THE BEST LOW BACK PAIN EXERCISE

  Рет қаралды 202,216

ELA GYM

ELA GYM

4 жыл бұрын

በአለማችን በአሁን ሰአት በርካታ የመሀበራችን ክፍሉች በከፍተኛ የወገብ ህመም በመሰቃየት ላይ መኖራቸው እሙን ነው።ይሁን እንጂ የእነዚህ የወገብ በሽታዎች መነሻዎች ምክኒያት አላቸው ለምሳሌ አላስፈላኪ የሆድ ላይ የስብ ክምችት ሲበዛ፣ ከአቅም በላይ የሆነ ክብደት ያላቸውን ነገሮች በተደጋጋሚ በማንሳት የወገባችንን ዲሲክ ከመጉዳታቸውም ባሻገር የማይፈወስ ደረጃ ላይ ሊያደርሱትም ይችላሉ ፣ሌላው የተመጣጠነ የምግብ እጥረት እንደ ካልሼምና ሌሎችም አይነት ንጥረ ነገር ያላቸውን ምግብ ባለማግኘትና እጅግ በርካታ ምክኒያቶች አሉ ።ስለዚህም እንደዚህ ያሉ የመሬት እንቅስቃሴዎችን ከበቂ እረፍት ጋር እና የተመጣጠነ ምግባችንን በመመገብ ስፖርቱን በመደጋገም ከበሽታዎት ይዳኑ።

Пікірлер: 464
@user-zs9yz3gz4k
@user-zs9yz3gz4k 3 жыл бұрын
እም ፈልገው የስፖርት አይነት ነው እናመሠግናለን ወገቤን በጣምነው የሚያመኝ በተለይ ስራ ሢበዛብኝ ብቻ አልሀምዱሊላ አላህ ከሸቃላ ሂወት ያውጣሽ ቡሉኝ እስቲ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በርችልኝ ለሁሉም ጊዜ አለው ጎበዝ ነሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@fekeretamenebahiru1433
@fekeretamenebahiru1433 11 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ለሰው ልጅ የምታበረክተው ትልልቅ ስጦታሆችክ ዛሬ ለኢቲዩብ ተከታይ ለማብዛት አለመሆኑን እኛ ከልጅነታችን ጀምሮ በመልካም ስነምግባር በመልካም ጤንነት እና በሚያምር የራስ መተማመን እንዲኖረን አድርገክ አሳድገከናል እግዚአብሔር ባለክበት ዋጋህን ይክፈልክ ይሄው ዛሬም የሠውን ልጅ መልካም ጤንነት እንዲኖረን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እያሰራከን መልካም ጤንነት እንዲሠማኝ አደረከኝ እድሜ ዘላለምክን በጤንነት ኑርልን።
@berhanugizaw9629
@berhanugizaw9629 4 жыл бұрын
I am one of a victim of Low Back Pain as a result of Disk Break and I found it really a pain relief physical exercise. Thanks, bro for sharing your professional experience.
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ብርዬ ወንድሜ አይዞህ ቨዲዬውን በርጋታ በመከታተል ለመስራት ሞክር በጣም በአጭር ጊዜያት ውስጥ ለውጥ ታያለል ለበለጠ ምክር በኢንቦክስ ቨይስ ሜል አርግልኝ በደንም እንድመክርህ ወዳጄ🙏🙏🙏keep start doing all this floor workout slowly and then will see big change 🙏
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
wow praise the name of God keep doing genteelly my dear sister 🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
Am so sorry for your pain but trust me if you do slowly and persistently you will see significant change with God 🙏
@safetywmn7323
@safetywmn7323 3 жыл бұрын
Wow...I'm from Ertrea, I've just done this now abd was healed from my back pain. Thank you so much bro 🙏👍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
wowow am very glad for that keep going ..good on you my dear 🙏🙏🙏
@fantualemu4504
@fantualemu4504 10 ай бұрын
እግዛብሄር ይስጥህ Low Back በጣም እሞኝ መተኛት ተቸግሬ የእንተን ፊዲዮ ለውጥ እሳየኝ ጌታ ይባርክ 🙏
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
አይዞህ ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏
@user-jz1jk5wt2z
@user-jz1jk5wt2z 4 ай бұрын
ኤላ ወንድማችን ምንሁነህ ጠፋህ በሠላም ከሆነ ይሁን ሁሌም ሠላም ሁንልን ምርጥ ሠው
@elagym5723
@elagym5723 4 ай бұрын
ሀይ ወዳጄ በጣም አመሰግናለሁ ስለጠየቅሽኝ ትንሽ ስራ በዝቶብኝ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቅርብ እመለሳለሁ 🙏
@fstumhaylu5600
@fstumhaylu5600 4 жыл бұрын
ማስተ ኤሊይስ እደወርቅ ነጥረህ ምኮራብህ ወድማችን ንህ ለምታስተምረን ትልቅ ምስጋና ይገባሀል
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏🙏🙏
@abdumekonen7648
@abdumekonen7648 3 жыл бұрын
ለቤቱ አዲስ ነኝ የወገብ ሀመም በጣም ተሰቃየው እስኪ እሞክርዋለሁ ሀኪሙም አዞልኝ ነበር እየሰራሁ ነበር አቋርጥኩት እስኪ አሁን ደግሞ እሰራለሁ የሸቃላ ነገር ጊዜም አላገኝሁ
@jfgkfhygfhgyg3200
@jfgkfhygfhgyg3200 3 жыл бұрын
ቁጥህን ላክል ጥናቄነብርኝ ዶክሜንቾችን እንደትይልኝ ነበር
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 4 жыл бұрын
ኤልያስዬ ወንድሜ ሰላገኘውህ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን🙏❤❤❤
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ምስርዬ ትንሾ እህቴ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ❤🙏🙏
@getebekele8167
@getebekele8167 4 жыл бұрын
Thank you so much. This is great!!
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Thanks a lot my dear brother Gete🙏🙏🙏
@goodnews2392
@goodnews2392 4 жыл бұрын
Eli am happy to see you after many years. Keep it up.
@user-eu5hy4xj5x
@user-eu5hy4xj5x 4 жыл бұрын
አይቸው አላውቅም በጣም ደስ የሚልና የሚመች እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው ቀለል ያለ ስፖርት
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አለምዬ 🙏🙏🙏
@berrybelete6171
@berrybelete6171 4 жыл бұрын
Thank you 💪🏽and I love the coffee Ceremony too🇪🇹
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣that is good same to you 🙏🙏🙏
@Sellu5956
@Sellu5956 4 жыл бұрын
Tebarekilin wendime endante ybiza 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ameseginalehu
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አንችም በብዙ ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@demischarinur9750
@demischarinur9750 4 жыл бұрын
ኤልያስዬ በርታ ከተግባርህ ጋ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ደምስ ኑርጋ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ደምስዬ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛ ስላየውህ የምወድህ ወንድሜ እንዴት ነህልኝ ቤተስብ ሁሉ ሰላም ናቸው ይቅርታ ስለዘገየሁ ቢዚ ሆኝ ነው 🙏
@awethadush3891
@awethadush3891 3 жыл бұрын
God bless you. Wow viva thanks you are right.
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot God bless you more 🙏🙏
@captainayub6482
@captainayub6482 4 жыл бұрын
🙏 Master alias I am happy when I see you you are important for Ethiopian peoples God bless you brother keep going you are 🦅 this is your brother Ayu 🕊🙏
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Thanks a lot Ayu God bless you more
@Henokdadu
@Henokdadu 6 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ ❤
@ruthabera72
@ruthabera72 4 жыл бұрын
Thank you yhager Lige tebrek!
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አሚን ሩትዬ 🙏🙏🙏
@ShewayeMenbere
@ShewayeMenbere Ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ ዕድሜ 61 ነው ሰፖርቱን መሥራት እችላለሁ የአስፓይናል ኮርድ ነው ህመሜ በተጨማሪ ግራ እግሬ የመጨረሻው መገናኛ ላይ ህመም ይሠማኛል ምክር እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
@ghetumoghes4991
@ghetumoghes4991 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በእውነት ነው እኔ ወገቤን አሞኝ ሰሞኑን ስራ የህክምና ፍቃድ ወስጄ ነበር ግን ያንተን ቪዲዮ በመከታተል ስፖርቱን ሰርቼ ድኛለሁ በርታ በጣም እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ጀግና በይበልጥ ይበርታ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@user-iu4ux7ev6m
@user-iu4ux7ev6m 5 ай бұрын
Koy ye wegbe atint 2tu tesbrowa mesrat echlalew
@user-iu4ux7ev6m
@user-iu4ux7ev6m 5 ай бұрын
Malete gudat aymetam
@asnakechbekele8748
@asnakechbekele8748 4 жыл бұрын
Thank you and I really enjoyed.
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
thanks a lot Asnu🙏🙏🙏
@Fun_Media-New
@Fun_Media-New 9 ай бұрын
ኡፈይ ተባረክ በእውነት አሁን ተሻለኝ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስጥህ
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርችልኝ እህቴ🙏🙏🙏
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@HaylamaryamAlemneh
@HaylamaryamAlemneh 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እኔ ከዛሬ ዠምሬ እሰራለ እኔመሰግናለን ውድ ወንድማችን ቋንቋው በአማረኛ ቢሆን
@elagym5723
@elagym5723 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hannaamare1755
@hannaamare1755 3 жыл бұрын
Thank you👏👏👏👍👍
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
እኔ ላንተ ቃል የለኝም ጌታን በጣም ጎበዝ በርታ ጀግና ነክ እግዚአብሄር ይጠብቅክ የእዉነት ወንድሜ በወገብ ህመም ስሰቃኝ ሀኪም ቤት ለሐኪም ቤት ስንከራተት ነበር ያንተን ዚዲዮ አይቼ ሰራዉ በተከታታይ ጠዋት እና ማታ ሳላቋርጥ ይሄዉ ህመሜ ቀጥ ብሎልኝ በሰላም ስራዬን እየሰራዉ ነዉ ።አመሰግናለዉ በጣም ኑርልን👌👌❤❤❤
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ የኔ እህት በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ይህንን ስሰማ ከህቶቼ ከፍተኛ ደስታ ነው የሚሰማኝ ትልቂ አላማዬ እናተን መርዳት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል በርችልኝ የኛ ጀግና 💪💪💪🙏🙏🙏
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
@@elagym5723 አንተም በርታ❤❤❤
@ethio4us23
@ethio4us23 4 жыл бұрын
I'm very happy to you brother Abusha Love and respect
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏
@TheTemare
@TheTemare 4 жыл бұрын
Decent and informative work. Thank you.
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Many thanks my bro🙏🙏🙏
@user-cn1uv5re9v
@user-cn1uv5re9v 2 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
መልካም ሰዎችን ያብዛልን: እናመሰግናለን!!👍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጎንበስ ብዬ ከወገቤ ቤዚዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 11 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን በሁለት ቀን ለዉጥ አይቻለሁ አልሀምዱሊላህ ያዉም በደንብ አልሰራሁትም እስፖርቱን ገሮ ወገባችን በመደም ስራ❤🙏😢
@Safa-wr3cc
@Safa-wr3cc 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን
@HabibwadajoBeyans
@HabibwadajoBeyans 9 ай бұрын
በትክክል እዬተከተልኩህ ነው በርታልን ወንድሜ ፈጣሪ ካንቴጋ ይሁን፡፡
@muluyihdego239
@muluyihdego239 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኤሊየ ስለ ምትሰጠን ትምህርት የጉልበቱ እስፖርት ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ አሁን ደግሞ የ ወገቡን እሰራለሁ ያው እድሜ እየገፋ ሲሄድ ከመድሃኒት ይልቅ ስፖርቱ ይሻላል እና በጣም አመሰግናለሁ master .
@mekdeseyetbarek5985
@mekdeseyetbarek5985 3 жыл бұрын
THANKS my Bro.
@alemayehuwakjira7337
@alemayehuwakjira7337 4 жыл бұрын
Thank you so much
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
me too 🙏🙏
@user-lb5ee2vp2m
@user-lb5ee2vp2m 11 ай бұрын
Thankyou very much my brother
@bekiiache5805
@bekiiache5805 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስፓርት በጣም እወዳለሁን ግን ሁሉንም ነው ምሰራው እሺ እጠነቀቃለሁ ወንድማችን በርታ
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አዎ ወዳጄ
@emanemman1811
@emanemman1811 Жыл бұрын
በጣም ዓሪፋ ነው ዓመሰግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
Thanks
@Mulievisionary
@Mulievisionary 4 жыл бұрын
Thank you a lot for the good work.it is important except for me🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
for you as well my beloved brother 😂🙏🙏
@nardosmulugeta4345
@nardosmulugeta4345 4 жыл бұрын
Elu, I am so glad that you have your own channel. I was having a back pain for couple of weeks now and I hope your tips will get me better. You prolly have forgotten me but I was Zion’s friend back in 2001 EC. Berta and I will pray for you!!
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Heyy good to heard your voice i know you welcome to my KZfaq channel 🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Amen Amen thanks a lot konjo🙏🙏🙏
@ramausu7405
@ramausu7405 7 ай бұрын
ማ ሳጅ በጣም ጥሩ ነው ሞኩሩት እኔ ጠቅሞኛል የማስጅ ክሬም ኣርጋቹ😮
@elagym5723
@elagym5723 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህታችን 🙏🙏🙏
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 5 ай бұрын
ምን አይነት ክሬም ውዴ
@ramausu7405
@ramausu7405 5 ай бұрын
@@meronwerkineh5858 የወገብ ህመም ክሬም ነው
@BerketLydenburg
@BerketLydenburg 3 ай бұрын
Thank you bro
@meridad620
@meridad620 Жыл бұрын
Eniem wogeben betam yamegnal betam techegrie neber hikmna hijem kuami sport Siri new yalugn kezi behuala enjemralehu ameseginalehu🙏
@yasinabdu7685
@yasinabdu7685 4 жыл бұрын
It's really very important .what you are showing us all kind of sports keep it up proud 🙏👌
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
many thanks sorry for late respond i was a bit busy Yasina great man God bless🙏🙏
@kasufaris1362
@kasufaris1362 2 жыл бұрын
በጣም ጥር ትምህርት እኔ ለውጥ አይቻበታለው በጣም ወገቤን ያመኝ ነበር ጉልበቴንም ጭምር ለውጥ አለ በርታ
@hddtti4602
@hddtti4602 Жыл бұрын
በጣም አሪፋ በጣም ዓመሰግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏
@ghastly632
@ghastly632 3 жыл бұрын
አነመሰግንሐለን አድሜና ጤናን ያድልክ ብዙ ለውጥ አገኝሁ አቤቴ ሁኝ በሚገርም ሁኔታ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋዋዋ በጣም ደስ ይላል ወዳቼ ይሄ ነው ለእኔ ትልቁ ትርፌ ይበርታልኝ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@geletad502
@geletad502 4 жыл бұрын
thank you.
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Thanks a lot too 🙏🙏🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
Thank you for sharing !!
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
My pleasure selamy 🙏🙏🙏
@eskedarzeleke2931
@eskedarzeleke2931 4 жыл бұрын
Thank you My brother...
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
My pleasure Eskaw bro 🙏🙏🙏
@salam5556
@salam5556 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ እህቴ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@belaylagiso4915
@belaylagiso4915 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አስታማር ናህ ባርታ !
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ በላይዬ ወዳጄ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@MebratuMinistry
@MebratuMinistry Жыл бұрын
More bless you Brother
@tekietesfamichael4229
@tekietesfamichael4229 4 жыл бұрын
It really helps. Thanks bro
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
thanks a lot Tekie 🙏🙏🙏
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 10 ай бұрын
Great job!
@haleluyaalemayehu6454
@haleluyaalemayehu6454 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እዴት ነኸ እስፖርትክ በጣም ቆጆ ነው አኔን አድቀንስ አግዞኛል
@raheltsegaye
@raheltsegaye 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤👍👍👍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ሪቾ🙏🙏🙏
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 2 жыл бұрын
አርፈነው ወንድማችን እናመሰግናለንንን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እሺ ወዳጄ ዝቅ ብዬ አመስግኛለሁ 🙏🙏🙏
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ እናመሰግናለን
@edengebrgzbhr
@edengebrgzbhr 4 жыл бұрын
Danke
@mohammedabdiahmed3582
@mohammedabdiahmed3582 3 жыл бұрын
Thanks a lot
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thank you too my brother 🙏🙏🙏
@kalalemgetaneh1678
@kalalemgetaneh1678 4 жыл бұрын
ELU good to see you "master "l had good time back in 80's and 90s , so glad to see you again.
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Hey my beloved brother good to hear your voice too how you doing my brothet please let us keep in touch 🙏🙏🙏🙏
@yuniskedir9852
@yuniskedir9852 4 жыл бұрын
ሰላም ከይቅርታ ምጠይቀው ነገር ነበር በቅርቡ ነበር ኤርኒያ ዲስክ ኦፕራሲዮን የሆንኩት ምን አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ ያለብኚ አመሰግናለው
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
የዲስክ ፕሮብሬም ካለብህ በጣም ቀላል የሚባሉትን አይነት የጀርባ ጡንቻ ማሳሳቢያ እንቅስቃሴዎችን ብትሰራ ነው የምመክርህ አካልህን ሰሜትህን እያዳመጥክ ከበድ ሲልህ ቦታውላይ ጫና ሳታስከትል ወይንም ሳታበዛ ከቀላል ከምትላቸው እንቅስቃሴዎች ጀምር ።አንድ ቨዲዪ እለቅልሀለሁ ወዳጄ አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን 💪🙏🙏
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 ай бұрын
Beautiful exercise
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 4 жыл бұрын
Tebarek qtlbet
@senayezra5472
@senayezra5472 4 жыл бұрын
Wow love ur house beautiful
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰናይዬ🙏🙏🙏
@user-bm4vc8sz3b
@user-bm4vc8sz3b 10 ай бұрын
በጣምደስየሚልነውጀግናነህበረታ
@user-nk6dx6kd4q
@user-nk6dx6kd4q 4 жыл бұрын
Respect brother
@alarifabdu8079
@alarifabdu8079 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tsigezeleke2513
@tsigezeleke2513 4 жыл бұрын
Thanks brother
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 жыл бұрын
Wendme btam lene yemiyasfelgegen nuger selasayege betam amsegenalu!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ በርችልኝ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@yawdarahmed9332
@yawdarahmed9332 3 жыл бұрын
Wow ,tachetognal Ela thanks tabarek.konjo temrt new ketlebet
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ እህቴ የውዳርዬ ተባረኪልኝ በርቺ 🙏🙏🙏
@yawdarahmed9332
@yawdarahmed9332 3 жыл бұрын
Ameen antem.
@user-pv4ub9ff8r
@user-pv4ub9ff8r 3 ай бұрын
ተባረክ ዊድ ወንድማቺን
@darindarin5632
@darindarin5632 4 жыл бұрын
Thank You
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@kedijamussa3073
@kedijamussa3073 4 жыл бұрын
Nice to see u after long time
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Nice to see you too kidejaya mate 🙏🙏
@userahussien6630
@userahussien6630 4 жыл бұрын
ይመችህ
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 11 ай бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ አርጌሀለሁ❤🙏👍👏
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 11 ай бұрын
Thanks brother I have back pain I will start today ur games
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 11 ай бұрын
Gym
@seyefateklu6051
@seyefateklu6051 Жыл бұрын
Thanks
@user-vg8sd7jx4q
@user-vg8sd7jx4q 10 ай бұрын
ያምራል ወድም
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት በርችልኝ 🙏🙏🙏
@fantayenehtesfaye4512
@fantayenehtesfaye4512 3 жыл бұрын
In Eliyas Bravo
@ameame7771
@ameame7771 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድ ወንድማቺን
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አሜዬ እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@birukbekele6737
@birukbekele6737 4 жыл бұрын
ኤላ ወዳጄ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ብሩክዬ እኔም ደስ ብሎኛል እንዴት ነህልኝ ወዳጄ 🙏🙏🙏🙏
@henokalex227
@henokalex227 4 жыл бұрын
Good to see u ela, i was one of ur student in 90s
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
Absolutely true i know you very well my so beloved good to see you heniya🙏🙏🙏
@mohammedabdulhamed3958
@mohammedabdulhamed3958 3 жыл бұрын
Hi Elias, How'rw u doing. Good to see u. This's Abdi muket....lololzzz from afencho ber. Keep in touch.
@emunafiorina7155
@emunafiorina7155 4 жыл бұрын
Grazie mille Eliye
@emunafiorina7155
@emunafiorina7155 4 жыл бұрын
👌
@Raayyaakajawaa
@Raayyaakajawaa 10 ай бұрын
Thank you for sharing as bro
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
My Pleasure buddy 🙏
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 ай бұрын
Weyne eskahu meche aychew❤❤❤❤❤waw1
@mesfinasrat2982
@mesfinasrat2982 4 жыл бұрын
Oh wow god know how I ended up here . I like it specially am 6.3 feet long I need it big time Thanks 😊
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v 11 ай бұрын
❤❤❤ @ዋውውውአንደኛ
@TigistTube
@TigistTube 4 жыл бұрын
ወንድሜ አሪፍ ነው
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏🙏🙏
@ibrahim-jr3sd
@ibrahim-jr3sd 19 күн бұрын
ከበስተህዋላ ክአናቴ ስር ጀምሮእስከ፡ሎው፡ባክ ሃይለኛ ህመም ይስማኝ፡ነበር፡ይበልጥ፡ስቀመጥ፡እግሬ፡የማንቀጥቀጥ እጄንም ፡እንዲሁ፡!እስቲ፡እባክህን፡?የምድንበትን፡ህመሜ፡መላ፡በለኝ፡ዕድሜ፡62ነኝ
@rayanmuhdin4192
@rayanmuhdin4192 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው።
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
እናመሰግናለሁ ወዳቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏
@mukamilawol1430
@mukamilawol1430 2 жыл бұрын
Very good doct
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
Thanks God bless 🙏🙏🙏
@unidentifiedtheorist9237
@unidentifiedtheorist9237 3 жыл бұрын
How we make in prove or better the hip pain, I am suffering by this pain
@tameratgebermariam2351
@tameratgebermariam2351 4 жыл бұрын
WOW NICE IS GOOD Eliyes is best
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ታሜዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏🙏
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 ай бұрын
ዋውበቀላሉ:እቤትውስጥ:እደሚሰራ:ሥላየህን:እናመሰግናለን:ወድማችን:ግንአሁንማዳምቤትነኝ:እዴትመቸስልሥራ:ወገቤን:ሁሌምያመኛል:አምላኬ:ስደትበቃሽበለኝ:ድክምአለኝ
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 2 ай бұрын
ሰላህም ሰላህም ወንድም የመጀመሪዬ ነው ላይከህም ሼረህ ሰብስከራይ አድረጌካለው ግን በውስጥ መሰመረህ ላማከረህ እፈልጋለው እሰፓረትህን ከመሰራቴህ በፊትህ ወገቤን በጣህም ያመኛልህ እባክህን ከቻልክህ መለሰልኛ
@aliseid8555
@aliseid8555 4 жыл бұрын
Great work out bro keep it up mashala
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ thanks a lot🙏🙏🙏
@rahelayele2578
@rahelayele2578 4 жыл бұрын
ቤትህ ያምራል
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:03
➜ Do This STANDING 30-Min to Lose That STUBBORN BELLY FAT
30:14
Ethiopia: ቁጥር-41የወገብ ህመም(Low Back Pain) ክፍል-1
21:43
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 25 М.
የወገብ ህመም መፍትሔዎቹ
10:03
Sodere TV
Рет қаралды 135 М.