የቦርጭ ማጥፊያ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና ምግቦች ከሚስ ኢትዮጵያ ሚስ ዘዉዴ ረታ

  Рет қаралды 190,774

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 289
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
ቦርጭ የሚጠፋባቸው መንገዶች 1ኛ አምሽቶ በልቶ አለመተኛት 100% 2ኛ ቢራና ጥሬ ስጋ አለማዘውተር 75% 3 ኛ ሁሌ ስጋ ተመጋቢ ከሆን ቀንሰን ሽሮ በልተን ቀሪውን ብር ላጡ መለገስ 60% 4ኛ ከቤታችን ውጭ በብዛት አለመመገብ ራሳችን አብስለን መመገብ 5ኛ ከታሸጉ ምግቦች መራቅ በተለይ ፈፅሞ አለመመገብ 6ኛ ግዜ ሲኖር ስፓርት መስራት
@humble305
@humble305 4 жыл бұрын
👌
@madynahomar9365
@madynahomar9365 4 жыл бұрын
ትክክል
@godislove7757
@godislove7757 4 жыл бұрын
3naw tmchtonal
@realimagevanity2289
@realimagevanity2289 4 жыл бұрын
ሰህተት ቦርጭን የሚፈጥረው የአንቅልፍ ማነስ ካርቦ ሃይድሬት ወይም ሃይል ስጪ ምግቦችን ማብዛት በተቃራኒው ስጋ ብቻውን ቢበላ ውፍረትን ይቀንሳል
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
realImage vanity እሺ ስጋ ተመገብና /ቢና ውጤቱን ንገሩን ታድያ ቢራ ጨምሩበት ከዛ ኸረ ቦርጨን የት ልጣለው?? እኔ የለሁበትም ቅቅቅቅቅ
@hanahani6542
@hanahani6542 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አንዳንድ ነገሮችን ይጠቅማሉ የምትያቸውን ማብሪሪያ ይዘሽ በራስሽ ዩቲዩቩ ብትመጪ በጣም አሪፍ ነው።
@tsigrdayemaryam5036
@tsigrdayemaryam5036 4 жыл бұрын
hana hani hanika🤣
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 ай бұрын
ዘዉዳ በጣም ጎበዝ ስፖርተኛ ነሽ አንችን አለማድነቅ አይቻልም 🙏🙏🙏
@asterayele8390
@asterayele8390 4 жыл бұрын
So much respect for zewdi . Been following for awhile and I have learned so much from you . Love from Seattle 😘
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 4 жыл бұрын
ምርርርርርርርርርር ያለኝ ይህ ቦርጭና ሞባይል ሚባል እህቶች አይጣል ነው በኔ የደረሰ አይዲረስባቹ ኡፍፍፍፍ ይሄው በጭድ የሞላ ኬሻ መስያለው ።
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
እስፓርት ስሪበት
@yedingillij8333
@yedingillij8333 4 жыл бұрын
ዉሃ ጠጭ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
አንቺሥ አለሽ እኔ ደርቄ ቀረሁ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
ከከከከከ ከላይ ወደታች አትሯሯጭም የመደም ጩሀት ራሱ እስፖርት ነው
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 4 жыл бұрын
@@yedingillij8333 እሽ እህት
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
Wow ደስ ይላል ትንሽ ይከብዳል ግን እንሞክራለን እኔም በቻልኩት መጠን እስፖርት እየሰራሁ ነው ከስራ ቦሀላ 👍👍👍
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 4 жыл бұрын
Yene konjo, I'm so so so happy for you dreams come true, Congratulations keep up the good work, Zwedey 🙏❤❤🙏🇧🇯🙏❤🇧🇯❤🇧🇯❤🥰🥰🥰❤ we missing you so much God bless your entire life times 🥰🇧🇯❤
@sh-gd9jf
@sh-gd9jf 4 жыл бұрын
ሳላደንቅ ማለፍ የለብኝም በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ናችሁ
@akberetgezae4268
@akberetgezae4268 4 жыл бұрын
ዘውዲ ጎበዝ እዚይ አመሪካ እያለች ጎበዝ እስፖርተኛ ጎበዝ አስተማሪ ነች ቀጢይበት እንወድሻለን ❤️❤️❤️
@senitube5770
@senitube5770 4 жыл бұрын
I love this girl well done Zewdi and you guys thank you
@queenqueen73
@queenqueen73 4 жыл бұрын
Really appreciate selam yene konjo behulum lay gobezna sira akbari nech!
@rosenoire2075
@rosenoire2075 4 жыл бұрын
Zewdi shikor Merci beaucoup pour ta recette je l'ai fait a chaque fois quand je travaille pour midi ,vraiment ça me aide a resté a forme merci encore. Bonne continuation pour le retour au pays 💪💪😘
@tigstasefa6682
@tigstasefa6682 4 жыл бұрын
Selam gobez betam bewenat endihum wale birtu nachuh enameseginalen
@user-fe4sz2if9i
@user-fe4sz2if9i 4 жыл бұрын
እንደኔ ዉፍረት ያስቸገረዉ አለ ምግብ ስቀንስ ጨጋራዬ ያመኛል እስቲ እንደኔ የተቸገራቹ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 4 жыл бұрын
የዉፈረት ነገረ አይነሳ እህት
@user-jb9eu9gt2v
@user-jb9eu9gt2v 4 жыл бұрын
አረ ምን ልሁን እኔ ምግብ ስቀንስ ጨጎራዬ እየታመመ
@sfggg9012
@sfggg9012 4 жыл бұрын
እኔም ጨቆኛል። አረ መፍትሄው። እራቀኝ። ጭቀት ጨመረብኝ
@yehabetshelij653
@yehabetshelij653 4 жыл бұрын
ውፍረት ያሥቸገራችሁ እህቶቼ ጠዋት 1ማንኪያ ዝንጅብል 1ማንኪያ ማር እና ሎሚ ይህንን አንድላይ ለብ ባለ ውሃ አዋህዳችሁ ጠጡ ትንሽ ቆይታችሁ ካለ አረጓዴ ሻይ በሎሚ ውሠድ በተቻላቺሁ መጠን ሥኳር ባትጠቀሚ ጥሩ ነው አኔ በጣም ለውጥ አለኝ ሥኳር ለምንም አልጠቀምም
@zeynebebirahim5452
@zeynebebirahim5452 4 жыл бұрын
ጧትጧት ሀሊብ ጠጪ ለጨጎራሽ ምግብ አትተይ ባይሆን ትንሽ ትንሾን ቸመገቢ እራት ቀለል ያለ /አትብሊ እራት በልቶ መተኛት በጣም ነዉ እሚያወፍረዉ
@Tube_75
@Tube_75 4 жыл бұрын
Well done zewdi good job
@halahla4368
@halahla4368 4 жыл бұрын
ስራዬን ጨርሼ እንደናንተ እለማመዳለው🏃🤸🤸🤸
@nenanena7057
@nenanena7057 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
በይበይ ወገብሽ እዳይሰበር የመዳን ስራ ያገረረው ወገብ
@ebromame3868
@ebromame3868 4 жыл бұрын
😝😝😝😝😝😝😝😝😆😆😆😆😆😆😆😆😅😅😅😅😅😅😅😅
@yedingillij8333
@yedingillij8333 4 жыл бұрын
እስፖርት በጣም እወዳለሁ አሰልጣኝዋ በጣም ገቦዝ ናት
@semuti1210
@semuti1210 4 жыл бұрын
wow enamesegna len
@gghbbfcgghj1774
@gghbbfcgghj1774 4 жыл бұрын
Selam esport lay betam gobez nat
@fikirtetadele4701
@fikirtetadele4701 4 жыл бұрын
yenen enat des sitiy egziabher yibarksh tiru amelekaket new yalesh
@sooretube5975
@sooretube5975 4 жыл бұрын
Wow l love it
@aaasd123alketbi7
@aaasd123alketbi7 4 жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው እኔ በጣም የምስራው
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
እረ ሰላጣ ብቻ በልቸ አሉልም በቁሜ ኖ የምወድቀዉ ሆ ለማንኛዉም አሪፍ ነዉ እራት እራት
@user-rh1rs9ph4l
@user-rh1rs9ph4l 4 жыл бұрын
Zewdi, betam yemitamri ena awaki trainer nesh. Enameseginalen!
@moufidkhayrallag3411
@moufidkhayrallag3411 4 жыл бұрын
Ena terani ena berchi aleni endat metafeti new gera yegabeni aheni emtalwa💖💖💖
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
ሠላጣ ብዙም አልወድም እኔ ሠላጣ በልቸ አልጠግብ ትንሽ ቆይቸ ይርበኛል ደሞ ጨጎራ አለብኝ ያመኛል ቃሪያ ምናምን አልወድም ፣ ግን እኮ የሀብታም ምግብ ነዉ እሄ ሁሉ በጣም ዉድ ነዉ የሀብታም ምግብ ነዉ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ታዲያ አልገባኝም??? ኮመንቱ ምንን ይገልፃል????
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
@@AaAa-qy7cl ማለትማ ሠላጣ ብዙም አልወድም ። ሌላ ትርጉም የለዉም ። የኔቢጤ ቤት እማይጠፋዉ ሹሮ ነዉ ግን ደሞ የቀረቡት ነገር በጣም ዉድ ነዉ ለኔ ቢጤ አይሆንም የሀብታም ምግብ ነዉ ማለት ነዋ እሙየ
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 4 жыл бұрын
@@zdyabatwalege1624 ነው እንዴ የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ጨጒራሽንም እግዚያብሄር ይፈውስሽ እህት እኔ እስከመጨረሻው ስላላየሁት ነው ለካ ምግብ አለ ሀሀሀሀሀሀሀ እኔ እሮጨ ኮመንት ማንበብ ስለመወድ ነው እኔ ግን ሰላጣ አልወድም ማለቴ በግዶነስ ኪያር እሚጨመርበትን አልበላም ግን እንዳገራችን ቃሪያ ቲማቲም ሽንኩርት እወዳለሁ እና እኔ ነኝ የተሳሳትኩት እስከመጨረሻ ባለማለቴ ይቅርታ እሽ
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
@@AaAa-qy7cl አሚንንንንንንንንን የኔ ቆንጆ ምንም አይደል ያጋጥማል
@azizafentaw8106
@azizafentaw8106 4 жыл бұрын
Thanks❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 4 жыл бұрын
My sis I missing you so much, zewdy 'I'm so happy to see you, we Love you so much❤🇧🇯❤🇧🇯❤🙏🇧🇯❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰👄 I'm proud of you sis, we Love you forever ❤❤❤❤🇧🇯
@ahlamgetnet4519
@ahlamgetnet4519 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 4 жыл бұрын
ውዋውውውውእንዴት ይጣፈጣል ወዲያው እንዳየሁት ሰርች ቀመሰኩት በጣም ይጣፈጣል ጎበዚ
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 4 жыл бұрын
KENE GENE AYEBELTEM FEKEREYE.
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ዋለልኝ የኔ መልካም ለሽ ብሎ አረፈው😂😂
@hananbaniyas1654
@hananbaniyas1654 4 жыл бұрын
ሠላም ጎበዝ ነሺ
@happylifetube5513
@happylifetube5513 4 жыл бұрын
thanks
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
አሪፍ እስፐርት ነው
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 4 жыл бұрын
እንደዚ አይነት የስፖርት ኘሮግራም ሁሌ አያለው ነገር ግን አንድ ቀንም ሞክሬዉ አላቅም
@hawanuramin6602
@hawanuramin6602 4 жыл бұрын
SHEMILS KEBDE enem 😂😂😂😂😂
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
Selam gobezzz
@Aa-vs3kj
@Aa-vs3kj 4 жыл бұрын
ሰላም ጎበዝ ነት ከምር እኩል ከወንድ ነው የምሰራው
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጅየ
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Nebi Habsha kzfaq.info/get/bejne/pthje8191tjQZI0.html
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 4 жыл бұрын
Emebet Lema የኔ ቆንጆ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ወፈራም ነበርኩኝ ግን አውን በጣም ቀነሰኩኝ 68 ኪሎ ነበርኩኝ አውን 56 ወንኩኝ በጣም እሰፖርት እሰራ ነበረ ግን ምግቤን አሰተካከልኩኝ ሰላጣ ፈሩት ወተት ምናምን ነው ምመገበው አውን ፈጣሪ ይምስግን ተስተካክላል ሰውነቴ
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
ዋው ታድለሽ ስንት ወር ሰራሽ እስፖርት
@MM-fb3lv
@MM-fb3lv 4 жыл бұрын
አሑንካለሽበትእዳትቀንሽታድለሽ
@nejatmohamed4950
@nejatmohamed4950 4 жыл бұрын
ዉይ ታድለሽ እኔም እየሰራሁ ነው ግን ለውጥ የለውም እስኪ ከተሞክሮሽ አስረጅኝ
@MM-fb3lv
@MM-fb3lv 4 жыл бұрын
ማርእኔበቃእቢአለኝማለቴአልቀንሥምእሥፓርትሥሠራእቀጥናለሁ፣ሥተወዊእወፍራለሁማለቴየፊቱሠዉነቴይመለሣልበዛላይምግብምናምንአልበላምበዛላይሖደንአመመኝማለትእሥፓርቱ
@saraabi7780
@saraabi7780 4 жыл бұрын
Betam gobeth set
@firut9417
@firut9417 4 жыл бұрын
ሞራሌን ነው ያመጣችሁት........ዳይ ወደ እስፖርት
@boussicell7198
@boussicell7198 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክ ዳይ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 4 жыл бұрын
ሰላጣዉ እኔንም አሰጎመጀኝ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
ሰላጣው ሲያጓጓ ስፖርት ጥሩ ነው
@EMU918
@EMU918 4 жыл бұрын
እስፖርት ውስጤ ነው
@user-id3zf1gf7y
@user-id3zf1gf7y 4 жыл бұрын
እኔ የሰራሹን ከሙሉ ግመሽ እያሞክርኩ ነዉ ግን ግን ለመዎፍር ነዉ አቦ መወፍር እፈልገለሁ
@154messi
@154messi 4 жыл бұрын
አንድ ጊዜ ሞክሬ የሚያጨበጭብልኝ ሳጣ ተውኩት።
@FIKERish
@FIKERish 4 жыл бұрын
Solomon Messi 👏
@senayttemesgen1589
@senayttemesgen1589 4 жыл бұрын
ክክክ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@fadilaakadiirdiniiislaamaj2337
@fadilaakadiirdiniiislaamaj2337 4 жыл бұрын
Gobozoch wale and salam
@voldmakblood3821
@voldmakblood3821 4 жыл бұрын
irasua mach fit adirgaa. borcham ayidallach indee
@abebechetecha4645
@abebechetecha4645 4 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በጣም ነው የሚከብደው warm Up እንዲህ ከከበደኝ ዋናዉ ስፖርትማ በዛዉ ለጥ ነው ኡኡኡኡኡ ከበሮ በሰዉ እጅ ሲያዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር በዚህ አይነትማ ከቦርጬ ጋር አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ ተባብለን ብንኖር ይሻላል ።
@ze8865
@ze8865 4 жыл бұрын
Kkjkkk
@nathanmengistu6698
@nathanmengistu6698 4 жыл бұрын
Yeshaleshale ewunet
@birtukanali8777
@birtukanali8777 4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ አደከምሽኝ ሆ ወይ አንተ ትብስ 😂😂😂😂😂
@abebechetecha4645
@abebechetecha4645 4 жыл бұрын
@@birtukanali8777 ክክክክክ ቡርቴ ሳቂልኝ እዉነቴን እኮ ነው ማርያምን ሞክሬዉ ነው ። በዛዉ ለጥ አልኩ መነሳት አቃተኝ ከዚህ ሁሉ ተሳስበን ብንኖር ይሻላል ።
@naema4199
@naema4199 4 жыл бұрын
ክክክክ አር በሳቅ
@SaraSara-be6yv
@SaraSara-be6yv 4 жыл бұрын
ፐፐፐ ምርጥ እስፓርት ነው ዋለልኝ እራሱ በቅርብ ቀን የምርጥ ሼፒ ባለቤት ይሆናል
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክ
@Sam74213
@Sam74213 4 жыл бұрын
Be Englisegna safu ingi.
@selamphone4962
@selamphone4962 4 жыл бұрын
walleye Sitamr 💋
@mogesniguse981
@mogesniguse981 4 жыл бұрын
wow
@ewnettube7547
@ewnettube7547 4 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ
@user-qp4tp9fv5j
@user-qp4tp9fv5j Ай бұрын
@halahla4368
@halahla4368 4 жыл бұрын
ወይኔ ወገቤን ስፖርት እሰራለው ብዬ
@zayinabhusen9464
@zayinabhusen9464 4 жыл бұрын
Walee tanyah ikoo
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
ሰላጣ ውስጤ ነው እፕስጎመጃችሁኝ
@Fretube
@Fretube 4 жыл бұрын
ማወፈሪያ እንቅስቃሴ ካለ ንገሩኝ እስቲ ቦርጭ እንኳን የለኝም።
@nenanena7057
@nenanena7057 4 жыл бұрын
ቁጭ ብድግ ስሪ አሪፍ ሼፕ ያመጣልሻል ምግብም በደብ ብይ
@birtukanali8777
@birtukanali8777 4 жыл бұрын
ሲገርም እኔ ተሳስቼ ቁርስ ምሳ እራት ከበላሁ በአንድ ቀን ነው አንድ ኪሎ የምጨምረው እድሜ ለመዳም ቤት ምግብ (ጣፋጭ
@hawaam7md674
@hawaam7md674 4 жыл бұрын
Frya ena lgersh kurs 2 msa 2 erat 2 kebelash 1 we're twefriyalesh kkkkk yena melikam.
@aminahassan6795
@aminahassan6795 3 жыл бұрын
Wwwwwww💯💯
@tggatanehyimenu5265
@tggatanehyimenu5265 4 жыл бұрын
ere yemiyawefr mnidn newa
@user-nh2cx3lm5p
@user-nh2cx3lm5p 4 жыл бұрын
😘😘😘😘
@sarakuwait9764
@sarakuwait9764 4 жыл бұрын
ቦርጭ ማጥፍያ 10 ኪሎ ጥሬ ስጋ መብላት ጥዋት 1 ኪሎ መብላት ማታ 5 ኪሎ መብላት በሳምት ይጠፍል ይመቻቹ
@user-ne2en6ly9p
@user-ne2en6ly9p 4 жыл бұрын
😊😊😃😃ተጨማሪስ
@hayatmuhatub7453
@hayatmuhatub7453 4 жыл бұрын
ኧረበሳቅአለኩ
@hayatadembabo4974
@hayatadembabo4974 3 жыл бұрын
ክክክ
@nesrinahmed570
@nesrinahmed570 3 жыл бұрын
Hahaha
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
ክክክ
@hageralegn4930
@hageralegn4930 4 жыл бұрын
Wefer beyalehu ena yechi 100% tekami nat lena tnx
@Fatima-ci7th
@Fatima-ci7th 3 жыл бұрын
አረፍ ነው ግን ሁሌም መሥራት አለብን ወይ
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 4 жыл бұрын
አር እኔ ቦርጫዬ በጣም በዝቶዋል የማዳንም ሩዝ እየገፍኩ ወይ ጉዴ መላ በሉኝ
@rotnarotna1567
@rotnarotna1567 4 жыл бұрын
ምግብ ቀንሽ ዉዴ
@nenanena7057
@nenanena7057 4 жыл бұрын
እሩዝ ቀንሺ ሰላጣ አብዢ
@user-xo5rx6rt3l
@user-xo5rx6rt3l 4 жыл бұрын
Zebiba Hassen የኔ ውድ ነይ አብረን እናጥፋው
@hayatabdu212
@hayatabdu212 4 жыл бұрын
Zebiba Hassen እና ቀንሺ ከቻልሽ ሩዝ አትብይ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 жыл бұрын
Zebiba Hassen kkkkkkkkkk
@sikosilo2323
@sikosilo2323 2 жыл бұрын
ግን የኩላልት ችግርያለብን መዚለሉ ችግር አያመጣብንም እንደ
@blenfiseha7293
@blenfiseha7293 4 жыл бұрын
በማራገቢያ እሞክረዋለው .. የፕላስቲክ ነገር
@tigstasefa6682
@tigstasefa6682 4 жыл бұрын
Gin temelikachochu ewenat lemin ayisatefum zim bilew kemayet yidebiral
@user-rh1rs9ph4l
@user-rh1rs9ph4l 4 жыл бұрын
Tiru hasab tenagersh
@user-jb9eu9gt2v
@user-jb9eu9gt2v 4 жыл бұрын
አድራሻዋን አስቀምጡልን????
@rome2089
@rome2089 4 жыл бұрын
ኅበዝ ወይ ወገብ እኔስ ደርቋል በስደት እፍፍፍ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ግን ሆድ ያለው ሰው እንዴት ነው በእግሩ እሚሰራው ቦርጭ ካለው
@sabyfon390
@sabyfon390 4 жыл бұрын
እሰራለሁብዬሆዴቆሰለ
@Johny-hu9od
@Johny-hu9od 4 жыл бұрын
የምታላግጡባት ትመስላላቹህ፡ ዛሬ ብዙም ደስ ኣላላቹህኝም፡ በልጂቱ ሙድ የያዛቹህ ትመስላላቹህ፡ ማፈርያዎች
@Johny-hu9od
@Johny-hu9od 3 жыл бұрын
@@jmylove5318 yene konjo, ene PHD digree alegn malet doctor negn, anchi demo 2gna kifl nesh, enen dedeb malet tnish clash ayeregm 😂😂😂
@jmylove5318
@jmylove5318 3 жыл бұрын
@@Johny-hu9od አይደል እሽ ደኩተርዬ ይቅርታ ስለሰደብሁህ ሶሪ
@Johny-hu9od
@Johny-hu9od 3 жыл бұрын
@@jmylove5318yene konjo 😀 yqr beyeshalehu, ayesh yaletemarku bhon nuro enem esedbsh neber gn tmhrt teqemegn, 😂😂 anchim memar alebsh 😂😂
@user-ql8do2hi4m
@user-ql8do2hi4m 4 жыл бұрын
እኔእኮ ግርምእሚለኝ ንግግራቸው እራሱ ያስቀኛል ጋዜጠኞቹእራሱ ፍቅርናቸውኢትዩ ብገባ ebsእንጅ etv ንአልፈልግም
@user-wp1ms1iv8d
@user-wp1ms1iv8d 3 жыл бұрын
ኧሯዳ አሁንሥሠለቸኝ መዳሜጋ ላፍቶብ ከፍተን ዙጥዙጥእያልንነበር
@user-hb9lu6fp2q
@user-hb9lu6fp2q 6 ай бұрын
😅😅
@zenufiker3960
@zenufiker3960 4 жыл бұрын
serch serch ebelalew men lareg
@zeynebebirahim5452
@zeynebebirahim5452 4 жыл бұрын
ይሄን አሁን እሚያቅተዉ አለ እድሜ ለመዳም ትሽከረከር ነዉ እምዉለዉመቸነዉ ግን ስለስደተኞች እምታወሩት
@meseretalemu5209
@meseretalemu5209 4 жыл бұрын
Esti mokiriw endet endemkebd
@zeynebebirahim5452
@zeynebebirahim5452 4 жыл бұрын
@@meseretalemu5209 እረ ምንም አይከብድ
@arayakidane7996
@arayakidane7996 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል፣ ሀገሻኮ ተአምረኛ ፍጥረት ነው 108 ሚሊዮን ህዝብ ተረቦ እያደረ ስለ 1 ሚሊየን ሀብታም ይጨነቃል
@samri2481
@samri2481 4 жыл бұрын
Selamawit seteski betam new metasteyiw yemtawechiw demise (voice) besmam
@Oromummaa99
@Oromummaa99 4 жыл бұрын
Sagaalen isii baredaa waan tahef hinafte
@154messi
@154messi 4 жыл бұрын
አቦ ሽ አመት አይኖርም ፍየል ይመስል ቅጠል ምን አስበላኝ ካገኘሁ ጮማ በልቸ ተደስቸ ልሙት።
@user-cq2qv6rj4z
@user-cq2qv6rj4z 4 жыл бұрын
አበሳ ሀሀሀሀ
@erer1974
@erer1974 4 жыл бұрын
ለኔ ትንሽዬ ቦርጭ አለኝ
@goldelockperos642
@goldelockperos642 4 жыл бұрын
aseletagnue rashuwa borche alte
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
እስፖርት ለጤንነት
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Beti lmetebkik kzfaq.info/get/bejne/pthje8191tjQZI0.html
@jamelanuri7835
@jamelanuri7835 4 жыл бұрын
ልጅትዋ ቦክሰኛ ነዉ ምትመስለዉ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
ከከከከከ ተኝተው ቀሩት እስፖርት እንሰራለን ብለው ምስክን ከፎቅ ወደ ተች መሯሯጥ እርሱ እስፖርት ነው ያኔ እንደዛ ነው የናንተስ
@saadajmail4426
@saadajmail4426 4 жыл бұрын
😍🙊👌👍👍👍
@bayobayo782
@bayobayo782 4 жыл бұрын
ኧረ ቦርጨ ከኔ በልጦ ጉድ ሆኘላቹዋለው ሰወችዬ
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@mesymesy9791
@mesymesy9791 4 жыл бұрын
እኔሥ ሌላው ሰውነቴ ልከኛ ነበር ጡቴ ነው ያስቸገረኝ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክ
@teketelachamo8096
@teketelachamo8096 4 жыл бұрын
ቦርጭ ያለችው ገብተችዉ እዩ
@umabdellah5663
@umabdellah5663 4 жыл бұрын
i always do this abs workout and it realy work guys try it
@taqwagemechu5635
@taqwagemechu5635 4 жыл бұрын
Thanks what time is more preferable sis
@taqwagemechu5635
@taqwagemechu5635 4 жыл бұрын
Thanks What time is more preferable sis
@umabdellah5663
@umabdellah5663 4 жыл бұрын
@@taqwagemechu5635 i usually do at night but i think any time u can do it
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 4 жыл бұрын
ሴጀመር አብዛኛውን ትግሬውች ቅርፅቸው ያምራል
@fatoummohamed8549
@fatoummohamed8549 4 жыл бұрын
Correction. Sijemer sport yemiseru sewoch kirsaache yamral. Betechemarim Amarwoch, Tigrewoch, Oromowoch, Afaroch, Somaliwoch , Hareriwoch, Gambelawoch, Sidamawoch, Welaytawoch, Dorzewoch,..... Ethiopianoch beteklala Yamralu
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 4 жыл бұрын
@@fatoummohamed8549 አያምሮም አላልኩም እኔ ሴጀመር አማራ ኢትዮጵያዊት ነኝ አሁን ስለ ዘር አይደለም ያውራሁት ግን አብዛኛውን ጎደኙች አሉኝ ትግሬ ለዛነው እደዛ ያልኩት ጥፍት ምስል ከታየሽ ይቅርታ
@fatoummohamed8549
@fatoummohamed8549 4 жыл бұрын
@@user-si2mk4di2h Wey yenenat. Alatefashim weyim Alatefahim. Sport ena tiru amegageb en tiru lifestyle new yemimekerw. So besu lay binatekur biye new.
@user-ld3iw7br6t
@user-ld3iw7br6t 4 жыл бұрын
እኔሥ፣ቀጫጫነኝ፣ትንሽ መወፈር እፈልጋለሁ ምን ላርግ???
@madynahomar9365
@madynahomar9365 4 жыл бұрын
ምግብ ብይ አታስቢ በቂ እንቅልፍ ተኝ
@godislove7757
@godislove7757 4 жыл бұрын
Jem sery
@user-ld3iw7br6t
@user-ld3iw7br6t 4 жыл бұрын
@@madynahomar9365 እሽ አመሠግናለሁ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
አይ ቦርጨ ተየት ይመጣል ሆ ሎሚ እየመጠመጥኩ ደረቄ ቀረሁ ሡሥ ሁኖብኛል
@nassarnassar8699
@nassarnassar8699 4 жыл бұрын
ረእኔ ሎሚ እጠቀማለሁ ግን ቦርጭአለኝ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
@@nassarnassar8699 ረ አትብሊ ማር እኔን ቀጫጫ ነው ያደረገኝ ልተወው ብለም አልተውም ምግብ አድርጌዋለሁ ሡሥ እህ ምን ይሻለኛለኛል
@nassarnassar8699
@nassarnassar8699 4 жыл бұрын
@@kiyaali3188 ቡዙአትጠቀሚ ደማነስ ያሲዛል
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
@@nassarnassar8699 እሺ ማር
@user-mq4ml1lg5v
@user-mq4ml1lg5v 4 жыл бұрын
@shamatube_2265
@shamatube_2265 4 жыл бұрын
አረ አማርኛውን በወጉ ያዥው ተይ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 жыл бұрын
ቀይ የለበሽው 🤔አይይይይ አከታተፍ 🤔
@seyoumtaddese9434
@seyoumtaddese9434 4 жыл бұрын
ይቅርታ እምብርትሽ ላይ ያለው ጌጥ በጣም ነው ሚቀፍ፡ ቲቢ ላይ ስትቀርቢ ባታደርጊዉ ፣የኛ ባህልም አይደለም ።
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ወይ ዛሬ አንደኞ ነኝ
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 4 жыл бұрын
Amel Tiku enem
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
@@nebihabsha9243 እኞ ስደተኞች እኮ ነን የአለናቸኩ ማር
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Amel Tiku kzfaq.info/get/bejne/pthje8191tjQZI0.html
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
ሴራሚክ ሳሙና ቀብቸ እለማመዳለሁ ፕላስቲኩን ስለማላገኝ
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡ ወድቀሽ እዳትሰበሪ እህቴ ምግብሽን አስተካክይ ማርና ሎሚ ሞቅ ባለ ዉሃ ጠጭ
@Toyb-ln9qv
@Toyb-ln9qv 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ አላህ ያዝናናሺ ፈታ ረረግሺኝ ባይሆን ማዳም አታነሣሺም ወርውራ መክተብ ነው የምጥልሺ እህት ለራስሺ ሁኒ የታባቱ ቦርጭማ እኔም ኒካ አሥሮኝ የሄዴ ይመሥላል ዝበይው ትቸዋለሁ ብይ በደብ ሥራሺን ጠክረሺ እድሠሪ
@georges95nicolas53
@georges95nicolas53 4 жыл бұрын
Kikikiki
@goytomt
@goytomt 4 жыл бұрын
Her fb page guys, m.facebook.com/bodybyzewdi/
@tigistusertesfeye4739
@tigistusertesfeye4739 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@yolibest1
@yolibest1 4 жыл бұрын
ዘውዲ ረዳ not ዘውዲ ረታ
@ziontsionalula6660
@ziontsionalula6660 4 жыл бұрын
Can I have her address pls
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 82 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
ውፍረት ለመቀነስ የጠቀሙኝ ምግቦች
20:34
Fani Samri
Рет қаралды 84 М.
ቦርጭ ደህና ሰንብች.. // በእሁድን በኢቢኤስ //
17:37
ሸንቀጥ ሸንቀጥቀጥ ለማለት … | #time
20:49
Kana Television
Рет қаралды 73 М.
ПОДВОДНЫЙ ГЕЙМИНГ #shorts
0:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,8 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 10 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 1,5 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 4,2 МЛН