አለ ነገር አዲስ ሙሉ ፊልም / አለ ነገር / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie

  Рет қаралды 180,861

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

4 ай бұрын

Пікірлер: 476
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 4 ай бұрын
አበጀሽና ታዴ በትክክለኛው ሂወታቸው ቃለመጠይቅ ይደረግላቸው የምትሉ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ማሪያምን እንደ አያ ታደሰና አበጄሽ እናቴና አባቴ ይህን የመሰለ እቃ ተሰብስቦ ተካፍለው በወሩ ታረቁ እግዚዓብሄር ይመስገን አሁን ግን ስጋና ደሙን ተቀብለውልኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@kenzab1189
@kenzab1189 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት አለሜ የደንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመስግን ይሁን እንደት ደስስስስስስስስስስስስ ይላል❤❤❤
@selaminanguse
@selaminanguse 4 ай бұрын
ታድለሽ የእኔም እንደ አንቺ እናት ና አባት በታረቁልኝ😢😢😢😢
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
እሰይ ለምንኩስና ደግሞ ያብቃልሽ 😢😢
@madenketube9911
@madenketube9911 4 ай бұрын
፦ግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰይጣን አፈረ
@user-hv8im3gk7t
@user-hv8im3gk7t 4 ай бұрын
ተመስገ
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 4 ай бұрын
እነዚህን ተዋናኞች እንደኔ የሜወድ በላይክ አሳዩኝ ❤❤ አላህ ሀገራችንን ሠላሙን ይመልስልን
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu 4 ай бұрын
❤❤❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vj6om1dv1b
@user-vj6om1dv1b 4 ай бұрын
ትልቋ ሴትዮ ጎበዝ ተዋናይ ናቸዉ ሳላደንቃቸዉ አላልልም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ ❤
@Damotmedia2023
@Damotmedia2023 4 ай бұрын
የገጠሩን ማህበረሠብ የአኗኗር ዘይቤ የሚቃኝ የፊልም አሰራር ብዙም እየተሰራበት አልነበርም እና አሁን እንደዚህ አይነት ፊልም መስራታችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ በተለይ ደግሞ ደስ የሚል ባህል ያለውን ማህበረሰብ ማስተዋወቅ ደስ ይላል
@user-rs6oy8ic1t
@user-rs6oy8ic1t 4 ай бұрын
አበጀሽ የምር ነፍሰጡር ትመስላለይ የምትሉ በላይክ አሳዪን
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 ай бұрын
ነችባለፈውኮ ድራማውእዳይወዛገብ ኦዳውእያችነበር
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 4 ай бұрын
እናትና አባቴ ከተጋቡ 48 አመት አብረው በፍቅር ኑረዋል አንድ ቀን ተጣልተው ሲጨቃጨቁ አይተን አናውቅም ተጣል እቤተሰብ ጋር ሂዴ አታቅም ሞት ብቻ ለያያቸው 😢 ሰው ሁሉ የሚቀናባቸው በፍቅር አሳድገው እወግ ማረግ አደረሱን አልሀምዱሊላህ 🙏🙏
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 4 ай бұрын
ወላሂየኔምናችው 4ሴት4ወድነን አልሀምድሊላህ❤❤❤❤❤አድቀንከፍቱንአያቀም
@taybat8805
@taybat8805 4 ай бұрын
እኔም አልለምዱሊላህ❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 4 ай бұрын
የኔምቤተሰቦች አይጣሉም አልሀምዱሊላህ
@Cookie17554
@Cookie17554 4 ай бұрын
የኔ እናትና አባት አንድም ቀን ሰላም ሆነው አይቻቸው አላውቅም
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 4 ай бұрын
የኔእናትና አባት ዬጣሉነበርና የዛሬ 7አመት መታትእናቴን በፊትአረብሀገርእሄዳለሁ ስል እቢብለውኝ ቀረሁ ሲጣሉ እሄዳለሁ ለናተብየቀርቸ አልኳቸው ከዛም አባቴ ይቅርበይኝአጥፍቻለሁብሎይቅርታጠየቀ እኔም አለቀስኩባቸው አባቴእኔንሲያይ የማይመለስነገርሆነበት በዛው እናቴን ለምኘ አስለምኝ አባቴም በሽማግሌፊት አስለምኖ ቀረችልን እኔም መጣሁ እሰጋነበር ይጣሉእየመሠለኝ ታናሽእህቴን አዲቀን ለብቻዋአገኘኋትበስልክ አሁንምይጣላሉዴ ብየስጠይቃት ጭራሽ ፍቅራቸውያሥቀናልአለችኝ😅😅😅😅😅እኔምዴስአለኝ አልሀሥዱሊላህ አሁንዲረውን ጨረሱን 4ታችንን 1ዳብቻቀረች እሷም ተማሪናት😅😅😅😅አልሀምዲሊላህ
@nasanate8410
@nasanate8410 4 ай бұрын
አጋፋ አጋፋ አረቲስቶች ናቸው የትወኑበት አበጀሽ ያየሽ ታዴ አጋፋዎች በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤
@user-yc5lt9ou5t
@user-yc5lt9ou5t 4 ай бұрын
አጋፋ ምንድ ነው😂😂😂😂
@JooklJookl
@JooklJookl 3 ай бұрын
ትልቅሰዉማለትነዉ🥰​@@user-yc5lt9ou5t
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 4 ай бұрын
፦እመዋ በእርግዝናሽ አሁን ማመን አለብሽ የምትሉ ላይክ ግጩኝ 😍😍😍
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 4 ай бұрын
ውዷየ😂😂መቸም የማንሄድበት የለ አችና እኔ ደግሞ በዚ ተገናኘንኮ ሰብሥክራይብ አድርጊ😂😂😂❤❤
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 4 ай бұрын
@@user-ze5ug1rv3z 😳😳 ማነህ ወይም ማነሽ 😍😍😍
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 4 ай бұрын
እኔም የማንሊሆን ነዉ ታደ መቸምአጠገቧደርሶ አያቅም በርግጫታጤሰዋለች😂😂😂😂😂
@mulu5
@mulu5 4 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነዉ ነፍሰ ጡር ናት
@nardosenawugaw6078
@nardosenawugaw6078 4 ай бұрын
እሰይ እንኳንም መጣችሁልን😻 የማንም አራሙቻ ሲጫወትብን ኖረን ነበር እኮ።
@user-fc7ng6id3k
@user-fc7ng6id3k 4 ай бұрын
እረ የዛሬውስ ፊልም ምንም አይጠገብም ❤❤❤ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ቀጥሉበት
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 4 ай бұрын
እናተን አይቼ ሌላ ፊልም ሳይ ያስጠላኞል በስመአም እናተ ትለያላቹ እግዚአብሔርን እዴት ሰይፍሻ እዳልጋበዛቹ እናተ እኮ ኢትዮጵያዊ በሀል ወግ ደስታ ሀዘንን ምን ልበላቹ የምር ባየዋቹ ቆጥር ሳቅነው ሁላቹም ምርጥ ናቹ የነአበጀሽ ልጄ ታሳዝናለች ደሞ በጣም ጎበዝ ናት ሁላቹም እከን አይወጣላቹም እናተ እራሶ ኢትዮጵያ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mmbgggghjj
@Mmbgggghjj 4 ай бұрын
የናትነት ጥግ አየሁ አላህየ የወደፊት አማቴን እንደ አበጀሸ አማት ያርግልኝ ያረብ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-lz3od3jm6p
@user-lz3od3jm6p 4 ай бұрын
ማርያምን ቃላት የለኝም እኔምለው 1ኛ ቆለምሻሽ ዳታ ጉታን ያለም ድንቃድንቅ መመዝገብ አለበት❤❤❤
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 4 ай бұрын
ማርያምን የእውነትኮነው ሚመስለኝ አይ እማዋይና አያታዴ ይሰሩታልኮ ከልብ
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 4 ай бұрын
አድናቂያችሁ ነኝ።በርቱልኝ።❤❤❤እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@helanhelan50
@helanhelan50 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ይለያ ወግና ባህላቸው ብቻ የሚያስደስት ከአለባበስ ጀምሮ በጣምነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ
@user-di7kl8we6f
@user-di7kl8we6f 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌በጣም ምርጥ ፍልም ነው ከሚንሚ በላይ ያስናናኝ በናታቹ ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 4 ай бұрын
እንደት አደራችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሳይቀድመኝ አገኘኋቸው 🎉🎉ታዴ ከአለምወርቅ ስትጣላህ ቀን የት ልገባ ነው😅😅😅 ታዴ ያንተስ ከፋ ጎታ ትካፈላለህ😂😂
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
በታደሰ ንዴት በአበጄሽ የዋህነት በእምዬ አልማዝ እናትነት በአዱኛ ፍቅር፡በእሱባለው ቦርጭ ፡በያየሽ መንቀልቀል በሳቅም ሞትኩ ተወዛገብኩ ብቻ ኑሩልኝ ሰላማችሁ ይብዛ
@zedlove7155
@zedlove7155 4 ай бұрын
የገጠር ሚስት ምስኪን ናት ይቅናው ደህና ይሁን ነው የምትለው የቀድሞን ፍቅር እያሰታወሰች!የኛወቹ ከተሜዎቹ ግን ለማስገደል ከቻሉ ለመግደል እና ብዙ ነገር ነው የሚያስቡት።
@tub8545
@tub8545 4 ай бұрын
የተመታቹ በሳቅ ጨረሳቹኝኮ😂😂😂😂great love🎉🎉🎉🎉
@Ayal19
@Ayal19 4 ай бұрын
ክክክክክ አያ ታዴ ባሌን አስታወስከኝ የተፈጨ በርበሬ ሳይቀር ነበረ የወሰደው 😂😂😂ችላችሁበታል በእውነት ጎበዞች ናችሁ😂😂😂
@etagegnet6376
@etagegnet6376 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሊቅመው ነው 😅😅😅 ያንችው ደገ😮ሞ የባሰበት ነበር እንኳን ቀረብህ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 4 ай бұрын
በፈጣሪ 🤣🤣🤣🤣
@Yeshi987
@Yeshi987 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 4 ай бұрын
😂😂😂😮😮
@ethiolove2286
@ethiolove2286 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gg7wc1je8d
@user-gg7wc1je8d 4 ай бұрын
የጀበናው ነገር በሳቅ ነፈርኩ 😂😂😂😂
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 4 ай бұрын
እኔም 😂😂
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
የኔ ወርቅ አማራየ ማንን ለይቸ ማንን ላድንቅ ወላሂ ሁላችሁንም ሙትት ብየ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እንየ የኔ ዘንካታ እናት 💖💖💖😘😘😘💐💐💐
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 4 ай бұрын
ወይ ጣጣ የሚያስታረቅ የለም እንደ ጎበዝ እኔና ባሌ ልንፋታ ጓዝ ሲከፈል ባሌም እኔም እንነፋፈቃለን ወዳዉ ታረቀን ቁጭ ሰዉ ሳያስታረቀን እኛዉ ታረቀን ቁጭ😂😂😂
@Mstawte
@Mstawte 4 ай бұрын
እኔም ተጣልተን ሰው አይሰማንም ለራሣችን ነን የምንታረቀው 15 አመታችን ከተጋባን አንድ ቀን ተሸማግለን አናውቅም እኛው መጣላት እኛው መታረቅ የኔ ውድ ባል ሥደት ነጣጠለን ❤❤❤❤❤
@meweds8media
@meweds8media 4 ай бұрын
​@@Mstawteእይዞሽ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እንጂ ትገናኛላችሁ እህቴ እኔ ወንዱን ልጅ እንባየን አስመጣሽው ማርያምን!!!
@Mstawte
@Mstawte 4 ай бұрын
@@meweds8media አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ካደረገልን እንገናኛለን 😍😍😍
@meweds8media
@meweds8media 4 ай бұрын
​@@Mstawteአዎ እሱ ነው ታላቁ ነገር።
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 4 ай бұрын
አይዞን😥❤
@amsaletegegn3202
@amsaletegegn3202 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን ሴቶቹ ትንሽ የሀይለቃልና የቁጣ ትወናቸውን ቀነስ አርገው አንዳንዴ እንደ የገጠሩ አማራ እናቶች ደርባባ ጣፋጭ ሆነው እንዲተውኑ ብታረጉ? ማለቴ ትንሽ ህውከትና ሀይለቃሎች ቀነስ ቢደረጉ። አመሰግናለሁ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ተጋነነ ሴቶች ትንሽ ቀልቃላ ሁነዋል በተረፈ ትውና እንደወረደ በጣም ደስ የሚል ብቃት
@MmMm-xw7mt
@MmMm-xw7mt 4 ай бұрын
የሰፈሩ ሰው በሙሉ ተዋናይ ነው
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 4 ай бұрын
አይ ታደሰ የደባዉ ነገር አሳ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አረ አዚማረዉ አንዴት ያምራል በፈጣሪ
@kehiwetgets
@kehiwetgets 4 ай бұрын
Wow የታዴ እናት ትወና ይለያል... ሁላቹም በጣም በጣም ጎበዞች ናቹ..በርቱልን እንወዳቹዋለን..
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ኑሩሉኝ ማርቆሶች
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
💝❤
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 4 ай бұрын
አማራወች😢❤❤
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 4 ай бұрын
Bhaer daer nacwe
@user-yc5lt9ou5t
@user-yc5lt9ou5t 4 ай бұрын
እሱቤ ሲያለቅስ እንባየ መጣ የምር😢😢😢😢
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ምርማሮ ይደርግ አሞት እንዳይሆን አለች አበጅሽዬ 😂😂😂😂😂እር በሳቅ ገደላችሁኝ ውሎዬን በሳቅ ጀመራችሁልኝ ውዶቼ 👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏🏽👏🏽👏🏽❤️🌹💕❤️🌹💕
@ayehuenbiale2729
@ayehuenbiale2729 4 ай бұрын
💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️በጣም ደስ ትላላችሁ አበጀሽየ ሁላችሁም
@ዜድtube1921
@ዜድtube1921 4 ай бұрын
እመዋ በትክክለኛው እረጉዝ ናት ❤️🙏
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 4 ай бұрын
አወ❤
@YalewSisay-vp3tu
@YalewSisay-vp3tu 4 ай бұрын
ሲወጣ ነው ምንም እንደሌለው የሚያውቅ አለች ያለምወርቅ
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 4 ай бұрын
😂😂😊
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 ай бұрын
እምዋን ያላችሁ አብዋን ያላችሁ እስኪእንያችሁ እነሱን ሳይ ቤተሰቤ ሀገሬ ጎረቢቶቸን ያየሁነው የሚመስለኚ
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 4 ай бұрын
Kkkk,ene,erase,betam, nw yemewodachew
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ😢😢
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 4 ай бұрын
አበጀሺና ታዴሰ በሰተመጨረሻ😢😢 ሊለያዩ እንዳይሆን😂😅!!?💕
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n 4 ай бұрын
እዳበጀሽ አማች ይስጠን❤❤
@fasicamoges4870
@fasicamoges4870 4 ай бұрын
የእኛ ማሮች ሑሌም ኑልን እንወዳችሗለን❤❤❤🎉🎉🎉
@meremseid8667
@meremseid8667 3 ай бұрын
እነዚህ ሰወች ለምን ኢንተርቢው አይደረግላቸውም ሰይፋ ላይ ወይም ሌላ ቦታ በጣም ታለንትድ ናቸው በተላይ አበጅሽ❤❤❤❤
@amefke2069
@amefke2069 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂 ማሽላ ሲያር እንዲሉ አበጀሽ እምዋ የኔ የዋህ ስታምሩ በርቱውዶችዬ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 4 ай бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ እኔ ካናዳ ነው ምኖረ ኢንሻአላህ አንድ ቀን ስመጣ አብሬችሁ መዋል እፈልጋለሁ ጠባብስን
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 4 ай бұрын
የኔ ድምቀቶች አቤት የትወና ብቃት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu 4 ай бұрын
❤❤❤👍👍
@user-qp3ou7dl9i
@user-qp3ou7dl9i 4 ай бұрын
ፋኖን ተቀላቀሉ
@salamghosn8854
@salamghosn8854 4 ай бұрын
እንኳን ደህና ምጠችው ውድች
@egiwondem5458
@egiwondem5458 4 ай бұрын
ታደሰ የምትባል ዱርዬ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ:: አበጀሽን አናደድክብን::
@gfg4073
@gfg4073 4 ай бұрын
ስባራ ጀበና😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ በሳቅ ሞኩኝ😂😂😂😂😂😂😂
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 4 ай бұрын
ያየሺ ዴግ አረገች የምትሉ😂😂😅👍💪
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 4 ай бұрын
ከነዚ ሰዋች እኔደ እኔ ፍቅር የያዘዉ Like ❤❤
@asterzeke4822
@asterzeke4822 4 ай бұрын
ደስ ሰትሉ ድራማ አይመስልም የአውነት ነው እሚመስል
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 4 ай бұрын
የኔ ዉዷች 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h 4 ай бұрын
ማርያምን ማሲንቆ ስወድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 4 ай бұрын
አበጀሽ ግን ነፍሰጡር ናት መሰል ሞላ ብላለች❤
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 4 ай бұрын
እኔም እየጠረጠርሁ ነው ደግሞ የጎጃም እናቶች ሲያረግዙ መቀነቷ አንድ ነው ❤❤
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 4 ай бұрын
_እንዴ እመዋና አበዋ ንብረት ከፈላ ላይ ናቸው 😂😂😂😂😂😂 ብርቁ የትገባ ግን😂😂😂😂😅😅መሰንቆ ተጫዋቾቹ ድምፃቸው ሲያምር ሁሌም ይምጡልን አብረዋችሁ የበለፈውም ምርጥ ነው ድምፁ የዚህ ይለያል ደግሞ🎉🎉🎉_
@user-sk2jb9up2u
@user-sk2jb9up2u 4 ай бұрын
የኔ ልዩዎች❤❤❤❤❤❤❤
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 4 ай бұрын
ወይጉድ እማታመጡት ነገርየለ የማቆርቆርዉነገር😂😂😂😂😂 እርዲያ በዚህም እኮ ሚጣላ ይኖራል ወጉድ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 4 ай бұрын
በምድር ሳላችሁ ደስታ አይለያችሁ ዬሂዎታችሁ መዳረሻ ዬሳቅ ይሁን እናንተ ትለያላችሁ አብሶ ለኛ ለስደተኞች ዬኣእምሮ ሰላም ሆናቹልናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
እረ አስታራቂ የለም ወይይይይ በሀገርርር😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢
@busyline3833
@busyline3833 4 ай бұрын
አስታሪቂየለምድ አበጀሽናታደስእእእ❤
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ወጎኖቸ ታዴ እንደ አበጀሽ ያለች መሬ ሚስት አታገኝም እግርህ እስቲቀጥን ብትሄድ
@NitsuhAwoke-mx4kh
@NitsuhAwoke-mx4kh 3 ай бұрын
ሙቸነው እምወዳችው የእኔ ልዩወች ❤❤❤❤
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 4 ай бұрын
ዴሞ እየተባዙ ነው የሚሄዱት😂😂😅😅🤣🤣🤣🤣🤣ኑሩበት አቦ!👌😍🥰🥰
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
ያለምወርቅ 💝የኔ ደርባባ ከነ ዉበትሽ 💝ስታምሪ ማሲንቆ 💝ሸልሞ መንሳት 🤣😊😅
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 4 ай бұрын
አይገርንሽም ላሳይህ ነው አላለችም😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
@@eamameyeamamey3575 ❤🤣ቀጥላ እራሴ ልዝፈን ማለቷ አይቀርም 🤣ስወዳት እኮ 💝
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 4 ай бұрын
አበጀሽ ስቀሽ አሳቅሽኝ እኮ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂የ ያሽ ቅናት በሰዉ ባል 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MedanitKiki
@MedanitKiki 4 ай бұрын
አበቸሽ ገራገር ሴት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ንፍሶቼ መጣችሁልን🏃🏃🏃🏃🏃🌹🌷❤️💕🌹🌷❤️💕👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@nardossisay9865
@nardossisay9865 4 ай бұрын
Woww filme aymeslm❤
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 4 ай бұрын
እምዋ የእውነት ነብሰጡር ነሽ እንዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 4 ай бұрын
የኔ ቅኔዎች 😘💪😍😍😍😍😍
@zelalemaneley
@zelalemaneley 4 ай бұрын
በጣም ምርጦች ናችሁ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
እትየ አልማዝ ደስ ሲሉ እውነት እናት 🙏ያየሽ ግን ተቃጠለች በሷን ብሶ የስው ባል መቀማት መጨርሻው ይሄ ነው😅😅😅
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 4 ай бұрын
ገጠር አድጌ ፣ ጎጃም፣ የአካባቢየ ሰዎች ይመስሉኛል፡፡ በትክክል የገጠር ሕይወት ማለት ይህ ነው፡፡ አዲስ አበባ የሚሠራው ብዙም የገጠሩን አይመስልም፡፡ ይህ ግን እራሱ ቱባው ነው፡፡ ጎበዞች ናችሁ፡፡ ሆኖ መተወን ማለት ይህ ነው፡፡
@user-jq2oz3be3k
@user-jq2oz3be3k 4 ай бұрын
አማራዬ ❤
@user-sh8hd1on1h
@user-sh8hd1on1h 4 ай бұрын
ውይ ጀበና አያ ታዴ😂😂😂😂😂
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ውድድድድ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ love 💝ዎች
@user-gi7qc3bc1k
@user-gi7qc3bc1k 4 ай бұрын
እዴ እምየ አልማዝ ያለች አማት ስጠኝ 🌹🥀🌹🥀
@user-jz9pc4gw8w
@user-jz9pc4gw8w 13 күн бұрын
አበጀሽና ታዴ በትክክለኛው ሂወታቸው ቃለመይቅ ይደረግላቸው የምትሉ
@muletadiriba-ct6zk
@muletadiriba-ct6zk 4 ай бұрын
ይድረስ ለሴይፉ ፋንታሁን !!!! ታዴንና አበጀሽን አቅርብልን ።
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 4 ай бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
@Bateal427
@Bateal427 4 ай бұрын
አሞኝ ነበር በናተ በሽታየን አሳለፍኩት ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@assefa18
@assefa18 4 ай бұрын
ኣያ ታዴ በጣም ነዉ እምትችለዉ ምርጡ ተዋናይ
@Mesert196
@Mesert196 4 ай бұрын
አቤጀሽ እዉነትም እረጉዝናት መሠል ሆዷብድግብሏል
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 4 ай бұрын
ሰወዳችሁ መጣችሁ😂🎉😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-vk3vo9vd5i
@user-vk3vo9vd5i 4 ай бұрын
ጎበዝ እናት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ዋው የታዴ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@meseretbelhu5177
@meseretbelhu5177 4 ай бұрын
በጣም ትችላላችሁ በእውነት በርቱ ❤
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 4 ай бұрын
እንየ ከልጇ ለአበጀሽ ማድላቷ በጣም ደስ ይላል
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 4 ай бұрын
የሱባለው ቁምጣ የሚመቸው
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 4 ай бұрын
ወይ ታዴ ካለም ወርቅ ጋ ስትጣላስ የት ትገባ 😂😂😂
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 4 ай бұрын
😂😂ወይ ታዴ የራሱ ጥፋት አይታየውም ግን የምሩን ተናደደኮ😂
@Maqdes-ox4lk
@Maqdes-ox4lk 4 ай бұрын
አይ ትዝታ እናትና አባቴ ሲፍቱ የነበረዉ ነገር ትዝ አለኝ አባቴ የኔ ከርታታ ጥሎኝ ስደት ሄደብኝ
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 4 ай бұрын
ጎበዞች ናችሁ በርቱ😅😅😅
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 4 ай бұрын
ውይ የሳቄ ምጮች 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ታዴ ልክ እደብርቁ አተ የለለህበት አይደምቅም 😂
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 ай бұрын
መቼም የዚህ ዩቲዩብ ድምቀቶች አበጀሽና ታዴ ናቸው። ሁሉም ድነቅ ተዋናዮች ናቸው ሁለቱ ደገሞ ቅመሞች ። በርቱልን ።❤❤❤
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ወይኔ ጉዴ መሰንቆውን ስሰማ ሆዴ ተሸበረ ሀገሬ ትዝ አለኝ መላው ቤተሰቤ የናት የአባቴ ቤት በአመትባል ጊዜ ምንጊዜም አዝማሪ አይጠፋም 😢😢😢😢😢እኔ ግን ደራሲውን በጣም ነው የማደንቀው
@famel9098
@famel9098 4 ай бұрын
አይ ይሄ ምርጥ ቡድን !!!!! እመዋ አበጀሽ ደሞ የምርጦች ምርጥ፡፡ ነገ የምትለብሰውን አፈር ዛሬ ተሸክመህው ሂድ አለች እኮ፡፡
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 4 ай бұрын
❤ በጣም ነው እምታምሩ የእናተ ፊልም አንድ ቀን አልፎኝ አያውቅም በተለይ አለባበሳቹህ የንየ አለባበስ እረ የሁላቹህም ያምራል
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 4 ай бұрын
ደስ ስትሉ ማርያምን 😍😍😍😍😍
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 4 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ ❤❤
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h 4 ай бұрын
ቀጣዩን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ያለም ወርቅ ጉድሽ 🏃 😁😁😁😁
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 108 М.
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 32 М.
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 30 М.
መጣችብኝ አዲስ  ሙሉ ፊልም / መጣችብኝ / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie 2024
1:10:20
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 128 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 49 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 27 МЛН