TechTalk With Solomon S26 E5 - የአለማችን ትልቁ አውሮፕላን፣ AI-Powered መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅላና ተከላ ሌሎችም

  Рет қаралды 28,508

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

2 ай бұрын

የአለማችን ትልቁ የጭነት አውሮፕላን፣ AI-Powered ስማርት መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅለ ተከላ፣ Mind-Controlled ስኩተር እና ሌሎችም!

Пікірлер: 37
@TadesseAsefaDorena
@TadesseAsefaDorena 2 ай бұрын
ሰለ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና ኮምፒዩተር ሳይንስ አንዳንድ ማብራሪያ ብታደርግልን እና በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ላሉ ተማሪዎች በዚህ ዘርፍ ስልጠና ቢሰጥ መልካም ነዉ ምክኒያቱም ችሎታቸው የተደበቀ ብዙ ታዳጊዎች አሉ ።
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 2 ай бұрын
@@betelhemtadesseasefa checmical enginner vs applied chemistry lyunet endemalet new
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Ай бұрын
abqtnqzxr
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Ай бұрын
ABOL
@BrukDawit-o9q
@BrukDawit-o9q 17 күн бұрын
እኔ በጣም የሚያስቆጨኝ ነገር እኛ ስለትላልቅ ቴክኖሎጂ ብናስብ ብናወራ ዲዛይን ብናወጣ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ብንሰራ ችግራችን ለስራው የሚያስፈልገንን አንድም እቃ የመስራት አቅማችንን አላዳበርንም ቦዲውን እንዲሁም የምንፈጥረውን ፈጠራ አንዱንም ፓርት መስራት አንችልም ስለዚህ እንደ ሀገር ቢውልዲንግ ላይ ብንሰራ ለምሳሌ እንደመ መካኒካል ፓርቶች ቅርጻ ቅርጾች የኤሌክትሮኒክ ኮምፕነንቶች አንዷንም የመስራት አቅም የለንም እሱን ሳናስተካክል ሳናስተካክል እቃ ከውጪ እየጠበቅን እንዴት እንደግ ስለዚህ እኔ ምለው ቢውሊንግ ሜትዳችን ላይ ብንሰራ ብዬ አስባለው
@belayabbagartew3254
@belayabbagartew3254 2 ай бұрын
ሰሎሞን በጊዜ ሮቦት ወደ መጪው ጊዜ ይዘኸን ከነፍክ:: በጣም እናመሰግናለን :: መረጃ ሐይል ነው መረጃ ሐብት ነው :: በርታለን :: በተለይ በድሐዋ ኣገራችን ኢትዮጵያ ላይ በተለይ ገጠር ሊተገበሩ የሚችሉ የምግብን የሐይልን የትራንስፖርትን የመሳሰሉትን ችግሮች ሊፈቱ የሚችሉ ቴኮች ላይ ብታተኩር የበለጠ ችግር መፍታት ይቻላል::👍👍👍👍👍👍👍
@Malishkulu
@Malishkulu 2 ай бұрын
ዋውውውውው ያዛሬው በጣም ደስ የሚል ግሩም የሆነ አቀራረብ ነው ያቀረብከው ይለያል ተመችቶኛል በጣም
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 ай бұрын
Thank you, Sol, for sharing your knowledge ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 2 ай бұрын
enameseginalen sol berta 🙏
@user-ou7ov8js1s
@user-ou7ov8js1s 2 ай бұрын
ለምንድነው GMOን በኢትዮጵያ የምታበረታታው ጉዳቱንስ የማትናገረው? ።
@nathanaelMitiku
@nathanaelMitiku 2 ай бұрын
if you would be this age and person in 1920-1940 you were the one Chrticizing the adoption of Airlines in Ethiopia, like" why we need to fly ? flying is for birds God not give us capability to fly that is a work of demon " kind of guy lol
@tesg9551
@tesg9551 2 ай бұрын
Great presentation!!
@melakubelachew
@melakubelachew 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ብርቅዬው ወንድማችን !!!!!
@melakubelachew
@melakubelachew 2 ай бұрын
ከቴሌኮምኒኬሽን ካምፓኒ ጋር የምሰራው ገቢ የሚያስገኝ ስራ እኛ ሀገር የልተሰራበት ስራ ካለ ብትጠቁመኝ መልካም ፈቃድህ ከሆነ ፡፡ከዚህ በፊት በሚድያ ጠቆም አርገው አልፈህ ነበር እኛ ሐገር ምንም ሳይጀመር ፡፡ እኔ በኮነስተራክሽን ቴክኖሎጂ ኤንድ ማናጅመንት (COTM) ነው የተመረቅኩት ፡፡
@abasnasir2934
@abasnasir2934 2 ай бұрын
የአሳማ ኦርጋን ወይም ኩላሊት ንቅለ ተከላ እንደ እኔ ከሆነ ለማህበራዊ ሞራል ከሆነ በሚስጥር ሆኖ መሰራት ካልሆነም እኔ በህይወት ከኖርኩኝ ምን ጣጣ አለው ስለሰው ስለሰው ቀድጄ ልጣለው እንዳለቸው ኢግኑር ገጭተው መኖር ነው ሶልዬ መኖር ደግ ነው ይሉ የለ ያገሬ ሰው!
@user-hq8sh8ir5z
@user-hq8sh8ir5z 2 ай бұрын
SOL this video is amazing I like it ; specially about ASAMA !!!!! What you thing about DESTA robot if you give some explanation ? If you are interested !
@mickey_malone6
@mickey_malone6 2 ай бұрын
tnx sol🙏
@Footbay625
@Footbay625 2 ай бұрын
Gereat jop mind work
@user-pi2fg9ed1e
@user-pi2fg9ed1e 2 ай бұрын
ሶልዬ ተባክ
@MyBalcha
@MyBalcha 2 ай бұрын
Thanks Sol
@yisutube5392
@yisutube5392 2 ай бұрын
Thank you soll
@zizuzola5368
@zizuzola5368 2 ай бұрын
Exam yamesera behon dagmo btam Arif naber😊
@eyobsolomon4663
@eyobsolomon4663 2 ай бұрын
Sol..the genius man
@sofiasherif809
@sofiasherif809 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@peaceandlove9607
@peaceandlove9607 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@wome8375
@wome8375 2 ай бұрын
🙏🙏❤ sol wel come
@user-yi5sz2vw9m
@user-yi5sz2vw9m 2 ай бұрын
On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel On the power On St Michael On the power On St Gabriel On the power On St Mary On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St Matthew On the power On St Marcus On the power On St Betrelemus On the power On St Tadiyos On the power On St Barbara On the power On St Arsema All the ufo illuminate will be in the middle in volcano forever Amen
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 2 ай бұрын
የአዲስ አበባው ባቡርማ በጣም የሚያሳዝን ትልቅ ሎብነት የተካሄደበት ስራ ነው:: ሁለነገሩ ለከተማዋ ችግር ሆኖል ቢፈርስ እንዴት ደስ ባለኝ:: ቀለዱብን
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Ай бұрын
አይ የብልፅግና ካድሬ
@tibebumeseret
@tibebumeseret 2 ай бұрын
Tell something about your shoes
@Daniti-th3lx
@Daniti-th3lx 2 ай бұрын
konjoo sra
@ShemsuJemal-ip7qx
@ShemsuJemal-ip7qx 2 ай бұрын
የአድስ አበባ ያለዉ ሀድድ ፈርሶ ለመክና ብሰፋ ይሻል ነበር
@Nageb_12
@Nageb_12 2 ай бұрын
የባቢሎን ልሳን ካድሬ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 ай бұрын
ዛሬ ዋናዎቹ ጠላታችን አማራና የኦርቶደክስ ቤት ክርሲቲያን ናቸው! (መለስ ዜናዊ)
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw 2 ай бұрын
ለምን ለጏደኛህ አትነግርውም ለአብይ አህመድ የባቡሩን ችግር ለምን ለእኛ ትነግርናለህ
@user-gu3sf9ly6p
@user-gu3sf9ly6p 2 ай бұрын
❤❤❤❤
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
iPhone, Galaxy или Pixel? 😎
0:16
serg1us
Рет қаралды 944 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
0:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Какой ноутбук взять для учёбы? #msi #rtx4090 #laptop #юмор #игровой #apple #shorts
0:18
Как удвоить напряжение? #электроника #умножитель
1:00
Hi Dev! – Электроника
Рет қаралды 939 М.
Худшие кожаные чехлы для iPhone
1:00
Rozetked
Рет қаралды 975 М.
Копия iPhone с WildBerries
1:00
Wylsacom
Рет қаралды 2,8 МЛН