#የአቤል_መክብብ_መዝሙር_ያስፈራኛል

  Рет қаралды 18,710

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

2 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 159
@alamaaas6464
@alamaaas6464 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 2 ай бұрын
ዘመናችሁን ይባርከው ያሰባችሁትን ፈጣሪ ይሙላላችሁ በወጣትን ዘመን ይህን በጎ ነገር መስራት መታደል ነው❤❤❤
@azebbizualem
@azebbizualem 2 ай бұрын
Kali yelegnm egizihabiher amilakachin kene enatu yageligiloti zemenachun yibarik wendime kezi belay ye mitagelegilibeti edime ena tena yistilign yageligiloti zemenikin yibarkilik be betu yatsinachu❤❤❤❤❤
@HayalnehBayu
@HayalnehBayu 2 ай бұрын
Erjem edmena tena yestlen tebarkuln
@mengistubogale1701
@mengistubogale1701 2 ай бұрын
ነጋሽ አቦ እግዚአብሔር ይባርክልን እኛን ጥልቅ የሆነ እንቅልፍ ውስጥ ያለን ግን እራሳችንን የዚች ቤተክርስቲያን አባል አለፍ ሲል ደሞ አካል ነን እያልን ግን ቅጥር ወስጥ እንኳን የማንገኘውን .....
@mesasgeltew5150
@mesasgeltew5150 2 ай бұрын
ወይመታደል እግዚያብሄር ፀጋውን አብዝቶ ሲሰጥኮ እንደዚህ ነው በቤቱ እስከመጨረሻዋ ቀን ድረስ ያፅናክ ወንድሜ🙏🏻🥰
@KetemaAschalew
@KetemaAschalew 2 ай бұрын
❤❤❤ Egzabher yibarkachu
@wolelahailemoma5772
@wolelahailemoma5772 2 ай бұрын
❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@user-ub5vu7ik4w
@user-ub5vu7ik4w 2 ай бұрын
Wow ewntga diyakon
@abebagebreselasie4675
@abebagebreselasie4675 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
@zelalemwoldeyes6582
@zelalemwoldeyes6582 2 ай бұрын
ተባረኩልን እግዛብኤር ይርዳን እናንተን ለመርዳት 🙏🏾
@fghf1272
@fghf1272 2 ай бұрын
ትክክል ይገባለል
@yodityodit5312
@yodityodit5312 2 ай бұрын
ወይ መባረክ በመገረም ነዉ ያዳመጥኩት እግዚአብሔር አምላክ ያአገልግሎት ዘመንክን ይባርከዉ ነጋሽ ወድማችን በርታልን ፈጣሪ ይባርክክ❤❤🙏
@rucha6231
@rucha6231 2 ай бұрын
ዋው የዘመኑ ድንቅ አገልጋይ እግዚአብሔር እኮ የራሱ ሰውአለው እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ብርርርርርክ ያርጋችሁ እድሜናጤና አብዝቶይስጣችሁ ብዙገና ትስራላችሁ ኡፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@momojojo5634
@momojojo5634 2 ай бұрын
በእውነት ሐመረ ብርሐን የብራና አና ቅርፃቅርፅ እና ደግሞ አንተን ስመለከት እግዚአብሔር በዘመናችን አልረሳንም ከብዙ ክፉ ከምንሰማው እናንተን አስነስቶልናል እራሳችንንም እንድናይ የምታደርጉ እና የምታነሳሱ ደግም አስተሳሰብህን እንዴት እንደወደድኩት እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ካንተ ጋር እገናኛለሁ ምክንያቱም ስራ ታሰራኛለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@MartaBiru
@MartaBiru 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚል ነው ስርአት ጠብቃችሁ በየሀገረ ስብከቱ እያስፈቃዳችሁ የምታደርጉት አገልግሎት በፈሪሀ እግዚአብሔር እንደ ምት ሄዱ ነው የተረዳሁት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ዲያቆን አቤኔዘር ከነጓደኞችህ!
@user-kl1cy7ik1d
@user-kl1cy7ik1d 2 ай бұрын
እግዛብር ያሰብከውን ሁሉ ይሙልህ እድሜ ጤና ብርታቱን አብዝቶ ይሰጥህ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-oq1ej4zt6l
@user-oq1ej4zt6l 2 ай бұрын
ቃል የለኝም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@FasilYeshiwondm
@FasilYeshiwondm 2 ай бұрын
ተመስገን
@user-uf2xe6nm7x
@user-uf2xe6nm7x 2 ай бұрын
አቤት መመረጥ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜ ፀጋ በረከት ያስጥህ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳአችው አቤት መባረክ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@AbebawTsega
@AbebawTsega 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ።
@user-md8hw6sc2s
@user-md8hw6sc2s 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@EtagegnYeneneh
@EtagegnYeneneh 2 ай бұрын
በወጣትነትህ ጊዜ ፈጣሪህን አስብ የሚለው እባባል በናንተ አይቼዋለሁ ተባረኩ። ይሄ ነው የሚፈለገው አባቶቻችን የገጠሯን ቤተክርስትያን ቢደግፉና ችግሮቻቸውን ቢፈቱ ኖሮ ህዝባችንም አይሰደድብንም ነበር። አሁንም ቢሆን የገጠሩን ቤተክርስትያን በደንብ መደገፍ አለብን። እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ። ነጋሽ ተባረክ።
@marrym8549
@marrym8549 2 ай бұрын
ዲያቆን ፀጋውን ያብዛልህ እንዲህ ክርስትና
@sebleabera4939
@sebleabera4939 2 ай бұрын
እውነት የእናንተ አገልጋሎት አይቼ ባዶነት ተሰማኝ ፈጣሪ ሁሌም ከእናንተ ጋር yehun
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
አቤልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ ።
@user-yo1nb5hv8p
@user-yo1nb5hv8p 2 ай бұрын
ኧረ ከእናንዱብርም እኔስ አልሆነልኝም እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልኝ
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 2 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚሀቤር ይክበር ይመስገን ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ እግዚሀቤር ይባርክህ አሁንም የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ❤❤❤
@mimiazezew2696
@mimiazezew2696 2 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@abegaztube9527
@abegaztube9527 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቻልኩት ከጎናቹ ነኝ።
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 2 ай бұрын
ለወንድማችን ይገቧዋል መኪና🎁💝🎷
@HayatHayat-cq6su
@HayatHayat-cq6su 2 ай бұрын
@DerejeBelete-xu4wr
@DerejeBelete-xu4wr 2 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ የወጣትነት እድሜአችሁን ሁሌም በቤቱ ይጠብቃችሁ
@yakobtesfalem4461
@yakobtesfalem4461 2 ай бұрын
እልልልል
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 2 ай бұрын
መምህር ነጋሽ ሰላም አኳን ወድማችን አቤኤል አቀረብህልን ደስ ብሎናል እናመሰግናለን አንወዳችዋለን
@samsongetnet-sj2eq
@samsongetnet-sj2eq 2 ай бұрын
Mnyakl edlegna lji neh bereketh fetari yabzalh
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k 2 ай бұрын
ante yetewahdo agelgay zemenh yibarek❤❤❤
@user-lb2wv1kg7b
@user-lb2wv1kg7b 2 ай бұрын
ነጋሽ ትለያለሀ ወንድም ቃላት ያንሰኛል አንተን ለመግልጽ እግዚአብሃር ይጠብቅህ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 ай бұрын
መታደል ነው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወጣቶችን ማግኘት ተባረኩ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 ай бұрын
እውነትነው
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 ай бұрын
አገልግሎትህን ፈጣሪ ይባርክልህ መባረክ እንዳህ ነው ለቤቱ አገልጋይ የመረጠህ በርታ ወንድሜ
@user-yb7zx4rn4l
@user-yb7zx4rn4l 2 ай бұрын
Tadlehal wendim alem..bertalin ye tewahido lij ✝️✝️✝️✝️😭😭❤❤❤
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 2 ай бұрын
ወይ መባርከ እመቢቲ እርዲቱ ከናተ ጋር ይሆን እንዲት መታደል ነዉ በርከታችሁ ይድርሰን❤
@anketseakelesiy779
@anketseakelesiy779 2 ай бұрын
እኔን የኔ ልጂ እኔ ልንከራተትልህ ይቺ የምትንከራተትላት ቤተክርስቲያን በእድሜ በጤና ትጠብቃቹ ክፍ አይንካቹ ኑሩ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 ай бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@marrym8549
@marrym8549 2 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@user-jl8hy3ip9l
@user-jl8hy3ip9l 2 ай бұрын
Wendime silase yirdachihu
@ayelechteshome6869
@ayelechteshome6869 2 ай бұрын
ሊንኩን ላኩልን
@mulegold1
@mulegold1 2 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mrSKnNyHstfVk4E.htmlsi=HGgq1uKqrb8_DBFj
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
ውድ ወንድማችን በእውነት ከልብህ ስለ ምታገለግል እግዚአብሔር ሁሌ ይባርክህ ብሩኽ ዘርኢ ኢኻ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ጽጋውን ይስጣቹ
@tsehaynegatu4313
@tsehaynegatu4313 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!
@ayalbirhanu3208
@ayalbirhanu3208 2 ай бұрын
Egzihabehar yegelegelot zemenehen yebark yerdah tadelekal ❤❤❤❤
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባርከ እመቢቱ ትርዳህ ❤
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 2 ай бұрын
እንዴት ያለህ ብሩክ ልጅ ነህ አምላክ በደሙ ይሸፍንህ ብዙም ሚዲያ ላይ ባትታይ ከክፉዎች ለመራቅ በተረፈ የኔም ልጅ እንዳንተ የበረታ እንዲሆንልኝ መድሃኒያለም ይርዳኝ
@alemalem7462
@alemalem7462 2 ай бұрын
እግዝያቤር የልብህን መሻት ያሳካልክ🙏🙏🙏
@germayewondaferaw
@germayewondaferaw 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ መጨረሻህን ያስሳምርልህ
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 2 ай бұрын
ከካመራ ጃርባ ቡዙ ችግር እንዳለ እናዉቃለን ነገር ግን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ዋጋ ይስጣቹሁ በእዉነት እኔ ማነ ነኝ እኔ ከንቱ ሰዉ ምን ይሻልኛል አቤቱ ጌታ ሆይ መልካም ስራ ሰሪቸ ለነሳሀ ሞት አበቃን😭🙏💞💞💞
@betelhemfikadu3885
@betelhemfikadu3885 2 ай бұрын
medhanialem zemenihin yibark.
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 2 ай бұрын
Egzhabr yemsgen bertatun yestchu
@user-ww4ld8qm8r
@user-ww4ld8qm8r 2 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ተባረክ ብዙ ኦርቶዶክሰአዊያን ይፈሩታል እመብርሃን ትጠብቅህ
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz 2 ай бұрын
እግዚብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ🌿🌿🌿
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ
@adamtiruha9249
@adamtiruha9249 2 ай бұрын
ሰላም ወንድሞች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን!
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@almazgirma6025
@almazgirma6025 2 ай бұрын
የእውነት ሚዲያ❤
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 2 ай бұрын
እግዚአብሒርያጥናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanatsige8690
@hanatsige8690 2 ай бұрын
Egziyabher zemenh yarzmewu endet des ylal beEgziyabher
@anketseakelesiy779
@anketseakelesiy779 2 ай бұрын
እመብርሀን አለች በቀኝ ታቁማችሁ
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 2 ай бұрын
Wowwwwww egzhabr agleglothen yebrkw
@menberegerma8569
@menberegerma8569 2 ай бұрын
Menbere 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tigistmamo954
@tigistmamo954 2 ай бұрын
በርቱ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@user-te9uz7sw3o
@user-te9uz7sw3o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በርቱ
@meazadinku5412
@meazadinku5412 2 ай бұрын
Egzabher yemasegan ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuluMomo-lu1py
@MuluMomo-lu1py 2 ай бұрын
አቤ እድሜ ጤና ይስጥ
@yemerdagneyelmnakenyatrak
@yemerdagneyelmnakenyatrak 2 ай бұрын
Egziabhr yemsgen tebarku
@wegeniemeshesha2970
@wegeniemeshesha2970 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድም አለም❤❤❤
@selahatabdela9949
@selahatabdela9949 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን❤❤
@SamiGirma-or3ds
@SamiGirma-or3ds 2 ай бұрын
ነጋሽ ወንድማችን በርታልን
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የሚገርም እንግዳ
@belaybelay6691
@belaybelay6691 2 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ በርታ ፕሮግራሞችህ በጣም ጥሩ ናቸው በጣም ደስ ብሎን ገርሞኝ በለቅሶ ተመለከትኩት ፣ ተመስገን ወጣቱ ስራ እየሰራ ነው አባቶች እባካችሁ ጥሩ የሚሰሩ ልጆቻችሁን አግዛቸው ግን 1 ነገር ትዝ አለኝ አ.አ ላይ ለሰልፍ ተርፎ ተትረፍርፎ ለምን አልተሰለፍኩም ብሎ የሚያሚኮርፍ ሁሉ እንዳለ እናውቃለን ጥሩ ነው ላገልግል ማለት ግን ለምን እንደዚህ ያሉ አካባበቢዎች ልክ እንደ ማህበረ ቅዱሳን ከነሱ ጋ በመተባበር ከክፍለ ሀገር እንዲሄዱ ከየ አድባራቱ በመመደብ እንደዚህ ያሉ ቦታዎችንችን በማገልገል እና ብዙ የተቸገሩ እና አገልግሎት ላልደረሰላቸው ወደዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን ማምጣት ቢቻል ደግሞም ይቻላል ከማህበረ ቅዱሳን አይተናል ፡፡ ለምንድን ነው አ.አ ላይ ብቻ በመጋፋት በዓላትን የምናሳልፈው . ዩኒቨርስቲ ላይ አስታውሳለሁ የግቢ ጉባዔ ልጆች በመመደብ ሳምንት ሳምንት የሚያገለግሉ ልጆችን በመደበብ የተዘጉ አገልግሎት የማይደረግበት ቦታዎችን ያገለግሉ ነበር ፤ ሀሳብ ለመስጠት ነው ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ
@user-te9uz7sw3o
@user-te9uz7sw3o 2 ай бұрын
ተባረክ
@ajebushmegersa3316
@ajebushmegersa3316 2 ай бұрын
ነጋሽ በኢ/ር ለበላይ በቀለ ወያ ድምጽ ሁነው ንጹህ እትዮጵያ ዊ ነው የአንተ ድምጽ ያስፈልጓል
@teshalewape8331
@teshalewape8331 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 ай бұрын
ማስተማር፣ ማጥመቅ፣ ማቁረብ በመቀጠልም ተገቢውን አገልግሎት መስጠት የክሕነት ሥልጣን ላላቸው አገልጋዮች የተሰጠ መንፈሳዊ ሃላፊነት ነው።
@user-kl1cy7ik1d
@user-kl1cy7ik1d 2 ай бұрын
እግዛቤር ያከናውናል እውነት እድሜይሰጣችሁ ፀጋውም ጥበቡንም ይሰጣቸሁ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 ай бұрын
እግዚአብሔር
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 ай бұрын
እግዚአብሔር
@astermulugeta9709
@astermulugeta9709 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kenandinku439
@kenandinku439 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 2 ай бұрын
Nagesh isak machereshewu ya tsenah Sila atemake dagimo anide atemake mine mareg idalebet alwu mamera
@marrym8549
@marrym8549 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 2 ай бұрын
ሰላምነጋሽእግዛቤሔርፀገውንያብዛላቹው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vj2kq9lv3o
@user-vj2kq9lv3o 2 ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤🎉🎉
@Dernaclips
@Dernaclips 2 ай бұрын
Where is the link I can’t find it please
@user-ky6gu7pv6k
@user-ky6gu7pv6k 2 ай бұрын
❤❤❤
@Ethio_Orthodoxy
@Ethio_Orthodoxy 2 ай бұрын
🙏
@selamawitbirhanu6374
@selamawitbirhanu6374 2 ай бұрын
Egziabher ymesgen
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 2 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ ይሄ እኮ ነው በወጣትነት ዘመንህ ፈጣሪህን አገልግል የሚባለው የማታ እንጀራ ይስጣቹ ወንድሞቼ
@ururur6108
@ururur6108 2 ай бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹን ይበርክ እሱ በማይናቅዘው መዝገቡ ይፀፍለቹ ከ❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 2 ай бұрын
May God bless you all
@redeityilma6635
@redeityilma6635 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Aynalem-gn1kj
@Aynalem-gn1kj 2 ай бұрын
👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🇪🇹
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 492 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
♦️ሕፃን ፍቁረ እግዚእ በኪዳነ ምሕረት ደጅ🎈(0944230104)
59:53
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 86 М.
#ወደ_ገዳም_የምትሄዱ_ተጠንቀቁ_አስፈሪ_ዘመን@NEGASHMEDIA
58:23
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 239 М.
#ከባድ_ረብሻ #ጴንጤዎች_ዱቄት_ሆነናል.....@NEGASHMEDIA
54:35
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 119 М.
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 11 МЛН