Рет қаралды 129,424
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስራሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከ @BBOYTOMY33 ጋር ተቀምጦ ይወያያል::ስለአቢሲኒያ ቫይን ስለ አጀማመሩ , ከዝነኛ ሰዎች ጋር ስላለው ግንኙነት እንዲሁም ስለግንኝነቱ አጫውቶኛል::
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::