ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች እና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ያደረጉት ውይይት

  Рет қаралды 309,665

Fana Television

Fana Television

3 ай бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 995
@eliasteshome-gy6ef
@eliasteshome-gy6ef
ጴንጤ ነኝ ሙስሊም የምወድላቹ መሀከል
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833
በትክክል ተናገርክ ብዬ ያሰብኩት ሰለጫት ያልከው ነገር ነው ጫት አላህ ያጥፋልን
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h
ስለ ግብረ ስዶም ያነሳኸው ወንድም ተባረክ ።
@EthioPia-ez2mk
@EthioPia-ez2mk
➹►እደዚ ጨዋነት ያለው ምርጥ ውይይት ሙስሊሞች የትም ቦታ ብትሆኑ ታምራላችሁ። ምርጥ ሀገር ወዳድ እምነታችሁን ጠባቂ በማያገባችሁ የራቃችሁ ጀግኖች
@user-co8rv5nm8g
@user-co8rv5nm8g
ሙስሊም ማህበረሰብ እንዲህ ባማረ መልኩ ህዝባዊ ውይይት እና ምክክረ ማድረግ በጣም የሚደነቅ ነው
@AbaleBaylie
@AbaleBaylie
ስለ ግብረ ሰዶም እዲሁም ተየያዠ ሀሳቦችን ያነሳኧው አባት በውነት ፈጣሪ ይባርክህ፡፡ማንም ያላነሳውን ሀሳብ አንስተህ የቁርጠኝነት እና ኢትዮጽያ አደማትፈልገው አስጠቅቀዋል ፡፡
@faristube1982
@faristube1982
እጅግ በጣም ማራኪ ውይይት ነው !!
@Sim17261
@Sim17261
ስለ ግብረሰዶም፣ ስለሚፈርሱ ቤቶች፣ ስለ አማራና ኦሮምያ ሰላም፣ ስለ ጎንደር እና አፋር ልማት፣ ስለ ሶማሊ እና አፋር እርቅ፣ ስለ ህዝብ ቆጠራ፣ ስለ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች። የተነሱት ጥያቄወች ጥሩ ናቸው👏👏
@babibabi4471
@babibabi4471
ማሻ አላህ ኡለማዎቻችን ኡስታዞቻችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የሀገር መሪያችሁን አክብሩ ከአላህ ውጪ ያሉ አምልኩ እስካላለ ድረስ, እኛም እናከብርሃለን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@user-zb8nv2zi6i
@user-zb8nv2zi6i
ፀሎታችሁ አይለየው ድካሙን ለሐገር ያአለውን ፍቅር መንደድ ርቱእ በሆነ አንደበት ያያችሁትን መመስከር ትልቅነት ነው ፈጣሪ ያስቀመጠው መሪ ማክበር በቁራኑም በመፅሐፍ ቅዱስም አለ ፈጣሪ ይባርካችሁ።
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu
እውነተኛ ጥየቄ የጠየከው እውነተኛ ነህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ግብረሰዶምን የጠቀስከው❤❤❤❤❤
@AminatMoges
@AminatMoges
መሪያችን ወንድሞቻችን አባቶቻችን ፊታቸው ኑር ነው ማሻ አላህ አገራችን ሰላሟን ይመልስልን ጀሊሉ😢
@girumkiros7927
@girumkiros7927
ወንድሜ አብይ እባክ እኛ ሀገራችን በዉትድርና ያገለገልን እና በቦርድናበጡረታ የተሰናበትን እንድያወያዩን በአክብሮት እንጠይቃለን
@solosolo3351
@solosolo3351
አቡቹ አባቢያ ኢትዮጵያ የሁሉም ለሁሉም የምትበቃ ትልቅ ታሪክ በሀይማኖት በጀግንነት በልዩልዩ ባህልን ታሪክ በዚህ ላይ በእኩልነት ከኖርንባት 🙏🙏🙏🙏
@user-bv7fg4pc8p
@user-bv7fg4pc8p
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በትዕግስትና በማስተዋል ለወገኖቻችን የሰላምና የአንድነት ትምህርት የማስተማር ግዴታ አለባቸው።
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790
ጴንጤ ነኝ ሙስሊም ወንድሞቻችንን በጣም አደንቃችኃለሁ ! ጴንጤ እና ኦርቶዶክስ ያልጠየቀውን ጥያቄ በማንሳችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።ግብረሰዶምን በተመለከተ
@genet1963
@genet1963
ሠላማችንን እና የሀገራችንን አንድነት አጠናክሮ በማስቀጠል ረገድ የሙስሊሙ ማህበረሰብ አርአያነት ያለው ተሳትፎ ሁነኛ ሚና አለው
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia
ዘርህ ይለምልም መሪዬ❤
@Angela_436
@Angela_436
ጴንጤ ነኝ ስለ ግብረሴዶም ያነሳኸው ሰው በጣም እግዚሀብሄር ይስጥህ Thank you ደስ ነው ያለኝ
@birukabdeta9334
@birukabdeta9334
Abo ዘመንህ ይባረክ።❤❤❤
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 24 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 109 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት
9:36
VOA Amharic
Рет қаралды 77 М.
ስለ ፈረሱት መስጂዶች እና ቤቶች ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ
39:53
Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Рет қаралды 135 М.
#ethiopia #አገሩ ሰላም ነው? April 28, 2024
50:10
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 58 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 24 МЛН