የአብዛኛው ወጣት ጥያቄ በዚህ ቪዲዮ ተመልሷል፡፡ Donkey Tube Comedian Eshetu Ethiopia

  Рет қаралды 306,096

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#best_friends_for_ever
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 808
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ዋዉ ስነወርቅ ታዬ የኛዉ ምርጥ ጓደኛ inspire ethiopia ሁሌም በናፍቆት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነዉ ማነው እንደኔ ሁሌም የሚከታተላቸው ☝️☝️☝️ በርቱ 😍😍😍
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
የት ላህኘው ፔጁን
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
@@user-bl2np8wu4g inspire ethiopia ብለዉ ያገኙታል በስነ እና በዳኒ ትምህርት ብዙዎች ተቀይረዉበታል 😍😍😍
@ummoabubakar2069
@ummoabubakar2069 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@woiiomedia3318
@woiiomedia3318 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ፕሊስ 😍😍
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
and betam yene kojo sannnn
@forreallifebm2257
@forreallifebm2257 2 жыл бұрын
በሂወቴ እንደዚህ ልጅ የማደንቀው የለም ለብዙዎች ለውጥ ሆነሃል ገራሚ ልጅ👍👍 አላህ ይጠብቅህ
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💚💛❤👌🙏🙏👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr8lv8tk4k
@user-cr8lv8tk4k 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዉያን ወጣቶች የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 жыл бұрын
Me too 😁👍
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
እኔም
@sabatube5223
@sabatube5223 2 жыл бұрын
same
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ😍
@user-fu7ln4ny9j
@user-fu7ln4ny9j 2 жыл бұрын
ይህንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም ምሽት
@user-gh8ox7gp8w
@user-gh8ox7gp8w 2 жыл бұрын
አሜን አንችንም ፈጣር ይጠብቅሽ❤
@etoss2990
@etoss2990 2 жыл бұрын
💒💒🙏🙏
@astuchannel5804
@astuchannel5804 2 жыл бұрын
አሜን
@ndaranbeinndarasi5373
@ndaranbeinndarasi5373 2 жыл бұрын
Ameen
@romar8844
@romar8844 2 жыл бұрын
amen amen amen wude lanchime🙏
@abuimanamantube7958
@abuimanamantube7958 2 жыл бұрын
በስደት ያለን እህት ወንድሞች አላህ ሰላሙን ጤናውን ይስጠን ?? የሚመለከተን ፕሮግራም እናመሰግናለን
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 2 жыл бұрын
አላሁማ አሚንን ያረብ
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ አንቺን የሚወዱ ትውልድ የሚያንጹ በጎ በጎ ልጆች ተወለዱልሽ
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@ruhamaruhama7211
@ruhamaruhama7211 2 жыл бұрын
ወላሂ ይሄ ልጂ የሚናገረው በሙሉ እዉነት ነው ። አላህ ይጠብቀው ያረቢ እኔም ብዙ ግዜ ማታ ይሄን አደርጋለሁ ኢንሻ አላህ ብዬ ስተኛ በመነገርታው በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የምሰራው ሳልሰላች ።
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
😘😘😍👌
@sarasarah1820
@sarasarah1820 2 жыл бұрын
ስነወርቅ ታዬ የኔ ምርጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ እሼ እናመሠግንሀለን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rz3tr7bp6z
@user-rz3tr7bp6z 2 жыл бұрын
አር ኡኡኡኡ እር እኔም ምርር ብሎኛል ምን አለበት በኢቲቪ ብታቀርቡት ቤተሰቦቻችን ቢሰሙት
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 жыл бұрын
የኔም
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ልጅ አመጣህ ፡ ❤ በርታ ወንድማችን ንግግሮች ትልቅ ትምርት አለው
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
ዋው ስነወርቅ እሸ ሁለት ጀግኖች አብራችሁ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን
@habibakemal2222
@habibakemal2222 2 жыл бұрын
ሁለት ገራሚ ወጣቶች እናንተ ካላችሁ ብዙ ወጣቶች ህይወት ትቀይራላችሁ ❤❤❤እሺ ግን ትንሽ ዱብ ዱብ ማለት አለብህ ስፖርት ነገር 😂❤❤❤❤😂🙏🙏🙏
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ዱብ ዱብ
@yilfashew1621
@yilfashew1621 7 ай бұрын
ይገርማል ገና ዛሬ ማየቴ ተባረኩልኝ። በርግጥ ነገር ያለጊዜው አይሆንም አይደል ልሰማው የተፈቀደው ዛሬ ነው ማለት ነው ደስተኛ ነኝ።ለምን ያኔ አላየሁትም አልልም ዛሬ በማየቴም ተመስገን ደግሞ ሁለታቹንም እወዳችኋለሁ በሚቀጥለው አመት ከሁለታችሁ ጋር ቁጭ ብዬ የዛሬዋን ስሜቴን ደስታዬን አቅሜን እነግራችኋለሁ ለማንቃት ዛሬም አልረፈደም ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ ምርጥ ስልጠና ነው። አሜን ፃሐዬ ሳትጠልቅ ስለገኘኋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን።
@ibrahimhussen9525
@ibrahimhussen9525 2 жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው መለወጥ ለሚፈልግ ሰው
@salam7062
@salam7062 2 жыл бұрын
👍
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
ኢንስፓየር ኢትዮፕያ +ዶኪ ትዮብ የኔ ምርጦች የኔ አነቃቂዎች በርቱልኝ
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂው ነኝ በምክሮቹ ጀግና ሁኛለሁ
@user-ky5yz7pw8g
@user-ky5yz7pw8g 2 жыл бұрын
ዋው የመጨረሻ ምርጥ ልጅ የምወደው ኢንስፓየር ኢትዮጵያ በሚለው ፕሮግራሙ በጣም አክባሪው ነኝ እሸትየ አንተንም በተመሳሳይ በርቱልኝ ወጣቶች ናችሁ ሀገር ከናንተ ብዙ ትጠብቃለች እናንተም አታሳፍሯትም!!!!
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
እረ ይሄ ልጅ መከታተል ከጀመርኩኝ ሳምት አሎነኝም ግን ትንሽ ለውጥ በራሴ ላይ እያየሁ ነዉ ዋው ዋው ዋው እሼ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ፕሮግራም ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 жыл бұрын
የይቱቡ ስም ማነው?? እኔም ልቀላቀለው
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 2 жыл бұрын
@@user-dg5wj3bd2n ኢኒስ ባይል ይቶቢያ በግሊዘኛ ነው ሰርች የምታረጊው
@hijerak5737
@hijerak5737 2 жыл бұрын
@@user-dg5wj3bd2n Inspire Ethiopia
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 2 жыл бұрын
በእወነት ደሥ ስትሉ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች 👌👌
@melesesisay6620
@melesesisay6620 2 жыл бұрын
እናንተ ሁለታችሁ አንድ ላይ ሆናችሁ ለ ታዳጊዋች የሚሆን አነቃቂ ንግግር ብታዘጋጅ በትምህር እና በመሳሰሉት ነገሮች ላይ ብትሰሩ ጥሩ ነው ፡፡ በተረፈ የዛሬውም ቢሆን በጣም በጣም ....... በጣም ጥሩ ነው በርቱልን
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ስነወርቅ በጉጉት የምጠብቀዉ ምርጥ መካሪ ወድማችን ነዉ ከጎደኛዉ ጋር በርታ እኖድሀለን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*የእሸቱ አድናቂ የሆናቹ በ👍👍አሳዩኝ🕊🇪🇹🇪🇹🙏🙏*
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ት/ት ነዉ እኔ መቸም ከእናት ከአባቴ ዉጭ ለማንም አልክም አረዳምም ለሱ ግን ሳይበዛም ግድነዉ ሌላዉ እህትወድም ምናምን ከሊ ወሊ ሁሉምየራሱን ሂወት እየመራ ምን እዳ አለብኚ?አዳድ እህቶች ለለቤተሰብ መስጠት ያበዛሉ ግን የምትጎዱት ራሳችሁ ናቸሁ እና አታብዙ ለራሳችሁ እወቁ ::
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 2 жыл бұрын
እሽ እኔ ታላቄና ታናሼ ባለ ትዳሮች ኣሉኝ ግን ላክልን ስሉኝ ሆዴ ይቦሉኝና እልክላቾዉ ኣለዉ ለባቴ ለናቴም እልካሎዉ 3 ኣመቴ ነዉ ግን ለራሴ ?
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 жыл бұрын
@@user-oe4on4qo4b አረ ጭራሺ ባለትዳርጰሁነዉ ደሞ ትልኪ አለሺ ይሄ እማ ሞኚ ነት ነዉ ሀቢቢቲ ነገጧት አችን ቢቸግር የነሱ ባሎች አምስትም አይሰጡሺ ካገቡራሳቸዉችለዉ ኖሯቸዉን ይኑሩ ምን እዳ አለብሺ አች ለቤተሰብ ግድነዉ እነሱ ስትሁነዉ አሳድገዉሻል ለነሱም በመጠኑ ሳይበዛ ይሁን አሁን አይታወቅሺም በኋላ ይቆጭሻል እስከመቸ ስደት እንኖራለን ያሳጠላል ሲበዛ የሰዉ ቤት እና ለራሳችነን ማወቅ ግድነዉ እኔ ግን እኻን እህቶቸ ቤተሰብ ራሱ እኔ አዉቄ ካላረኩ አይጠይቁም ወድሜነዉ ከጠየቀም ለሱም አልሰጠዉ ሥራ እለዋለሁ ሀሀሀሀሀ እኔ በሰዉ ቤት እየተቃጠልኩ እነሱ ባገራቸዉ ዘና እያሉ እኔ እነሱን ልረዳ ሊበላ ሆ
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 2 жыл бұрын
@@user-qo3st2hl2g እሽ ማማየ ስለ ምክርሽ አመሰግናሎዉ ከአሁን ብዉሃላ ለራሴ እንደ ፈጣር ፍቃድ
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
@@user-oe4on4qo4b fetary yrdash wude gin yeteseten bahry anadergm bnilim eshi aylenm bicha qorat yadrgen
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
የዚህ ልጅ አድናቂ ነኝ በሱም በጣም ተቀይሬ አለሁ
@saraberhane84
@saraberhane84 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ እንደ ስምህ ወርቅ ነህ ብዙ አመት ውጭ አገር ኖሬያለሁ ብዙዎች አነቃቂ ትምርቶችን ሰምቻለሁ ግን አንድ ነገር የቀየረኝ ነገር የለም። አንተ ግን ስሰማ አእምሮየ ትንሽ መቀየር ጀምረዋል አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@solomonmg8848
@solomonmg8848 2 жыл бұрын
ስነ-ወርቅ ታድለህ በጣም የሚገርም አስተሳሰብ ያለህ ልጅ ነህ ተባረክልኝ !! እሸቱ አንተም ቁምነገረኛ ነህ አመሰግናለሁ !!
@-yesetochguada
@-yesetochguada 2 жыл бұрын
የአይምሮህን የበላይነትን ከራስክ በላይ የእግዚሐብሄርን የበላይነትን ከአምሮክ በለይ አርግ ወገኔ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሰላማችሁ ይሁዛ ሁላችሁም በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c 2 жыл бұрын
amen amen amen enkuwan abro aderesen 👏👏👏💖💖💖💖🙏🙏🙏
@user-vo4nr5gr7l
@user-vo4nr5gr7l 2 жыл бұрын
አብራችሁ ሳይ ድግጥ አልኩኝ ድንጋጤየ የደስታ ነው
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በጣም እግዚአብሔር የባረከው ልጅ ነው ትምህርቶቹ ምርጥ ናቸው እሼ አንተም ድንቅ ነህ ተባረክ
@kaleabme9923
@kaleabme9923 2 жыл бұрын
"የ እናተዉ ምርጥ ጓደኛ" inspire Ethiopia
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥሉ አንድ ከሌላው እየተማማረ አንድ ላይ ማደግና መበልፀግ ለሰላም እና ለፊቅር
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ጎበዞች የመኪና ቀበቶ ስላሰራቹ አደነኳቹው እና ፕሮግራሙም አሪፍ ነው
@zekiwosdereje
@zekiwosdereje 4 ай бұрын
Traffic neh ende
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ሁለት ድቆች አቦ ምችት ይበላችው ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልኝ በእውነት በጣም ትልቅ የህይወት ስንቅ የሆነ ትምርት ነው በጣም ነው የተማርኩት ኑሩልን ሁለታችው አድላይ ብሰሩ በጣም ደስ ይለኛል ብዙ ወችን ትመልሳላችው ከብዙ ነገር
@genetgebrie1688
@genetgebrie1688 Жыл бұрын
እሼ እባክህ እኔም የለውጥ ሰው መሆን እፈልግ ነበር ግን ውስጤ ያለው ሰይጣናዊ መንፈስ እንዳልችል አደረገኝ እባክህ እርዳኝ እና መውጫውን መንገድ ምራኝ ያንተን ቪዲዮ በተደጋጋሚ አያለሁ ግን ወደ ተግባር መለወጥ አቃተኝ እባክህ ጊዜ ሳትወስድ እርዳኝ
@user-bj3bk8dq6h
@user-bj3bk8dq6h 2 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ስሰማ ፍዝዝ ብየ የምቀረው የኔ መካሪ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዩቱብ ቻናል አለው?
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 2 жыл бұрын
አወ አለው inspire Ethiopia ብለሽ ስርች ስታደርጊ ታገኝዋለሽ እህቴ
@betilove2436
@betilove2436 2 жыл бұрын
እሼ በጣም አሪፍ ልጅ ጋበዝክ እውነት ሚገርም ዘመናችሁ ይባረክ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
የሰናወርቅ ቨዱወ አይማልጠኝ በጉት ናው ሁለየ የምጠብቅው አሺየ ምርጥ ሰው
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች የምወዳቹ ከናተ ብዙ ተምሬያለሁ👍👍
@user-xw6vv1sw1x
@user-xw6vv1sw1x 3 күн бұрын
ሰነወርቅ አተ ልዩ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂዳ ይስጥህ
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 2 жыл бұрын
እንደናንተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን ምርጦች ናችሁ
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
ዋው ሁለታቸንም በጣም አድናቄሀችን ን በጠም አከብራችዋለሁ በርቱ ድንቅ የኢትዬጶዐያ ልጆቾ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ወላሂ ይህ ጀግንነት የምር ይሄ ልጂ ንግግሩ ዉስጤ ነዉ።።። ማለት ትምህርቶቹ ማለቴ ነዉ።።
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
ውይ ይህህን ድንቅ ልጅ ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል ሁሌም ነው የምከታተላቸው በራሳቸው ቻናል ትክክለኛ ተፅእኖ ፈጣሪ ወጣቶች ናቸው ቻናላቸውን ጎብኙት ብዙ ትማሩባቸዋላችሁ
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 2 жыл бұрын
መሻአለ ኢሄ ልጅ በጫለማ ወደ ብራሃን በራሴ ኢድትማን የራጋኝ ጃግና
@hiwothaile9093
@hiwothaile9093 2 жыл бұрын
I like this young man. The way he presented, he’s brilliant. Keep up man!
@ashenafikorme191
@ashenafikorme191 2 жыл бұрын
እጅግ ይደንቃል ምርጥ ነው
@almaz1219
@almaz1219 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚልና ለበጎ ስራ የሚያነሳሳ ዝግጅት ነው ። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 жыл бұрын
እኔ በዝህ ልጅ ብዙ ነገር ተማርኩኝ 1 ደቂቃም ብቶን አሁን ለይ ግን ለኔ ውድ ነነት ♥♥♥
@yosha1238
@yosha1238 2 жыл бұрын
እኔም. እንደት. እደማመሰግነዉ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 2 жыл бұрын
በርቱ የኔ ወንድሞች የ እትዮጵያ ልጆች🇨🇬🌹👍
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህችሁ ስነወርቅ እድሁ እሸቱ❤
@hautitube1756
@hautitube1756 2 жыл бұрын
እኳን አቀረብከው አንደኛየ ብየዋለው ከምረ ሰምን መላክ ያቀረብዋል የሚባለው በእሱ አየውት በጣም ነው የምወደው
@meseretmeseret4731
@meseretmeseret4731 11 ай бұрын
የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ሰለ ምክራችሁ ለሰው ለውጥ የሚታደረጉት ምክር በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ከኔቤተሰቦቻችሁ ይባርካችሁ ❤
@waqayyoosodachuuogummaatti7908
@waqayyoosodachuuogummaatti7908 Жыл бұрын
Wow very nice Eshetu and new bother thank you so much I like men this video Excellent 👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tube-zq2yh
@tube-zq2yh 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም እወዳቸዋለሁኝ ይሄ ልጅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 2 жыл бұрын
ዋው የምወደው ልጅ በጣምነው የምከታተለው ምርጥ ልጅ ብዙተምራለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊነው ❤️❤️❤️
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
These two guys are my favorite Ethiopian men. They make me proud!
@AlemMulugeta
@AlemMulugeta 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሎበት ።ይህ ጥያቂ የሀላችንም ነው
@sone8065
@sone8065 2 жыл бұрын
እሼም ስነወርቅ በጣም እናመሰግናለን በርቱ ቆንጆ ዝግጅት ነዉ።
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 2 жыл бұрын
ቆይ የማዳምን ሥራ ልጨርስና ቁጭ ብዬ ተመስጨ አዳምጣለሁ ሥነ ወርቅ የእኔ ጀግና ንግግርህ ወኔን ከፍ ያደርጋልልልል I love you both. Bertuuuuuu
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 11 ай бұрын
ስህነወርቅ የምትገርም ሰው ነህ ማርያምን የሚገርም power ይነበብብሀል ትለያለህ you are super
@bzuyebzuye1273
@bzuyebzuye1273 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ እሚገርም አስተሳሰብ እሼዬዬ እናመሰግናለንንንንን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*በጣም አስተማሪ ምክር ነዉ እናመሰግናለን👏🙏🙏*
@yeabsraasmeromyeabsraasmer952
@yeabsraasmeromyeabsraasmer952 Жыл бұрын
Be natachu 🙏🏼🙏🏼belela program dagm abrachu sru. Yemr mrt neber snework mkrochh betam anekaki nachew berta 👍👍👍
@Angel-xe4qv
@Angel-xe4qv 2 жыл бұрын
ውይ እሼ በታም ጎበዝ ታዳምታለህ!ስነ ደሞ ጎበዝ ነህ ቀትልበት አድናቂህ ነን👍👍💪🏻
@snaytesnayte4568
@snaytesnayte4568 Жыл бұрын
አይ ሂወት እዉነትነዉ የሁለታቺሁም አድናቂነኚ❤❤❤
@tiruedleasteraye3949
@tiruedleasteraye3949 2 жыл бұрын
ዋዉ!!! በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ, እናመሰግናለን!!!
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም የሚጠግም ትምህርት ነዉ ወንድሜ እኛ አረብ ሀገር ያለን ለቤተሰብ ነዉ የምንኖረዉ እንዴ ሻማ እየቀለጥን ለራሳችን ሳንዉል ለሰዉ እንሆናለን
@yohanisdebebe9563
@yohanisdebebe9563 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ወድሜ እናመሠግናለን
@tubetube5795
@tubetube5795 2 жыл бұрын
እናንተ ሁለት ልጆች አላህ ትልቅቅቅቅቅቅቅ ደረጃ ላይ ያድርሳችሁ አቦ እኔ መቸም በጣም እምወዳችሁ ,እማከብራችሁ,እማደንቃችሁ , እንድው እንደናተ አይነቶችን ያብዛልን
@semeonsebsibe3559
@semeonsebsibe3559 2 жыл бұрын
እሼ ምታዳምጥ ሳይሆን እያሾፍክ ነው ሚመስለው እየሳኩ ነው ማየው ስነወርቅ ፈጣሪ ባንተ አፍ እየተናገረ ነው።በጣም አድናቂው ነኝ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
ክክክክ እኔ እራሱ እያሾፈ ነው የመሰለኝ ሲቀጥል ፈጣሪ ይህን ሁሉ ፍጡር ፈጥሮ እንደት በፍጡር አፍ ያወራል ይባላል ??አይባልም በፍፁም
@user-kz3he8ln9v
@user-kz3he8ln9v 2 жыл бұрын
እኔ በምን ቃል እንደማደቃችሁ ብቻ ጠፋብኝ የእውነት 👌👌እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@aynalemaynalem3698
@aynalemaynalem3698 2 жыл бұрын
በህይወቴ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት የህይወት አሰልጣኝ አይቼ አላቅም። ፈጣሪ ይባርክህ ሁለታችሁም ተባረኩልኝ😁😁😁😁😁😘😘😘
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 2 жыл бұрын
ሞክሸ
@aynalemaynalem3698
@aynalemaynalem3698 2 жыл бұрын
@@ayneyetube6709 😒
@aersemakidisit6725
@aersemakidisit6725 2 жыл бұрын
ስወደው inspire ethiopia ላይ እከታተለዋለሁ
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ !
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
ዋው!!! ሚገርም ትምህርት ነው ውንድሞቼ ተባርኩ ቀጥሉበት በተለይ ሰለ ልጅቷ ያነሳቹት የእኔም ጥያቄ ነው።
@addisufekede5868
@addisufekede5868 2 жыл бұрын
eshe belela program bedgami btakerbln des yilena betam arif koyta neber bzum tmhrt agichebetalew enamesegnalen
@user-vw4eu6pb6n
@user-vw4eu6pb6n Жыл бұрын
ተገናኙ ደሥይላል ጀግና ነው አስተማሬቺን. ጎበዝ ነው ውድማቺን
@qemerseid1447
@qemerseid1447 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ስነወርቅ እና እሼ. እናመሰግናለን. ባዳመጥነው የምንጠቀም ሰውች. አላህ ያርገን
@user-bd4uj1zg3x
@user-bd4uj1zg3x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሼ ምርጥ ስዎች ናችሁ በርቱ
@samerasamer9335
@samerasamer9335 2 жыл бұрын
ውነውርቅ ምርጥ ስው ህይወትን በሙሉ ምክር ለውጠው ያንተ አይነት ያብዛልን
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 жыл бұрын
ዋውውው የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ስወዳችሁ።
@rahma-uz8vr
@rahma-uz8vr 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
😍😍
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
ሁለታችሁን በጣም አደንቃችዋለሁ በአሁኑ ግዜትልቅ አገልግሎት እያደረጋችሁ ነዉለሕዝቡ ከለበት የሕይወት ምስቅልቅል ተስፋ እያሳያችሁ ነው በጣም አመሰግናችዋለሁ❤❤
@solianatube7946
@solianatube7946 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ነገር ነው እናመሰግናለን
@bezateshome7798
@bezateshome7798 2 жыл бұрын
WOWOW👏 super both off you guys love you😍 my ethiopan borthers kep it up
@mknl1888
@mknl1888 2 жыл бұрын
የሀገሬልጆች ይመቻችሁ በጣም እናመሰግናለን ስለሂወት የምሰጡት ትምርት በጣም ያረካል ፈጣሪይጠብቃችሁ
@BetelhemGetahunabawu
@BetelhemGetahunabawu 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እውነት ብዙ ትምርት ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል,ትምህርትነው ተባረኩ ወንድሞቻችን
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 2 жыл бұрын
Bravo enteligenta👌👌🖐👍🏼👍🏼👍🏼❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ የሆነ ምክር ዛሬ ገና ስልኬን ተጠቀምኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ 🙏
@adaiababa6151
@adaiababa6151 2 жыл бұрын
ይገርመኛል የዚኽ ወጣት ራአይ ይገርመኛል እኔ የራይድ ሹፌር ነኝ በቴሌግራም ግሩፓችን ላይ የዚኽን ስሙን የማላውቅ ድንቅ አነሳሽ ሰው የሚለቃቸውን ኝሮግራሞች እለቃለሁ ብዙዎቻችን ከተስፋ መቁረጥ ተስፋን አግኝተንብሀል እድሜኽን ያርዝምልኸሽ የፕሮግራሙን ባለቤትም ሳላደንቅ አላልፍም በርቱልን።
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 2 жыл бұрын
Wow bexam mirx timrt new inem xiwat manasat ifaligishalewu gin alchalkum innameginalen Tabaraku 👌👌👌❤❤❤😘😘😘
@ethiohabesha7157
@ethiohabesha7157 2 жыл бұрын
Wow amazing video yoooooooooo kachenkelata baly new yeha lije malek yalnabarabat video
@saraberhanu1266
@saraberhanu1266 2 жыл бұрын
Wow betam tru temhret New wendem achen tebark
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
Eshe ,....eshi setele erasu kelebeh ❤️❤️❤️❤️❤️new like that!!!! Senem the one .....
@tube7245
@tube7245 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሚገርም ተአምር
@sadimoh6720
@sadimoh6720 2 жыл бұрын
ጥሩ ት/ት ነው ..ከጀርባችሁ የተቀረፀው part በጣም ያምራል።
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
እናንተ ሁለት ሰወች ተገናኛችሁ
@zekewoszke197
@zekewoszke197 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ታየ የዘመናችን ወጣጦች ቁንጮ እና ሞዴል አሳቢ ሰው!thank you so much!!
@user-ku3fh5xr8b
@user-ku3fh5xr8b 2 жыл бұрын
በቃ ልክ ልኬን ነገርከኝ ሁሉም ለኔ ነዉ
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
ውሎን ለማሳመር 10 መንገዶች
17:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 208 М.
Betoch | “የአብርሃም የሳራ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 453
27:35
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 210 М.
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН
у Петрова сын родился
0:53
RusRoflTime
Рет қаралды 4 МЛН
у Петрова сын родился
0:53
RusRoflTime
Рет қаралды 4 МЛН