የልብ ወግ (YeLeb Weg) Maya Media Presents | ታዋቂዋ ሞዴል ፍሬ ከእናቷ አለም ጋር

  Рет қаралды 136,929

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram
/ mayaflicks
/ maya_digitalmedia
tiktok
hl=envm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
facebook
/ ethio.maya

Пікірлер: 146
@hanabekele5517
@hanabekele5517 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ሳያችሁ ጏደኛሞች መሰላችሁኝ ቁጭብዬ ሳዳምጣችሁ እናትናልጅ በጣም ደስአላችሁኝ ከአይን ያውጣችሁ👏👏👏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እናትና ልጅ ለማለት ከብዶኛል ታላቅ የትኛዋ ናት ግን እስከመጨረሻው ለማመን የሚከብድ ነው በልጅነት መውለድ ብቻ ሳይሆን እራሷን መጠበቅ ወሳኝነት አለው እናትየዋ Baby face ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤💕
@tafetinsae6771
@tafetinsae6771 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን በዚህ መድረክ በማየቴ እጅግ በጣም ነው ሀሴት ያደረኩት እውነት ነው አለምሸት በጣም ጠንካራ ነሽ በአባ ሞት እጅግ በጣም ሀዘን ውስጥ ነበርሽ ለነሜሪ ብቻ ሳይሆን ለአንቺ አባትም ባልም ጋደኛም ነበረሽ፡፡ በእውነት በተለይ በልጆች በኩል ያለውን ነገር ሳስብ አንቺም ልጅ ስለሆንሽ ይከብድሻል ብዬ አሳስቦኝ ነበር የልብሽን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነበር እ/ር ሲበዛ ትልቅ ነውና አየሽ ህይወት ይቀጥላል በበለጠው ነገር ከፍሎሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ሜሪም ሀዘንሽን ዋጥ አድርገሽ ጠንክረሽ ለዚህ በመብቃትሽ አባ አልሞተም አለ ነው ያስባልሽውን ተባረኪ ከዚህም በላይ በበለጠው እ/ር ይርዳችሁ በያላችሁበት ክፉ አይንካችሁ እወዳችኃለሁ!!!
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ እንደዚ ልጆችን በመውደድ ስርዓት እስይዞ በእግባቡ ማሳደግ እንዴት ደስ የሚል ሃላፊነትን መወጣት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏❤️😇 የእባትሽን ነፍስ በ እፀደ ገነት ያኑርልሽ 🙏
@user-io1yo5yf5g
@user-io1yo5yf5g 2 жыл бұрын
ወው ለብዛች እናት ትምርት ነሽ ደስስትይ ቢናረን ባይኖረጒንም ከወለድን በውሀላ እራሳችንን ባለን ነገር መጠበቅ ብዙን ጊዜ ትዳር ሚበላሸው እቢ ቤት ያለችው ስትዝረከረክ የፀዳችው ጋር በሜሄድይመስለኛል
@user-ez7gu8ng6m
@user-ez7gu8ng6m 2 жыл бұрын
መልካም እናት ሳይሽ መልካም እና ደርባባ እናት ነሽ ተባረኪ በጆች መደሰት መታደል ነው እባክሽ ከቻልሽ ምክርሽን እሻለሁ በልጅነቴ ወልጄ ልጄ 14 አመቱ ነው እናም እህቱ ነው የምመስለው ስቆጣው ምንም አመስለውም ከሱ ጋር የትም ከሄድን እህትህ ነሽ ይሉታል ፣ ትምህርት ቤት ስሄድ መታወቂያ ካላዩ አያምኑኝም በቃ ሲያናድዱሽ ፣ አልሰማ ሲሉሽ በወጣትነት እድሜሽ ልጆችን ሀንድል ማድረግ እንዴት ነው በተረፈ ተባረኩ!
@hanichog
@hanichog 2 жыл бұрын
ብዘገይም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ የአብርሃምን ማረፍ አልሰማሁም ነበር። ተግባቢ ወንድማችን ነፍስህን መድኃኒዓለም ይማርል።
@bem5477
@bem5477 2 жыл бұрын
I couldn’t control my tears when the topic of their father came up. I lost my father a few yrs ago & the unexpected passing of Mary’s father made me cry. Very strong mother like my mom who is taking care of my siblings as a father as well. Best of luck guys.
@cptestteam4702
@cptestteam4702 2 жыл бұрын
Wow! What an amazing mother and daughter?!! Unbelievable!!! God bless you!
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ዋው ልጅ በልጅነት ሚለውን ተረት በደንብ ነው የተገበርሽው ደስ ትላላቹ 🥰
@amen240
@amen240 2 жыл бұрын
Lovely Mum and beautiful daughter! God bless you more!
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
እድሜየ 32 ነው የመጀመሪያ ልጄ 16 አመቱ ጠቅላላ 4 ልጆች አሉኝ ልጄየ ከእኔ በላይ ያስባል ከቤት ስወጣ ሽቶ ስቀባ ካየኝ ልጄየ እኔ ጋር አቶጪም አባያ ቀይሪ ይቆጣጠረኛል ልጄየ መሆኑን እስከምረሳ
@astertsegaw2010
@astertsegaw2010 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ጓደኛሞች መስላችሁኝ ነበር ስከታተላችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔም እንደ አለም እንዳውም ከሷ ባነሰ እድሜ ስለወለድኩ ብዙ ፈተና ባሳልፍም ግን ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ።ወደፊት ብንተዋወቅ ደስ ይለኛል በተለይ ወ/ሮ አለም ብዙ ነገርሽ ያመሳስለናል ካንች ብዙ ነገር መማር እፈልጋለሁ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@helentilahun8281
@helentilahun8281 2 жыл бұрын
Beautiful mom and daughter 🥰🥰
@cptestteam4702
@cptestteam4702 2 жыл бұрын
Beautiful mother and daughter.
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Beautiful Mom & Daughter
@solomonsol7174
@solomonsol7174 2 жыл бұрын
ውይይይ ስታምሩ መታደል ነው እመቤቴ ትጠብቃቹ❤
@haymanotregasa8664
@haymanotregasa8664 2 жыл бұрын
አረ ልጮህነው እራሴን አየውብሽ ተባረኩ 1ኛ እናት ነሽ መመመመልካም የእናቶች ቀን
@rosadaniel5938
@rosadaniel5938 2 жыл бұрын
Beautiful mother and daughter
@workefaris9447
@workefaris9447 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ አቦ ጌታ ይጠብቃች😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ayinalembirhanu4933
@ayinalembirhanu4933 2 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ መታደል ነው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነው የምታምሩት🙏
@sebleayalew5277
@sebleayalew5277 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 жыл бұрын
Wow, God bless you !Good example ppl
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
መታደል ነው ተባረኩ🙏
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 2 жыл бұрын
ይገርማል .... በጣም :ማች : የሚያደርግ ትዳር አይገኝም እንጂ : ልጅ በልጅነት በጣም በጣም አሪፍ ነገር ነው : ልክ እንደ እናንተ : : መቼ ነው እናትሽን አያት የምታደርጊያት ? Do you think sooner?
@genetgirma1056
@genetgirma1056 2 жыл бұрын
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ።
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ
@ethiomusic940
@ethiomusic940 2 жыл бұрын
This should be on world record
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ልጂ በልጅነት ይሉሃል ይህነዉ ብንእስነትካ ዝወለድካዮን አንጊህካ ዝከድካዮን እንዳሃደረ የሕጎስካ ይባላል ለአባታችሁ ነፍስ ይማር ሁላችንም ወደዛዉ ነን አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@mekdesgetachew3089
@mekdesgetachew3089 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@masiketema6086
@masiketema6086 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Lily93491
@Lily93491 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Yaredkebede
@Yaredkebede 2 жыл бұрын
Wow thank you for sharing May God be with u guys thank you and sorry for ur lost .rememeber ur dad is always with u
@Luna23official
@Luna23official 2 жыл бұрын
እኩያ ልጅ መባረክ ነው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
መታደል ነው💕💕💕💕
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 жыл бұрын
ዋው እናትየው ትበልጣለች ቁንጅና
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 жыл бұрын
የራስሽ ፀጉር በጣም ያምራል ፍሪዙ። በጣም ታምራላችሁ።
@ahadu1
@ahadu1 2 жыл бұрын
i'm really happy to see this ✌️
@tetegriffiths1956
@tetegriffiths1956 2 жыл бұрын
OMG you’re so beautiful it’s a blessing
@helenassefa6333
@helenassefa6333 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችው
@alaabdr1428
@alaabdr1428 2 жыл бұрын
ታምራ ላቹ❤❤
@sumeyabilal2594
@sumeyabilal2594 2 жыл бұрын
Allah kala enam ka lijocha ga endazi nw yamihonwe 22amta ya 3lijoch enat nagh alhmdulila
@papalacher1618
@papalacher1618 2 жыл бұрын
Happy mother's day konjo
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 жыл бұрын
የምር ደስ ስትሉ ተከታታይ ነው ምትመስሉት
@belbel3325
@belbel3325 2 жыл бұрын
Strong woman💪
@tiyatesfaye4576
@tiyatesfaye4576 2 жыл бұрын
ስታምሩ 😍😘😍😘😍😘😍
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ታምራላችሁ ቢሆንም ምንው እንደማማራችሁ አላሞላችሁትም ምንድንው ስንስርአት ያለው አለባበስ ማንን ገደለ እንደው ብቻ ትመጡ ትመጡና እንከን አያጣችሁም አበሻ ሴቶች የስለጠናችሁ እየመስላችሁ እኮንው
@bezattsadik7278
@bezattsadik7278 2 жыл бұрын
anchi erasu ahun nekefetan kemawitat atadenkim achr lebsam yamarebat esa nat bzi edme eko....
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ቲንሽ እናት የምትመሥል ልጅት ነች አይገርምም ደስስትሉ
@feyorina_9970
@feyorina_9970 2 жыл бұрын
Wub lij new yalechish❤️❤️❤️
@meron612
@meron612 2 жыл бұрын
Endet bechika fitachun fikit mareg endemitchilu temelketu ✨👌🏽 videochen temelketu ❤️
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
I miss you Mama
@maazaamare1621
@maazaamare1621 2 жыл бұрын
Strong Mom
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 2 жыл бұрын
ሁሉነገራችን ይመሳሰላል ሲገርም ።
@haymanotregasa8664
@haymanotregasa8664 2 жыл бұрын
የኔ ቅን ሴት ተባረኪ ወድሻለው
@edilegna4292
@edilegna4292 2 жыл бұрын
Wawww 💕
@roseabr2762
@roseabr2762 2 жыл бұрын
Wow
@wondwossen109
@wondwossen109 2 жыл бұрын
ስታምሩ ❤️. አስተዋይ እናት ::
@tisormahi2414
@tisormahi2414 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ልጅ በልጅነት በጣም ደስ ቢልም ግን በጣም በጣም ከበድ ነው የኔም ህይወት ከአንቺ ህይወት ጋ ይመሳሰለል እኔ አሁን በዚህ መንገድ እያለፍኩ ነው በጣም በጣም እያተፈተነኩኝ ነው ልጆች በመሰደግ እና እኔም ሁሉም ነገር አልፎ እንደ አንቺ ፈጣሪ እንዲየረግልኝ እፃሊያለው።
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
I love you Mummy I love you so much
@mwoldu7926
@mwoldu7926 2 жыл бұрын
How is this possible! The mom looks 18 and the daughter looks older than the mom. This is amazing and beautiful at the same time.
@bellatube6486
@bellatube6486 2 жыл бұрын
To make that happen, they spent a lot of money on makeup. It's the opposite when you see them in their everyday lives.
@addiskuma4250
@addiskuma4250 2 жыл бұрын
Betam new yemewedsh fre
@tigistabebe6631
@tigistabebe6631 2 жыл бұрын
Bexam des yemitil inatnaw misale lithon yemitchilset❤
@abebalema4080
@abebalema4080 2 жыл бұрын
wow des setelu ehetmamachoch eko new metemeslut
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
ቆንጆ ልጅ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@abrish986
@abrish986 2 жыл бұрын
Ehete amachoche enje ememeselute enate ena lije ayemeselum.
@merik2813
@merik2813 2 жыл бұрын
Gen enatena lij ayemselum yalachew conversation
@lalibelaentertainment414
@lalibelaentertainment414 2 жыл бұрын
manew enat eeee😢😢😢 taskenalachihu
@newharg5548
@newharg5548 2 жыл бұрын
እህትማማች ነው የሚመስሉት
@yamheran4023
@yamheran4023 2 жыл бұрын
Sitamru 💓💓💓
@betsibest7150
@betsibest7150 2 жыл бұрын
Ehitamamochi enji enatina liji atimeslum eko
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ😍
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ማነው ልጂ ማነው እናት
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
እኮ
@almazdesseye903
@almazdesseye903 2 жыл бұрын
Edilegn nesh
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 2 жыл бұрын
አናትየውን የተወሰነ አውቃታለሁ። ልጅቷ (ማያዬ) ደግሞ ልዩ ናት። ወድጄሻለሁ። እርጋታሽ ግልፅነትሽ የይቅርታ ሰው መሆንሽ...❤❤❤❤❤
@xoxoxo542
@xoxoxo542 2 жыл бұрын
Eni gn lila ye hiwet temokrachew miweru meslengn neber
@almazdesseye903
@almazdesseye903 2 жыл бұрын
Deyelan
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
Weyne shape
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 2 жыл бұрын
😳😳😳😳😳እንዴ ጉድ
@merik2813
@merik2813 2 жыл бұрын
Wow who is mommy 😮
@emutube4860
@emutube4860 2 жыл бұрын
Mamen ykebdal kenatitu ljita eyarejechi new😂😂😂😍😍
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 2 жыл бұрын
ትዝታዎቻችሁን በፎቶ ብታስደግፉት ጥሩ ነበረ።
@makbelbubu9177
@makbelbubu9177 2 жыл бұрын
So beautiful.... Mom u r so amazingly intelligence and strong!
@del6834
@del6834 2 жыл бұрын
እግራችሁን ሸፍኑ። ተገላለጣችሁ።
@astergedi5637
@astergedi5637 2 жыл бұрын
betam tameralachu enatesh tenkara gobeze endehonech bedenbe tastawekalech konjome nate free degemo konjo nesh kelkala nesh yetebalewe aletayegnme endewem yebelet eregatsh dese yelal
@ayimituba1122
@ayimituba1122 2 жыл бұрын
ይእእነት ልጂቱ ነበረች እናት የመስለሽኝ ልክ እንደኔ በልጂነቴ ነው የወለድኩት
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
😍 እኔም የልጄ አባትም በልጅነታችንን የወለድነው አብረን ስንሄድ ልጆቹ ልጅ ወለዱ ይሉን ነበር አሁን 💔አባታ በሂወት የለም
@ayimituba1122
@ayimituba1122 2 жыл бұрын
@@kwtkwt4386 አላህ ያሳድግልሺ እኔንም ልጂቱ ልጂ ወልዳ ሁናለች እመጫት ይሉኝ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ በመውለደ ደስተኛ ነኝ
@emutube4860
@emutube4860 2 жыл бұрын
😂😂😂enemm
@nigistigebremariam1582
@nigistigebremariam1582 2 жыл бұрын
Betam tamralachu melki bicha sayhon siratachu anegagwrachu emnetachi betam desi tlalachu .kalat yatiregnal sayachu betam desi alegni geta ybarkachu zemenachu ybareki fkirachihuna sine siratachu le zerachu ytiref maroche ewedachihekehu 😘❤😍👍🏾
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 жыл бұрын
Le Eregem seat enat ena Legi Le mehonacu mamen betam ke bedog neber ye mayacu kefuwacun yarekeLacu fetari yetebekacu setameru
@bezattsadik7278
@bezattsadik7278 2 жыл бұрын
Sitamiru!! Tesfa alegn keljoche gar ekuya hogne erasen yehone gize endemagagnew,
@meseretdinberu4415
@meseretdinberu4415 2 жыл бұрын
lemen tedyna amleset aykerbum
@haymnottube9674
@haymnottube9674 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@dubais7336
@dubais7336 2 жыл бұрын
ልጅቱ ናት
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 Жыл бұрын
ዋው እኔም እኩያዬ ልጅ አለችኝ
@elshadaitube2453
@elshadaitube2453 2 жыл бұрын
Who's mother
@solyanagebremelak5772
@solyanagebremelak5772 Жыл бұрын
😍
@honey10165
@honey10165 2 жыл бұрын
Which one is the mother? who is the daughter? They look amazing.
@bellatube6486
@bellatube6486 2 жыл бұрын
To make that happen, they spent a lot of money on makeup. It's the opposite when you see them in their everyday lives.
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 жыл бұрын
Alkenam yenem enat be 18 ametua new yeweledechign egnanm endezi new yemilun menged lay
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
There is a secret in the middle of their life where is the mother going and their fathers acting like mother
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq 2 жыл бұрын
ግን እውነት ነው እናት እና ልጅ
@greecegr7524
@greecegr7524 2 жыл бұрын
Uffff edit des edemtilu
@dubais7336
@dubais7336 2 жыл бұрын
እናት የምትመስለዉ
@makimaki4545
@makimaki4545 2 жыл бұрын
Ljetwa nat Enat yemitmesilew
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 23 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 14 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,1 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 3 МЛН
Зря они облили полицейскую водой...😂
0:25