Teddy Afro interview || ቴዲ አፍሮ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር ያደረገው ቆየታ

  Рет қаралды 64,252

Teddy Afro

Teddy Afro

6 жыл бұрын

Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.com/Artist/Teddy...
itunes.apple.com/us/artist/te...
www.vevo.com/artist/teddy-afro
www.dailymotion.com/teddyafro
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 106
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
ምርጥ ቃለ ምልልስ ቴዲዬ አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልን
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ቴውድሮስ ሰላምህ ይብዛ
@hawltabey928
@hawltabey928 4 жыл бұрын
ከቤተሰቦችህ ጋር ሺ አመት ያኑርህ በፍቅር ና በሰላም
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚያብሄር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
@ms.yellow645
@ms.yellow645 Жыл бұрын
The interviewer asked brilliant questions and teddy, followed by brilliant answers. I enjoyed this interview 😀
@aberamesele1982
@aberamesele1982 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን ቴወድሮስ ካሳሁን እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ
@user-rd8if5ul3n
@user-rd8if5ul3n 4 жыл бұрын
አማራ ቲቪ እኮ አንደኛ ናቹ🙌 ንፁህ ኢትዮፒያዊ💚💛❤️
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
በትክክክክል
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ቴድየውድድድድድድድድከነቤተስብህ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ልሳነወርቅ ነህገና ብዞእንጠብቃለን።
@room9431
@room9431 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እንደ ግለሰብ ነው መደነቅ ያለበት ዘርን ከዘር እየለዮ አንዱ ንፁ ሌላው ቆሻሻ ኢትዮጵያዊ እየተባለ መቀጠል የለብንም ሆላችንም ለምን ሰጠው አሰተያየት ቃላቶቻችንን ሁለቴ አሰበን ብንሰጥ የምንወዳትን የምናፍቃትን ኢትዮጵያን መፍጠር እንችላለን
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 4 жыл бұрын
ብላቴናው የአፄወቹ ልጅ 💚💛❤🙏👏👏👏👏👏💚💛❤✝️
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 6 жыл бұрын
ቃለ ምልልስ እንካ የሚያረካ የሚያስደምም ነው እግዚአብሄር ልጆችህንም እንዳንተ ጀግና የፍቅር ባላባት ይሆኑ ዘንድ ዘውትር ምኞቴ ነው ሰላሙን ያብዛልህ "ፍቅር" ያሸንፋል
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
እማምላክ ከሆይ የዚህን የብላቴና እድሜጤና ሽጭልኝ።
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 4 жыл бұрын
God bless you & ur Family ❤️❤️❤️
@jamesdavid9397
@jamesdavid9397 6 жыл бұрын
Very BRAVE Journalist.... You have everything.... Kept bro...
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
ቴዲ ጠሚኒስቴር ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
ቴድዬ እንወድሃለን 😍😍😍
@serkibelayyewollolij6160
@serkibelayyewollolij6160 6 жыл бұрын
ቴዲዬ የህዝብ ልጅ አብያችን መሪያችን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ያሸንፋል 💚💛💖
@hiwethalex8400
@hiwethalex8400 4 жыл бұрын
The king 👑👑of Ethiopian teddy afro long life lLove you very Much... ❤❤😍😍😍😍😍😘😘
@haregyegonderelj6452
@haregyegonderelj6452 4 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@meznewgetnet402
@meznewgetnet402 3 жыл бұрын
የፍቅር መገለጫና እውነተኛ ሠው ከተባለ ቴዲ አፍሮ
@room9431
@room9431 4 жыл бұрын
የለን በሳልና ጨዋ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነው
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 3 ай бұрын
ሁሉም ስራዎች ምርጥ ኣያለህ ጥሩ ድምፅ ደሞ ❤🎉
@workumamo6090
@workumamo6090 6 жыл бұрын
tanks amhara TV
@ismaeljafar4556
@ismaeljafar4556 2 жыл бұрын
Docter teddy king of vocal and all kind of music
@asterasamnew833
@asterasamnew833 2 жыл бұрын
Good Afternoon Addis Abeba thanks God bless 💚 💛❤ 🙏 💋💋💋
@user-if7in9pr3o
@user-if7in9pr3o 4 жыл бұрын
ዋው ቴዶየ ፍቅር እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ እመኝልካለሁ💖
@Tagelify
@Tagelify 4 жыл бұрын
Ethiopian``s Hero Teddy Afro.
@asterasamnew833
@asterasamnew833 2 жыл бұрын
Teddy afro thank God bless 🙏 💚💛❤💋💋💋
@garyterefe7332
@garyterefe7332 4 жыл бұрын
Wow...good journalist....
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
why i feel you are like my family ? Now i know what dose means a "Fan "
@FikreSelam
@FikreSelam 6 жыл бұрын
ኮንሰርቱ ምርጥ ነበር ቴዲ አንበሳዉ
@hauuyene3567
@hauuyene3567 6 жыл бұрын
Love u Tedyeeee!!!
@YouTubeYouTube-jj5bo
@YouTubeYouTube-jj5bo 4 жыл бұрын
ቴዎድሮስ የኔ ወንድም በጣም እወድሀለሁ
@user-tv1wm1ir5x
@user-tv1wm1ir5x 6 жыл бұрын
اسلوبك راقي انت جميل صوتك روعه الله يبارك فيك ويبارك في أهل بيتك
@kidist6498
@kidist6498 6 жыл бұрын
abesaye long live you
@tikiklrenato2161
@tikiklrenato2161 4 жыл бұрын
Ye chgernuoch abbat tdday afro ❤⚘❤
@emutube5285
@emutube5285 6 жыл бұрын
My Hero #Teddye negegerek endet endemamer eg/r abzto yebarke! Gin bene hasab gazetegnaw teneshe zegemtegna honebegn libel? Enja meslogn new
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 4 жыл бұрын
ቴድየ የኛ ኢትጽያዉይ ውድሜ። ሰላምህ ይብዛልኚ አላህየ ሺአመት ያኑርልን መላው ቤተስብጋ ውድም አለሜ ውድድድድድድድድድ
@AffectionateMeteorShower-vs4yq
@AffectionateMeteorShower-vs4yq 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 14 күн бұрын
ቴዲያ እመቤቴትጠብቅህ ከነልጆችህ ከነባለቤትል ከመላዕቤተሰብህ ምቀኝህይውደቅ።
@gtoo6969
@gtoo6969 Жыл бұрын
ቴዲየ ወድሜ አላህይጠብቅህ ኑርልንሻመት
@ssalahkedir1233
@ssalahkedir1233 Жыл бұрын
🙏
@sadamohamed7110
@sadamohamed7110 5 жыл бұрын
ቴድ አፎሮ ያተን ጥላቶች ብዙ ናቸው አፈር ይብሉና አሁን አተምን አደረክ አይዞን ያልፋል እደመሸ አይቀርም
@medisweet6127
@medisweet6127 6 жыл бұрын
Teddy my king
@nigusofficial07
@nigusofficial07 2 жыл бұрын
I love you teddy
@bari9513
@bari9513 4 жыл бұрын
ቴድዬ እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልክ እናት አገሪን ስታወድስ ሰውነታን ይነዝረኛል አኢትዮጵያዬን አወድስልኝ አባቴ እንወድሀለን
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 4 жыл бұрын
እምትሳደቡ እደቢ ቴድችን የአይን ብሌናችንነው ቴድየን የጠላብኚ አላህ ይጥላችሁ እምታስቡትን መጥፌ ለጥላቱ ያርግልኚ ቴድየ ውድም አለም እድሜህን ያርዝመው ክኔ ቀንሶ ልተ። የኔ ኢትጽያውይ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 4 жыл бұрын
Tedy yeha seyansew new agzer adame yestalegne betsy yebarek
@salemsalem8096
@salemsalem8096 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Жыл бұрын
ቴዲ እንኳን ደና መጣሕ🎉
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 жыл бұрын
💚💛❤ሙቸ ነዉ እምወድህ ንጉሱ
@habtuasmare2753
@habtuasmare2753 4 жыл бұрын
Like u tediyee
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍😍😍💋💋
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
ቴዲዬ 💚💛❤️ ንጉሳችን ነው!!!!!
@nigustesfay2665
@nigustesfay2665 4 жыл бұрын
God is the only king
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@nigustesfay2665 በአለማዊው አልኩህ እንጂ !!!!! እንደው እንደ መናፍቃን የሚደብረኝ የለም!
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
በትክክክክ
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын
ቴዳዬ እንቁሰው Love You More
@aronendale285
@aronendale285 2 жыл бұрын
አስተያየት ለጠያቂው:- ፕሮቶኮል?
@beleubeyene3262
@beleubeyene3262 4 жыл бұрын
ቴዳችን የፍቅርሰው
@haithamsalah3480
@haithamsalah3480 4 жыл бұрын
Teddy enewedhalen
@mitiyenatalij5255
@mitiyenatalij5255 5 жыл бұрын
Teddy meret sew negegerek erasu eko nabes new edema ketenagar chamero yesetek
@ethiojocker6372
@ethiojocker6372 6 жыл бұрын
Teddy ambesaw
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ሙህርእኮነህ አተ።
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 жыл бұрын
የት የመጣ ጋዜጠኛ ነው
@jehgdb8734
@jehgdb8734 4 жыл бұрын
Gaztengaw thtynaw des ylaly
@frewetmanay433
@frewetmanay433 3 жыл бұрын
💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️💓💯💯✝️✝️ዓግ
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 4 жыл бұрын
Seifu laye lmen enbe alekiwo tadya enetirve anet zirna
@smokeythug
@smokeythug 2 жыл бұрын
Qoshasha
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
አይመጥነውም ቴዲ እኮ ማለት ተራራ ነው
@babiroethio2852
@babiroethio2852 6 жыл бұрын
besal tiyakena genbi milash neber...
@dessalegnwudima1782
@dessalegnwudima1782 3 жыл бұрын
የክልል ቴሌቪዥን በቃ ክልሎቹ ይመስላሉ ምንም አይማርኩም
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 4 жыл бұрын
Amara mhonhen lmasawok nwo baherdar laye zire belhe entirve ymetadrgiwo
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 4 жыл бұрын
Amara people hulu 😛😛😛😛😛😛😛😛
@ruhamatube627
@ruhamatube627 3 жыл бұрын
የሰይጣን ልጂ ውጪ🤮🤮🤮👹👹👹🤮🤮
@moh4127
@moh4127 6 жыл бұрын
Ethiopia should change this language and take English for official language this language is backward
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
MOHAMED AYANLE ቅኝ ግዛት ለተገዙት ንገራቸው እሱን ምክር
@samifkir9166
@samifkir9166 6 жыл бұрын
Ante dedeb kzanam
@user-dj8vw5yd5f
@user-dj8vw5yd5f 4 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎🌚🌚🌚👈
@smokeythug
@smokeythug 2 жыл бұрын
Dedeb
@bezabekele2235
@bezabekele2235 6 жыл бұрын
Boring interview
@kingnigus4842
@kingnigus4842 6 жыл бұрын
hahh keledega nesh. go enjoy seifu fanthun hahh! hypocrite!
@yordanosetesfa6593
@yordanosetesfa6593 6 жыл бұрын
Beza...go and listen ye feker clinic 😤😤😤😤😤 stupid kwlkuale
@bezabekele2235
@bezabekele2235 6 жыл бұрын
Yordanose Tesfa why you insulting me without knowing me I say what I feel
@bezabekele2235
@bezabekele2235 6 жыл бұрын
Best singer
@addismengstu6443
@addismengstu6443 6 жыл бұрын
beza bekele ፍቅር ያሸንፋል
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 6 жыл бұрын
አተ ዥልጥ
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 6 жыл бұрын
byby haha ቀረቀቦ ክፍታፍ
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 жыл бұрын
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም እሱ ዥልጥ ከተባለ እርስዎ ምን ይባላሉ የሽንትቤት መወልወያ እረ ይህም ሲያንሰወ በአጠቃላይ ቱቦ አፍ የሽንትቤት ማጠራቀሚያ ጉድጓድ ወይም ቱቦ ነወት ከአመቱ አያድርሰወ ምርቃት ነው አሜን በሉ እንደርሰወ አይነት ክፍት አፉን ቆሻሻ ጎጠኛ ቅማላም እየለየ ወስዶ ሀገራችንን ንፁህ ኢትዮጵይ እሚኖርባት ያድርግልን አሜን ፫ እኔም ዘረኛ ከሆኑክ ከእርሰወ ጋር ይጨምረኝ አለቀ ።
@addismengstu6443
@addismengstu6443 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@user-nv3be2vd1q
@user-nv3be2vd1q 6 жыл бұрын
ጂልጥ እራስሽ ጂል ትግሬ
@user-xq7mj9lt6t
@user-xq7mj9lt6t 4 жыл бұрын
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም ተናደሺነዉ አቺ ሸርሙጣ ቆሻሻ
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 30 МЛН
| DHC Teddy Afro 45th Birthday
21:16
Maya Media
Рет қаралды 28 М.
Teddy Afro -  VOA Amharic Interview - June 2017
24:56
Teddy Afro
Рет қаралды 61 М.
Teddy Afro interview on EBS part1 c
19:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 255 М.
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,7 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 251 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 438 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 58 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 16 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,2 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 210 М.