ጥላሁን ገሠሠ - በባይተዋር ጎጆ Tilahun Gessesse - Bebaytewar Gojo

  Рет қаралды 1,025,499

bl3nf

bl3nf

8 жыл бұрын

check out more of Tilahun's best oldies and more at:
/ @ethioldies9552

Пікірлер: 249
@desalegntedla154
@desalegntedla154 2 жыл бұрын
Wow !!!! Never replaced by anyone 👑👑👑👑 always king !!!! Rip !!!
@OmanOmod
@OmanOmod 19 күн бұрын
Wow!!!Never replaced with anyone you're number one the King of the music!Rest in peace 😢😢😢😢😢😢😢
@jdhghfg7112
@jdhghfg7112 2 жыл бұрын
ይልማ ገብረ አብ የተባረከ እጂ ነዉ ያለህ ጀግና ነህ ከሁሉም ምርጥ አርቲስቶች ጀርባ ይልምሽ አለ
@Mesu653
@Mesu653 7 жыл бұрын
አይ ዘመን እንዴት ደስ ይል ነበር አይመለስ ጥሌ በጣም ነው የምወድህ ለኔም ለ አባቴም ለአያቴም ትዝታነህ....
@mofob7042
@mofob7042 2 жыл бұрын
The one and only! Truly the golden era in ETH music. Meaningful lyrics.. RIP. Thanks for posting this!
@jtjgry1246
@jtjgry1246 3 жыл бұрын
ጥልዬ ጥለህ ባለፍከው ታሪክ ትውልድ እየተዝናናበት እና እየታወቀበት ነው እንዲህ ነው ለተተኪው ማድረስ አፈሩን ያቅልልህ
@tesfayeberhanu1660
@tesfayeberhanu1660 Жыл бұрын
ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ ሙዚቃ ።። ጥሌ በህይወት ባትኖርም ግን ሁሌም አለህ ።።።
@user-zo4xe7zc3e
@user-zo4xe7zc3e 7 жыл бұрын
ልዩ ተሰጦ ያለው ክብር እና ስምህ የማይረሳ ስወድህ እኖራለሁ የኔ ልዩዩዩዩዩዩ:
@user-kz9vq6vd6y
@user-kz9vq6vd6y 7 жыл бұрын
ጥላሁን እግዚአብሔር ነፈሥህን በገነት ይኑረት
@fatumayimer1722
@fatumayimer1722 7 жыл бұрын
bwedk bwek AlTeGbhm
@user-vq2yl7pk2d
@user-vq2yl7pk2d 6 жыл бұрын
ጥላዬ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራት የሙዚቃ ንጉስ መተኪያ የለለህ
@biruktitadesse4316
@biruktitadesse4316 4 ай бұрын
ይሄ ዘፈን የኔ ታሪክ ይመስለኛል ብዙ እንደዚ አይነት ምሽቶችን ብቻዬን አሳልፌአለሁ!!!
@sintayehuminda3311
@sintayehuminda3311 7 жыл бұрын
የ ታላቁ ኢትዮጵያዊ " ጥለሁን ገሠሠ " ረቂቅ የደምፅ ተሠጦ እና የወገን የኃገር ፍቅር ጥበብ ፡፡ገና ሚስጢር ከዚህ ሰው ይፈለፈላል፡፡ ከማዳን እሥከ መግደል!!
@melaktenaw3770
@melaktenaw3770 5 жыл бұрын
It makes me excess pleasant and took me to return back and to give Great Respect for the previous generations how they were lucky lively!
@Adis001
@Adis001 Жыл бұрын
ነፍስእን ይማር ወንድሜ፣ሁሌ የአንተን ዘፈን ሰስማ ልቤ እንክት ይላል ወንድሜ።
@adugna2835
@adugna2835 14 күн бұрын
ሌላ ሰው ቢዘፍን እንዲህ አያምርም ነበር ጥላሁን የራሱን ውበት እደሚጨምርበት ሁሉም ይመሰክራል ይለጣል ያሳምራል እሱ ባይዘፍን ኖሮ ሌባ ሁሉ የት ይገባ ነበር ችሎታ ካላቸው ለምን አያሳዩንም ????
@Adis001
@Adis001 14 күн бұрын
@@adugna2835 ልክ ነው
@luliteritrea7249
@luliteritrea7249 3 жыл бұрын
The original one 🥺🥰🧡❤️👏
@zerubabeljember5663
@zerubabeljember5663 2 жыл бұрын
Memorable for ever in the heart of music listeners!!!!
@user-ms4lx9tx9b
@user-ms4lx9tx9b 8 ай бұрын
you are in our mind & hert for ever When I was listen this music I am always remeber my frined Alemayehu Ayle know he was living in USA❤
@hshdd4842
@hshdd4842 7 жыл бұрын
እህጥልየ ሁሌም እናስብሀል መቸም የማይጠፋው ትዝታህ ከኛ ጋርነው
@amyloza9961
@amyloza9961 6 жыл бұрын
You are in our heart and mind forever we love you Tillahune G. You are Blessed.
@fathimakadheeja8821
@fathimakadheeja8821 3 жыл бұрын
ይገርማል ከጥላሁን የበለጠ በዘፈኑ የማረከችኝ ለአዲሱ አመት የዘፈነችው ልዩና ድንቅ ልጅ ነች ዘፍናዋለች ያውምአባባላው እንደ እንቁላል ተንከባክባ ነው የዘፈነችው ብቻ ሙዚቃ ምርጫ ነው ልጅትዋን መርጫለው
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 3 жыл бұрын
Betam!!!
@myviews7902
@myviews7902 3 жыл бұрын
Jil
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 3 жыл бұрын
@@myviews7902 neh/nesh😝
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
የተዜመን ማዜም ተሰርቶ ያለቀን ነገር ደግሞ እንደ ትቦ ማስተታለፍ እንጂ ዜመኛ አያስብልም:: ይሄ ቀላዋጭ ትውልድ የራሴ የሚለው የሌለው"የጥላሁን ዘፈን አሻሽዬ ዘፈንኩኝ" ይላል:: ከንቱ!!
@abenezerwaka1106
@abenezerwaka1106 2 жыл бұрын
never
@johnny-vb2hd
@johnny-vb2hd 6 жыл бұрын
አውቶብሱ መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ጥላሁን ገሰሰ። እንል ነበር ድሮ። ጥልዬ የልጅነቴ....ትዝታዬ... ያንተን ዘፈን ስሰማ ሁሌም የልጅነት ዘመኔን አስታውሳለሁ..ዋውውው...አሁንም በቅርብ ታረቀኝ ሙሉ በሚጣፍጥ መልኩ በጎርናና ድምፁ ሳያበላሽ ዘፍኖታል። ጥልዬ ነፍስህን በገነት ያኑራት።
@hananithobia6169
@hananithobia6169 6 жыл бұрын
johnny Eunet new Enam Tezta metbig wedima/Ehta selam Beyliu 00966530975325
@timyniy9975
@timyniy9975 5 жыл бұрын
Johnny enkwan sayabelash beseratu zefenun enkwan ayakewem demo chate yechersew demtsu nw degmo yezfenew bayzfenew yeshal nber tarkgne mulu 100% achemalkew nw mibalew
@johnny-vb2hd
@johnny-vb2hd 5 жыл бұрын
@@timyniy9975 I don`t think so. Please listen Tarekegn Mulu`s song of ` be baitewar gojo`. please degmek adamitew
@johnny-vb2hd
@johnny-vb2hd 5 жыл бұрын
@@hananithobia6169 betam yet new yaleshiw ehite?
@johnny-vb2hd
@johnny-vb2hd 5 жыл бұрын
@@hananithobia6169 lov u
@user-so3sm3uo4j
@user-so3sm3uo4j 3 жыл бұрын
ከትውልድ ወደ ትውልድ ተሻጋሪ ዘፋኝ ታሪክ ሰርቶ ያለፈ ምርጥ ዘፋኝ
@kebiwondimu8803
@kebiwondimu8803 2 жыл бұрын
ጥሌ ድንቅ ነህ ምንግዜም ልቤ ውስጥ ነህ ዘመን የማይሽርህ የኑጉሶች ንጉስ ነህ
@yenesewnurulage4414
@yenesewnurulage4414 7 жыл бұрын
ጥልሸ መቸም ዘመን የማይሸርህ ሙዚቀኛ ነህ!!!!
@zuberali3248
@zuberali3248 8 ай бұрын
The halcyon days of comaraderie and love thy neighbor
@meronkadija8024
@meronkadija8024 6 жыл бұрын
ጥሌ የእናቴ ማስታወሻ አምላክ ነብሳቹን በገነት ያኑርልነኝ😭😭😭😭😭😭
@faithnorks
@faithnorks 3 жыл бұрын
TEARS. Legend Tilahun Gessesse.
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 3 жыл бұрын
ቢቻል ኖሮ አንተ በህይወት እንድትቆይልን እኔ ህይወቴን እሰጥህ ነበር ምን ያደርጋል የፈጣሪ ስራ ነው። ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@zemawimisgana9082
@zemawimisgana9082 10 ай бұрын
siraw mechem aymotm.
@tirusew
@tirusew 7 жыл бұрын
Love always Tilahun Gessesse. Bezefen andegna!
@belineyetg3464
@belineyetg3464 7 жыл бұрын
R.I.P ጥልዬ የሙዚቃ ንጉስ .
@tadielou922
@tadielou922 7 жыл бұрын
love you tileya💛💛💛💛
@mamushemayu845
@mamushemayu845 7 жыл бұрын
This music is 100 years neaw
@sisayteklemariam8455
@sisayteklemariam8455 3 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ!!
@allahyerahmacheu962
@allahyerahmacheu962 7 жыл бұрын
ምንጊዜም ትዝታህ ይኖራል ከኛጋር ጥሌ ምርጥ ሠው
@sebleermias4892
@sebleermias4892 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው የጥልሽ ድንቅ ሙዚቃ እሱም አሳምሮ ነው የዘፈነው ተአምርም በብቃት አዚማዋለች
@user-iu9ov4yd5k
@user-iu9ov4yd5k 3 жыл бұрын
በጣም እንጅ ተአምር በብሪማን ተዋጥቶላታል ilike
@UnusualEra
@UnusualEra Жыл бұрын
ሁሌ የማስበዉ ለዘላዓለም ቢያንጎራጉርና ቢያዜም ምን ድንቅ ሥራዎችን ይጨምር ነበር እላለሁ። ምኞት ነዉ።
@talemm
@talemm 7 жыл бұрын
Woy gud yihem ye tilahun zefen newe. Yigermal Tilesh.
@yiftuhayilu9501
@yiftuhayilu9501 7 жыл бұрын
ጥልዬ የኔ ልዩ ነብስህን ይማረው
@hbesha
@hbesha 7 жыл бұрын
you are the greatest, we miss ýou
@fitihtaye1294
@fitihtaye1294 7 жыл бұрын
አሪፍ ሙዚቃ ነው በጣም ተመችቶኛል
@ahmedalraeeini2105
@ahmedalraeeini2105 7 жыл бұрын
Never like Tilahun......First heard this forgotton song @Balageru Idol. Thanks for Abebe Melese and Balageru Idol
@sebleytbarek8300
@sebleytbarek8300 11 ай бұрын
ዘመኔምርጥ
@royagorej9886
@royagorej9886 6 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ወድዋላ አይመለስ ዘመን አንተ ባትመለስም ዘፈኖችህ ግን ውዋላ ይመልሱኛል
@hshdd4842
@hshdd4842 7 жыл бұрын
ይልማል ነፍስህን የጀነት ይበልህ
@user-iu9ov4yd5k
@user-iu9ov4yd5k 3 жыл бұрын
የምን ጀነት ነው እህት ሙስሊም አይደለም እያስተዋልነ
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 3 жыл бұрын
ሁሌም የማትረሳ ምርጥ ሰዉ
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 6 жыл бұрын
Tilleye yene Abat this was the time you fall in real love. What a girl she kick your heart
@merrysalam391
@merrysalam391 6 жыл бұрын
I haven't words to say some thing just rest in peace Teleye!!!
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 6 жыл бұрын
የኔ ንጉሠ ዘፈን ባት ግዜ ቀርቷል ነፋስ የማር የኔ ልዩ
@dinakamalkamal4924
@dinakamalkamal4924 4 жыл бұрын
الله يرحمك ويسكنك فسيح جناته يارب العالمين
@danamusallam4385
@danamusallam4385 7 жыл бұрын
tilyaa sewadhe eko yehane demse afer balwe wayenaaa ።
@danytilahun6851
@danytilahun6851 6 жыл бұрын
These are the endomic for ours we should proud of this generation and keep without any mixed
@gessessechekol2415
@gessessechekol2415 4 жыл бұрын
ምስል ፈጣሪ ስንኝና ዜማ ድምጽ... አረ ይደንቃል ዋው
@zemawimisgana9082
@zemawimisgana9082 10 ай бұрын
Perfectly right.
@amyloza9961
@amyloza9961 6 жыл бұрын
Tillahune your are in out heart and mind. Begenete yanurehe.
@AhmedAhmed-ej8lm
@AhmedAhmed-ej8lm 6 жыл бұрын
The melody of abebe melese
@sabawyanzaxum2538
@sabawyanzaxum2538 5 жыл бұрын
2019.......legend
@yordanoberhe1404
@yordanoberhe1404 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምናለበት ሞትን ብትገድለው
@banchibarkote8185
@banchibarkote8185 3 жыл бұрын
Hodiye motent kegedelew eko koye Bemeskel lay hywetun befkadu seto zelalemawi hywete seten
@BiniamWoldemichael
@BiniamWoldemichael 3 жыл бұрын
@@banchibarkote8185 I came for this answer!
@wubshetteklemariam2773
@wubshetteklemariam2773 10 ай бұрын
በኢትዮጵያ የስነጥበብ ሙያ ሥራዎችህ ለዝንተዓለም ስትታወስ ትኖራለህ። እግዚአብሔር ነብስህን ይማር።
@Addiszemen100
@Addiszemen100 7 жыл бұрын
grat music ..never heared off this music befor..thanks for sharing
@esayasg8629
@esayasg8629 6 жыл бұрын
addiszemen100 This is one of the most popular singles of Tilahun. This is by Tare kzfaq.info/get/bejne/qtV8pZqFkquzgp8.html
@jklmnk9596
@jklmnk9596 3 жыл бұрын
Addiszemen, No wonder you're ADDIS ZEMEN?
@tewodrosmulugeta8583
@tewodrosmulugeta8583 7 жыл бұрын
Telahun is different from all ethiopian singer and he touched all
@mesiyemesi6826
@mesiyemesi6826 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭 bechgente yedeberlhe
@Halefom
@Halefom 6 жыл бұрын
እውነት እኔ እዚህ ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ። እስቲ ቆይ ይሄ ሙዚቃ ምኑ ነው የሚጠላው..??ወይስ አንዳንዶች ሞባይላቸውን ገልብጠው ነው ዪቲዩብ የሚጠቀሙት??ምን አልባት እንደዛ ከሆነ..የ Unlike ምልክት Like ስለምትመስል..ተሳስተው Unlike ን ነክተው ይሆናል እንጂ..ይሄ ዘፈን አይደለም..የሰው ጆሮ ይቅር ና ይእንስሳ ጆሮም ያስቀስራል.....ሰዎችዬ ስላካፈላችሁን አመሰግናለሁ!!Unlike ባዮችንም እኔ እንደታዘብኳችሁ እግዜር እንዳይታዘባችሁ..ከሆነ..ነጥብ ይይዝባችኋል..ምክንያቱም በሰጣችሁ ጆሮ ያላግባብ በመጠቀም ስለሚፀፀት!! እገምታለሁ..የዚህ ሰው ..ገና በውል ያልተደመጡ ሙዚቃዎች ይመጣሉ...ያኑረን ብቻ!!ጋሽ ጥላሁን እናከብርሃለን!!በሰላም ያሳርፍህ!!
@mihretabkassaye5320
@mihretabkassaye5320 5 жыл бұрын
Halefom Tesfaye hahahaha I love your comment!!
@domozekbde7251
@domozekbde7251 4 жыл бұрын
😘
@sisfiker1961
@sisfiker1961 4 жыл бұрын
teyachewe enesu endehe nachewe ande kene sela ewenete nurewe ena tenagerew ayawekum
@robellish
@robellish 4 жыл бұрын
😘
@alexargaw7167
@alexargaw7167 4 жыл бұрын
በ like እና በ unlike መካከል ያለው ልዩነት ያልገባቸው ናቸው ወይ ደግሞ ስለ ዘፈን ፈጽሞ ሃሳብ የሌላቸ
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 3 жыл бұрын
የኢትዩጲያ ጀግኖች አይበረክቱም ለምንይሁን
@jklmnk9596
@jklmnk9596 3 жыл бұрын
MOTE AYEKEREM SEME AYEKEBREM YEMTEL BE 60WOCHU YANEBEBKEWAT MEXEHAF NEBRECH TILAHUNEM BELEYENEM ZEFENOCHU ENA SEMU LEZELALEM EYTEZEKRE YENORAL R.I.P...
@lijefro8975
@lijefro8975 5 жыл бұрын
fetariiii nebsihen yimarewu
@MGedi-kf8cs
@MGedi-kf8cs 4 жыл бұрын
Kooy, Unlike Yaaderegut sewoj Mikniyatajewin Bisema Des Balegn Neber? By the way this is one of the Greatest Hits of Tilahun Gessesse, Do you get that those of you who dislike this MAN?
@singapore2075
@singapore2075 8 жыл бұрын
Who was the writer of this song , we are lost the past 30/40 years the power of this song that is amazing, the person come in Ethiopian Idol rise the song this ...
@timyniy9975
@timyniy9975 7 жыл бұрын
the writer is abebe melese and yilema g/abe
@mamushemayu845
@mamushemayu845 7 жыл бұрын
Tilaune Betesmae yemysalchue zefnoche sesemachwe lens hulem Addis nachew
@biruwele4506
@biruwele4506 7 жыл бұрын
Singapore the song writer is Abebe Melese. thumbs up to Abebe Melese.
@andualmegiz6157
@andualmegiz6157 7 жыл бұрын
Singapore writing by abebe melsa
@esayasg8629
@esayasg8629 6 жыл бұрын
Singapore Listen this. This is one of the most popular singles of Tilahun. This is by Tare kzfaq.info/get/bejne/qtV8pZqFkquzgp8.html
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 3 жыл бұрын
Ich habe glück sein Konzert in Frankfurt & addis ababa gehabt ,
@ynelyuhulambelbebotalheimi3483
@ynelyuhulambelbebotalheimi3483 7 жыл бұрын
uuuuuuu yne wuddde yamer I love you
@yoseffe2479
@yoseffe2479 7 жыл бұрын
TILAHUN GESSESSE OLD SONGS
@gosafebengo5896
@gosafebengo5896 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ጥሌ
@user-rc2gu3yk9f
@user-rc2gu3yk9f 6 жыл бұрын
ወደር የሌለህ ጥልየ ምንግዜም የማትረሳ
@wasumanawko4825
@wasumanawko4825 8 жыл бұрын
The melody of Abebe Melese..
@matiabdi4216
@matiabdi4216 5 жыл бұрын
Betam dess yemil
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 3 жыл бұрын
And the lyrics of Yilma Gebreab.
@zemawimisgana9082
@zemawimisgana9082 10 ай бұрын
@@AsnakeSinesibhat And the amazing voice and singing of the Legend Dr. Vocalist Tilahun Gessesse.
@AhmedAhmed-ej8lm
@AhmedAhmed-ej8lm 6 жыл бұрын
the melody is abebe melese whu is great music writer.
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 4 жыл бұрын
No words..!
@tesfayegebre1930
@tesfayegebre1930 4 жыл бұрын
ድንቅ ድንቅ ድንቅ ድንቅ
@zuriaragaw3559
@zuriaragaw3559 3 жыл бұрын
I love it
@abrahamabebaw7995
@abrahamabebaw7995 3 жыл бұрын
The right man
@shylook
@shylook 7 жыл бұрын
haqan yegelleteleshe ye fekeran honatta
@besufekad4503
@besufekad4503 6 жыл бұрын
bebayetewar gojo bebayetewar alega betem yemewedew sew neber yegabezegn gn mn waga alew .......
@aronhabte5106
@aronhabte5106 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም
@godoliyasgodoliyas3503
@godoliyasgodoliyas3503 7 жыл бұрын
ነፍስህን ይማረው ፈጣሪ ሳስብው ያስለቅሰኛል
@godoliyasgodoliyas3503
@godoliyasgodoliyas3503 7 жыл бұрын
ሁሌም ይኖራል በልባችን
@aynalemgenet4975
@aynalemgenet4975 6 жыл бұрын
you are still king Tilye
@ex5261
@ex5261 15 күн бұрын
RIP
@yoseffe2479
@yoseffe2479 7 жыл бұрын
TILAHUN GESSESE OLD SONGS
@user-br3bd9xh4z
@user-br3bd9xh4z 7 жыл бұрын
he is the king of Ethiopian music just listen
@nahomkibrom773
@nahomkibrom773 4 жыл бұрын
Wege selam new
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fanoamara6026
@fanoamara6026 3 жыл бұрын
Teleye tadeya atemelese gene mecheme alerasehme nefese gent tegba
@gimmeyourpantsx
@gimmeyourpantsx 7 жыл бұрын
Tilhun rest in peace.
@getentertainment11
@getentertainment11 4 жыл бұрын
pls share us full album called "enkokilish"
@danhaile5502
@danhaile5502 3 жыл бұрын
Respect🙏
@keedasnaliyam1449
@keedasnaliyam1449 3 жыл бұрын
Nefesehen yemerew teley
@mameJemes
@mameJemes Ай бұрын
አንበሳው
@tigistfeseha6575
@tigistfeseha6575 7 жыл бұрын
ጥልዬ የኔ አንደኛ ሁሌም እወድካለው
@menelik1988
@menelik1988 6 жыл бұрын
king of king
@noalula3234
@noalula3234 7 жыл бұрын
አንጀትን የሚያረሰርስ ቃና አለው።
@fikirmekonnen1199
@fikirmekonnen1199 6 жыл бұрын
Still listening in 2018
@workeyhailu8644
@workeyhailu8644 3 жыл бұрын
ለምወደው ሰው ከልቤ
@ikramsaeed6655
@ikramsaeed6655 5 жыл бұрын
ጥልሽ አላህ ይረሃምክ
@zinabubereded1644
@zinabubereded1644 3 жыл бұрын
ጊዜ የማይጥለው፡፡
@yoseffe2479
@yoseffe2479 7 жыл бұрын
TILAHUN GESSESSE
@ayelealemayehu4896
@ayelealemayehu4896 5 жыл бұрын
tileeeeeeeeeeeee ante liyuuuuuuuuuu sew neh
@abaynehsmulisa3296
@abaynehsmulisa3296 6 жыл бұрын
ዋዉ ጥሌ
#EthiopiainMusic ጥላሁን ገሰሰ | Tilahun Gessese | Music
22:41
Tsinat Channel
Рет қаралды 189 М.
ጥላሁን ገሠሠ ሙሉ አልበም/Tilahun Gesese mulu album
49:51
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
Akale Gena
7:35
Muluken Melesse - Topic
Рет қаралды 110 М.
ከበደ እና ማሚቴ በአያሌው ተወዳጅ oldies lipsing
2:08
ጣምራ ምስሎች Tamra pictures
Рет қаралды 15 М.
Hode Kifu Edaye
7:52
Tsegaye Eshetu - Topic
Рет қаралды 42 М.
Last Show in DC  Dr.Tilahun Gessesse
7:02
bermerok
Рет қаралды 858 М.
Tilahun Gessesse - Habte Terfo Bezto
19:28
Edime Mestewate
Рет қаралды 309 М.
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 197 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 658 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,8 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 226 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 159 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25