን
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 2 жыл бұрын
ወየዉ ጌታ ሆይ በሰዉ ህይወት ዉስጥ ስንት ጉድ አለ ጌታ ሆይ አገሬን ህዝቡን ከዝ ክፉ ነገር ጠብቅል🙏
@ethiopiaethiopia9642
@ethiopiaethiopia9642 2 жыл бұрын
Uuuuuufffffiii Amen
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
If Jesus came now, He would spend time with this beautiful woman. She is an icon for victims.
@netsivida6695
@netsivida6695 2 жыл бұрын
ጠንክሮ የታጠረን አጥር የማይበግረው ጌታ ደርሶልሻል ጌታ መሀሪ አምላክ ነው ዘመንሽ ይባረክ ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ የኔ አንደኛ እወድሀለው
@Gres68
@Gres68 2 жыл бұрын
ጌታ አስመልጦሻል መሞት ሁሉም በጊዜው ይሞታል ጌታን ሣያውቁ መሞት ግን የሞት ሞት ነው ክብር ለጌታ ይሁን
@zerihunelias4245
@zerihunelias4245 2 жыл бұрын
ምህረቱ አይልቅምና የኔ አባት ቸር ነው ክብር ለእርሱ ይሁንለት
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅና ተአምር ስራ ቢወራ ቢነገር አያልቅም ስሙ ለዘላለም የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ከፍ ከፍ ይበል እህቶቴ ምስክርነት ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የሚያፈልስ ነው የታደገሽ ጌታ ይክበር አሁንም እድሜናጤና ይስጥሽ ደግሞ ያሰብሽውን ሁሉ ጌታ ያከናውንልሽ ::
@wesenyelehtesfaye3472
@wesenyelehtesfaye3472 2 жыл бұрын
She is so Strong.... her consistency, Her confidence the Way she Express her past ups and down is different Starting from her childhood she was in fire of pain but still she Tells That God is Great all the times nd Teaches the Young Generations how Devil works Hmmm May God Bless u Ma Sister😍 You are Amazing !
@meriyyoutube6153
@meriyyoutube6153 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ ስምህ ይባርክ 😭😭😭🙏🙏🙏
@msisegaga1144
@msisegaga1144 2 жыл бұрын
ይሆን ተባረክ እግዚአብሔር እስከ ዘላለም ይባረክ ይሁኔ አንተኮ 💪💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
@emukashashe2126
@emukashashe2126 2 жыл бұрын
ሁሉም ምስክሮች ያስለቅሱኛል የዝች ይለያል እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ደግ ነህ
@manitimamo3618
@manitimamo3618 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ መልካም አምላክ ነህ ተባረክ ተመስገን እህቴ እንኳን ጌታ እግዚአብሔር ረዳሽ ዮኒያ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልም
@amanueltsegaye7845
@amanueltsegaye7845 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@Abdulqadr13
@Abdulqadr13 2 жыл бұрын
እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ : በብዙ መከራ ውስጥ ያለፈች ሕይወት : የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ እጅ አየሁ በዚህች ሴት:: እጅግ ትምህርት ወሰድኩኝ ከዚህች ሴት አንደኛ ነሽ እህቴ
@masairaq5445
@masairaq5445 2 жыл бұрын
ዓይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ 🥰🥰🥰ገና ነው አልመሸም. ዮን የኔ አባት እግዚአብሔር ዘመን ዘላለምህን. ሕይወትህን ቤትህን ልጅህን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ. ዮንዬ ቃላት የለኝም ከማመስገን
@user-kn3tm6xr3h
@user-kn3tm6xr3h 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንለት ጌታ መልካም ነው ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው ስለሚል ቃሉ ተፈውሰሻል አሁንም የሀኪሞችን አዋጅ እግዛብሔር ይሽራል በርቺ በጌታ ደግሞ እግዛብሔር መልካም አባት ዮኒሻን ሰቶሻል ተባረኩልኝ
@merontefera8566
@merontefera8566 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ የኔ ቆንጆ ❤️
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 жыл бұрын
እስካሁን ከሰማሃቸው ምስክርነቶች ውስጥ የአንቺ ምስክርነት የአንደኞች ሁሉ አንደኛ ነው ጌታ መልካም እረኛ አይደል ስለበዛልሽ ምህረት ቸርነት ደግነት ፍቅር ሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ የረዳሽ ጌታ ይባረክ ሃሌሉያ ቃል አጣሁ ጌታ ድንቅ ነው እንደሱ ያለ ወዳጅ የት አለ የት ይገኛል ስምህ ይባረክ ኢየሱሴ 💗💗🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ አባ ኢየሱስ የማትጠገብ አሠራርህ ግሩም እና ድንቅ ነው ጌታ ይመስገን ወይኔ እኔ ቃል አጠረኝ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ሥታሣዝን እናት አባት ማጣት ጉዳቱ ከባድ ነው።አይዞሽ
@adanechhaile8958
@adanechhaile8958 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምታሳዝኝው ግን እንኳን ጌታ አገኘሽ ምንም አትሆኝም ዮኒ ጌታ ይባርክ እውነትም አባት ነህ አንተ
@anchinatyegeta
@anchinatyegeta 2 жыл бұрын
In the face of so much adversity we witnessed our sister displaying so much forgiveness and love to everyone who harmed her. God's grace is truly sufficient!! More strength, joy, peace, and blessings to you sister!! “ My grace is sufficient for you, for my power is made perfect in weakness.” (2 Corinthians 12:9 )
@wanoffee5795
@wanoffee5795 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 😭በርቺ የኔ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው❤️
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
አልመሽም አረፈደም እህት እግዚአብሔር ሁሉምን አዲስ ያደርጋል በርች ንፁ ወርቀት ብዙ አለሽ ነገሽ ያማረ እንደሚሆን አልጠራጠርም አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው god is good Jesus is lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከሁሉም በላይ
@Malat-wz4wg
@Malat-wz4wg 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሺ ጌታ በነገረ ሁሉ መልካም ነው 😥🙏
@mihret7963
@mihret7963 2 жыл бұрын
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በርቺ እህቴ ጌታን ጥብቅ አድጊ 🙏
@siriyaanmedia
@siriyaanmedia 2 жыл бұрын
አቤት የጌታችን ምህረት!!!ስሙ ይባረክ።
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለወ ማንም የለም።
@caleblyrics
@caleblyrics 2 жыл бұрын
What a brilliant lady she is!! Great message. Thank you so much.
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እኮ ክብር ላእሱ ይሁን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ዳርሶልሻል ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን እረካች በጉብኝትህ ጥያቄያችንም ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን
@elsaethiopia732
@elsaethiopia732 2 жыл бұрын
አቤት ደግነት አቤት ቸርነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏻
@rahelberhe762
@rahelberhe762 2 жыл бұрын
WOW WOW EYASUS KIRSTOSI LEZLALEM GETA NAW 🔥🔥🔥HALLELUJAH VERY POWERFUL TESTIMONY. I PRAY COMPLETE HEALING IN THE NAME OF JESUS CHRIST AMEN.
@nathnaelnardos6391
@nathnaelnardos6391 2 жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ያስመለጠሽ ጌታ ይባረክ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
የቃልኪዳን አምላክ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ስምእ ይግነን!!!የኔ ቆንጆ እግ/ር ቀሪ ዘመንሽን ብሩእ ያድርግልሽ!!!!!!የተደረገለት ብዙ ይናገራል!!!!
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ስንቱን ለወጥከው ዮኒ ተባረክልኝ
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v 2 жыл бұрын
እንደእግዚአብሔር ይመስገን ህይወትን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 2 жыл бұрын
ጌታ ልክ እንደ ትላንቱ የዛሬውን ያሻግሪሻል እህቴ አይዞሽ በእውነት አትሞች አንቺ ገና ለብዙ ትወልድ መዳን ምክንያት ትሆኛለሽ ውዴ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ነዉ !!!
@merondawit4239
@merondawit4239 Жыл бұрын
ፈቡ እረ እችንማ በደንብ ያዥያት መጽሐፍ ይወጣዋል እኮ ታሪክዋ😍ጌታ ይባርክሽ
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 2 жыл бұрын
ያነሳል ሰው ከወደቀበት አለው ምህረት እየሱስ!!!
@saron6
@saron6 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ 😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ በህይወቴ አላየሁም ደፋር የማህበረሱን መግፋት ሳታስብ ትላንት የሆነባትን ነገር የምትገልፅ። ዋው አስገራሚ ልጅ። እግዚአብሔር ነገሮችሽን ይስራልሽ።
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ወጣት፣ ሠላም ፣እድገት፣እውቀት፣ራዕይ የበላ ዘንዶ የበላውን ተፍቶ እየተሠባበረ ነው የሰው ሃሳብ ይፈርሳል የእግዚአብሔር ፍቃድ ኢትዮጵያን ይገዛል።
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE, SPIRIT FILLED, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ENERGETIC, COUNSELOR AND UNIQUE TESTIMONY, ENCOUNTER AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@mahilethailu245
@mahilethailu245 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ መልካም ነው እሱ ትልቅ ነው 🙏🙏 አሁን ጌታ ካንቺ ጋር ነው
@bearyasewochi6003
@bearyasewochi6003 2 жыл бұрын
አንቺ በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ምክኛቱም ትክክለኛ መስመር ለመያዝና ሰርቶ ለመብላት ብዙ ሞክረሻል ግ ን መንፈሱ ነው የሚያበላሽብሽ የነበረው ፣ የደረሰልሽ ጌታ ክብር ይሁንለት ። ጌታ መልካም ነው !!
@mahidergirma7982
@mahidergirma7982 2 жыл бұрын
ጌታ ስሙ ይክበር እንደ እየሱስ ያለ ማንም የለም! እየሱስ ፍቀር ነዉ፡፡ ታሪክሽ እጅግ በጣም እስተማሪ ነዉ በእውነት. ሴጣን ያሰበዉ ሁሉ መና ቀረ እሰይ! ክፉዉን ሁሉ አስወግዶ ወደ መልካም ቀይሮ ለብዙዎች እንድትተረፊ ሊሰራብሽ ያስመለጠሽ እየሱስ የባረክ! እየሱስ ያድናል የታደጋል፡፡ ግጥምሽ ደግሞ ገራሚ ነዉ ተባረኪ you are talented
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 2 жыл бұрын
አሜን ፍቅር ነው አመሉ እየሱስ ስሙ ይባረክ ዮንዬ ቡሩክ ነህ ዉድ ስጦታች ለሀገር ኢትዮጵያ ዳቢሎስ ማና ሆነ ፉካራ
@ifallinlovewithlordjesus7020
@ifallinlovewithlordjesus7020 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!! አሜን …. ኢየሱስ ጌታ ነው ….. ኢትዮጵያ ለጌታ ኢየሱስ ብቻ (እውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅሙ ሰው ክቡር ሆኖ ማየት ለሚፈልግ ሁላ ነው!!!) ….. ጌታ ኢየሱስ ይወዳኋል!!! ….. ወዳችኋለሁ
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ እንክዋን ጌታ ደረሰልሽ የማይተው የማይጥል አባት ስላለን ግታ ስሙ ይባረክ
@user-hr2ww5nv4c
@user-hr2ww5nv4c 2 жыл бұрын
እግዚያአብሄር ታዳጊ ነው ዮንዬ ጌታ ዘመንህ የባክልህ🙏🙏❤❤😘
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
@kibinash5878
@kibinash5878 2 жыл бұрын
Amen egezabere teleke new geta yebarekachu
@lilibini4870
@lilibini4870 2 жыл бұрын
ክብር ክብር ክብር ለጌታ ለእየሱስ ያድናል ይታደጋል ።
@edilawitgetnet3535
@edilawitgetnet3535 2 жыл бұрын
የኔፍቅርእንኳንጌታእረዳሽ።ጌታይባረክአሁንምጸጋዉንያብዛልሽ
@fayeekiya2094
@fayeekiya2094 2 жыл бұрын
የጌታ ምህረት ሞልቶ ይታያል ። ለዘላለም ስምህ ይባረክ ኢየሱሴ 💖
@dinkisahirpaurga3889
@dinkisahirpaurga3889 2 жыл бұрын
Yonye yetebareke sew❤️ You are the king of Ethiopia ahunim geta yibrik❤️
@hadiyamazmur6116
@hadiyamazmur6116 2 жыл бұрын
_ኡፊፊፊፊፊፊ_ እንካን ጌታ ሬዳሽ ወደ አይዞሽ ዮኒ አንተን የሰጥን ጌታ _ይመሰገና_😍😍😍💞💞💞💞
@Feven600
@Feven600 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጌታ ኣብዝቶቶቶቶቶቶቶ ይባርክሽ የእውነት እምትገርሚ ለብዙዎች ትምርህት የምትሆኚ ሴት ነሽ ጌታ ዘመንሽ ይባርከው ጥንካሬሽ ያለሁበትን መጥፎ ሁኔታ ኣሻግሮ ኣሳየኝ ተባረኪልኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 ዮኒየ ተባረክ ውድ የኣባቴ ልጅ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን እየሱስ ይድናልእንክን ድርስልሽ ጌታ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ውውውውው ጌታ ቸር ነውየኔዬ ዝርእልፍ አይልፍቶችክህ ይትባርክህ ይሁን ብይሱስም አሜንንን ይሁንልህ የኔዬ እውነት ትባርክህ ❤❤❤አንትም አድኝ ነህ 1111
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጅዬ አይዞሽ ስይጣን የማን እንደሁንሽ አውቃል ይሄ ክፉ እየሱስ አቅፈሽ ስሙ ለዘላለም ይባረክ
@martasila5996
@martasila5996 11 ай бұрын
Praise God! We rejoice with you our dear sister.
@feker.youtube4350
@feker.youtube4350 2 жыл бұрын
Yoniye getaa yebarih😍😍😍😍😍😍getaa yitebikachuu
@naturalskinglow
@naturalskinglow 2 жыл бұрын
ዮኒ በእዉነት የተከናወነልህ ሰዉ ነህ። እግዚአብሔር ብዙዎችን አሳልፎ ይስጥህ የበቀል መንፈስ ከዙሪህ ይታሰር።
@birkealex3304
@birkealex3304 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ፣በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፣ በእርሱ የሚታመኑትንም ያዉቃል ፣ትንቢት ናሆም፣1--7)) ክብርና ምስጋና ይሁን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁፉፉፉፉፉፉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕴
@Mimi-hk8yr
@Mimi-hk8yr 2 жыл бұрын
እንኳንም ጌታ እረዳሸ
@lilyyegeta2422
@lilyyegeta2422 2 жыл бұрын
wow yechen leje gize setachewo tarikown endetnager argowat Geta zemnshen yebarek
@helenawonde9771
@helenawonde9771 2 жыл бұрын
ጌታ ደርሾልሻል አይዞሽ
@ementmelses5505
@ementmelses5505 2 жыл бұрын
እውነትም የዘድሮ ይለያል ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የኔ እህት ትናት ከቆምሽው በላይ ጌታ ያቁምሽ ያበርታሽ
@tiruworkwoldetsadik970
@tiruworkwoldetsadik970 2 жыл бұрын
Praise God he is so faithful!
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ የጌታህን የአምላክህን ፈለግ የሚትከተል የተገፉትን የተጠሉትን አቃፍ ዘመንህ ን ይቤርከዉ የፍቅር ሰዉ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደጉ እግዚአብሔር ቸሩ ስሙ ይባረክ
@geshgeshhaila8003
@geshgeshhaila8003 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ያስመለጠሽ የረዳሽ ጌታ ይመስገን
@danielberhane440
@danielberhane440 2 жыл бұрын
Enwedshalen ehte ♥️♥️♥️
@kanatvhd9086
@kanatvhd9086 2 жыл бұрын
Wow tabark yoni 👌✨❤🥰
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE, SPIRIT FILLED, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ENERGETIC, COUNSELOR AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@aberuberhanu1776
@aberuberhanu1776 2 жыл бұрын
የኔ ወንጌላዊት በርቺ አንደኛ ነሽ ጌታ ከፊትሽ ወጥቷል
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ዮንዬ ተሳክቶልሐል እንወደሐለን ሰይጣን ድብን ይበል
@tarekechtesfaye9267
@tarekechtesfaye9267 2 жыл бұрын
ያደነሽ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ
@smab6018
@smab6018 2 жыл бұрын
ጌታ ነፃ አወጣሺ♥♥♥♥♥✔✔✔✔
@sebletesfay4245
@sebletesfay4245 2 жыл бұрын
የኔ ልጅ ኣንቺ የተባረክሽ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ እንደዚህም ችግር ኣለ ዮኒየ በዚህ ዘመን ሰው ያጣው የሚሰማው ነው ጸጥ ብለህ በመስማትህ ተባረኽ
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@emuyedebebe2099
@emuyedebebe2099 2 жыл бұрын
ጌታ እንኳን ደረሰልሽ እህቴ ተባረኪ በኢየሱስ ስም ለብዞዎች ማምልጫ ምክንያት ያድርግሽ ለአንቺ የደረሰ ጌታ ለተጨነቁት ደስታ ላጡት ይድረስ::ያሰብሽው ይሳካልሽ ጌታ በአንቺ ብዙ ነብሳትን ይናጠቃል::አይዞሽ ይህም ለጌታ ቀላል ነው
@selamselamselamawit1152
@selamselamselamawit1152 2 жыл бұрын
ኡፍፍ በጣም ልብ ❤️ የሚነካ ግጥም ነው ተባረኪ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ከበድ ነው ነገሩ እህቴ ክብር ለጌታ ይሁን መሀርና ይቅር ባይ እንኳን ጌታ ዳረሳሊሽ ደስ ይላል ኢየሱስ ያድናል ይተዳገል ተባረክ ዮኒ ድንቅ ሰው
@askalumebrhatu4652
@askalumebrhatu4652 2 жыл бұрын
My sister JESUS love you so much, No matter what your life, Jesus love you always and always no matter what!!! Don’t give up????
@meselederibe7756
@meselederibe7756 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔ ምርጥ እህት
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 Жыл бұрын
Tebarekii lela min ilalehuu, tefewoshii nurii zerishim yibiza keriwu zemenish yerefit yihun.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 90 М.
ይምራል ዮኒ በእምባ ተራጨ//ZAREM YIMIRAL
10:41
መልካም ወጣት
Рет қаралды 11 М.
مولانا:تفسیر مولانا
33:33
Dr.BitaHosseini
Рет қаралды 8 М.
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,1 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 3,7 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН