#ጠንቁለው

  Рет қаралды 10,017

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Ай бұрын

ክብራት እና ክቡራን ተመልካቾቻችን ይህንን ቪዲዮ በቅንነት ላይክ ሼር በማድረግ ሠብስክራይብ ላላደረጉት ተመልካቾቻችን ይደርስ ዘንድ የድርሻዎን ይዎጡ ::

Пікірлер: 111
@beretukanMeles
@beretukanMeles 29 күн бұрын
የብርቁ አፈቃሪዎች እስኪ ላይክ አረጉኝ😂😂😂
@yebelay1253
@yebelay1253 29 күн бұрын
ውድ የአማራ ልጆች እባካችሁ subscribe and Like አድርጓቸው ፥ በየጊዜው ግሩም የሆኑ ድራማዎችን እያቀረቡልን ስለሆነ ልናብረታታቸው ይገባል ፡፡
@Iacen
@Iacen 29 күн бұрын
ከነአበጀሽጋርስሩብርቁናጨረቃ
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 29 күн бұрын
ጠቁልናውን አቁሙ ይደብራል ያስጠል🤭🤭😳😳🙊🙅🙅
@cheregore8482
@cheregore8482 29 күн бұрын
ሥራቸው አይደል
@Concordtv123
@Concordtv123 27 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እኮ
@GenetGetana
@GenetGetana 29 күн бұрын
ፀሀይ ብርቁ ጨርቃ በርቱ
@sarasesaye
@sarasesaye 29 күн бұрын
አየ ብርቁ ስወድክ😂😂😂
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 29 күн бұрын
እኔ ምትገርሙኝ አንዳንድ ኮመንታተሮች እና በጀሽ ጋር ስሩ ምትሎቸው ሁሌ አትጨቅጭቆቸው በቃ አልተስማሙም ተለያዩ ሁሉም የየራሳቸውን እየሰሩ ነው ሁሌ ይህን አስተያየት ስትሰጡ አይሰለቻችሁም እነሱ ያውቃሉ ማን ከማን ጋር መስራት እዳለበት በቃ አልተስማሙም በፍቅር ተለያይተዋል ብርቁን አጨቅጭቁት ህዱና እነ አበጀሽን ከነ ብርቁ ጋር ስሩ በሎቸው እነዝህን ግን ተዋቸው ይግባችሁ ከቻላችሁ በላይክ አሳድጎአቸው ለንግግሬ ይቅርታ
@sabirasabir-hm8zw
@sabirasabir-hm8zw 29 күн бұрын
ኧረ ሁለየተቀጣሪ ሆኖ መሥራት ያሥጠላል አሁላይ እራሣችንን ችለናል ብለው ኮሜትላይ አሥቀምጠዋል ሥለዚሕ ዝም በሉ አለፍልፉባቼው ከቻልን እናበረታታቼው❤
@ethio1283
@ethio1283 29 күн бұрын
ቢፈልጉ ይሥሩ ካልፈለጉ አይሥሩ እናበጀሽን ለቀቅ አርጉ
@Concordtv123
@Concordtv123 27 күн бұрын
አዎ እኔ በበኩሌ እራሣቸውን ችለው ስለሠሩ ደሥ ብሎኛል አቅም ያላቸው ስለሆኑ ነው እራሣቸውን የቻሉት ስለዚህ በጣም ልናበረታታቸው ይገባል ባይ ነኝ ​@@sabirasabir-hm8zw
@user-mr3iw2np8e
@user-mr3iw2np8e 29 күн бұрын
ብርቁ አትጠገብ ደሞ እዚህ አመጡህ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 28 күн бұрын
አዲሡ ቻናላችን ነው ሠብስክራይብ እና ሼር አድርጉልን❤❤❤
@Concordtv123
@Concordtv123 29 күн бұрын
ዋው ሊጠነቁላት አው እንዴ ብርቁ
@biki3498
@biki3498 29 күн бұрын
በርቱ
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 29 күн бұрын
ብርቁ የሳቀምጭ ሎምውን ሰጠውት አላልክም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Notone471
@Notone471 29 күн бұрын
ዛሬ ቀድሜ አለሁ ላይክ ግጩኟ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 29 күн бұрын
ባልሽ ይግጭሽ 😂😂😂
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 29 күн бұрын
የብርቁ ትወና ይችላል አይገልፀዉም እኔ እኮ እዉት ነበር ሚመስለኝ😂😂
@3alemhh176
@3alemhh176 29 күн бұрын
አረ ብርቁ የሎሚው ነገርስ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 29 күн бұрын
እር ብርቁዬ ሽንቴን አስለቀቀኝ የሎሚው ንገር ስጠህው እያለ ሲጨቀጭቀው የለበጣ ሳቁ ትችላለህ ብርቁዬ ጎበዝ ንህ በጣም ስታለቅስና ያቺ የምትስቃት ሳቅ ፍርስ ንው የሚያርገኝ👌👍🙂😂😂😂😂😂😂😂
@Muna336
@Muna336 29 күн бұрын
እረ በሳቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 29 күн бұрын
ስለ ጥንቆላ ብትቆሙ ጥሩ ነበር ጥሩ አይደለም😔 እንድንመለከተው ከፈለጋችሁ ሌሎች ባህሎችን፣ የምግብ አሰራርን እና ልምድ ምሳሌዎችን አሳዩን! አገራችንን ስለናፈቅን እናያለንና። ስለሞከሩት እናመሰግናለን፣ ሁላችሁም የፊልም ባለሙያዎች እንዳልሆናችሁ እናውቃለን👈 እግዚአብሄር ይባርካችሁ እና እኛንም ለኢትዮጵያንም ሰላምን ይስጠን🙏🙏🙏
@Muna336
@Muna336 29 күн бұрын
ቀጣይይይይ የኛ ሱሶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bateablneha5887
@bateablneha5887 29 күн бұрын
ብርቁ ግን ዛሬ ሰራህ ከከከከከ 🤣🤣🤣🤣
@bateablneha5887
@bateablneha5887 29 күн бұрын
ብርቁ ግን ምን አስቦ ነው ለሷ ብቻ ጉርሻ 🤣🤣🤣🤣
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 29 күн бұрын
ወይኔብርቁ😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉
@user-gp5ef8oh9f
@user-gp5ef8oh9f 29 күн бұрын
ይገምራል 😅😅😅
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x 29 күн бұрын
ገመረኝ አለ ብርቁ 😂😂
@_waifu-4548
@_waifu-4548 28 күн бұрын
አይ ብርቁ ፈራሁ መሠለኝ😅😅😅
@user-95674
@user-95674 28 күн бұрын
ማርጦቺመጣቺሁ❤❤❤❤❤❤❤
@EthioEnata
@EthioEnata 27 күн бұрын
እነ ጨረቃ መጣችው😅😅😅😅
@Muna336
@Muna336 29 күн бұрын
ዋውውው እናመሰግናለን ሁሌም በጉጉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biizee2684
@biizee2684 29 күн бұрын
Ayii.zoo😂😂
@mamimami1739
@mamimami1739 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉
@_waifu-4548
@_waifu-4548 28 күн бұрын
ብርቁ ለምስክርነት ፖሊስ ጣቢያ ቢሔድ ታየኝኮ😅😅ሠጥቸዋለው አለው እኔጃ አለው አልከፈልኩትም ኧረ ወዳልኝ😅😅
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 29 күн бұрын
Birku😂😂😂😂😂😂
@user-ee6nj1mj6w
@user-ee6nj1mj6w 28 күн бұрын
ኧረግ ጠቋይ እድሕ ነው እደ ምን እያሉ ነው እእጀበናው ደዎለ ኧረበስማም ወዳ አጥፉ ግን ማስተማርቹ ከሖ መልካም ከዛ ውጭ እደዝሕ አታምጡ ጀበናው ደዎለ ደዎለ ❤❤😂😂😂😂😂😂
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 27 күн бұрын
ሀሀሀሀ በጣም የሚያስተምር ቪዲዮ ነው ተመልከቱት ❤❤❤❤
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z 29 күн бұрын
አይ ብርቁ ሎሚውን መጠጠው😂😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 29 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣ዛሬ እማ ሰራ ዳቦዉን በላ ዉሸቱ ደሞ 🤣🤣🤣
@MesganaBerehan
@MesganaBerehan 27 күн бұрын
በጣም በጣም ልዩዎች ናችሁ ❤❤❤❤❤
@saidsd1013
@saidsd1013 29 күн бұрын
አይብርቁ😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 29 күн бұрын
አይ ጥቁልና ይቅርብን ነው ሌላ አይድያ ጠፋ 🙄🙄
@Concordtv123
@Concordtv123 27 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነገር ነው የሠሩት እስከዛሬ ድረስ የትም አይቼ አላውቅም በጣም አሪፍ ሀሣብ ነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 29 күн бұрын
ብርቱካን ጠላው በቃ 😂😂😂😂😂
@mayetchekol5902
@mayetchekol5902 20 күн бұрын
Wow😂😂😂
@rashidkhoori
@rashidkhoori 28 күн бұрын
ጥቁረና ጀመራችሁ እዴ😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ToybaToyba-br1ci
@ToybaToyba-br1ci 12 күн бұрын
ከእነ መዋ ጋር ተደባለቁልን
@fatumahusein263
@fatumahusein263 29 күн бұрын
Ere berkuye keswa gar new yemitegnawi 😂😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 29 күн бұрын
በዉነት እየሠሩበት ያሉትን ነዉ መቃወም በድራማ የሚያሳዩት ተጠንቀቁ ለማለትነዉ በዚህ ካስጠላችሁ በአካል የሚሰሩትን. እንቃወም የስንት ሠዉህወት ተበላሽቷል በጠንቋይና በመተተኛ
@biizee2684
@biizee2684 29 күн бұрын
Aree.uuuuuuuu🤦😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ 29 күн бұрын
ገመረኚ😂😂😂😂😂
@Ayana-br6yt
@Ayana-br6yt 29 күн бұрын
ለምድነው ስይጣናዊ አምልኮ የምትሰሩ ከሱ ምን እንማር አትስሩ እባካቹ አትስሩ
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 29 күн бұрын
ወርቅ ሀገሬ❤❤❤❤❤የኔ ደሞች❤❤❤
@user-ee6nj1mj6w
@user-ee6nj1mj6w 28 күн бұрын
እኳንደሕና መጣቹሕ ❤❤❤😂😂😂😂😂እዳው ከማለዳ ኮኮቦች ጀምሬ አየሑሽ ከዛወድሕ መከታተል ጀመርኩ በርች 😂😂😂😂ብርቁ ❤❤❤አፈቅርሐለሑ 😂😂😂😂😂😂
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 27 күн бұрын
እሺ እናመሠግናለን ላይክ ሼር አድርጉልን
@yoseflol-2193
@yoseflol-2193 29 күн бұрын
ብረቁ የሳቂ ምንጭ
@GezahegneAmene
@GezahegneAmene 27 күн бұрын
ወይኔ በጣም የምዎዳቸውን አክተሮች አገኜዋቸው ሌላውን ሁሉ ትቼ ሠብስክራይብ አድርጌአለሁ ❤❤❤❤❤❤ በርቱልኝ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 27 күн бұрын
እሺ ከልብ እናመሠግናለን ❤❤❤❤
@marblegold7011
@marblegold7011 29 күн бұрын
ምንድን ነው የሚበሉት አረጓዴው ያለበሰለ ጎመን ነው እንዴ ?
@FeraAmene
@FeraAmene 27 күн бұрын
ወይኔ የት ተከተህ ጠፍተህ ነው ብርቁዬ ስወድህ ❤❤❤❤❤ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው ከምንም በላይ የምታነሡት ሀሣብ እና አተዋወናችሁ በጣም ደሥ ይላል በርቱ 😂😂😂😂😂
@GezahegneAmene
@GezahegneAmene 27 күн бұрын
እኔም በጣም ደሥ ብለውኛል ስላገኜዋቸው ❤❤❤❤❤😂😂😂
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 27 күн бұрын
አለን አለን ❤❤❤❤❤❤
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 29 күн бұрын
አሁንም ጠንቋይ አለ ባገሩ?
@bateldamte
@bateldamte 29 күн бұрын
❤❤❤❤
@AsdgfAsdf
@AsdgfAsdf 29 күн бұрын
ልጅ እመዋ ብርቁ አጎረሳት
@bhhhh8094
@bhhhh8094 29 күн бұрын
😂😂😂😂የዛሬውስ፡ከፍ❤❤
@user-dv7nu4cb5u
@user-dv7nu4cb5u 26 күн бұрын
❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉
@rabiyaabrar3349
@rabiyaabrar3349 8 күн бұрын
Kene abejesh ga ende diro abrachu sira endeza new webetachu
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 29 күн бұрын
እኔ ምለው ግን ለብቻችሁ ደስ አይልም ከነአበጀሽ ጋ ብትታረቁ ደስ ይለኛል ደሬ ነኝ ከ አዲስ አበባ አማራው ተራራው 👑
@YHC123
@YHC123 29 күн бұрын
ሰው ይስራበት እንጂ ። ምነው ሁሌ 'ኔጌቲቭ' ኮመንት እየሰጣችሁ 'view ' አትቀንሱባቸው እንጅ ። ለምን ከነ 'Tewanay' ገፅስ እንደዚህ አይነት (አብረው እንዲሰሩ) ኮመንት አትሰጡም
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 29 күн бұрын
@@YHC123 እኮ አንድ ላይ ስሩ ነው ያልኩት
@ethio1283
@ethio1283 29 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 29 күн бұрын
አቶ አማራው ተራራው እደሀሳብ ጥርነው ግን አገራችን አሁለይ እደልብ ከቦታቦታ መቀሳቀስ አይችሉም ለዛነው ደሞ ጥር እየሰሩ ነው😢
@ethio1283
@ethio1283 29 күн бұрын
ምን አገባህ(ሽ)እነሡ ይመልሡ ​@@YHC123
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 28 күн бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@AminatMoges
@AminatMoges 29 күн бұрын
አልተመቸንም አልወደድነውም ይደብራል. ያስጠላል ደስ አይልም ትውልድን አያስተምርም ባህላችንን አይወክልም😢😢
@Concordtv123
@Concordtv123 27 күн бұрын
ተይ እንጂ በደንብ እስከ መጨረሻ እይው ዝም ብለሽ አታውሪ ከዚህ በላይ አስተማሪ የለም በጣም አስተማሪነው
@AminatMoges
@AminatMoges 27 күн бұрын
@@Concordtv123 ወይ እስተማሪ አይቸዋለሁ ውጭ አድሮ ከጂብ እንደተረፈ ሀሀሀ
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m 28 күн бұрын
አሁንስ ብርቁ አስጠላኝ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 27 күн бұрын
እናመሠግናለን 😂😂😂😂
@AbuMuaz-sh9mq
@AbuMuaz-sh9mq 22 күн бұрын
ክክክክ ለምን ግንኮ ያለሱ አያምርም​@@MaledaTube-fs9to
@ethio1283
@ethio1283 29 күн бұрын
ደሥ አይልም
@altayaworkwoldetsadik2145
@altayaworkwoldetsadik2145 29 күн бұрын
ምን ልታስተምሩ ነው ውሸት አያምርባችሁም
@Mamite926
@Mamite926 29 күн бұрын
Don’t do evil practice. you are on media. Mind your audiences!
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 29 күн бұрын
ኧረ የጠንቋዩን አተዉኑት ዪደብራል ቀዬሩት ከምር❤🙏 sorry
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 29 күн бұрын
Abet Ethiopian eko ayasadigum yemir yayut 4000 sew liku degimo 100 sew tu
@YesheDesta-od1mb
@YesheDesta-od1mb 26 күн бұрын
እረ ጠቋ ይደብራል
@tomtomas6650
@tomtomas6650 29 күн бұрын
የማይረባ ነገር አታሳዮን ከዚ ሰው ምን ይማራል ልታሰድቡ ነው አማራን
@ethio1283
@ethio1283 29 күн бұрын
አይገባቸዉም
@Concordtv123
@Concordtv123 27 күн бұрын
ለምንድን ነው እስከመጨረሻ የማታዩት ዝም ብላችሁ ብታዩት በጣም አስተማሪ ነው
@ethio1283
@ethio1283 27 күн бұрын
​@@Concordtv123ደራሢዋ አንች ነሽዴ😄
@Concordtv123
@Concordtv123 27 күн бұрын
​@@ethio1283 ትቀልጃለሽ ብሆን ደሥ ባለኝ ነበር ነገርግን በጣም ተወዳጂ ሀሣብነው አምሮሽን አትድፈኝው የሚያስተምሩት ትልቅ ነገር ነው
@Concordtv123
@Concordtv123 27 күн бұрын
​@@ethio1283ሀሀሀሀሀሀሀ ስገምት የጠንቋይ ልጅ ወይም አማኝ ነሽ መሠለኝ
@cheregore8482
@cheregore8482 29 күн бұрын
አይ አማራ ክርስቲያን መሳይ ጠንቋይና መተት ወዳዶች።ጉዳችሁን ስታቀርቡ ታስገርማላችሁ።
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 29 күн бұрын
Timhrt new atadirgu new timirtu
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 29 күн бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ ያስጠላል ጥንቁልና ሌላስሩ
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 29 күн бұрын
ያለ ኮ ነው bro አካበድሽው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 29 күн бұрын
እውንትም ሁሉም ቲያትርኛ ስለጥንቆላ ይስራሉ ያለ ንው እባካችሁ የማይሆን አስተያየት አትስጡ እውንትም ማካበድ ሆንሳ
@user-vh7cf7if4e
@user-vh7cf7if4e 29 күн бұрын
በርቱ
ሰጠችዉ  ምርጥ የገጠር ድራማ ( Setechiw New Ethiopian Dirama) 2023
18:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 127 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 22 МЛН
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,8 МЛН
Енот Тема накопал червей и принёс Лене 😨🪱
0:59
Тот самый енот Тёма
Рет қаралды 2,1 МЛН