‹‹ ጠላት መጣና በሥንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ›› ማቴ 13÷25

  Рет қаралды 14,882

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Жыл бұрын

‹‹ ጠላት መጣና በሥንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ›› ማቴ 13÷25
ከሰይጣን ጠባያት መካከል አንዱና ዋናው ነገር መጥፎውን ከጥሩ፤ ጥሬውን ከብስል፤ ነጩን ከጥቁር ወዘተ… መደባለቅ ነው፡፡ ይህም ማለት፤ ተቃርኖዎችን በአንድ ቋት በመክተት፤ ግራ የሚያጋባ መንፈስን የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ ጥቁርና ነጭን ምን አገናኛቸው? ብለን እስክንደነቅ ድረስ፤ የማይገናኘውን ያገናኛል፡፡
ይደመጥ! ለተጨነቀች ነፍስ ሁሉ ትዳረስ መፅናኛም ትሆናት ዘንድ ይህን ትምህርት #share #share በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ

Пікірлер: 119
@sosnasisay2006
@sosnasisay2006 Жыл бұрын
እውነት ነው አስተዋይ ልቦናን እግዚአብሔር ይስጠን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እደናተም አስተዋይ መምህር ስለ ሰጠን እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Жыл бұрын
እግዚኦማረነ ክርስቶስ እግዚኦማረነ ክርስቶስ ቸሩመድአኒለም አይነ ልቦናችንን ያብራልን⛪🇪🇹😭
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለቤተክርስቲያናችን ሰላምን ይላክልን የአባቶቻችን አምላክ
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይትን ያሰማልን ፀጋና ሞገስን ያድልልን አብዝቶ አሜን አሜን አሜን
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-vq5te8gd4d
@user-vq5te8gd4d Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርበለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን
@beleteasegidewhuketu9950
@beleteasegidewhuketu9950 Жыл бұрын
አሜንንንን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Жыл бұрын
እግዝኦ ማሐረነ ክርስቶስ ✝️ እግዝኦ ማሐረነ ክርስቶስ✝️ እግዝኦ ማሐረነ ክርስቶስ✝️ በዕንተ ማርያም ማሐረነ ክርስቶስ ✝️ በዕውነቱ ቃለ ህወትን ያሠማልን መምህራችን ✝️ የሰላም ንጉስ ሰላም ስጠን 😥😥😥 በዕንተ ማርያም ማሐረነ ክርስቶስ ✝️ በዕንተ ማርያም ማሐረነ ክርስቶስ✝️
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
❤❤❤❤Amen Amen 🙏 Amen 🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን ቸሩ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭 እገዚኦ ማረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭 መጨረሻችን አሣምረዉ አባት ሆይ☝️👏👏👏 በኛ ሀጢያት ንፁሀን አባቶች ተሠቃዩብን😭😭
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን 🙏🏿 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿❤
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ምህራትህን ለክልን ማረን ማረን ታማነል ማረን ምህረትህን ላክልን ስለነትህ ስለ እማምላክ ብለህ ማረን አምላኬ ማረን።
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤👏👏👏
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
እውነትነው እግዚዎ መሀረነ አቤቱይቅርበለን ጌታሆይ ማረንይቅርበለን የመጣብን ማህበል አተያዝልን እህህህህህህህህ ሰውምአውሪሆነ
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
እዉነት ልቦና ይስጠን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ዕንቁ መምህር በእውነት ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ጊዜነው😭😭😭
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይዋት ያሰማልን ፀጋዋትን ያብዛልን እድሜ ይስጥልን ተመስጌን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እውነት ነው ማሰታውሉን ያድለን የኛ ክፍት ነው😭😭😭😭በምህረቱ ይጉብኘን
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
መምህራችን እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 😥
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን
@seblead820
@seblead820 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይዎት ያሠማልን
@iyuu1238
@iyuu1238 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህርእግዜብር ይቅርይበለን ንፁህልቦናና ማስተዋልን ይስጠን በምህረቱ ይጎብኘን እግዜብሄር ይመስገን
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስታወሉን ይስጠን
@user-gh4cs7ps4e
@user-gh4cs7ps4e Жыл бұрын
መምህርችን እወነት ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤️👏👏
@beleteasegidewhuketu9950
@beleteasegidewhuketu9950 Жыл бұрын
ኑሩልን የተባረከሰው የተባረከልጂ ያገኛል አባታቺን እዲሜ ይስጣቸው
@RESPECT-cd7nf
@RESPECT-cd7nf Жыл бұрын
EDMAE TENA YESTOT AMEN
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ እግዚአ እግዚኦ እግዚኦ ተዘክረነ ክርስቶስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አንድነትና ፍቅር ይስጠን።
@user-pg2kb1bn3d
@user-pg2kb1bn3d Жыл бұрын
በአወነት ቃለ ህወይት ያሰመዐልና መምህራችን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Abetu Amlake hoy Maren yikr belen🙏🙏🙏
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Lul egzihebher adonaye ymesgen Ewnet new abetu maren lenatem edmena tena tegawn yalbslgni feresegnaw gorghis beferesu eyezore ytbkachehu kalehewt yasmln amen🙏
@hanilove2730
@hanilove2730 Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ አቤት መታደል ነው
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ሆይ አስተዋይ ልቦና ስጠን በፉቅርህም አፅናን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከን ያሰማልን በጤናና በእድሜ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን እግዚአብሄር እኛንም የማስተዋልን ልቦና ይስጠን አባታችን ዋ ነፍሴ ተጨነቀች 😢😢😢
@dawitfentahun4501
@dawitfentahun4501 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
አሜን ልቦና ይስጣቸዉ ይስጠን ድንግል ታሳስብልን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሱ ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምንም አይባልም
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 Жыл бұрын
ቀሲስ ሀይመለኮት የወንግል አርበኛው ያባቱ ልጅ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲ba hunet qal hiwot yasemalin Abbatachin erme tsega yabzalot egzabher 🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭😭
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 Жыл бұрын
ቃለ ይወትን ያሠማን🙏🙏🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲
@eshetumengest594
@eshetumengest594 Жыл бұрын
መልካም ነገር አስተላልፈዋል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ🙏
@suakkrsuakkr6179
@suakkrsuakkr6179 Жыл бұрын
AMNE.AMNE.AMNE
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ሀቤቱተ ጌታዬና አምሌኬ ሆይ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እና ሕዝቦቾን አስብ። ሀቤቱ በምኽረትክ ብዛት ማረን 😭🤲🏻ይቅርም በለን 😭🤲🏻መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ማነዉ አባት
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እውነት ነው ማስተዋል ይስጠን እባታችን የ እባት ልጅ ይህዉ እምናየው ያለነው ነው እኮ😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😭😭😭 ለደግ ዘመን አብቃን🙏🙏🙏
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸሪናቱ ያሲበን 🙏🙏
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
ቀሲስ. ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ! ፈጣሪ. ማስተዋልን. ይስጠን. !
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
መምህርየ ቃለ ሒዎት ያሰማልን አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠንአሜን አሜን አሜን
@hbeesan7426
@hbeesan7426 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ንፁህልቦና ፍጠርልን 😢 አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 😢 የቃለ ህይወት ያሠማልን መ ምህር🙏
@rollamall1207
@rollamall1207 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማይ ያዋርሥልን መምህር አቤቱ አምላኬ ሆይ የምናሥተውልበት ልቦና ሥጠን በምህረትህ ጎብኘን
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ የሰራዊት አምላክ ሆይ ቅድስት ኢትዮጵያን አስባት ቅን ልቦናን ስጠን አንድነትን አድለን😭😭😭
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እመብረሀን ትጠብቅልን ሐይማኖታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባቶችን መምህሮቻችንን ያፅናልን
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
በአውነት አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን መምህር
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Жыл бұрын
አመመኝኝኝ ተዋሕዶ አንድናት ዛሬ ሠዉ መሆን አሥጠላኝ😢😭
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 Жыл бұрын
Egzhiho maren Christos,yemeret amelak🙏
@marymery4899
@marymery4899 Жыл бұрын
Memrachin kale hiwet yasemaln fetari 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
Enay tekula nachew abanemi ke beta kirisetan yemi asadisuti lebona yisitachew💚💛❤️
@mariammariam-bc3vd
@mariammariam-bc3vd Жыл бұрын
Memhrachin kalehiwet yasemaln ewnet new mestewalun ysxen abetu getahoy maren ykr belen 😭😭😭😭😭😭
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እውነት ነው a😭😭😭 እግዚኦ መሃረነ ከርስቶስ ንበል (12X)
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን✝️🤲
@user-ds3qy5bx7j
@user-ds3qy5bx7j Жыл бұрын
😢😢😢😢 እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ
@burtukantake183
@burtukantake183 Жыл бұрын
Abetu maren yikr balen kale hiwot yasmaln marmarchni bademe tena yitln
@yedershanen-ewexa
@yedershanen-ewexa Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምህር አምላክ በቸርነቱና በይቅርታው ይጎብኛን ጠፍተና።
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
😢😢😢
@danieleyassu5346
@danieleyassu5346 Жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን፡መምህር የኣገልግሎት ዘመናቹ እግዝኣብሄር ኣምላክ ይባርክ።
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ስለድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
በትክክል አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛ አስታዋይ ልቦና ያድነን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ምህረቱን ያድርግልን
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 Жыл бұрын
Qala hiwatan yisamalan😢😢😢😢wanat egaziber yiqara balan
@user-ds3qy5bx7j
@user-ds3qy5bx7j Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን ወንድም አለም እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ
@workeworke4310
@workeworke4310 Жыл бұрын
Abetu getahoy maren
@Tube-tf1ot
@Tube-tf1ot Жыл бұрын
እዉነትነዉ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህ ይቅር በለን እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያፀዳል እርስ በረሳችን እንስማማ በዚህ ምክንያት ምእመናኑን አስውጣነው አሁን ድግም የመክራሉ በተባሉት አቤቱ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር በለን 😭
@zenash9250
@zenash9250 Жыл бұрын
መውለድ ልክ እንዳተ ቁርጥ እንዳባትክ ጀግና አባት እና ልጁ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
@negashgetachew
@negashgetachew Жыл бұрын
Abatachin adis abeba metawal ende ene bmetana btagenagnegn
@kasechayele8773
@kasechayele8773 Жыл бұрын
😭😭😭🤲🤲🤲🤲💚💛❤
@genetgezaitewolde3503
@genetgezaitewolde3503 Жыл бұрын
Amen egziabher Aboy yqra balalna mhretka bzuh eyu emo mharana.
@user-tc7dl2gx8r
@user-tc7dl2gx8r Жыл бұрын
🙏🙏😓😓😓😓
@Mekdi-tq3vv
@Mekdi-tq3vv Жыл бұрын
እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን 😥😥😥ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እውነት ነው ማስተዋሉን ይስጠን አቤቱ😭😭😭😭😭😭😭
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Жыл бұрын
እእእእእእእእእ መምህርዬ
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
አቤት ማርን አቤት ማርን አቤት ማርን 🙏🙏🙏😭😭😭
@hkeesam4008
@hkeesam4008 Жыл бұрын
ማስተዋሉን ይስጣችው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን😥😥😥😥
@user-ql9cs2lh7p
@user-ql9cs2lh7p Жыл бұрын
እኛ እኮ ስንያዝ ነው የምናቀው እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን😥😥😥😥 በውነት ቃለህወት ያሰማልን
@asniasni5459
@asniasni5459 Жыл бұрын
😭😭😭❤❤❤
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fano44
@Fano44 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አስተዋይ ልብ ስጠኝ😢😢😢😢
የፍኖተ ፅድቅ ጉዳይ አበቃለት
22:04
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 94 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
ልዩ ትምህርት ያዕቤጽ יעבצ  የምጥ የጣዕርና የሥቃይ ትውልድ
1:11:03
5 July 2024
5:13
Hareg Tube
Рет қаралды 132
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН