ቲክቶከሩ ይሄንን ያህል ምን አድርጎ ነው? የ5 ሚሊዮን ብሩ ጉዳይስ?

  Рет қаралды 201,537

Donkey Tube

Donkey Tube

17 күн бұрын

📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
www.ticketmaster.com/event/15...
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
ዶንኪ ትዩብ ከዚህ ቀደም በሃገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠው የ ዩትዩብ ትምህርት ሰልጠና 1ኛ እንዲሁም 2ኛ ዙር በበቂ ደረጃ ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን ዶንኪትዩብ አሁን ደሞ 3ተኛ ተማሪዎችን አስመርቋል!!!
Donkey Tube has previously graduated the 1st and 2nd round of the KZfaq education training given for the first time in our country, Ethiopia, and DonkeyTube has now graduated the 3rd round of students!!!
▶️ የ 2ተኛ ዙር የ KZfaq ሰልጣኞች አስደናቂ ድባብ • የ 2ተኛ ዙር የ KZfaq ሰል...

Пікірлер: 540
@comedianeshetu
@comedianeshetu 15 күн бұрын
በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 15 күн бұрын
Free Palestine 🇵🇸
@user-wu4bv5fv2y
@user-wu4bv5fv2y 15 күн бұрын
አሚን
@sitty8517
@sitty8517 15 күн бұрын
Ameeen 🙏
@user-sz1gn5ug2d
@user-sz1gn5ug2d 15 күн бұрын
Ishe bakih lawrahi silaki falgalaw
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 15 күн бұрын
እሸ የኢትዬጰያ North America soccer እኮ አትላንታ ነው እዛ ና
@BirukTube445
@BirukTube445 15 күн бұрын
የአረብ አገር እህት ወንድሞቼ ለእናት ሀገራቹ በሰላም ያብቃቹሁ❤❤❤❤❤
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ስመጣ ቻናሌን እድታስተዋዉቅልኝ ቃል ግባልኝ
@melkimelki1671
@melkimelki1671 15 күн бұрын
አሜንንንን
@fentatsehay7765
@fentatsehay7765 15 күн бұрын
.አሜንአስተዉዎሽወድማችን
@dadadada2569
@dadadada2569 15 күн бұрын
Amen
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 15 күн бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 15 күн бұрын
እሸቱ እሔ ሁሉ በአንተ ነው አላህ ይጠብቅህ❤
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 12 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️❤️
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 15 күн бұрын
አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም እሼ ተባረክ ምን አይነት ድንቅ ነክ ቃላት አጣውል ስቱን ወጣት አንፀካል❤❤❤❤
@GetachewNesfen
@GetachewNesfen 15 күн бұрын
አርብ ሀገር የሚኖሩ እህቶች ወድሞች በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ለሀገራችን ጠበቃናቸዉ እሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 15 күн бұрын
በእሼ ቤት መጥቼ ዛሬ ለሁለተኛ ጌዜ አለቀስኩ 😭😭እሼ የምቶዳት የምታከብራት የቆምክላት የተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን😢😢ለዚህ ለድሀ ልጅ አለሁልህ ከጎንህ ነኝ እንዳልከው ክርስቶስ አለሁ ይበልህ😢❤❤❤❤
@user-ux4jh5sd4y
@user-ux4jh5sd4y 13 күн бұрын
Amen ኣሜን Amen😭😭😭😭😭😭
@takelederesa
@takelederesa 15 күн бұрын
የዶንኪ ዩትዩብ ኦጌሻ ተማሪዎች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ፈጣሪ ለሁላችንም ሰላም ጤና ሰቶን በጎ ስራ እንድሰራ ፈጣሪ ይርዳን እሼ እንኳን የድካምህን ፍሬ ስላየህ እንኳን ደስ አለህ ❤❤
@user-vm2jy4ks2h
@user-vm2jy4ks2h 15 күн бұрын
ኣሜን ደምርኝ
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 14 күн бұрын
Amhennnn
@Tybatube
@Tybatube 15 күн бұрын
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bp4ed5nq5f
@user-bp4ed5nq5f 15 күн бұрын
❤❤❤አይዞሽ ማማየ
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 15 күн бұрын
ለምን በኦላይን እየሰራችሁ ካረቤት አወጡም 21 ክፍለ ዘምን ነዉ ሰሩ ሰትባሉም አትሰሙም
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 15 күн бұрын
Ayezosh Xenashen Edemen Yesexesh Egeziabehere Feqadu Yehone Geze Enegebalen Hulu Besu newena Hulem Tselot Aregi Bimerenem Beqenu Newena Ayezosh Berechi
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 15 күн бұрын
Egeziabehere Xenekarewen Yesexesh
@liyaalyee7645
@liyaalyee7645 15 күн бұрын
😢አይዞሸ እኔም
@tenad7309
@tenad7309 15 күн бұрын
ወጣት የአብስራ ተባረክ🙏🏾እሼ ይሄ ሁሉ የአንተ ውጤት ነው በርታ🙏🏾
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 15 күн бұрын
ኡፍ የኔ አባት የደ/ማርቆሱ ልጅ አሳዝኖኛል ወጌሻ ደግሞ ይቀጥል ብሩም ትንሽ ቢቀንስ ጥሩ ነው ፍላጎቱ እያለ ከቅሙ የማይፈቅድ ስላለ
@hawamedia655
@hawamedia655 15 күн бұрын
ትክክል
@HBTECH4562
@HBTECH4562 15 күн бұрын
Awo
@user-td9ws1kb8k
@user-td9ws1kb8k 15 күн бұрын
Right. Ayizoh wondmie. Hulum yalifal. If u read this comment, please reach out to me.
@user-fs4dm8gh8o
@user-fs4dm8gh8o 15 күн бұрын
ስንት ነው
@fikruman1069
@fikruman1069 15 күн бұрын
አማራ ያለ መከራ ለመግለጽ ከአቅም በላይ ሥለሆነው ነው ያሳዝናል
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 15 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ለወገን መድሀኒት የሆኑ ልጆችን ያብዛልን!!
@user-ux4jh5sd4y
@user-ux4jh5sd4y 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏😭🙏።
@AlebachewTube
@AlebachewTube 14 күн бұрын
እልል በይ ኢትዮጵያ እነሆ በብዙሃን መገናኛ ጥያቄ ላይ የወደቀው ማንነትሽ በመገናኛ ብዙሃን በልጆችሽ ተስፋሽ ይለመልማል! ተባረክ እሸ እና ቲሞቹ!
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 15 күн бұрын
እንዲህ አይነት ትዉልድ ነዉ የሚያስፈልገን እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ፍፃሜክን ያሳምርልክ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 15 күн бұрын
ያብሰራ የምትገርም ታዳጊ ነህ እመብርሃን ትጠብቅህህህ😢😢😢😢😢😢
@mekonnen74
@mekonnen74 15 күн бұрын
የአብ ስራ ያሳድግህ ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን. ፈጣሪ እቅፍ አድርጎ ይጠብቅህ.!
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 15 күн бұрын
❤❤የልጅ አዋቂ በቤቱ ያፅናህ❤❤እሼ ይሄ ሁሉ በአንተ ላይ ነው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን እውነትም ወጌሻ ❤❤❤
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 15 күн бұрын
እሸቱ እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም ዘርህ ይባረክ
@user-ux4jh5sd4y
@user-ux4jh5sd4y 13 күн бұрын
ኣሜን🙏🙏🙏
@wedaj2000
@wedaj2000 15 күн бұрын
በውነት በጣም የምታኮራ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይመስገን ለብዝዎች መትረፍ እና በስነምግባር ማነፅ ድካሙ በቃል ለመግለፅ ከባድ ነው....አንተ የተመረጥክ ሰው ነህ እናትህ የመረቀችህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ተባረክ ❤❤🎉
@FreHilo
@FreHilo 13 күн бұрын
ጀግና ያብስራ እመብራሀን ቀሬ ዘመንህን ትባርክልህ ደስታ ጤና ፈቅር ለዘላለም ይብዛልህ ቤተሰብክ ይባርክ💐💐💐💐
@aynenadisbelachew184
@aynenadisbelachew184 14 күн бұрын
እኔ የምለው እና የምመኝልህ ከዚህ በላይ ከፍ ብል ሁሌም ከክፉ ነገር ይሰውርህ እኔ ለምን እንደምሰስትልህ አላውቅም ገና ሳይክ ታሳዝነኛለክ የአብርሀሙ ስላሴ ሁሌም ከጎንህ አይለዩህ አንተ የልጅ አዋቂ ተባረክ
@TesfayeAshinafe
@TesfayeAshinafe 15 күн бұрын
ማርያምን ነው የምለው ገና ለማመስገን ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ሲባል ቀጣም ነው እያለቀስኩት ስወዳት እኮ😢❤❤❤❤
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 12 күн бұрын
ማሪያምን እኔም አልቻልሁም ሥሟ ፈዋሽ ፣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ጣፋጭ ነው
@rozayallou5348
@rozayallou5348 15 күн бұрын
ፀጉሩን ይቆረጥ ቤተክርስቲያን ሰላሰራ በእግዚአብሔርም ሰም እናመሰግናለን።🙏💚🙏💚
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 15 күн бұрын
ወገን ቀስ እያልን እንምከረው ገና ልጅ ነው
@janetmascake6727
@janetmascake6727 15 күн бұрын
ትክክል
@Onelove-en1eb
@Onelove-en1eb 15 күн бұрын
Denez maninet betsegur aylekam
@yeledawekokebtube
@yeledawekokebtube 15 күн бұрын
የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይውድቅ ይጠንቀቅ፡ ስለዚህ አስብበት
@user-ei2lo2qs8p
@user-ei2lo2qs8p 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ልብን እንጂ ዉጭን አትመረምርም😢😢
@hanytwin
@hanytwin 15 күн бұрын
የእሼ ቤተሰብ ቤተሰብ አርጉኚ ስላችሁ ምን ይከፈልበታል ብላችሁ ደስ እዳሰኛችሁኚ የማያልቅ ደስታ በቤታችሁ ይግባ አመሠግናለው ❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 15 күн бұрын
ጎራ ነይ ደመርኩሽ/ክ/
@user-vm2jy4ks2h
@user-vm2jy4ks2h 15 күн бұрын
እንደማመር እህቴ 😊
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 15 күн бұрын
Amen
@user-bp4ed5nq5f
@user-bp4ed5nq5f 15 күн бұрын
አሜን ❤
@nuronuro6458
@nuronuro6458 14 күн бұрын
Ende eshe sri
@tenad7309
@tenad7309 15 күн бұрын
አርቲስት ገነት ንጋቱ(ገኒ) በጣም ጥሩ እናት ነሽ መልካም ሴት ነሽ በራስሽ በተፈጥሮሽ በእግዚአብሔር ስጦታሽ አምረሽ ደምቀሽ የምትታዬ አለባበስሽ ባህልሽን አክባሪ መሆንሽን ይገልፃል:: በዚህ ብዙዎች ታዋቂ ነን ባዮች ሴቶች በሂዩማን ሄር እራሳቸውን ሸፍነው በምናይበት ዘመን? አንቺ ቆንጆ ፀጉርሽን አሳምረሽ ስትታዬ ተፈጥሮን የመሰለ ምን አለ ? ገንዬ ከነልጆችሽ ተባረኪ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ🙏🏾♥️
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 13 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድሜ በጠም በጠም ጥሩነው ብርታ 🙏⛪️🏥⛪️🏥⛪️🙏✅
@TeferaTsebelu
@TeferaTsebelu 15 күн бұрын
በጣም ተመችቶኝ ከማየቴ የተነሳ ቪዲዎው ድንገት አለቀብኝ 😂 እጅግ በጣም ደስ የሚል በእሸቱ መለሰ የተገነባ የ3ተኛ ዙር የወጌሻ ትውልድ❤ !!
@betelhemtessfaye7184
@betelhemtessfaye7184 15 күн бұрын
አንድ ካሥተዋልኩት ነገር የድሮ ታሪክ እየመለሣችሁ ነዉ ጎበሥ ብሎ ሠዉን ማክበር ሠለም ማለት የድሮ ታሪክ ክብራችን ማንነታችንን እየመለሣችሁ ነዉ አዲሡን ትዉልድ ማሥተማራችሁ ትልቅ ብልህነት ነዉ ቀጥሉበት
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 15 күн бұрын
እድሜዉን ሺ ያርገዉ እንደዚህ ያሉትን ወጣቶችያብዛቸዉ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@brighter428
@brighter428 15 күн бұрын
አንድ ሰው ሃገር ይገነባል ያፈርሳልም እሼ ኢትዮጵያን ጠገንካት
@user-ql1ze4nx4n
@user-ql1ze4nx4n 15 күн бұрын
ተማሪዎችም በጣም ጎበዞች ለሀገር ጠቃሚ ያርጋችሁ የቤተክርስቲያን እዳን ያሰረዛችሁ ትልቁን በረከት ይዛችኋል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤
@gig9732
@gig9732 15 күн бұрын
በአማን ተንስአ መድኃኒነ ክርስቶስ። ስለኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ለኹላችሁም አምላከ ቅዱሳን ጨምሮ ይስጣችሁ እመብርሃን ፍፃሜያችሁን ታሳምርላችሁ❤
@metasebiyaterefe6825
@metasebiyaterefe6825 11 күн бұрын
እሼ እኔ ላንተ ቃል የለኝም እመቤቴ ማርያም ሁሌም ሞገስ ትሁንህ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ
@WebNet-cu1lo
@WebNet-cu1lo 15 күн бұрын
ያከበርካት ቅድስት ቤት ክርስትያን እንዲህ ታከብርሃለች ወጣት የአብስራ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@user-gi7um2ci5r
@user-gi7um2ci5r 15 күн бұрын
እሼ የስው ማኛ በዚህ ሰዓት አንተን እና አንተን የሚመስሉ ሰዎች በመኖራችሁ ብቻ ደስታ ይሰማኛል እግዚአብሔር አምላክ ስራችሁን ይባርክ አሜን
@user-uu6rk3cr9z
@user-uu6rk3cr9z 8 күн бұрын
አንተ ታዳጊ ልጅ ፀጋውን ያብዛልን ከቤቱ አያውጣህ ተባረክ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 14 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ወጣቶች ተስፋ አላቸው, አሸቱ ፈጣሪ ይባርክህ ጥሩ ሥራ ነዉ ይርምፀራው አንደዜጋ ኃላፊነትህን አየተወታህ ነዉ ፈጣሪ ይርዳህ, መጀመርያ አካባቢ አምስት ሚልዮን ብር በዳ ለተያዘች ቤተክርስትያን የሰበሰበው ወጣት ሚኪ ይዞ የመናገር አድል ሳይሰጠው በመቅረቱ አዝኛልሁ ሌላው ቢቀር የረዳውን ሕዝብ ብያመሰግን ጥሩ ነበር!
@sabalule7915
@sabalule7915 15 күн бұрын
ክቡር ዶክተር ቢኒዬ እንዲሁም ባለቤቱ እሌኒ ልጆቹም እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ወገኖቻችሁ እንደቆማችሁ ሰማያዊ ህይወታችሁ የቀና ይሁን እሼ እረጅም እድሜ ከበጎ ምግባር ጋር አብረውህ ከሚሰሩ ካንተ በስተጀርባሆነው ከሚደግፉህ ከባለቤትህ ጀምሮ እስከ ስራ ባልደረቦችህ ቀና ሰዎች ይብዙልን ክፉ ሰዎችን ልብ ይስጥልን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 14 күн бұрын
እሼ እድሜና ጤናይስጥህ የረገጥከዉ ይለምልም ዘርህ ይባረክ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ድንግልማረያም የልብህን መሻት ትፈፅምልህ❤❤❤❤
@keryodtube
@keryodtube 14 күн бұрын
እሼቱ እግዚአብሔር ሁሌም እሼት ያድርግህ በጣም ትልቅ ነገር ለኢትዮጵያ እያበረከትክ ነው እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን ድብቅ አድርጋ ትጠብቅህ🙏 ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ🙏
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 15 күн бұрын
ውይይይይ ችሎ ማየት በጣም ይከብዳል እውነት እሺ ወንድሞቻችን እውነት ላንተ ቃላት የለኝም 😢😢😢😢
@Yumie4you
@Yumie4you 15 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️❤️❤️
@Yumie4you
@Yumie4you 12 күн бұрын
@@GETNETWEDAJO ለሁላችንም 🥰🥰🥰
@Yumie4you
@Yumie4you 11 күн бұрын
@@GETNETWEDAJO ለሁላችንም 🥰🥰🥰
@TadaMuhammad-xh2vp
@TadaMuhammad-xh2vp 14 күн бұрын
ያረቢ እደናተ ያለ ወጣቶችን ያብዛልን ውነት ከባድ ነው እኔ ሙስሊም ነኝግን በነኝህ ወጣቶች ተደስቻለሁ የሁሉም ወጣት ልብ ወደመልካም ሲሳተፉ ደስ ይላል
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 13 күн бұрын
አባዬ የኔ ቆንጆ የአብ ስራዬ አንድ ነገር ትቀርሀለች ወንድሜ አልልህም ልጄ ብዬ ነዉ የምመክርህና ይችን ጸጉርህን ብታስወግዳት የምታስደስተዉ እናታችን ድንግል ማርያምን ነዉና ምክሬን እንማትንቃት እተማመናመዉ የአአብ ስራዬ
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 15 күн бұрын
እሼ የኢትዮጵያ ንጉሥ ተባረክ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰብህ 🙏❤️
@ZEmEn-wu2bn
@ZEmEn-wu2bn 15 күн бұрын
ፈጣሪ ከረዳኝ ስድስተኝ ዙር እኔ ወንድሜ እንሳተፋለን በሰላም ወደ ሀገሪ ካስገባኝ ማሪያም ሁሌም የምመኝ ነዉ የእኔ ባይዉን የወንድሜ አደርጋለዉ ፀሎት አድርጉልኝ😢
@Biruk5824
@Biruk5824 11 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛው እሼ ዘርተህ አብብ እጨድም፣ትህትና የተሞላበት ወጌሻ ነው የእውነት ❤❤ 🎉🎉
@user-ih6km5jz1o
@user-ih6km5jz1o 11 күн бұрын
እሸ አምላክ ለሀገራችን ነጻ መውታት ስራ ይስራብህ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከአንተ ጋር ሁኘ ለሀገርና ለሀይማኖት የሚጠቅም ስራ እንደምሰራ ህልም ተስፋ እምነት አለኝ።ደግሞ እኔ ሰነፍም ብሆን አርአያየ ነህ አከብርሀለሁ።
@shimelashshiferaw171
@shimelashshiferaw171 15 күн бұрын
እሸቱ መለሰ ካንተ መልካም ስራ ወጠህ የሌሎችን ሕይወት ነፍስ የዘራህ ወንድማችን እግዚያብሔር ይስጥህ እረጅም እድሜ ጤና ብዙ እንድትሰራ እሱ ይርዳህ።
@Weyni21
@Weyni21 14 күн бұрын
ያረብ ሀገር እህት ወንድሞቸ እንዚአብሄር ላገራችን ያብቃን ድካም ብቻ ሆነን እንዳቀር ፈጣሪ ይርዳን ....
@zinashtadese1184
@zinashtadese1184 15 күн бұрын
ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እሼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ሰው እንድሆን አድርገህልኛል አመሰግናለሁ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤
@user-ux4jh5sd4y
@user-ux4jh5sd4y 13 күн бұрын
"ታላቁን ረቂቁን ሁሉን የፈጠረ ኣምላክ ኣምላከ ቅዱሳንወህያዋን የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚኣብሄር"እሸቱ እሼ በእውነት ባንተ እና በህይወትህ ያየንበት ኣንድም ያየንብህ "ወርቃማ"ሰው ነህ"የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒኣለም"እድሜና ጤና ይስጥልን ሌላ ምን ማለት እችላለው።
@user-ly9dj4zt6o
@user-ly9dj4zt6o 15 күн бұрын
እሸ የእግዚአብሔር ስጦታ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ እኛ የክፍለሃገሮቹ ያንተን በረከት እንዲት እንካፈል እግዚአብሔር ይባርክህ
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰቦችህንናሕይወትህን ይባርክህ❤💛💚🙏🙏🙏
@HamelmalMolla
@HamelmalMolla 14 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነበር በተለየ ደግሞ ዶክተር ቢኒያም በለጠን ስላቀረብክልን ስለነበረ ለሁሉም ከልብ እናመሰግናለን
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 13 күн бұрын
ፋጣሪ ዘመንህን ይባርክ ወጣት ያብስራ እሽቴ መለሰ ፋጣሪ አንተን የኢትዮጰያ መሪ ያድርግህ በቅርብ❤❤❤❤
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹህ 🥰🥰🥰🥰
@amtemaryam116
@amtemaryam116 15 күн бұрын
ልዑል እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@alemzertube4322
@alemzertube4322 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ስራ ነው በርቱ❤❤❤
@MekdiTesfatsdk
@MekdiTesfatsdk 13 күн бұрын
እሼ ፈጣሪ አምላክ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ 5ኛ ዙር ቢቀጥል አሪፍ ነው እኔም ከ1ኛ እስከ 4ኛ ዙር ለመማር አቅሙ ስላልነበረኝ አልፎኛል በ5ኛ ዙር ከፈጣሪ ጋር እንደምማር ተስፋ አለኝ
@user-dw2fw4fz5h
@user-dw2fw4fz5h 15 күн бұрын
እሼ አንተን ምግልጽበት ቃል የለኝም ብቻ እግዚአሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 15 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ሰው ማለት እዲህ ነው የደብረ ማርቆሱ ልጅ ስቅስቅ አርገኚ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርግልን😢😢😢😢❤❤❤❤
@hayalayal
@hayalayal 8 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ::
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 14 күн бұрын
ወጣት የአብስራ የአብረሃሙ ሥላሴ የዘላለሙን ቤትህን ያሳምርልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታልን !!! እሸቱ ያሳደገህ መልአክ ሁሌም የጠብቅህ !!!
@qweqwe444
@qweqwe444 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛለወት❤❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 15 күн бұрын
እሼ ሁሉም ነገር ባንተ ነው እግዚአብሔር የህይወት ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ
@ambaw1004
@ambaw1004 14 күн бұрын
እንዲህ ያለ ትዉልድ ማየት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@Selame3339
@Selame3339 13 күн бұрын
እግዚ አብሄር ቅን ልቡችን ውንድሞች እህቶች ፍጣሪ ያበዛልን
@KeseteYemane
@KeseteYemane 15 күн бұрын
ሁሉም ከእሸቱ እሚረዝሙ ናቸው ግን እሸቱ ነው ያስተማራቸው ምጡቅ ወይም ሰፊ ኣልያም"ረጅም" ኣስተሳሰብ እንዲኖራቸው ኣድርጎ ቀረጻቸው በትህትና እና ለጥሩ ኣስተሳሰብ እንዲሰሩ ረጅሙን እውቀቱን ኣካፈላቸው❤❤❤።
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 15 күн бұрын
በጭንቅላት እንጂ በቁመት ስለማይታሰብ ነው ‼‼‼ እሺ የማሰብ ችሎታው ከፍተኛ ነው 👏👏👏 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
@TsigeKorabz
@TsigeKorabz 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም❤
@Alli1742
@Alli1742 15 күн бұрын
Eshetu, you are so blessed Bless your heart and family
@homework9692
@homework9692 13 күн бұрын
እሸቱ ዝቅ ብለህ አምላክ ከፍ ያደረገህ መልካም የልጅ አዋቂ ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 15 күн бұрын
የሚገርም ነገር ነዉ ወይ መታደል ከራስ አልፎ ለሰዉ ደስታ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ እሼ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 13 күн бұрын
የአብስራና ይህን አስተዋፅኦ ያበረከታችሁ ክብር ይግባችሁ
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 15 күн бұрын
ሰንበት ትምህርት ቤታችን እንወድሻለን
@user-uu6rk3cr9z
@user-uu6rk3cr9z 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን
@ethioeri1550
@ethioeri1550 15 күн бұрын
Tebarku egziabher hulgza kenante ga yehun
@beetyube
@beetyube 8 күн бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እሼ ቤተስቦች አመስግናልን ዋውውውውው
@user-ez7rf6lk3j
@user-ez7rf6lk3j 14 күн бұрын
Wow yabiye tebareki fetari yebarkik edante aynet wetat fetari yabzalin🎉🎉❤❤
@Tedy-uw4bf
@Tedy-uw4bf 15 күн бұрын
እሺ እንደአንዳንድ ተ አይነት ሺ ይወለድ ፍሬሕን እንኳን አየህ በርታ በዙሪያህ ላሉት ሁሉ ይድረስ እንኳን ደስ ያለህ በአፋቸው ለሚያስቡ በአእይምሮአቸው እንዲያስቡ ይህ ስልጠና ያስፈልጋል መጻፍ ስለቻሉ መናገር ስለቻሉ ስለሚያቦኩ ፀረ ትውልድ ፀረ ሀገር ይህ ስልጠና ያስፈልጋል ዋናው ጤና ጤና ይስጥልን እሼ የሀገር ምሰሶ
@henok_haile
@henok_haile 14 күн бұрын
ከዚህ ተመርቀው በሚወጡ ዪቲዪበሮችና ቲክቶከሮች አቤት ስንት አብያተ ቤተክርስትያኖች ይሰሩልን ይሆን? ስንት የኔ ቢጤ ነድያን የዕለት ጉርሱን ያገኝ ይሆን? አቤት ስንት በአልጋ ቁራኛ በደዌ ዳኛ ያሉ ዜጎቻችን ሙሉ ወጪያቸው ተሸፍኖ ይድኑልን ይሆን። ለተመራቂ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ምኞታቸውን ከሀጢአት በቀር ይፈፅምላቸው🙏
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 14 күн бұрын
እሰይ እልልልልል 👏👏👏👏ያብስራ ወንድማችን እግዚአብሔር ደረጃህን ከፍያድርገው ፀጉርህን አሳጥር ያቡ😍😍😍
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 14 күн бұрын
የኔ እናት ሉጃ ደሞ ሲያምር😢❤❤❤ ናቲየ ያሳድግህ ሁላቹሁም ተባረኩ እሸቱ በቅንነት ምትሰራውን እናመሰግናለን እንወድሃለን From Eritrea
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 22 сағат бұрын
❤❤❤እምገርምልጂነግ ያብስራ በርታ ከዚህበላልእመቤቴ እምሰራታርግህበርታ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 15 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን የኔ ጀግና እሺም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@Nebasontech
@Nebasontech 15 күн бұрын
መጓዝ ከልመረረ መድረስ አይጣፍጥም........never give-up
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 15 күн бұрын
ትውልድን የምትቀርፁ የሀገር ባለወታዎች ናችሁ እሽቱ እብዝቶ ይባርካችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🏾🌿
@user-kp3iz4mx5g
@user-kp3iz4mx5g 15 күн бұрын
ቃል የለኝም ለዚህ ልጅ የኔ አባት ያቡዬ እመቤቴ ከደጇ አታርቅህ🙏
@SeniTade-tk7nj
@SeniTade-tk7nj 15 күн бұрын
ያቭዬ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ የኔ አባት❤❤❤❤
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 15 күн бұрын
Great Job Esye! Keep up the amazing job! You are changing lives! And don’t forget to come to Canada, we need some laughter! ♥️
@user-uu6rk3cr9z
@user-uu6rk3cr9z 8 күн бұрын
አሜን እሽዬ ተባረክ ፍፅዬም ብርክ በሉልን
@netsanetberaneberhane3498
@netsanetberaneberhane3498 15 күн бұрын
Eshe no words 😊.. this is all because of u ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 15 күн бұрын
እሼ ፀጋውን ያብዛልህ ድግል ማርያም ከልጃ ጋር ለሰው መለወጥ ሁሌም ምክንያት ታድርግህ ከፌትህ ትቅደም❤❤❤
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 15 күн бұрын
አሸቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ መልካም ሰው ነህ
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 13 күн бұрын
እሼ የሀገራችንጀግናሰውነህበርታልን
@user-pf7qk5ui9h
@user-pf7qk5ui9h 13 күн бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ነህ እኔም ሀገሬ ስገባ እመጣለሁ አንተጋ
@eyruskasi9364
@eyruskasi9364 13 күн бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ሁሉችሁም እንኳን ሰድ አለችው
@user-fx9rg6qq8j
@user-fx9rg6qq8j 15 күн бұрын
ዝቅ ብሎ ሰውን ማክበር አስተምሯቸዋል ታድለው❤❤❤
@user-ho1pk6gt2z
@user-ho1pk6gt2z 15 күн бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ ከዚህም በላይ እደትሰራ❤❤❤❤❤❤
@Afomiya
@Afomiya 14 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ዩ በጣም አሪፍ እኳን ደስ አላቹ
@leleyimer8783
@leleyimer8783 14 күн бұрын
እሼ ሌላ ምን እልሀለሁ እግዚብሔር ዘርህን የያዝከውን የነካህውን ሁሉ ይባርክልህ ወንድሜ❤❤❤🙏🙏🙏
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 2,6 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 8 - Helina Drama Part 8
27:38
Salkan Tube
Рет қаралды 174 М.
Охрана года 😎 #кино #фильмы #сериалы
0:55
Удачливая дочь сделала из отца миллионера 😳 #фильм #сериал
0:59
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,9 МЛН
Sigma Boy Magic Lips 💋 #momson #funny #viral #comedy
0:36
Aayush & Abhay
Рет қаралды 3,4 МЛН
Эффект Карбонаро и розыгрыш с батарейками
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,8 МЛН
Cute Kids 🥰 Which is your farvorite? #comedy
0:34
Dreams House Dance Academy
Рет қаралды 23 МЛН