የደም አይነት ኦ እና የደም አይነት ኤ የፍቅር ጥምረት/blood type food/ethiopia

  Рет қаралды 51,203

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 418
@fatumaahmed2152
@fatumaahmed2152 2 жыл бұрын
የተናገርካቸው ነገሮች በሙሉ ትክክል ናቸው እኔ እና ባለቤቴ ኦ እና ኤ ነን እሱ ኦ ነው እኔ ኤ ነኝ እና ሁልም ፀባዬች በእኔም በእሱም ላይ አሉ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመስግናለን ተምረንበታል
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ይቺን ቪዲዮ አሰሚው 😁🥰
@user-fb6oz8rd1c
@user-fb6oz8rd1c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አለም
@MeseretAbebe-sx9zz
@MeseretAbebe-sx9zz 9 ай бұрын
Ñklj
@user-fx6hq4nw3u
@user-fx6hq4nw3u Ай бұрын
100% ትክክል የ A እና O ጥምረት ነኝ ይሄንን ቪዲዮ ካየሁ በኋላ የማስተካክለውን በማስተካከል ከ 10 አመት በላይ በትዳር የቆየሁበትን ትዳር የበለጠ ጥሩ እንዲሆን አስተምሮኛል ገራሚ መረጃ wow
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 2 жыл бұрын
ለ A ና ለ O. መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው ስለትምህርቱ ጥሩ ግንዛቤ እግኝተናል በጣም እናመስግናለን 🙏
@martabekele2801
@martabekele2801 2 жыл бұрын
Yemire yemirgme tihmert new ene A ngn all thing. Right ena degmo my exa was o_ but now ....
@abedi76
@abedi76 2 жыл бұрын
አሚን
@hailaseid2220
@hailaseid2220 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ በቂ ትምህርት ወስጀበታለሁ።የምትሰራቸውን Video ሁሉንም እከታተላለሁ ። የኔ የደም አይነት A ነው የባለቤቴ ደግሞ O በምታቀርባቸው እጅግ በጣም ተመስጨ፣አስተንትኘ ለራሴ ብዬ ነው የምሰማህ ።ሁሉም ነገር ትክክል ነው። ጥናቱንም ላጠኑት እንዲሁም ላቀረብክልን ከምስጋና ጋር ቁሜ አጨብጭቢያለሁ
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ካለፈ በህዋላ ስላወኩት ምንም ማለት አልችልም እሱ ኦ እኔ ኤ ነበርኩ አብሮ አደግም ነበርን ግን አንዳችን አንዳችንን መረዳት ሳንችል ልጅን ያህል ነገር ስጦታ ፈጣሪ ሰቶን አልቆን አክብሮን እኛ ግን ተለያየን ምክንያቱም እሱ ጋር ያለው ነገሮችን ቀለል አድርጎ ማየት እኔጋር ካለው ለነገሮች ትኩረት ሰቶ አላፊነት መውሰድ ጋር ሊቀራረብ አልቻለም አንድን ነገር ለእኔ ሳያማክረኝ በራሱ ወስኖ ጨርሶ ያ ነገር ይነግረናል እኔ ደሞ ለምን ሳይነግረኝ ኡኡኡኡ ብቻ ግን ደሞ ቅንሰው ነበር በጣም ችሎኛል አልፈርድበትም ሁለታችንም ጋር ችግሮች ነበሩ ማለት ነው ከፈጣሪ መልካም ተፈጥሮዎች ተሰተውን እኛ ባለማወቅ አበላሸነው ያንተም ትምህርት ለቀጣይ ህይወቴ እጅግ በጣም እንደሚጠቅመኝ አምናለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪን ማመስገን እፈልጋለሁ በሆነውም ባልሆነውም በሚሆነውም ተመስገን ብያለሁ
@trhaszeru4491
@trhaszeru4491 10 ай бұрын
The same history for me
@noelbest1877
@noelbest1877 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ የሁን ወድ ወንድማችን ለምታደርግው ሁሉ ከልብ አናመሰገናለን ❤🙏
@adisanimaw6426
@adisanimaw6426 Жыл бұрын
ባለቤቴ ,O, ነው እኔ ደግሞ A+ ነው እናም 100% ነው የሚገልፀው እናመስግናለን አሁንም እ/ር ከዚህ በላይ እውቀት ይስጥህ🙏🙏🙏
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 2 жыл бұрын
ምንም ጥያቂ የለውም 99 % ልክ ነው እኔ ኤ ስሆን ባለቤቴ ደሞ ኦ ነው በጣም ይገርማል thankyou so much
@zinashtesfaye653
@zinashtesfaye653 2 жыл бұрын
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ። በጣም ነዉ የገረመኝ ስለ እኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ።በጣም ነው ማመሰግነው !
@mohaprocurement9404
@mohaprocurement9404 2 жыл бұрын
WOW it is amazing and true my husband's blood type is O and mine is A he always need to be a leader and boss that makes us quarrel every day now I get the solution thanks to you
@genetdxb5345
@genetdxb5345 2 жыл бұрын
Setwa o kehonechs
@getachewobse2178
@getachewobse2178 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም የምትመሠገን ወንድማችን ነህ ልስው ልጅ በህይወት ዘመኑ በጤናውና በኑሮው ማድረግ የሚገባውንና የሚያስፈልጉትን ነገሮች እውቆና ተገንዝቦ እራሱን እንዲመራ ብለህ ባለህ ዕውቀትና ችሎታህ ወገንህን በማገልገልና በመርዳትህ ልትኮራ ይገባአል በዚህ አጋጣሚ ልነግርህ የምፈልገው እኔና ባለቤቴ የደም ኅይነት ኤና ኦ ነን ያልከው ነገር ሳይሸራረፍ ትክክል ነው እናመሠግንሀለን ዕድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን።
@buzeyohanis1653
@buzeyohanis1653 Жыл бұрын
ከዘር ይተላለፋል ወይ ከየትስ መጣ ምንና ምን ስገናኝ ምን ዓይነት ደም ይዞ ይወለዳል
@mahaletfekremariam3864
@mahaletfekremariam3864 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትንተና ነው በጣም እናመሰግናለን ።
@letabedada5038
@letabedada5038 2 жыл бұрын
WowGreat! it is true analysis !!! God bless you for your clarification.
@united6563
@united6563 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ እኔ ይሄን አውቄ ለሰው ገንዘብ ከማበድር ይልቅ ስጭኝ ልውሰደው ቢሉኝ ይቀለኛል😂😂
@mitkusilesh
@mitkusilesh Ай бұрын
እውነት ነው የእኔም ችግር ነው ❤❤❤
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ትምህርት ነው! የሌሎቹንም የደም አይነት አያይዘህ ብትሰራ! ለምሳሌ O እና B ወይም ይሄ የነገርከን ነገር የተፃፈ መፅሀፎ ላይ ካለ ርዕሱን ብትነግረንና ብናነብ
@metadelgetnetmeti1417
@metadelgetnetmeti1417 2 жыл бұрын
B- ena O- betnegren
@tekebaberhanu5667
@tekebaberhanu5667 2 жыл бұрын
የደም ኦ እና የደም ኤ ጥሩ ትምህርት ያገኘሁበት ነው ይገርማችሁል ለ3 ጊዜ ነው የደመጥኩት ምንም የማይሰለች ትምህርታዊ ሆኖ አግኝቸዋለሁ 98% ትክክል ለኔ ሆኖ አግኝቸዋለው አመሰግናለሁ ።
@beyanjeylan2296
@beyanjeylan2296 2 жыл бұрын
Thank you for your analysis . My blood group is O + and My wife's type is A+. What you Said were all correct (more than 99%).
@user-px3fs9nb6i
@user-px3fs9nb6i Ай бұрын
በጣም የሚገርም ትምርት ነው ያስተማርካቸው ትምህርትሁሉም በእኛ ቤት የታዩ ሁኔታዎችናቸው እናመሰግናለን።
@yosephassefa8306
@yosephassefa8306 2 жыл бұрын
1000% ትክክል ነው።አመሰግናለሁ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ትምህርትህ እውነት ነው ❤❤❤❤ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
@asfawtefera2282
@asfawtefera2282 2 жыл бұрын
96% exactly my behavior. Thank you so much my brother.
@user-ju6je4il2c
@user-ju6je4il2c 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው 🙏🙏👌
@maryyermiy2756
@maryyermiy2756 Жыл бұрын
የምር የእውነት ነው ሁሉም ነገር በጣም ነው የገረመኝ እኔAነኝ ባለቤቴ ደሞO ነው የተናገረካቸው ነገሮች ሁሉም ትክክል ነክ❤❤
@betyyytom3635
@betyyytom3635 2 жыл бұрын
ስለመረጃ እናመሰግናለን ያልከው ሁሉ ልክ ነው
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
ወድማችን. በጣምእናመሠግናለን
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 2 жыл бұрын
Oh my gosh, I think you tell me my love story my husband is O &Mine is A, so everything you say is 97% sure, thanks for waking me up.
@girmtsiontesfayhagos2143
@girmtsiontesfayhagos2143 2 жыл бұрын
የደም ዓይነት O በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል ፤ ኩራት ተሰምቶኛል ። አንተም እንኳን ደስ አለህ ። 🤣 🕺 👍 🙏
@toybaahmedahmed6193
@toybaahmedahmed6193 2 жыл бұрын
እኔም
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@toybaahmedahmed6193 demry pls pls
@bistattessema9542
@bistattessema9542 2 жыл бұрын
Thank you, tebarek
@tewodroszegeye6631
@tewodroszegeye6631 2 жыл бұрын
Thank you brother❤❤❤
@geneticgebre8879
@geneticgebre8879 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም እየገረመኝ ነው የኔን ና የባለቤትን ታሪካችንን እየነገርከን ነው❤❤❤❤
@hanatsige8690
@hanatsige8690 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የዚህ ፔጅ የከታታዮች በሙሉ ዋው ወንድሜ ገራሚ የሆነ ትምህርት ነው አስደምምህኛል እኔም ምስክር ነኝ ኤ ነኝ አመሰግናለሁ
@teybaahmedteybaahmed7672
@teybaahmedteybaahmed7672 Жыл бұрын
ይገርማል የተናገርከው በሙሉትክክል ነው ከልብ ልትመሰገን የገባል እናመሰግናለን።
@fevenfeven3264
@fevenfeven3264 2 жыл бұрын
Wow A በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🤣🤣🤗👏
@birukhussen3102
@birukhussen3102 Ай бұрын
እኔ ደሞ ኦ ❤
@genetmekonnen5124
@genetmekonnen5124 2 жыл бұрын
It is amazing idea 100% is correct. my husband is O & myin is A Thank you. Keep it up.
@serkalemgebrslasse4825
@serkalemgebrslasse4825 2 жыл бұрын
I am very excited to know
@shahadmalallah1328
@shahadmalallah1328 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ታሜ
@legessegelaw8414
@legessegelaw8414 Жыл бұрын
Amazing Really perfect
@burtkanabebe3260
@burtkanabebe3260 2 жыл бұрын
Really so amazing my husband A me o- this all that same thank you.
@user-uj7ur9rv1p
@user-uj7ur9rv1p 2 жыл бұрын
Thanks more my brother
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምነው ይህን የዛሬ 15 አመት ባወኩት ስሰቃይ አልኖርም ነበር እናመሰግናለን
@tangutyitbarek4577
@tangutyitbarek4577 2 жыл бұрын
ለ A ና ለ O. መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው ስለትምህርቱ ጥሩ ግንዛቤ እግኝተናል በጣም እናመስግናለን
@tinatina561
@tinatina561 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this 😳😳😳
@assefamolla7956
@assefamolla7956 Жыл бұрын
ዶክተር የምትገልፃቸው ነገሮች እጅግበጣም ጥሩና አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። 4:57
@mekdestesfaye8088
@mekdestesfaye8088 2 жыл бұрын
ያልከው ነገር ትክክል ነው እኔና ባለቤቴ ኤ እና ኦ ነ ን በጠቅላላው ያልከው ሁሉ እኛ ላይ የሚታይ ነው። እናመሰግናለን ዶክተር
@AmelEngida
@AmelEngida Жыл бұрын
ወንድማችን ሁሉ ሰላም ነው በጣም ድንቅ ነው ያለኝ 97 ተባረክ
@melesechteshager674
@melesechteshager674 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Thank you bather♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏👏
@siedyoutube7357
@siedyoutube7357 Ай бұрын
በጣም ይገረማል የራሴን ሄወት ነው የተጻፈው አመሰግናለሁ
@sebleayalew5277
@sebleayalew5277 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነቱን ነው የነገርከን
@ElfineshEtete
@ElfineshEtete Ай бұрын
ደግሜ.እየሠማሁት.ነውአለማወቅ..ከባድ.ነው..ሀሁን.ግን.አሣውቀኸኛል.ተባረክ..እኔ.100❤
@LuckyThrone-pb1kw
@LuckyThrone-pb1kw Ай бұрын
Enameseginalen.
@user-fe6fu3ne4z
@user-fe6fu3ne4z Жыл бұрын
እድሜህ ያሰረዘመዉ ጌታ ያሰብከዉን ይሙላልህ እራሳችንን እንድናዉቅ ሰላደረከን እኔ የደም አይነት AB+ ነኘ በጣም ሰለሰዉ ማወቅና እሱን ደሰተኛ ሆኖማየት ያሰጀሰተኛል በመሆኑም የቻልኩትን ያከል ከማድረግ ወደኋላ አልልም ነገረግን ያንን ምላሸ ሳላገኘ ሰ
@ZufanBelayAbe
@ZufanBelayAbe 2 жыл бұрын
Very true & good expression
@sifun8787
@sifun8787 2 жыл бұрын
Thanks bro
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-gf4pp4tu7o
@user-gf4pp4tu7o 2 жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት እውነት ወድሜ በጣም የሚገርም ት/ት ነው እምታስተላልፈው እኔ የA ደም ባለቤት ነኝ እሚገርመው ሁሉንም ባህሪየን ነው እምታስተምርው ግሩም ነው ያልከው ሁሉ እኔ ጋ አለ ደግነቱ በቅርቡም ቢሆን እየተከታተልኩህ ነው በርታ ወድሜ 🙏
@LeahGreen-rd2iy
@LeahGreen-rd2iy Ай бұрын
100%ትክክል ነው በነዚህ ባህሪ ምክንያ ተለያይተናል ጥሩ ትምህርት ነው
@Ahimedshuma
@Ahimedshuma Ай бұрын
Thank you v
@6Sky6
@6Sky6 2 ай бұрын
100% Perfect definition of mine O & my wife A . Thanks 😮❤
@noelbest1877
@noelbest1877 2 жыл бұрын
ያልከው ፀባይ በብዛት በሁለታችንም የታያል አኔ ኤ ባሌ ደገሞ ኦ ነው ፈቃሕ ከሆነ በገል ባገኝህ በጣም ደስ ባለኝ በርታ በጣም በዙ ነገር ተምረናል 🙏❤
@nobody-yp7cn
@nobody-yp7cn 2 жыл бұрын
Wow amazing it's my story.I am a wife A and my husband is O.u described us well enough 100/100
@bahiruchare1789
@bahiruchare1789 2 жыл бұрын
I am a husband of O and my love is of A
@y7k31
@y7k31 2 жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው ቀጥልበት፡ እስቲ እርስ ብእርሳቸው ሲገናኙስ እንዴት ናቸው፡ ማለት፡ A with A, and O & O, or B with B,
@zewd878
@zewd878 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ተበረክ
@kidistalem7116
@kidistalem7116 2 жыл бұрын
እኔ a ባለቤቴ ደሞ o ነች እና የተናገርከሁ ሁሉም ትክክል ነዉ ደስ ይላል በደብ እድንግባ አርከን እናመሰግናለን
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 2 жыл бұрын
Tabark zamanh yibark
@user-pz9xy9ts5t
@user-pz9xy9ts5t 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው የገረመኝ የኔን እና የባለቤቴን በህሪ ነው የነገርከኝ ብዙ ተምሬበታለው
@user-rc1it9hd5q
@user-rc1it9hd5q 6 ай бұрын
Thank you
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ይገርማል!!!!!
@genetkebede5848
@genetkebede5848 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኔ ኦ ነኘ ባሌ ደሞ ኤ ነው ምንም የተሳሳትከው ነገር የለም ሁሉም ልክ ነው እኟጋ በጣም ነው ማመሰግነው በርታልን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 жыл бұрын
~~~~~~~~~~~~~~~~~~ Wow, 🤔🤔🤔 ከመነሻዉ እስከመጨረሻዉ እጄን አፌ ላይ ጭኜ ነዉ እየሠማሁህ ያለቀዉ። በጣም ይገርማል። ትምህርት ቤት እያለሁ Blood bank የምወደዉ ክላሴ ነበር፣ ሠርቼበታለሁም። ከታይፕ እና ስክሪን፣ የምግብ አወሣሠድ ያለብንን አልፎ የዚህ አይነት ሚስጢር አምላክ መፍጠሩ እጅግ ያስደምመኛል። ካቀረብካቸዉ መሀል አንዲት እንኳን ትክክል ያልሆነ ነገር የለዉም። ገርሞኛል። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~
@amlsetasmlashe9339
@amlsetasmlashe9339 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tiggistmuluget4981
@tiggistmuluget4981 2 жыл бұрын
Enamesegenalin Wendemachen♥️🙏
@elutube3717
@elutube3717 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው
@frewoyenmekonnen9931
@frewoyenmekonnen9931 2 жыл бұрын
ትክክል።
@hanayared2222
@hanayared2222 Жыл бұрын
100% absolutely perfect
@rahelsisay7030
@rahelsisay7030 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 жыл бұрын
Minim altesasatkem yene hiwet gelethkew egziabher new yagetatemen edme lekachen lijoch erasu selamawe honew goremesu A Ena o ♥
@ribkah.mariam4812
@ribkah.mariam4812 2 жыл бұрын
በትዳር 12 አመታችን ነው o+ ነኝ እሱ ደግሞ A ነው እና የተናገርከው ነገር አንድ ጠብ የሚል የለም ግን ፈተና ነው ከ A መኖር አመሰግናለሁ
@fanatmeseret3199
@fanatmeseret3199 2 жыл бұрын
ምን ለማለት ነው
@hiwotamen1929
@hiwotamen1929 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው የሁለታችንም ፀባይ ቁጭ አደረከው
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
በትክክል
@shumetchekol9037
@shumetchekol9037 Жыл бұрын
እሚገርም እኮ ነዉ ቤቴን ነዉ ያሳየከኝ። ተባረክ
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 2 жыл бұрын
Selam lante yehun betam geremen yemitenagerow hasab betam,enot now ,geta brek yadregeh
@negashbektur7219
@negashbektur7219 2 жыл бұрын
ገለጻህ ወንድየው ኦ እንደሆነ ወስደህ ነው። ግን ሴትዋ ኦ ብትሆንስ? ያልካቸው ሁኔታዎች ላይ ለውጥ ይኖራል? በተረፈ ከራሴ ሕይወት ያልካቸው ነገሮች ከ75 በመቶ በላይ ልክ ናቸው።
@aidahassen4090
@aidahassen4090 2 жыл бұрын
Grazie Bravo Bravo Bravo
@destagirma1981
@destagirma1981 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው በደም አይነት አመጋገብ ላይ ያለውን ብታስረዳን መልካም ነው
@zeekoahmad3732
@zeekoahmad3732 2 жыл бұрын
Thanks bro, yes ur right .I am type o...as u said if i lend money to some one never ever be back to me, ,& if i have money some one ask me to help I can't say i didn't have..even i know i Will not get it back 💔💔💔
@tsebaotayalew5458
@tsebaotayalew5458 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ያልከው ሁሉ እኔና ባሌ A እና O ነን ተባረክ
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
አቴሜሌካሚአሲተማሪነኢግዚብሔርዪባሪኪ
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 жыл бұрын
እባክህ ኤ ና ቢ ሲጣመሩ ስራልን ለየብቻችን የሰራህው ከአይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
@amanmebrahtu7421
@amanmebrahtu7421 2 жыл бұрын
Egzabhar yebarkeh, my blood type is O
@retaase362
@retaase362 2 жыл бұрын
ብድርማ በትክክል በእውነት እውነትክነው
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
እናቴ ደሀ ያደረገችኝ አበድራ አትቀበልም ጉራ ይመስለኝ ነበር ተባረክ አሁን ገባኝ😂
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@GirmaTadese-ls7nu
@GirmaTadese-ls7nu 11 ай бұрын
እኔም o ነኝ ትክክል ነህ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
በጣም ጠቂሚ ነገር ነው የምታቀርበው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የብዝዎችን ህይወት ይታደገዋል 👌👌👌👌👌እኔ ኤ ነኝ ቅናት የሚለው ቃል ያይገልጸኝም 😁ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር እንዴት ታየዋለህ ማለቴ እኛ ፈልገነውን ሳይሆን በውስጣችን ባለው የደም አይነት ምክንያት ከሆነ አላስፈላጊ የሆኑ ስብእናዎች ያሉብን 🤔🤔🤔እንዴትስ እራሳችንን መለወጥ እንችላለን ??እኔ 50% ያህሉን ስብእናዎቼን አልፈልጋቸውም መልስህን እጠብቃለሁ 🥰ተባረክ 🙏
@saraabaina1751
@saraabaina1751 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ትክክል ነው በተለይ A
@rutamichael5539
@rutamichael5539 2 жыл бұрын
Really 👌
@znufkr5798
@znufkr5798 Жыл бұрын
ስለ እኔ እና ባለቤቴ በትክክል የተሰጠ ማብራሪያ ነው ግን ውይይት የሚባል ነገር የለም ሁሉንም በራሱ ነው የሚወስነው ከዛ ውጪ እንዳልከው የልቤ ፈውስ ነው እኔ ደሞ ራሴን መንከባከብ ላይ ደካማ ነኝ ያው የተመቻቸ ሁኔታ ባገኝ ግን ደስስ ይለኛል ተጨናንቆ መዘነጥ ግን እኔ ጋ የለም እተወዋለሁ ያ ያበሳጨዋል። ማብራሪያው 100% ተመችቶኛል
@dafnecernuto8538
@dafnecernuto8538 2 жыл бұрын
Grazie mille tutto giusto quello che dici sei un mito grazie ancora per la tua spiegazione!!!
@haimanotmoges
@haimanotmoges 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ታሜ 90%
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 68 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 119 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
የደም አይነት ኦ ሰብእና /BLOOD TYPE OF FOOD /ETHIOPIAN
43:25
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 514 М.
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 136 М.