የ 2014 መጨረሻ መኪና ዋጋ ከ 2014 መጀመሪያ ያለው የዋጋ ልዩነት (በአማካኝ 31% ጭማሪ)

  Рет қаралды 22,258

micki aweke

micki aweke

Жыл бұрын

Пікірлер: 122
@birhanukifle4386
@birhanukifle4386 Жыл бұрын
ጥሩ ማብራሪያ ነው እናመሠግናለን
@deresudubale9867
@deresudubale9867 Жыл бұрын
Nice information. Keep on updating.
@dereseteshome3078
@dereseteshome3078 Жыл бұрын
keep it up,I like your explanation because you are to the point. short and brief explanation
@user-oj2tm7pm1s
@user-oj2tm7pm1s Жыл бұрын
በጣም ግሩም ባለሙያነህ በጣም አድናቆት አለኝ እናመሰግናለን ግን ከታላቅ አክብሮት ጋር የምጠይቀው ሰልክህን ብታሰቀምጥልን ትህትና ባለበት አክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ መልካም አዲሰ አመት።
@deribewbaynesagne7068
@deribewbaynesagne7068 Жыл бұрын
በጣም በጣም ጥሩ ምክርና እውነት ነው ሌላው ለደላሎች እዲአውቁት የሚገባ ምክር በከለር የዋጋ መቀነሥና መጨመር አለና በጣም ሥህተት ነው ቃልቻ ያለበት ካልሆነ በሥተቀር ለምሣሌ አይጥማ ከለር ይላሉ ቀይ ወይም ነጭ ከሆነ ይቀንሣል ይባላል ግን በተቃራኒው ነው ለኛ አገር ነጭና ቀይ በቀላሉ ሥለሚታዩና ለሙቀትም ሥለማይሥቡ በጣም አሥፈላጊ ናቸው አይጥማ ወይም ደብዛዛ ከለር ለይታ በማታ ካላበሩ አደገኛ በጰሀይ በጣም የሙቀት ማጠራቀሚያና ቀለማቸው ቶሎ የሚለቅ ሁኖ ሣለ ደላሎች ባይዋሹ ጥሩ ነው ዋጋ በከለር ይቁም እላለሁ በተረፈ አንድም ውሸት የሌለው መልክት ሥላሥተላለፍክ ምርጥ ዜጋ ነህ ሁሉም እንዳን ቢፈጠር ጥሩ ነበር።ተባረክ።
@ak.hassen8475
@ak.hassen8475 Жыл бұрын
Tnx bro very informative
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Great program. You answered all my questions in just a few minutes. Please come back with another program and tell us how much import duty taxes is the government charging us if we (home coming diasporas) buy these cars abroad and bring them to Ethiopia? We are allowed to bring one car as long as we pay duty taxes but we just don't know how much we will end up paying at the end. Please find out and let us know. Thank you so much for your time.
@meme-pf1xf
@meme-pf1xf Жыл бұрын
Thanks for your info.
@Dolovia5427
@Dolovia5427 Жыл бұрын
Thanks for giving good information
@brussjhon645
@brussjhon645 Жыл бұрын
Thanks for your honesty information, we looking for real business person like you thanks , and happy new year
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zelalem8865
@zelalem8865 Жыл бұрын
Melekam Beal yihuneleh bro konjo mereja new enamesegenalen
@Kibrusha
@Kibrusha Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የፈለገውን መኪና ቀረጥ እየከፈል ቢያስመጣ ዋጋው እንዲህ አይሆንም ነበር። አሁን አቅራቢዎቹ ጥቂት ነጋዴዎች ሲሆኑ በደላላ አማካኝነት ዋጋቸው በየጊዜው ያድጋል። ሌላው የምንዛሪ ለውጡ ያመጣው ነው። መንግስት ብላክ ማርኬቱን የሚጠፋበትን መንገድ መቀየስ አለበት። ለዚህም የውጭ ንግድ ላይ የተሰማሩትን ከፍተኛ ቁጥጥር ማድረግ አለበት። በ80 ብር ዘርዝሮ (ከውጭ ዶላር ሲበደር እዚህ ላሉት የአበዳሪው ዘመዶች የሚቅበሉበት የምንዛሪ ተመን) መኪና አስመጣ። መኪናዋ በ100 ብር ተሸጠች፡ ሌላ መኪና ማስመጣት ፈለገ ግን ሁለተኛው መኪና ምንዛሪው ከፍ በማለቱ ያው ውጭ የሚኖረው ሰው ተመሳሳይ መጠን ቢልክም እዚህ ያሉት ዘመዶቹ የሚቀበሉት በአዲሱ የምንዛሪ ዋጋ ነው። በ90። መኪናዋም አሁን በ110 ነው ገበያ የምትቀርበው። ታድያ መኪና አይደለም ከውጭ የሚመጣ ዕቃ ቢወደድ ምን ይገርማል። መፍትሄው ከውጭ ወደ ብሄራዊ ባንክ የሚገባውን ዶላር መጨመር ነው። ኤንስፖርት ማሳደግ ግድ ይላል። እንዳለመታደል ሆኖ ጠላቶች በዙብን። ሰላም አጣን። ያገኘነውን ሁሉ መሳርያ መግዣ አደረግነው።
@yefetseman5235
@yefetseman5235 Жыл бұрын
የተመረቱበት ሀገር የት እንደሆነ ቢገለፅ መረጃውን ሙሉ ያደርገዋል እነ ቶዮታ ሚኒባሶችንም ብትነግረን መልካም ነው እናመሰግናለን
@esmaelyimer2657
@esmaelyimer2657 Жыл бұрын
hi micki, i need your advise. i want to buy a used car like corola or new dezire. how can i get your phone?
@brussjhon645
@brussjhon645 Жыл бұрын
hey happy new year first , ENA 2022 TOYOTA TACOMA 2.7 MINI DOOR LEMECHAN FELEGIE NEBER MARKETU ENDET NEW , THANKS
@bisrategebrealabrham8535
@bisrategebrealabrham8535 Жыл бұрын
thank you!
@user-ii8dh4bn7g
@user-ii8dh4bn7g Жыл бұрын
ገልባጭ የጭነት የታሉ አምጣልን ወንድማችን
@amanuelmezgebe1129
@amanuelmezgebe1129 Жыл бұрын
Please tell me where can I find Kia picanto 1000cc in the town?
@motbainorabera6687
@motbainorabera6687 Жыл бұрын
Nissan ኢትዮጵያ ውስጥ በደላሎች እና ወኪል ነኝ በሚሉት የፖርት አለማቅረብ እንዳይፈለጉ ተደረገ እንጅ በአፍሪካና በሌሎች አገራት ተመራጭና ጥንካሬ ያለቸው መኪኖች ናቸው። ፖርታቸውም ጀኒውን ነው እንደ ቶዮታ በየመንደሩ አይፈበረኩም/አይሠሩም።
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ኒሳን ነው የምነዳው !!!! ለማንም አልመክርም ።
@weyunababu4174
@weyunababu4174 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መልካም ዘመን ይሁንልህ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አመሰግናለው ለሁላችን መልካም አዲስ አመት 🙏
@DireMama-lt8ll
@DireMama-lt8ll Жыл бұрын
ግንአገራችላይ ዪህሁሉብር ያለዉ አለ ወይ
@Rim_mame
@Rim_mame Жыл бұрын
የሱዙኪ ኬሪ የስራ መኪኖችን ዋጋቸውን አቅርብልን ፕሊስ በጭነትም በታክሲውም ለስደተኞች ጠቃሚ ናቸው
@habtamu4846
@habtamu4846 Жыл бұрын
ወንድሜ ስለ 5L እና ዶልፊን ገብያውን ነገረን በናትህ
@amen3381
@amen3381 Жыл бұрын
እናመሰግናለል ብሮ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🙏
@enochyohannes1244
@enochyohannes1244 Жыл бұрын
Hi bro thanks for giving us a helpful information.keep it up. used ኮሮላ 2007 ከስንት ኪሜ ጀምሮ የተነዳ ጥሩ የሚባለው
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
በተነዳው ኪሎሜትር ሳይሆን ይዞታው ሞተሩ ቦዲ ያለበት ደረጃ ነው ሚወስነው !!! ይሄን ደግሞ የኔ በምትለው ጋራጅ ማስፈተሽ ግድ ነው 👍
@heimahelima1463
@heimahelima1463 Жыл бұрын
የድሀ መኪና የለም
@samuelmelkamu7676
@samuelmelkamu7676 Жыл бұрын
Bura man 👍👍👍👍 keep going.
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
እሺ ብሮ 👍
@haleluyaa.1482
@haleluyaa.1482 Жыл бұрын
Thanks for the info Miky. I think you jumped the suzuki swift. I also want you to provide info on the build quality (body) difference between Japanese and Indian version of the swift. I know the other differences. I also wanted to buy a compact SUV, but the ones in our market are small engine and 3 cylinder ones. E.g juke, raize , kona..... which sub compact affordable SUV do yiu recommend ? Thanks in advance.
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ማነሳቸውን ለምን ፈለክ ? ከ SUV መኪና አነስተኛ ዋጋ ያለው ቶዩታ ረሽ ነው አቅም ካለህ እና ከፍ ካልክ corolla cross አሪፍ ነው 👍
@haleluyaa.1482
@haleluyaa.1482 Жыл бұрын
@@Mickyaweke Yakim guday newua. Lelochinim tiyakewoch bitmelislign des yilegnal.
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
@@haleluyaa.1482 sweft በጃፓን እና በ ህንድ ያለውን ልዩነት በሰፊው ሰራለሁ 🙏
@bisratgurmu1513
@bisratgurmu1513 Жыл бұрын
bemejemeriya silemitseten information betam enameseginalen bertalin ye dizire waga gin ahun bezi waga yetignawim meshecha yelem price up date bitadergen
@labanfustom7449
@labanfustom7449 Жыл бұрын
Bro 900.000 shi alhan compact megzat yexalawo
@JoJo-uo9ep
@JoJo-uo9ep Жыл бұрын
Ejig bitam enamsegnalin teru miten yali mereja
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p Жыл бұрын
ወንድሜ ዲዛየሩ 2 .000 000 ነው የገዛሁት አትሳሳት ነሀሴ 28
@srsol537
@srsol537 Жыл бұрын
Thank you for your brief info. but why mitsubishi is not good. I have lancer 1998 model manual nice car using it since 2014 upto now. A month ago I bought a new car just for change, but still I am using the lancer because it is comfortable for me than the new one. So I want a guidance from you regarding the current price of used lancer sell which is in a nice condition. Thank you.
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አኔም ሚትስቡሽ L200 ነበረኝ ብዙ አስቸግሮኝ ነበር አሁን ኒሳን ነው የምነዳው እሱም ያስቸግራል !!! ለሰው ሪኮመንድ ስታደርግ በተቻለ አቅም ሴፍ እንዲሆኑ እና እኔ ያየሁትን ችግር እንዳያዩ ያክል ነው እንጂ ሌላ ነገር አስቤ አላውቅም 🙏 አሁን የምነዳው ኒሳን ብዙ ጋራጅ አመላልሶኛል ለመሸጥም ተቸግሬ ነው ያለሁት ነገር ግን የኔን አይነት መኪና 12 ዓመት ምንም ሳልቸገር ነድቼዋለሁ ያለኝ ሰው አለ !!!! እኔ የማየው ችግር ወይም ብልሽት ሲገጥምህ ለማስተካከል የሚፈጀውን ጊዜ እና ገንዘብ የመለዋወጫ ችግር ነው እንዲ በ አጋጣሚ ምይም እንከን ያልገጠመውን መኪና ጥንካሬ አይደለም ። ካጠፋው ይቅርታ 🙏 ያንተ መኪና 98 ሞዴል ያልተጎዳ ከሆነ ከ 500 ያላነሰ ያወጣል የሚል ግምት አለኝ 👍
@srsol537
@srsol537 Жыл бұрын
@@Mickyaweke Thank you for your quick reply.
@jibichaaynage7914
@jibichaaynage7914 Жыл бұрын
can you please also explain why brokers and dea=alers are increasing on daily basis? thank you in advance.
@yaredt.8580
@yaredt.8580 Жыл бұрын
it is in general an issue of supply and demand
@DjNatiCarMarket
@DjNatiCarMarket Жыл бұрын
ዲዛየር እኮ ዛሬ 2.150 ገብቷል
@yaredt.8580
@yaredt.8580 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነህ?
@tamiruangasa6632
@tamiruangasa6632 Жыл бұрын
It is good information and please I s there Suzuki desire spare part in Ethiopia ?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
መኪናዎቹ በከተማው ስለበዙ መለዋወጫ ይኖራል 👍
@mekdelatube8338
@mekdelatube8338 Жыл бұрын
የባስ ዋጋ ንገርን የስራ
@Hasab101g
@Hasab101g Жыл бұрын
Miki enkuwan adereseh brother
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@jorgejojo5542
@jorgejojo5542 Жыл бұрын
Ena endet nw yeminorew yemigezaws mekina ere Nuro tariya memtat
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው ዲዛየር AGS ምንድን ነው ችግሩ ? attarge እንዴት አየሀው
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
automated manual transmission (AGS auto gear shifter) ካሉት ትራንስሚሽን በጣም ርካሹ እና ለ አነስተኛ ዋጋ ላላቸው (budget cars) መኪና የሚገጠም ነው !! ብልሽት ቶሎ ይገጥማቸዋል ለጥገናም ግን አስቸጋሪ አይደሉም 👍
@esmaelyimer2657
@esmaelyimer2657 Жыл бұрын
i have vitizyaris and i want to change it's in a nice condition. i need to talk with you face to face pls
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 Жыл бұрын
eski sele sera mekina akiribilin. sele abadula, doliphin. 5l etc of this which one is z best and mosly recommended for transportation business
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
የሚኒባስ ጥያቄ በዝቷል መኪና ያገለገለ ሲሆን ዋጋ ልዩነቱ እንደ ይዞታው አለው! እውነት ለመናገር በቀላሉ ዋጋቸውን ማግኘትም ስለከበደኝ ነው እስከዛሬ ያላቀረብኩ ለቀጣይ ለማቅረብ እሞክራለው በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 Жыл бұрын
@@Mickyaweke keep up ur amplification of information. frankly speaking u z best and technically xpert.
@amanfre3254
@amanfre3254 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@akeliladane8812
@akeliladane8812 Жыл бұрын
Arif nek bero gen yemekina semochin setngeren teftenalk
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
😂😂😂😍😍😍 አስተካክላለሁ 🙏
@hudamultimedia1980
@hudamultimedia1980 Жыл бұрын
ባይነዳስ?
@makial1433
@makial1433 Жыл бұрын
Kia picanto 2017 ke Vits Yaris 2009 compact yeteshale nw?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
Yaris 2007 ይሻላል ሁለቱም ባለ 3 ሲሊንደር ናቸው kia pocanto manual gearbox ነው በብዛት የምታገኘው ያሪስ ደግሞ አውቶማቲክ ስለሆነ ከ resale value አንፃር ቶዮታ ይሻላል
@makial1433
@makial1433 Жыл бұрын
@@Mickyaweke tnx
@faizahawol5065
@faizahawol5065 Жыл бұрын
ወደሜ ጀቢ ከሳዲ የመገበዉ 2014 ቄሬጥ ሰነተ የሰት ያቀረጣል
@mulugetaderessa9660
@mulugetaderessa9660 Жыл бұрын
Thanks dearest. Can we get Suzuki Dezire with 1.65m?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አዎ የ 1ሳምንት መረጃ ነው ሳይቆይ ብትጠይቅ ታገኛለህ
@alfiakafane9736
@alfiakafane9736 Жыл бұрын
Ere 2.1 eyalu new bizu shachoch gar dewiyalehu, Please inform me the place
@mulugetaderessa9660
@mulugetaderessa9660 Жыл бұрын
Ya, this is information gap from Micki's side. I hope he will confute soon.
@sulaymantube1534
@sulaymantube1534 Жыл бұрын
@@alfiakafane9736 በባንክ መግዛት ከፈለክ አለ 30/70 ለኮ3 ነው ግን ከወለድ ነፃ ለበለጠ መረጃ 0989 99 99 97/0989 99 99 95
@mammezman4394
@mammezman4394 Жыл бұрын
@@alfiakafane9736 እውነት ነው። 2.1 ጀምሮ እየተጠራ ነው። ምክንያቱን ከአንዳንድ ሰዎች ስሰማ ከህንድ የሚገጣጠሙ መኪኖች export እንዳይደረጉ ሕንድ ከልክላለች የሚል ነው።
@siyommangasha7246
@siyommangasha7246 Жыл бұрын
Pls can you inform how much is the aduana rate per each car?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አልገባኝም !!
@siyommangasha7246
@siyommangasha7246 Жыл бұрын
@@Mickyaweke keretun ye mekinawochun,ye hulunim bayihonim yetewesenutin.Tnx
@ENN2473
@ENN2473 Жыл бұрын
Are miko ebakhn melslgn abay jac legza newber 2012 model lelam amarach 2010 model agigneche neber sewoch metfo mekina new eyalugn new miko metfo mekina new ende plus chgru mendnew??
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ጃክ በሀገራችን የተገጣጠመ አባይ የሚባለው ከሆነ መጥፎ አይደለም !! ሞተራቸው የ ሚትሱቢሺ ሞተር ነው 4G13 Engine ነው
@amanodesign7974
@amanodesign7974 Жыл бұрын
COROLLA 1.9M gebtuwal zare
@kurabachewshewawork8268
@kurabachewshewawork8268 Жыл бұрын
Nissan le rejim emibelash ayidelem, Japanm ke Toyota ketilo yale new.
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
የመኪናን እድሜ በከፍተኛ ሁኔታ የሚወስነው መለዋወጫ በመገኘቱ ነው !! ኒሳን መለዋወጫ ችግር አለ አይገኝም በቀላል ብልሽት ምክኒያት ብዙ ነገር ያበላሻል 🙏 በሚያሳዝን ሁኔታ እኔም ኒሳን ነው የምነዳው ። ተሰቃይቻለሁ 👍
@habiburgessa46
@habiburgessa46 Жыл бұрын
ገበያዉ ላይ ያለው ዋጋው አይቀመሥም።በመኪና ደላላ እጅ ገብቶ ከመኪናው ዋጋ በላይ ሶስት እጥፍ ዋጋ ይነግሩሀል።የሀገሪቷን የመኪና ገበያ ዋጋ መንግስት ሳይሆን ደላሎች መጨመርና መወሰን ከጀመሩ ጊዜና አመታት አለፈ።እንደ ቀልድ እና አንደፈለጉት በሳምንት ልዩነት ከመቶ ሺህ እስከ ሚሊየን ብር ጭማሪ ዋጋ ይነግሩሀል።የመንግስ ያለህ ስትል ዋናው ነጋዴ ባለሥልጣኑ ከላይ ሆኖ ከስር በነብሰ በላ አውሬ ደላላ አብረው ያዘርፉሀል።አይ ጊዜ ስንቱን ያሳየናል።
@esmaelyimer2657
@esmaelyimer2657 Жыл бұрын
what about yaris belta and others?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ዋጋ ወይስ ..... ?
@yohannesayto1099
@yohannesayto1099 Жыл бұрын
TOYOTA HIACE (አባዱላ) ደረጃ1&2 ባለ 1 ሻተር ዋጋው ስንት ነው? አመሠግናለሁ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ለቀጣይ እሰራለሁ 🙏
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 Жыл бұрын
H1 Hayundai እንደት ነው መረጃው ካለህ አካፍለን
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ሲበላሽ በጣም ያስቸግራል ! ኖዝላቸው በጣም ውድ ነው ። resale value መካከለኛ ነው👍
@teddygetnet7470
@teddygetnet7470 Жыл бұрын
Peugeot መኪኖች እንድንዛቸው አይመከርም?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አሮጌዎቹ መለዋወጫ የላቸውም ያስቸግራሉ ።
@helentilahun794
@helentilahun794 Жыл бұрын
Rav 4 2022 hybrid endet new yemekeral?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መኪና ነው 👍 በተለይ plugin hybrids ከተገኘ ምርጥ ነው
@gashogasho1859
@gashogasho1859 Жыл бұрын
ሚኒባሥ ሀይስ 20 21,_ወይም 22022 ሞደል ስንት ነዉ።
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ላሁን መረጃው የለኝም ቀጣይ ለማቅረብ እሞክራለሁ 🙏
@gashogasho1859
@gashogasho1859 Жыл бұрын
@@Mickyaweke እሽ አመሠግናለሁ
@yohanneshailu9238
@yohanneshailu9238 Жыл бұрын
ሱዚኪ እስፕሪሶ ለእራይድ ስራ ልገዛ ነበር ምን ትመክረኛለክ???
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ጥሩ ነው ይሆናል !! ዋጋ በየቀኑ ስለሚጨምር ቶሎ መወሰን ይሻላል 👍
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 Жыл бұрын
እስፕሪሶ ማነዋል ስለሆነ ነዳጅ ቆጣቢ ስለሆነ ጥሩ ነው ከፍታውም ውስጥ ለውስጥ ለመግባት ከፍታው ይመቻል ዜሮ ዜሮ ስለሆነ ይመረጣል ካገለገለ መኪና ጥሩ ከማይባሉት ውስጥ የመኪናው ቦዲ ፣ የመኪናው ቅርፅ ከሆላ አይስብም የድሮ የራሽያ ኒቫ ይመስላል ፣ወደ ውስጥ ዳሽ ቦርድ ኦልዲስ የሚባል ነው ፣ ዋጋው ፌር አይደለም ከነዳጅ ወጪ ከስፔር ወጪ ከሰርቪስ ወጪ ሲታይ
@solomonhabtu3816
@solomonhabtu3816 Жыл бұрын
ስለመረጃው እናመሰግናለን! ዲዛየር 1.62m እርግጠኛ የሆነ መረጃ ነው?
@mirtzerbekele5125
@mirtzerbekele5125 Жыл бұрын
It's not 1.62m . I don't know where he brought this info
@yaredt.8580
@yaredt.8580 Жыл бұрын
1,950,000 ነው እየተሸጠ ያለው
@mammezman4394
@mammezman4394 Жыл бұрын
@@yaredt.8580 2.1M ገባ እኮ
@yaredt.8580
@yaredt.8580 Жыл бұрын
@@mammezman4394 ያሳዝናል😭😭😭
@mammezman4394
@mammezman4394 Жыл бұрын
@@yaredt.8580 በጣም እንጂ። ሕንድ በሀገሯ የሚገጣጠሙትን Suzuki ወደ ውጭ export እንዳይደረግ ክልከላ ስላደረገች ነው በአንዴ ዋጋቸው ያሻቀበው የሚል መረጃ ከአንድ መኪና ጋር በተያያዘ የሚሰራ ዘመድ ነጋዴ መረጃውን ሰማሁ። ምናልባት እሱ ከሆነ ምክንያቱ
@temesgenasfaw7827
@temesgenasfaw7827 Жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ እሪሪሪሪ
@heimahelima1463
@heimahelima1463 Жыл бұрын
እረ ማን ይገዛል ሆ አምሮኝ ቀረሁ
@heimahelima1463
@heimahelima1463 Жыл бұрын
እኔ የመኪና ሀሳቤን ቀየርኩኝ አይይይ አምሮኝ መቅረቴ የምር የሚሌን በታች የለም
@abuhabesha2200
@abuhabesha2200 Жыл бұрын
Ferrari weyim Lamborghini kalihone ayitsedayim min yileyal abate ke enzih hulet anedu ethio sigeba gezalew esikeza bus bitekem yishaleyal 🥸
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ፌራሪ ይሻልሀል 😂😂😂
@abuhabesha2200
@abuhabesha2200 Жыл бұрын
Awo bro esu sayishal ayikerim adera yesemashiw neger kale asawekign bro
@beyenekasahun
@beyenekasahun Жыл бұрын
ሱዚኪ ዲዛየር 2 ሚሊየን እየተሸጠ እኮ ነው።
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ነገ ከዛም በላይ ሊሸጥ ይችላል !!!! የነሀሴ ወር መጨረሻ ነው የተናገርኩ 🙏🙏
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 Жыл бұрын
መኪናውን የሚገዛው ሰው ገንዘቡን ያለፋበት ስለሆነ ዝም ብሎ ደላላ ባለው ዋጋ ይገዛል ደላላም ከገዛው ምንቸገረው እሱ ኮምሽኑን ነው የሚያስበው በሁለት ወር ውስጥ ከግማሽ ሚሊየን ብር ሺጨመር ምን ይባላል ያመረተው ይህን ያህል ገቢ አያገኝም ያለ እውቀት የሚሰራ ሥራ ነው
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 Жыл бұрын
ሊፋንስ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ምን ? ዋጋ ?
@fun-loving7625
@fun-loving7625 Жыл бұрын
አይ ደላሎች ዲዛየር ስራ አሳጣቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@shimelsgisila2650
@shimelsgisila2650 Жыл бұрын
በደንብ ባልተጠናበት ሁኔታ ይሄኛውን አትግዙ ይሄንን ግዙ ማለት በሚዲያ ላይ አሳሳች የሆነ መልዕክት ነው ። የጃፓን ምርቶች በጠቅላላው ጥሩ የሚባል ነው ።የሆነ ሆኖ ጥሩ ማለት ችግር ላይኖር ይችላል ። አንድን መኪና ግን ጥሩ አይደለም ማለት አትችልም ። አዎ አትችልም ሶስት ሲሊንደር ሆነ አራት ሲሊንደር ልዪነቱን ሳትነግረን በደፈናው ሶስት ሲሊንደር አትግዙ ማለት እዚህ የሚጠይቅህ ባይኖር እንኳን የራስህ ህሊና ይሞግትህ ።ባለ ሶስት ባለአራት ሲሊደሮች የነዳጅ ፍጆታቸው ይለያያል እንጂ ፍጥነታቸው የሚለካው በሲሲያቸው ነው ።
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
በጭራሽ !!!! ሀገራችን ባለ 3 ሲሊንደር የሚያስመጡ የ ሞተር ችሎታቸው ከ 1,200 cc በታች የሆኑትን ነው ! እነዚህም ቀረጣቸው ስለሚቀንስ ነው ። በእውነታው ደግሞ ገበያ ላይ ያሉ ባለ 3 ሲሊንደር መኪናዎች በአጠቃላይ ማለት ይቻላል ቀሽም ናቸው 👍 የ3 እና 4 ሲሊንደር ልዩነቱን ቆየት ያለ ቪድዩ ሰርቻለው መረዳት ከቻልከሰ መመልከት ይቻላል 🙏 ካጠፋው ይቅርታ 🙏🙏🙏🙏
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Водитель бмв не ожидал такого #дуракинадороге #shorts
0:18
Дураки на дороге
Рет қаралды 1,7 МЛН
I Parking My Car 😂 #shorts #funny #viral
0:11
Funny Club TV
Рет қаралды 4,7 МЛН