ውፍረት ለመቀነስ የጠቀሙኝ ምግቦች

  Рет қаралды 84,532

Fani Samri

Fani Samri

9 ай бұрын

Пікірлер: 202
@merongirma567
@merongirma567 9 ай бұрын
ሰላም ለሁላችሁም በያላችሁበት ቦታ ይብዛልኝ ሳምሪ የኔ ቆንጆ እኔ እስፖርት ጀምሬ በ 2 ወር 10 ኪሎ ቀነስኩ እግዚአብሔር ይመስገን ሴቶች እስፖርት ስሩ
@emulayliatube
@emulayliatube 9 ай бұрын
በአላህ አረ ሸር አርጊልኝ ምንአይነት እስፖርት ስንት ደቂቃ የጠቀመሽን ብትነግሪኝማማየ
@tigistmatiwos6291
@tigistmatiwos6291 9 ай бұрын
What about Amegagebeshi
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
​@@emulayliatubeእህቴ ስልክሽ ላይ ስትፅፊ ይመጣልሻል ያን እያየሽ የተመቸሽን መስራት ነው
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 9 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው እስፖርቱን ስታቆሚ መልሶ ውፍረት ይመጣል
@user-wn9je5vw8q
@user-wn9je5vw8q 9 ай бұрын
እረበአላህ. በምንበቀነስኩ. እደትእደምቀጥን. ግራገባኚ
@betty-2121
@betty-2121 9 ай бұрын
ሳምሪ ስፖርት መስራትሽ ጥሩ ነው ግን በጣም ከሳሽ ክሳት አያምርብሽም በተመጣጠነ ምግብ እራስሽን ጠግኚ ሳምሪ
@nebyattafere9800
@nebyattafere9800 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@kalkidanendale5404
@kalkidanendale5404 9 ай бұрын
I wish i had the courage, commitment to do all this. Berchi!
@LeyaMequanint-eb1im
@LeyaMequanint-eb1im 9 ай бұрын
Please lelam endezi aynet video seriln amegagebeshn it was so helpful ❤
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q 9 ай бұрын
ምስኪን ጭው ብለሻል ግን ቦርጭ ማትፋትሽ ሀሪፍ ነው በርች ማማየ
@selebekeleselebekele7562
@selebekeleselebekele7562 9 ай бұрын
Samrya yena modern:God bless u sister with your family;respect
@MekdiA
@MekdiA 9 ай бұрын
ጀግኒትየ በርቺልኝ. ለብዙ ወጣት ሴቶች, እናቶች ምሳሌ ነሽ. እኔ ራሱ ካንቺ እየተማርኩ ነው ብዙከታናሼ. 👏🏼👏🏼🥰❤️
@saedmohammed8159
@saedmohammed8159 9 ай бұрын
😂እና እሳ ማን እየሳራላት ነው የምትኖረው እእእ
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 9 ай бұрын
Gobeze leje Edemena tena yeseteshe yene konjo Selameshe yebeza
@selinademi5206
@selinademi5206 9 ай бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን❤
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Gobez samirya jegnit 👍👍👍👍👍enamseglen
@sameraalbaz294
@sameraalbaz294 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ስጠብቅሸ ነበር ❤❤❤❤❤❤
@user-ib4mr7wk3w
@user-ib4mr7wk3w 9 ай бұрын
ዋውውውውውውውው❤ጎበዝ ነሽ ማር
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 9 ай бұрын
በረቺልን ቆንጆ❤❤❤❤
@amaamm-lw6wm
@amaamm-lw6wm 4 ай бұрын
ጎበዝ ብርቺይ
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 8 ай бұрын
በርቺቆንጆ❤❤❤❤❤❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 9 ай бұрын
በርቺ!🙏🏾✌🏽🕊️🍁🇪🇹
@selamabera7256
@selamabera7256 6 ай бұрын
This is very important topics keep posting this kind of video, i subscribe for this topic. Thank you sis
@kamelamuhammed6341
@kamelamuhammed6341 9 ай бұрын
ማሸአላህ❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 ай бұрын
የግደታ መሞላቀቅ አያስፈልግም አሁ ፅጌ ፆም አይደል እስከ 9 ስአት ከቻላችሁ 11ፁሙና ጠዋትና ማታ 41 ብሠግዱ እደናተ ጐበዝ የለም የምሬነዉ ምላችሁ❤❤❤ ለነብሳችሁም ስጋችሁም ይከሳ ❤❤❤
@ZahraSeid-cv9xp
@ZahraSeid-cv9xp 9 ай бұрын
ሳትሳደቢ መምከር ትቺይ ነበር ቅናት መሰለብሺ😅😅😅😅😅
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 ай бұрын
@@ZahraSeid-cv9xp ተሳደብኩደ እህቴ ይቅርታ ስድብ አልነበረም 😥የእስፖርቱን ሆኔታ ለመግለጽ ነዉ ቃሉን የተጠቀምኩት ደሞ በምን እሆናለሁ ማማየ ምንም የሚስቀና ነገር የለም እኮ 😍
@user-gf8nw4ol9l
@user-gf8nw4ol9l 9 ай бұрын
​@@user-se7vk7wr3c አልተሳደብሽም ልክ ነሽ እማ ልጅቷ የማንበብ ችግር አለባት መሰል
@munaahmed3868
@munaahmed3868 9 ай бұрын
ሰላም ቆጅት በርች
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 9 ай бұрын
በርች ቆንጆ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
መቅጠኑ ግን አላማረም አንቺ ላይ ሳምሪዬ ድንቡሽ ስትይ ነው የምታምሪው ቦርጩ ከጠፋ ሌላው ጥሩ ነበር😊❤
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 9 ай бұрын
Thanks Wuda❤❤
@hadiyyahossana
@hadiyyahossana 9 ай бұрын
ስወድሽ በርች❤❤
@woodywody2536
@woodywody2536 9 ай бұрын
ሞባዬል ነው እኔ ደሞ ያስቸገረኝ መላ በይኝ ሰሚሪ
@soliyanaassefa2625
@soliyanaassefa2625 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤meriya enem export eyeserahu megben asetekakye betam lewet aleg 7kg kenshalehu bertu ehtoche
@tigiandjon
@tigiandjon 9 ай бұрын
ሳምርዬ የኔ ሴት
@EmuAhlam-jk8gx
@EmuAhlam-jk8gx 9 ай бұрын
ሳምር በጣም ጠካራ የሴቶች ተምሳሌትነሺ ቀጥይበት ትችያለሺ ውደ
@romanasemelash5609
@romanasemelash5609 9 ай бұрын
Yehen sport enem eyeserahut new it’s really help for postpartum mom
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q 9 ай бұрын
የኔ አባት ወንድ ልጅ ስወድ
@aminasufiyan1888
@aminasufiyan1888 29 күн бұрын
Fitish bat kenishiw turuu new ❤❤❤baterefee barch
@hkn7167
@hkn7167 9 ай бұрын
Yen konjo swedish ❤❤❤❤
@janetmascake6727
@janetmascake6727 9 ай бұрын
ሳምርዬ የእኔ ቆንጆ የልጅ አዋቂ ጎበዝ በርቺ እኔ ቀጭን ነኝ መወፈር እፈልጋለው ባይ ፕሮቲኑን ከየት ገዛሽው
@kamelamuhammed6341
@kamelamuhammed6341 9 ай бұрын
የኔ መልካም
@marsimoii
@marsimoii 9 ай бұрын
Era samiri kastashal betam lemindine
@temimayasin663
@temimayasin663 9 ай бұрын
Ara Samir batam new Yakasashw bsemellah Koy lmine bodily lethogn new enda❤❤❤😂😂😂😂
@liyashow433
@liyashow433 9 ай бұрын
Samriye pls ene megeb keneshalehu esport eyaserahu nwe gn mnm kilo eyaqeneseku adelem meknagatu mendwe
@MartagamsisaMartagamsisa
@MartagamsisaMartagamsisa 9 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@feker122
@feker122 9 ай бұрын
Enmasgenalen barechi.samari
@helenheli6921
@helenheli6921 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-hp8gz2xo1m
@user-hp8gz2xo1m 9 ай бұрын
የኔማር በረችልኝ የምወድሽ ግን እስፓረት ስናቋርጥ ችግርየለም እረ ሞባይል የሚባል እንዴት ማጥፍት ይቻላል ማለት ከጎን
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 9 ай бұрын
አቺወዱልጂሽን ትቶልጂ አብረን ነውየወለድነው እኔ ምንምውፍረት አልጨመርኩም ልክታልወልድ በፊትያለውሰውነቴነው ቦርጭምየለኝ ግን የምግብ ፍላጎቴ ያኒህልአይደለም ብዙም አልበላም ላለመወፈር ታይሆን ተልጂነቴም ጀምሬ ነው
@Yemryam
@Yemryam 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mihirettatek1234
@mihirettatek1234 9 ай бұрын
Samri jegna.
@faedasalman3532
@faedasalman3532 9 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍
@getibegum8411
@getibegum8411 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiolove630
@ethiolove630 9 ай бұрын
ሳምሪየ ፊትሽ በጣም ሰረጎደ ድንበሽቡሽ ስትይ ነው የምታሪው
@bethlehemhaile4109
@bethlehemhaile4109 9 ай бұрын
ሳምሪዬ ወተት አይቀንስም ለልጁ በናትሽ መልሽልኝ ውዴ❤
@user-zf4gg9vt5o
@user-zf4gg9vt5o 4 ай бұрын
ወተትሽማ ይቀንሳል እህቴ ካንች የመጣውን ነው የሚመገበው እኮ
@Zx-qq5bb
@Zx-qq5bb 9 ай бұрын
❤❤❤❤🥰👍🌹
@fatmah1744
@fatmah1744 9 ай бұрын
ሾርባ ነው እደ ሳምሪ የራሽው
@sitrazee13
@sitrazee13 9 ай бұрын
ምን አይነት ፕሮቲን ነው ብታሳዪን
@halemaaa6240
@halemaaa6240 9 ай бұрын
እኛ የመዳም ፎቅ አቅጥኖኛል የምወፍርበት ንገርኝ እማ😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
በጥም
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 ай бұрын
ማማ ምግብ ብይ በደብ ወሃ ጠጪ እቅልፍ ባአግባቡ ተኝ ሀሳብ ቀንሺ እርግጠኛ ነኝ ትወፍሪለሽ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 9 ай бұрын
​@@user-nn1nz7qn5fእሲት።እሺ።በተሲፊ።እጠብቃለሁ🎉
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 9 ай бұрын
ዋው ሳምሪ በርች ፊትሽ ግን ባይከሳ ጥሩ ነበው ከተቻለ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
ሰዉነቷ ሲከሳ ፊቷን ምን ታርገዉ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Kisat kefit kanget nw yemijmrew habsha siwfer mekra seksa mekra 😂😂 tewat lijtwan
@tegist345
@tegist345 9 ай бұрын
Wow wow ❤❤❤
@samritube9007
@samritube9007 9 ай бұрын
ግን ፕሮቲን የበዛበት ነገር ማለቴ በአንድ ላይ መመገብ ለኩላሊት ችግር የለውም ወይ እስኪ አስርጂን❤
@Zx-qq5bb
@Zx-qq5bb 9 ай бұрын
😢❤👍
@addiskidane1034
@addiskidane1034 9 ай бұрын
I am c section I have 4 mouths baby I love sport my belly is looks like you I am so happy Go head all moms Samriye good job U are super mom
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 9 ай бұрын
Linkun pls
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 9 ай бұрын
ምንድ ዘፈኑ እስፓርት አያዬዲም ሲሆን በዘፈ ልክ ጭፈ እሺ( ምታ አጥታቹ )
@mahim1878
@mahim1878 9 ай бұрын
አይ ሳምሪ አንች የደላሽ ነሽ እናቴ የኛ ምግብ እሩዝ እና ዳቦ መኮረኒ ነው
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 ай бұрын
ሳምሪ ፈትሽ ከሳ በጣም ፊትሽ እዳይቀሳ የሚደርግ ነገር በሰሪ ጥሩ ነው
@user-sz8yd9zc5w
@user-sz8yd9zc5w 9 ай бұрын
ሲስ የአፕልኬሽኑ ስሙ ፃፊልን እስኪ ፕሊስ❤❤❤❤
@bethelhemlemma5956
@bethelhemlemma5956 9 ай бұрын
ሰላም ሳምሪ እባክሽ የምትተከሚውን አፕልኬሽን ንገሪኝ ምግብ የምትለኪበትን ማለቴ ግሪም የለካሽበትን አመሰግናለው
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 9 ай бұрын
ዞዜእያልሽትጨፍሪ የኔልጂይወዘወዛል😅😅😅😅
@madi2644
@madi2644 9 ай бұрын
ሠላምናችሁ
@mahim1878
@mahim1878 9 ай бұрын
ሳምሪዬ አይተሽ እዳታልፊ መልሽልኝ እኔ ቀጭ ነኝ ግን ትንሽ የታችኛው ክፍል ሆዴ ቦርጭ አለኝ እና ትንሽ ሞባይሌ ማሌቴ ከጎን ቦርጭ እና የክንድ ውፍረት አለብኝ እስፖርት ለመስራት እያሰብኩ ነበር ምግቤ ግን እሩዝ መኮረኒ እና ነጭ ዳቦ ነው እና እስፖርት ብሰራ ለውጥ አገኛለሁ ወይስ አላገኝም መልሽልኝ እድጀምር?? የስፖርት ምግብ አላገኝም መዳም ቤት ነኝ እስፖርትም መስራት የምችለው ማታ ማታ ብቻ ነው ምን ትመክሪኛለሽ እስፖርቱን መስራት ልጀምር ወይስ ለውጥ አላገኝ ይሆን????
@user-yn8sb3sr5o
@user-yn8sb3sr5o 6 ай бұрын
ጡቁር ክብዝ ብይ እህቴ እና ምግብ ቀንሽ ይጠፋል የጒንሽ
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 9 ай бұрын
በፕሮቲን በውሃ መጠቀም አይቻልም እንዴ ?
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
እኔም ወር ሊሆነኝ ነው ከመዳም ኩሽና አሪፍ ለውጥ እያየሁበት ነው ማታ ማታ ሰርቸ እተኛለሁ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ከሆሽ 41 ሠግደሽ ተኝ ለነብስሽም ለስጋሽም ይሆንሻ ፁሚ ሰዉነትሽም ይቀንሳል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 9 ай бұрын
@@user-se7vk7wr3cትክክል❤
@temer1155
@temer1155 9 ай бұрын
are ene mechemer new yemfelgew eski men larg ngerugn
@hiwot8723
@hiwot8723 9 ай бұрын
እሚያወፍር ነገር ንገሩኝ😢
@nemer2587
@nemer2587 9 ай бұрын
Ufffffff sewodishe samirye
@user-fp8xs6pk6e
@user-fp8xs6pk6e 9 ай бұрын
ግን ሰከሺ እኮ አታምሪም 😊 ድቡሺ ስትይ ነው የሜምርብሺ
@naeminaemi2317
@naeminaemi2317 9 ай бұрын
Plz photo post arglen ots bea hulet bota thank
@user-hb3jd7xc9g
@user-hb3jd7xc9g 3 ай бұрын
❤❤❤❤W
@user-jo8nj1pf7n
@user-jo8nj1pf7n 9 ай бұрын
ለምግቡ አጠቃቀም ደሞ መጾምነዉ
@user-jd1ms8mh7p
@user-jd1ms8mh7p 4 ай бұрын
ሀብቢቢቲ አፕሌክሸን ስም ጽሸ ላኪልኝ እምወድሸ ወላህ ኪሎ በጣምofነኝ
@user-vz6ke8fe3l
@user-vz6ke8fe3l 16 күн бұрын
የክብደቱን ስም ብትፅፊልን/ብትፅፉል ኦርደር ማድረግ እፈልጋለው ፕሊስ🙏🙏
@bertukangezae2981
@bertukangezae2981 9 ай бұрын
ሰላም ሳምሪየ በጣም እናመሰግናለን እኔም ባንቺ ምክንያት ተነሳስቼ ጀምሬ ኣሁን ኣንድ ወሬ ነው 7ኪሎ ከባቢ ቀንሻለው👌🙏 ከሳዉዲ❤
@dcdfhdx7569
@dcdfhdx7569 9 ай бұрын
ምግብ አበይም ለምሳሌ ሩዝነገር???
@allahalrahman833
@allahalrahman833 9 ай бұрын
ጉበዘ
@bcbc8854
@bcbc8854 9 ай бұрын
እደናትሽ ዝሆን መምል አትፈልጊም እዴ😅😅😅😅
@givu902
@givu902 9 ай бұрын
እኔ ፊት የሚያወፍር ንገረኝ❤😢
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 9 ай бұрын
እኔ ያለምን ልፍት 62ኪሎ ወደ 47ገብቻለሁ እረሜ ለሀሳብ በጭቀት ሰውነቴ አለቀ
@naaammmm225
@naaammmm225 9 ай бұрын
እኔም በጣምም ወፍራም አይደለሁ ቦርጪ አሰቸገረኝ ግንበአሳብ አለኩ ሰዉነቴ ይቀንሳል ቦርጨ እቡአለ😢😢
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 9 ай бұрын
@@naaammmm225 የሆድ እስፖርት ሰሬበት
@hyagfddgfddhhdd
@hyagfddgfddhhdd 9 ай бұрын
እኔም 59 ነበርኩ ኣሁን 47 ቅጥነቴን ጠላሁት 😢
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 9 ай бұрын
@@hyagfddgfddhhdd አብሺሪ ሀሰብ እኮነው እደዚህ ያደርግን
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 9 ай бұрын
እህቶቸ አንዳንዶቹ ደግሞ ሀሳብና ጭንቀት ያወፍራል ይላሉ ብዙ ስለውፍረት ብዙ ዶክተሮች ሲናገሩ ሀሳብ ጭንቀት ያወፍራል አትጨናነቁ ብለዋል እናንተ ደግሞ በሀሳብ ከሳን ትላላችሁ
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 9 ай бұрын
Samriye likun resashu
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 9 ай бұрын
ሰላም የሳምሪ ቤተሰ እኔ የመጀመሪያ ልጅ ከፌሎ እኩይ ነበረች እንደዛሬ አያድርገው ስወልዳት ግን በሆብርሽን ነው ነገር ግን ቦርጬ በጣም አለኝ ያኔ ስላልታሰርኩኝም ለማታድግልኝ የሳውዲ እስር ቤት እንጎቻዬን በላብኝ አበባዬን ቀጠፈብኝ
@AskalDejene
@AskalDejene 9 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሄር አምላክ ያፅናሽ አይዞሽ
@jghjfh7892
@jghjfh7892 9 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የልጅ ነገር ከባድ ነው አይ የሰው ሀገር
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 9 ай бұрын
@@AskalDejene አመሰግናለው
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 9 ай бұрын
@@jghjfh7892 እሺ አመሰግናለው
@AbdulEnini
@AbdulEnini 9 ай бұрын
Offf ya Allah yene miskin tesantun yestesh Allah yetshale yetekalsh 😢
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
ጥያቄ የመዳም ቅመሞች ጓደኛየ ከኢትዮጵያ ልትመጣ ሚያመጣት ስውየ via አወጣላት እና እዴት ነው via ሚልከው ? እሷ ከዛ ኢትዮጵያ ኢባሲ እዴት ነው መጨረስ ያለባት ንገሩኝ ሳውዲ ያላችሁ pls 😊
@rahma-iq7ue
@rahma-iq7ue 9 ай бұрын
ሰውየሺንና እዛ የሚልካትንሰው አገናኛቸው እኔም እህቴን ካመጣሁ አራትወር ሆናት
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ 😊😊😊😊
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 9 ай бұрын
እኔ በጣም ቀጨን ነኝ መሰፈር ነገረኝ ለእኔ
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q 9 ай бұрын
እኔም ስሞኑን አንችይን አይቸ በርሃብ አልተርፍኩም ሚዛን ላይ አስር ጊዜ በመስቀል እዳይን አይሁ😢
@fikirflkir9471
@fikirflkir9471 8 ай бұрын
የኔ ዉድ ራስሽን እዳትጎጁ ምግብ በደንብ ቢይ ግን ደቦ ሞኮረኒ ስካር ጣፋጭ ነገሩች ብቻ አቁሚ እሺ❤
@nuhaminnuhamin40
@nuhaminnuhamin40 9 ай бұрын
Please esti sle armpit tnsh awrin black lehonebachew
@user-xp7jw5un1p
@user-xp7jw5un1p 9 ай бұрын
ግን ያወረድነው አፕ ኪሎ ያሳያል እንዴ😂😂
@helenkassa2301
@helenkassa2301 9 ай бұрын
ልጅ ማሳደግ በራሱ ስፖርት እኮ ነው ምን አጋጋጠሽ!
@user-je5fd6ub2l
@user-je5fd6ub2l 9 ай бұрын
❤❤
@user-wm5zz4pu9p
@user-wm5zz4pu9p 9 ай бұрын
የምያወፍር ከለ 😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@hiwot8723
@hiwot8723 9 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 😢
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
ዳቦ በሻይና ጣፍጭ አብዥ
@user-ke6ui8sw7f
@user-ke6ui8sw7f 9 ай бұрын
እሚገርመኚ በጣም ቀጭን ነሽ ግን ኪሎሽ ብዙ ነዉ እኔ አሁን 65 ነ ግን በጣምምምም ወፍራም ነኚ 70 ነዉ እምመስለዉ አች ጌን ሰዉነትሽ 40 ነዉ እሚመስል ኪሎሽ ግን ብዙ ነዉ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 9 ай бұрын
አፑን በስንት መከራ ብከፍተው ክፍያ አለው እሣ 😂😂😂😂 ደፍራ 1 ኪሎ ጨምሬ ብጵፍ ትክክለኛ ኪሎየን ጳፈው😅😅 በዛ ሥሥቅ በ3 ወር ና በ6 ወር በ12 ወር ክፍያ አለው መልሺልኝ ሣምሪ የኔ ብቻ ነው ወይሥ አለው የምር ከማጥፍቴ በፊት ለሡማ አልከፍልም በ3 ወር በኢቶ ምንዛሬ ከ2000 በላይ ያሥከፍላል ባሌ እሺ አይልም ካርድ ሥሞላም እዳይቆርጠኝ እዳጠፍው ንገሪኝ በልጆችሺ ይዠሻለሁ😢😢😢😢
@osmantube514
@osmantube514 9 ай бұрын
ክክክክክ እኔም ላወርደው ነበር ክፍያ አለው ማለት ነው ሆሆ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 9 ай бұрын
@@osmantube514 አወ የክፍያ ( የካርድ) ቁጥርሺን ካላሥገባሺ አይከፍትም ሚዛኑ አለኝ አጠፍሁት በቀን ከ800_1000 መዝኘ እመገባለሁ እጂ አልከፍልም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@rehimahussen5805
@rehimahussen5805 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ስታስቁ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 9 ай бұрын
@@rehimahussen5805 ምን እናሥቃለን እናሣዝናለን እጂ🤣🤣🤣🤣 ይብላኝለት ለሡ እጂ እኔሥ በ13 ቀን 6 ኪሎ ቀንሻለሁ 3 ይቀረኛል የምፈልግበት ለመድረሥ
@akjulan7084
@akjulan7084 9 ай бұрын
ወላሂ የእውነቴን ነው ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ነው የቀረኝ የሚያወፍር ምግብ ምድነው ንገረኝ 🙏🙏🙏
@tecnom0487
@tecnom0487 9 ай бұрын
ጧት ጧት ቁርስ ከተመገብሽ ቡሀላ ሙዝ እና ወተት ባንድ አርገሽ እየፈጨሽ ጠጭ ትወፍሪያለሺ
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l 9 ай бұрын
እኔም አገር ቤት ልገባ ነው የሚወፍር ምግብ እኔም እፈልጋለሁ❤
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 9 ай бұрын
​@@floethiopiawit3921ምን አይነት ምክር ነው በሽታ የሚያሲዝ አላለችም እኮ ከተቻለ በጤነኛ መንገድ ክብደት መጨመር ካልሆነ ደግሞ ቅጥነትም ውበት እንደሆነ አምኖ መቀበል ይሻላል
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 9 ай бұрын
ኤሽ ፋይዳ እዛ ስገቢ ሊብስብሽ ይችላል ስለዚህ እህል አታባክኝ ሂጂ ዝም ብለሽ 😂😂
@akjulan7084
@akjulan7084 9 ай бұрын
@@semiraabdo7080 🙏🙏🙏
@SdfgSaff
@SdfgSaff 9 ай бұрын
ውፍረት ለመጨመርሳ አሣይን
@Tigsit282
@Tigsit282 9 ай бұрын
ቀልላ ነው እካ ለመጨመር
@hayatyoutube1802
@hayatyoutube1802 9 ай бұрын
በናታችሁ እኔ ሆዴ በጣም ይነፋል በተለይ መቀመጫ ዜሮ የምፍልገውን ልብስ መልበስ አልቻልኩም ተሳቀኩ sport ሞከርኩኝ ምግብም ቀነስኩኝ እራት አልበላም ሆዴ በጣም ትልቅ ነው ባልበላም እስኪ መፍትሄ ያለው ንገሩኝ ሳምሪም ብትመልሽልኝ የኔ ውድ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
ያለሽበት ቦታ ከተመቸሽ ሆድሽ ብቻውን የሚነፋ ከሆነ በሀኪም ታይው ያንቺ አይነት ችግር ያለባት ልጅ ታክማው አንጀትሽ ላይ ችግሩ አለብሽ ብለው መድሀኒት አዘውላት ውጤትዋ ጥሩ ነው በተረፈው እግዚአብሄር ይማርሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
ማራያምን እኔም በጥም ቀጫን ነኛ ግን ሆዴ ብቸውን ይነፍኛል😢😢😢
@whenimbored8404
@whenimbored8404 9 ай бұрын
ሊንኩ የታለ😂
@dcdfhdx7569
@dcdfhdx7569 9 ай бұрын
ቀጭኖች እስኪ ዝምበሉ ሆ አዳሜበምንልቅጠንእያለ ያለቅሳል አጅብነው
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 126 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН