የ 20 ዓመት ሸክሜ ቀለለ ! ከሰላም ጋር በድጋሚ ተገናኘን!

  Рет қаралды 90,735

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 491
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Ай бұрын
የወደቁትን የሚያነሳ የተረሱትን የማያሰታወሰ የተናቁትን የሚያከብር የፈጥረታት ጌታ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጀ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤
@menengetahun4963
@menengetahun4963 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 Ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@laylalayla9893
@laylalayla9893 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
አሜነ አሜን አሜን።
@user-bt1bq2nn9b
@user-bt1bq2nn9b Ай бұрын
Amen amen amennnn
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
አቺ ምስኪን እኔ ላረግልሽ የምችለው በፀሎት ማሰብ ቀሪ ዘመንሽ ከልጅሽ ጋር ፍንድቅድቅ ብላችሁ የምትኖሩበትን ዘመን ፈጣሪ አንዲሰጣችሁ🙏ልጅሽን በትምህርቱ ከፍፍያለ ቦታ ደርሶ እንደሚያስጠራሽ እመኛለሁ🙏
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h Ай бұрын
አሜን የኔም ምኞቴ ነው❤❤❤
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn Ай бұрын
የእውነት ነው የምልሽ መስዬ ብዙ ኘሮግራምችን ተከታትያለሁ እንደዚህ ያስለቀሰኝ ታሪክ የለም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል እኔም እንደዚች ሴት እህታችን አሰለቅሳኝ አታቅም በጣም ጀግና ነች እግዛብሄር ያላሰበችውን እንጀራ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥልኝ❤❤❤❤
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r Ай бұрын
እኔም
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Enem
@user-yu4qu8nw1k
@user-yu4qu8nw1k Ай бұрын
በጣም ብዙ ነገር ያስተማሪ ታሪክ ነው
@wonderfulnature2070
@wonderfulnature2070 Ай бұрын
እኔ ሳማእቱ ፈቃዱ ከሆነ አንቺንና ልጅሽን በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ወስጄአችሁ ሳማእቱ ይፈውሳቹሓል። የእግዚአብሔር ሀይል ተዓምር በህይወትሽ ይገለጣል። ገና ብዙ ታያለሽ። አንቺም ልጅሽም ከቫይረሱ ነጻ ሆናችሁ የመድሓኔዓለም የወላዲተ አምላክ የሰማእቱን ተዓምር ትመሰክራላችሁ
@wonderfulnature2070
@wonderfulnature2070 Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/f52Xn7Nm1L2WZGw.html
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 Ай бұрын
አሜን ተባረኩ
@user-px2tq8jn9b
@user-px2tq8jn9b Ай бұрын
እሱ ይርዳሽ ጊዜ አትውሰጂ
@lailamehari3800
@lailamehari3800 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳናዋል ይፈውሳታል.ለምክንያት ይሆን ጥንካሬ የሰጣት.
@eluluamilak510
@eluluamilak510 Ай бұрын
እኔም የዚችን ድንቅ ልጅ ታርክ በእንባ ነው የተከታተልኩት😢 እግዚአብሔር ፈተናሽን ልክ እንደ እዮብ በትእግስት ማሳለፍሽን አይቶ ቀሪ ህይወትሽን ከልጅሽ ጋር ተደስታችሁ የምትኖሩበትን እድሜና ፀጋ ይስጣችሁ! ፍቅር❤እስከ❤መቃብር❤
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 Ай бұрын
አቦ እዉነተኛ አፍቃሪ በዚህ ጊዜ ማግኘት መታደል ነዉ በርቺ የኛ እዉነተኛ ጠንካራ ሴት
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
እሙመሬም ደምሪኝ❤
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f Ай бұрын
ልጁም የውእነት ሰውነው
@user-iz8sx2id5o
@user-iz8sx2id5o Ай бұрын
እዉነተኛ ማተብ ያሰርሽ ንፁህ ክርሰቲያን ነሽ አን'ዱን ልጅሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
@kiya9587
@kiya9587 Ай бұрын
ታሪኳን ከሰማው ቀን ጀምሮ ሁሌ አስባታለው እውነት በጣም ጠንኳራ ሴት ናት አላህ ቀሪ ዘመኗን ከልጇ ጋር ደስተኛ የሆነ ኑሮ ይስጣት
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 Ай бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት እውነት ብርቱ የፍቅር ሴት ነሽ ደስ ብሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ከነ ልጅሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@tewahidohaymanote5875
@tewahidohaymanote5875 Ай бұрын
ስንት ጉድ በምንሰማበት ግዜ ይህ ታሪክ የስነ ልቦና ፈውስን እረፍትን ሰጥቶኛል፥፥ በፍቅር ተስፋ እንዳልቆርጥ አርጎኛል፥፥
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w Ай бұрын
የእዉነት ፍቅር እሰከ መቃብር መፃፍ አስታወሰችኝ እያለቀሰሁ ነበር ያነበበሁት። የሷንም እያለቀሰሁ ነበር የሰማሁት። የኔ ጀግና ሴት የፍቅር ተምሳሌት። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሺን ይባርክልን❤👏
@BeBetter25803
@BeBetter25803 Ай бұрын
To all who support this loving woman, God Bless you 🙏🙏🙏 Selamy እወድሻለሁ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Ай бұрын
ከችግር ቡኋላ ምቾት አለ አልሃምዱሊላህ አብሽሪ ጠንክራ ጀግና ሴት ነሽ 🌿🌿
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
እሕቴደምሪኝ❤
@ef6079
@ef6079 Ай бұрын
ሴትልጅ ካፈቀረች😢😢😢😢😢😢😢 እንዲናት እቺንልጅ ታሪካዊ ማድረግ አለብን ልዩ ግኝት ናት እድሜይስጥሽ አንቺ ልዩ😢😢😢😢
@fantayetaddesse2995
@fantayetaddesse2995 Ай бұрын
ወይ ያ ዘመን ስንት ውብ ነፍሶች በዝምታ አለፉ
@gzaKasu
@gzaKasu Ай бұрын
በእውነት ልጇ ያባቱን አቅፎ ያገኘች በት ቀን እና ቀብሩ ስኬዲ ያገኘችበት ቀን እህህህህ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ያውቃል ስለሁሉም ነገር ።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
እህቴ በፆም በፀሎት በንሰሀ። በሰጋደሙ ከበረቨ ኑሮ ከልጀ ❤❤❤ቬር❤ላይክ❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r Ай бұрын
የፊልሙ ሬክላም መሲና ባለታሪክ አቀማመጥ ይሁን የኔ ሀሳብ ነው
@BetiMi
@BetiMi Ай бұрын
የኔ እናት🥰ዛሬም እያለቀስኩ ነው የማይሽ እመቤቴ ከነልጅሽ ጥላ ከለላ ትሁንሽ
@UmubilalUmubilal
@UmubilalUmubilal Ай бұрын
😢😢ብዙ ታሪክ ስርምቻለሁ ግን እንደዚህ ያስለቀሰኝና የሰበርርኝ ታሪክ የለም ብርቱ ሴት ነሽ ልጅሽም ቁም ነገር ይድረስልሽ የአላህ አላህ ያበርታሽ❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዲደምሪኝ❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ጀግኒት ዛሬም መጣሽ እንኳን ደህና መጣሽልን ያንቺን ፕሮግራም ያዳመጥን በሙሉ ይቅር በለን እንድንል እንዳናማርር አርገሽናልና ቀራ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ለጅሽንም ለወግ ማእረግ ያብቃልሽ ያገዛችኋት ሁሉ ፈጣሪ ብድራታችሁን ይክፈላችሁ።
@its-mahii9432
@its-mahii9432 Ай бұрын
ለስንት ሰዉ ይህን ፕሮግራም እዩ እንዳልኩ እኔ በለቅሶ ነው የጨረስኩት ዕድሜ ከጤና ይስጣቹ ከእነ ልጅሽ ❤
@walansawaqgari
@walansawaqgari Ай бұрын
መስ በጣም ጎበዝ ጋዘጠኛ ነሽ የቡዙ ሰዎች ችግር ትፈታለሽ እ/ር ይባርክሽ።
@user-li7od3uh8n
@user-li7od3uh8n Ай бұрын
መሲ በጣም የሰውማንነት ጥግ ድረስ ያለሽ ማዳመጥ እንጂ ማውራት የማትወጂ በትግስት የሰውን ቁስል የምታክማ ነሽ አላህ ሁሌም አላህ መንገድ ሽንይምራሽ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ለረዱሽ ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው በኢፎ ሚዲያ በመሲ እረዳትነት ዛሬን እንድታይ ያረገሽ አምላክ ፈጣሪ ይመስገን እህታአችን
@astersengal4727
@astersengal4727 Ай бұрын
ዉይ ይቺ ልጅ ንግግርሸ ራሱ ደስ ስትል እንኳን ደስ አለሽ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ ከነልጅስ
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Ай бұрын
ሰላም መሲዬ የሰላም ታሪክ የኔ ታሪክ ነዉ እኔም አቺጋ መቅረብ እፈልጋለዉ የሓይ አመት ታሪክ አለኚ 💔💔😭😭😭
@abedaberhan
@abedaberhan Ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ነሸ በጣም ቃላት የለኝም አንቺን መገለፃ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 Ай бұрын
መኩሪያ በሕይወት ኖሮ የዚች መልካም ሴት ፍቅር ቢያጣጥም ጥሩ ነበር ጌታ ግን አልፈቀደም ሞቶም የሚፈቀር ፍቅር እስከ መቃብርን በልብወለድ ሳይሆን በእውን የተገለፀበት የፍቅር ታሪክ ነው ።ሰላም አገላለጿ ብርታቷ ያስደምማል ❤❤❤❤❤
@FikretaBirhanu
@FikretaBirhanu Ай бұрын
ውይ ሰላምዬ እንዳንቺ አይነት ልዩ ሴት አለየሁም በጣም ጠንካራነሽ እግዚአብሔር ታሪክን እደሚቀይር በአንቺ አየሁት
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p Ай бұрын
የኔ እህት በእውነት ጠንካራ ጀግና የሚለው ቃል ያንስሻን በጣም ነው ያለቀኩት ታሪክሽን ስሰማው ፈጣሪ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ያሳካልሽ😢😢❤❤
@seyoumgebre4402
@seyoumgebre4402 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል በጣም ጎበዝ ነሽ አይዞሽ።
@lhaile1499
@lhaile1499 Ай бұрын
ጌይ እየሱሰ ዘመንሸን ይባርኽሽ ❤የመኹሪያ ❤ዘር እጥፍ እጥፍ ይባረኽ ትውልዱ ይባረኽ ለዋህ ወጣት ለሰው ❤❤መኹሪያ የዘራኸው ፍቅር መልኻምነቱ ርህራሄ በጎነት ፍሬ አፍርታል 🎉🎉❤❤ሰምህ ኸመቃብር በላይ ነው ❤❤🎉🎉 ሞት አይቀርም ሰም አይቀበርም
@azmaraaazmara545
@azmaraaazmara545 Ай бұрын
ማን ነዉ እንደ እኔ ሶሱቱን ቭድዮ ብኣንድ ቀን ኣይቶ እያለቀሰ የዋለ😭😢 ምን ብየ እንድፅፍ ጠፍቶኝ ኣሁን ግን እፅፋለሁ ኣንቺ ጀግና ፣ብርቱ ፣ ጠንካራ፣ በቃ ኣንችን የሚገልፅ ቃላት ኣጣሁ እግዚኣብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ እማየ💓🙏🙏
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ሰላምዬ ባለፈውም ቪዲዎ ላይ ብያለሁ,እግዚአብሔርኮ ያኖረሽ የደጉንና የዋሁን ባለቤትሽን መኩሪያን ስምና ደግነት እንድታወሪለት ነው ያኖረሽ ጤነኛ ያረገሽ❤
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ደስታን ለመግለፅ ቃል ያጥራ አይገርም🎉🎉🎉ተመስገን🙏🙏🙏
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Ай бұрын
ያ ሁሉን ፈተና አልፈሽ እዚህ ላደረሽ ለልዑል እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ሀዘንሽ በደስታ ተቀይሮ ስላአየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ እመብርሃን አሁንም እድሜና ጤና አብዝታ ትስጥሽ ከልጇ ጋር ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺንም ልጅሽም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😇😇😇😇❤❤❤
@weyiniy456
@weyiniy456 Ай бұрын
ደሞ እግዚአብሔር ይችላል ከነ ልጅሽ ድነሽ በአውደ ምህረቱ ለማመስገን ያብቃሽ ይሄን ደሞ አምንአለሁ አምላክ ድንቅ ነገር እንደ ሚሰራ አሆንም በርቹ❤❤❤❤
@floop10
@floop10 Ай бұрын
ለልጅሽ ደግሞ ዘመዶቹን ለማፈላለግ ሞክሪ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር እስከመጨረሻዉ ይርዳሽ ❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
እንኮን ደስስ ያለሽ በልጂሽ ያስደስትሽ ባአባቱን ቤተሰብ ቢያገኝ. ልጂሽሽ. ያባቱ ፏቷ ካለዉ ዪዟ ቢፈልግ የዛ የመልካም አባቱን ቤተሰብ
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላ አንቺ እግዚአብሔር ን አመግናለው ከጎኗ የቆማችሁም ተባረኩ❤
@RichoHenok
@RichoHenok Ай бұрын
ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጠንካራ በርቺ አንቺ ለኛ ለሴቶች ብርታት ሆነሻል እህቴ
@UmubilalUmubilal
@UmubilalUmubilal Ай бұрын
😢የኔ እህት ምርጥ ሴት❤
@rahaldemis442
@rahaldemis442 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት እናት ነሽ መሲ አንችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@TayituTigu
@TayituTigu Ай бұрын
መስዬ የብዙዎች መፍትሔ ...ዘመንሽ ይባረክ!!!
@zymTob
@zymTob Ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ከነልጅሽ ይፈውሳችሁ ጠንካራ እናት ነሽ ገና ልጅሽም ያብባል እረጅምምም እድሜ ተመኘውላችሁ❤ መሲዬ አንቺ ደሞ ከልብሽ ስለምታደምጫቸው እናመሰግንሻለው ልዩ ሰው ነሽ❤
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Ай бұрын
የኔ እናት እግዜአብሔር ይጠብቅሽ አችንም ልጅ ሽንም ይጠብቅልሽ 🙏🙏🙏
@helenashewalem569
@helenashewalem569 Ай бұрын
ሰላምዬ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ እግዛቤር በልጅሽ ያስደስትሽ መሲዬ ተባረኪ ቸር ወሬ ያሠማሽ ፊልሙን በጉጉት ነዉ ምንጠብቀዉ
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s Ай бұрын
እኔም አራተኛ ነኝ ክክክክክ እናንተ እዚኸው አፍጣችሁ ቀደማችሁኝ እእእእእእ ግን ሳላደንቅ አላልፍም አንች ብርቱ ጀግና ሴት ነሽ ማሻ አላህ አላህ ልጅሽን ይጠብቅልሽ ለቁም ነገር ደርሶልሽ እና አግብቶ ወልዶ የምታይው ያድርግሽ እህቴ አይዞሽ ቢጨልምም መንጋቱ አይቀርም ይች አለም ፈተና ናት የእያንዳችን ፈተና ቢለያይም።
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 Ай бұрын
Wow she is amazing woman
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Ай бұрын
ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው አንቺ ጠንካራ ሴት❤ ልጅሽን ለቁም ነገር አብቅቶልሽ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ❤❤❤ ረጂም እድሜ ይስጥሽ።
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 Ай бұрын
ጌታ ሃሳብሽን ያሳካልሽ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የእረፍት የስኬት ይሁንልሽ አይዞሽ እህቴ የሚወዱትን ባል ማጣት እድሜ ልክ የተዳፈነ እሳት ነው እንካን ከፍቶሽ ቢደላሽም መርሳት አይቻልም የደረሰ በ ት ነው የሚያውቀው ልጅሽን ያሳግልሽ ለቁምነገት ያብካልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 Ай бұрын
መሲ የምታቀርቢው ታሪክ ጥሩ ከመሆኑም ባሻገር የአንቺ የአነጋገር ለዛ እና የኢትዮጵያዊነት ትህትና እና ጨዋነትን ስለምታንጸባርቂልኝ ደስ ይለኛል።እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚሳነዉ የለም ላመነዉ ፍጥኖ ይደርሳል እህታችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይርዳሽ 💚💛❤🙏
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Ай бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥን የኔ እናት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ከነ መላ ባልደረቦችሽ። በጣም እምትደንቂ ሴትነሽ። ውለታው በቀደም እደእናት ስትገድቢው ደስ ነው ያለኝ። ጣላት እጅ ወዳጅ እደሌለው በኮሜቱ አይቻለው አጥፍቶ መልሶ እሱ እንዲጠፋ ነው እሚፈልጉት ሁሉም ደግ አረክ ይላሉ ይጥቅመው ይመስል😢 ተው የሰው ልጅ እንድ አይደለም እሚል ኮሜት ጥቂት ብቻ ነው የየሁት
@hayatebrahim3061
@hayatebrahim3061 Ай бұрын
ሰላምዬ የኔ ጠንካራ ሴት በድጋሚ ስላየሁሽ ደስብሎኛል❤❤❤
@bmbm5564
@bmbm5564 Ай бұрын
አንቺ ለታምርነው ያስቀመጥሽ ፈጣሪ ታምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@birtukan120
@birtukan120 Ай бұрын
በምን ቃሊ እንዳምገለፂሽ አለቂም ያእግዚአብሔር ተምሪ የያዉብሽ ቡሩቱ ሴቲ ❤️❤️🙏 እግዚአብሔር አያለቅበትሚ ዲነቹ ኢንደመየቹ ተሰፈ አረገሎ❤
@semira-lj5ow
@semira-lj5ow Ай бұрын
ድጋሚ ስላገኝሑሽ ደስብሎኝል እላሕ ያስብሹን ያሳካልሽ
@natanamen349
@natanamen349 Ай бұрын
ድግል ማርያም ከነልጃ ትጠብቅሽ ከልጂሽ ጋር መጨርሻቹሁን ታሳምርላቹሁ ❤
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul Ай бұрын
የኔ ወርቅ እፍፍፍ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሺን ከልጂሺ ጋር በደሥታ ያሩርሺ 😢😢 የዚችም ልጂ ታሪክ ሥሠማ በለቅሦ ነዉ የምጀምርዉም የምጨርሰዉም 😢
@aamm7972
@aamm7972 Ай бұрын
እችን ኮመትየምታነቡሁሉ ሰላማችሁይብዛ❤❤❤❤❤❤
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 Ай бұрын
ይቅር አንቺ እኔም ደጋግሜ ደጋግሜ እየሰምሁት እያለቀስኩኝ ነበር ግን ከአንቺ ብዙ ጥንካሬ ወሰድኩ በርቼ እህቴ ፈጣሪ የሚወዳን ሰው ስለሚፈትን
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 Ай бұрын
ሳልሰማው በጣም ደስ አለኝ ስሰማዎ ደግሞ የበለጠ.....….
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@yaredmekonnen2286
@yaredmekonnen2286 Ай бұрын
የሚያጽናኑ ብጹዓን ናቸው። ያጽናናችኋት እና የረዳችኋት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቹህ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ እህቴ በርቺ።💚💛❤️
@tigestenegashe
@tigestenegashe Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ በእድሜ በፀጋ ለልጂሽ ኑሪለት
@ritagebremeskel8979
@ritagebremeskel8979 Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ተአምር ባንቺ አየሁ ጥንካሬሽ አለመሰበርሽ ....ጀግንነትሽ.... ፅናትሽ...ስራው ድንቅ ነው በጣም አስገርመሽኛል ...ብቻ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@FatumaMuhamedtube
@FatumaMuhamedtube Ай бұрын
መሢዬ እንኳን ሠላም መጣችሁ በጣም በጉጉት ሥጠብቀዉ የነበረ የዝች ጀግና እህት ታሪክ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ፋፊዬ ደምሪኝ❤
@yared7699
@yared7699 Ай бұрын
ስላምዬ እንኳን ድህና መጣሽ የልጆቼ ትምህርት ይዘጋ እንገናኛለን አይዞሽ።
@kidistg2244
@kidistg2244 Ай бұрын
እነኳንም ተፅናናሽ በጣም ደሲልል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ🙏
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Ай бұрын
በስማም ስትናገር ውላ ብታድን የማትሰለች የሴት ጀግና በርችልን የኔ ጠንካራ ሴት በእውነት መኩሪያ በሰማይ ቤት ነፍሱ ሀሴት ታደርጋለች በርች ልጅሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽሽሽ❤❤❤❤
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d Ай бұрын
ሰላምዬ የምታመልኪው መድሃኒአለም በስራሽ ሁሉ ይግባ በረከቱን ይስጥሽ ። ደስተኛ ሆነሽ ማየት የዘወትር ምኞታችን ነው ። ታሪክሽ ፊልም ተሰርቶ ለማየት ያብቃን አንቺ ፈቃደኛ ከሆንሽ እኛ ደሞ ፊልሙን ለማየት በየ ሲኒማ ቤቱ ለመሰለፍ ያብቃን ።
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Ай бұрын
የኔ እናት እካን ደስ አለሽ
@Hiwothiyab
@Hiwothiyab Ай бұрын
እኔን የገረመኝ አንደበትሽ በጣም ነዉ የሚደንቀዉ አይዞሽ በርቺ
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Ай бұрын
እግዚአብሔር ከእነልጅሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔማ ጥንካሬዋን ሳይ እኔ ያለፍኩበትን ነገር ናኩት
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
ምኑ እንዳስለቀሰኝ ታዉቃላችሁ እንደዚህ ስትወደዉ ብዙ መከራ አሳልፈዉ አርፍኩ ሲል በጂብ መበላቱ ሳምንቱ በሙሉ አስለቀሰኝ አይዞሽ እህቴ ጀግና ነሽ እኔም በጣም የማፈቅረዉ ሰዉ ነበረኝ እንዳችዉ ልብሱን ይዤ ስትዞር 28 አመት ሞላኝ እሱ ግን በሰላም በደስታ ይኖራል ልረሳዉ አልቻልኩም ግን በህይወት ስላለ እኔም በመኖሩ ደስተኛ ነኝ
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 Ай бұрын
ላንቺ ቃላት የለኝም ለኔ ጀግና ሴት ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የልጅሽን ስኬታማነት አለሙን የምታዪ ያድርግሽ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
ለምስጋና እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Ай бұрын
ምንም ማለት ከባድ ከሠላም በሗላ መናገር መዋተት ነውና መጨረሻውን ያሣምረው ለረዱሽ ሁሉ ጌታ ይርዳቸው በርቺ መሢ tnx
@f8863-z7k
@f8863-z7k Ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እንኳንም ተፅናናሽ የኔ ጠካራ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ እህት🎉❤
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc Ай бұрын
የኔ ጠንካራ ተስፋይን አለመለምሽ በታሪክሽ ደክሜ ነበር❤❤❤❤❤
@usr66696
@usr66696 Ай бұрын
በስማም እናመሰግናለን በጣም ትረካ የመሰለ እውነትን ስላሰማሼን ❤❤❤
@meskisisay8480
@meskisisay8480 Ай бұрын
ፈገግ ብለሽ ስላወራሽ ደስ ብሎኛል 🙏
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ከፈተናዋ አንደበቷልዩሴትናት ፈጣሪ በጣምስለሚወድሽነውእህቴ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዴደምሪኝ
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 18 күн бұрын
እግዚአብሔር መቼም ስንት ዓይነትስውን ፈጠረ !!❤ይክበር ይመስገን አንች እራስሺ ስትፈጠሪ በቁም ነገር አፈር በፍቅር በቁምነገር አፈር የተስራሺ ነሺ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለምና እድሜና ጤና ይስጥሺና ልጅሺን ደሞ እንደአብርሃም ዘር ያብዛልሺ መስየም እድሜ ይስጥሺ❤
@user-mn1ck4pg8w
@user-mn1ck4pg8w Ай бұрын
በስመአብ በጣም አልቅሸ የሰማሁት ታሪክ ነበር በተለይም ከእህታችን ጋር የተገናኙበት ጊዜ ጀምሮ ከዚያ በፊት ያሳለፈችውን ስምቻለሁ ግን ከውዷ ጋ የተገናኘችበት ቀን በተለይ የመኩሪያ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@tigist5676
@tigist5676 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያንቺ ጥንካሬ ይለያል
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Ай бұрын
ያንቺን ታሪክ ከሰማሁ ጀምሮ አመስጋኝ ሆኛለሁ ተመስገን ይሄም አለ ብያለሁ ለብዙ ታሪክ ነው
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw Ай бұрын
ንግግርሽ እርጋታሽ አወራርሽ ጠንካራነትሽ በጣም ያስደንቃል በሚገርም ሁኔታ ድጋሚ ስጠብቃት ነበር
@sinagetahun8180
@sinagetahun8180 Ай бұрын
ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ያስደሰትሽ እንደ ማጣት ምድር ላይ ሚያስጠላ ነገር የለም የመኩሪያ ነብስ በገነት ትረፈ የረዳቹዋት ስዎች ሁሉ ፈጣሪ ብድራቹን ይክፈላቹ 🙏🙏🙏🙏
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w Ай бұрын
ስታወራ አንደበቷ ሲጣፍጥ ምንም አይሰለችም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf Ай бұрын
የኔ እህት አንደበትሽኮ ሲጣፍጥ
@aminaath266
@aminaath266 Ай бұрын
ምነዉ አንዴ ቀጥ ብሎ አይቶ መልሶ በሞተ ወላሂ ያለሽበትን ለሱ ያለሺን ቦታ ባወቀልሽ😢😢😢😢
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 Ай бұрын
ወላሂ እስካሁን ህልምጅ እውነ አልመሰልኝም ማለቴ እደት ችላ አሳለፈችው እያልኩ ገና ብዙ ታሪክ ትሰሪያለሽ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
እሕቴደምሪኝ❤
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk Ай бұрын
በሒወቴ ይህ እንደዚህ ታሪክ ልቤን የሠበረው ነገር የለም 😢😢
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
መሲ እባክሽን እግዚአብሔር ይመስገን እንደማለት ክብረት ይስጥልን አትበል?ቀስ በቀስ በቀስ እግዚአብሔር ይመስገን ማለትን ይረሳል እባክሽን፣ ካጠፋሁ ይቅርታ❤
@Tzazu-pg4tm
@Tzazu-pg4tm Ай бұрын
እንደዚህ አይነት የጥንካሬ እና የፈቅር ጥግ ስሰማ የመጀመሪያዬ ነው ሰላም በጣም ነው ያሰለቀስሸኝ አይዞሸ የኔ እህት
@HewetGetaun
@HewetGetaun Ай бұрын
ማሪያምን ከዚች ልጂ የተማርኩት ጥንካሬን ነው ተስፍ እየቆረኩ ነው
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 Ай бұрын
አይዞሽ ዱንያ ለፈተና ነዉ የተፈጠረዉ
@tube1187
@tube1187 Ай бұрын
አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለሁሉ ምሳሌ ምትሆኚ❤ ሁሌም ስለአንቺ ስለሁኔታሽ ባለቤትሽን ፍቅር እያስብኩ ተገርምኩኝ አለቀስኩኝ ምንኑን ልንገርሽ ግን እግዚአብሔር አሁንም ካንቺ ጋር ይሁን ልጅሽንም ትልቅ ደርጃ ያድርስልሽ አሁንም ከጎንሽ ነን እንወድሻለን❤ እንዲሁም ሲስተር ለምለም እግዛብሄር ይስጥሽ ❤ መኩርያ ድንቅ ባል እና አባት ነህ ነፍስህ በገነት ያኑርልን ❤
@hanamimi6044
@hanamimi6044 Ай бұрын
የኔ ማሬ🎉 ተመስገን❤
@user-ov8zk6vp5u
@user-ov8zk6vp5u Ай бұрын
ሰየ ጀግናነሺ ወላሂ የኔ ምርጥ ሴት
@weyiniy456
@weyiniy456 Ай бұрын
ዛሬ ቀን ሙሉ የአንቺ የብርቱ ሴት ታርክ የሰማሆ ነው የዋልኩት ከልቤ ያስለቀሰኝ 😭እግዚአብሔር ምን አይነት ድቅ አምላክ እንደሆነ ገረመኝ ለምን ሰው ይሄን ያክል መከራ ፈተና አያልፍም አንቺ ኢዮብ ነሽ የምር
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
36:07
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 756 М.
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 49 М.
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 3,8 МЛН
ПОДВОДНЫЙ ГЕЙМИНГ #shorts
0:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 44 МЛН