የደም መርጋት በሽታ የከፋ አደጋ ያደርሳል | superficial and deep vein thrombosis | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife

  Рет қаралды 40,218

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

5 ай бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 0974163424
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 411
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
እኔጋ የህክምና አገልግሎት ለማግኘት፣ በ 0974163424 ቴሌግራም ላይ መልእክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ፣ ወይም በቀጥታ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ
@rahelelove8812
@rahelelove8812 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቁጥርህን በጣም እፈልግ ነበር በእግር ህመም ብዙ አመት ተሰቃይቻለው አረብ ሀገር ለምንሰራ ደሞ በጣም አስቸጋር ነው
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 5 ай бұрын
❤🎉
@tigistfeleke
@tigistfeleke 4 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር አክስቴ የማህፀን ካንሰር በሺተኛ መሆኗን በቅርቡ አወቀች እናም መፍትሄ አለው ብለህ ታስባለህ ትድናለች ወይስ 😢😢😢
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 ай бұрын
በጣ ም ነው የማመሰግነው በሽታዬን ያዎኩት ያንተን ቪዲዮ ካየሁ በኃላ ነው ግራ ገብቶኛል ሰው ሀገር ነው ያለሁት 😭
@BriMedia-mi7vv
@BriMedia-mi7vv 3 ай бұрын
ደገተር እፍልከሁ ነው❤
@seblipomi3684
@seblipomi3684 5 ай бұрын
የስደተኞች ዶክተር ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ጊዜህን ሰውተህ ለኛ ስለምታደርግልን ትምህርት እናመሰግናለን❤❤❤
@user-dv3lk9sw4k
@user-dv3lk9sw4k 5 ай бұрын
ሀገሬ ገብቼ ሙሉ ቼካፕ አድርጌ ለበሽታዎቼ በሙሉ መፍትሄ እስካከኝ በፀሎትና በእምነት አበርትቶኝ እየሰራሁ ነው አሁን ትንሽ ወር ብቻ እግዚያብሄር ቢወድና ቢፈቅድ ሀገሬ ልገባ ነው
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
በሰላም ይመልስዎ፣ አገር ቤት ሲመጡ እኔጋ ሙሉ ምርመራ ማድረግ ይችላሉ
@zelekaassefa1814
@zelekaassefa1814 5 ай бұрын
Selam dr mata mata yewesete egrye betam yakatelehale yemne mensye newe amsegnalehu
@user-ft1ry4sh4u
@user-ft1ry4sh4u 5 ай бұрын
አድራሻህን አስቀምጥልኝ​@@Dr.SeifeWorku
@HH-mk8om
@HH-mk8om 5 ай бұрын
​አድራሽህን አስቀምጥልን😢እኔም ስገባ ሀገር ምርመራ አደርጋለሁ
@tebletyabi6279
@tebletyabi6279 5 ай бұрын
ere enem gera egere yabexal beza lay wede terekeze akebabi tekur new enem fetary keredagni hagere gebiche mulu miremera aderegalew fetary keredagni
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 5 ай бұрын
ግዜህን ሰውተህ በቀናነት ስለምታገለግለን ከልብ እናመሰግናለን ዶክተርዬ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድማችን ❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 ай бұрын
ዶ/ር ሰይፈ እግዛቤር ዘመንህን ይባረክ ከአንተ ብዙ ተምራለሁ ዛሬ ደሞ ለመጀመሪያ ጌዜ live ላይ ተገኘው ብዙ ተምራለሁ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@abutofik7654
@abutofik7654 5 ай бұрын
ስላም ዶክተር አላህ ይጠብቅህ በጣም የምወድህ የማከብርህ ዶክተር ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ። ዶ/ር እስቲ ስለ አንግት ላይ የሚውጣ እጢ ስራልን
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 5 ай бұрын
እኔም በጣም እያመመኝ ነው አሁንማ ሆዴ ደርሷል የአላህ አገሬ በሰላም አስገባኝ
@directeroffice
@directeroffice 5 ай бұрын
ዶክተርየ ለምታቀርብልን ጠቃሚ ነገሮች በጣም እናመሰግናለን
@genetteferi9552
@genetteferi9552 5 ай бұрын
ዶክተርዬ በቅንነት እየረዳህ ስለሆነ የድሜ ዘመንህ ይባረክ።
@sara-pd3fj
@sara-pd3fj 5 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን💕💕💕💕መፍትሄውን አጣልን ውጭ አገር ያልን የዚህ ተጠቂነን አብዛኛዎቻችን እባክህን መፍትሄው ምድነው እቤት ውስጥ የምናደርጋቸው ነገሮ ታሉ ንገረን መውጣት አንችልም ወደውጭ።አመሰግናለሑ🙏
@BriMedia-mi7vv
@BriMedia-mi7vv 3 ай бұрын
እኔም በጣም ያመኛል😢
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 5 ай бұрын
ዶ/ር ሰይፈ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ለመልካምነትህ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋ ይክፈልህ ❤
@user-ni5ps7ey4w
@user-ni5ps7ey4w 5 ай бұрын
Thank you so much for your help and advice 🙏
@user-yp6sk4uj6u
@user-yp6sk4uj6u 5 ай бұрын
ተባረክወንድሜ👍👍👍👍👍 መሰሎችህያብዛልን
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 27 күн бұрын
ዶክተር እግ/ ር ዘመንህ ይባርክ ከዚህ በበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ለወገንህ እንዲ አብራርተ ማሰተማር በጣም አመሰግንሀለሁ ተባረክ
@Lid_mesfin
@Lid_mesfin 5 ай бұрын
Doctor... Thanks for ur hard work on making videos that are used for us...and please make a video about CAH
@user-ni5ps7ey4w
@user-ni5ps7ey4w 5 ай бұрын
Thank you so much for your help and advice
@amarafano
@amarafano 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሂወት ዘመንህን ይባርከው እናመሰግናለን❤😢
@user-sw6bu3sf8y
@user-sw6bu3sf8y 5 ай бұрын
አመሰግናለዉ ዶክተር ከምንም በላይ እሳሰበኝ ነዉ በፍት የእመም ስሜት የለዉም ነበር አዉን ላይ ደሙ የረጋበት ቦታ እያመመኝ ነዉ ጌታ ከፈቀደ አገሪ ስገባ ባገኝክ ደስ ይለኛል ሰላምክ ይብዛ❤
@sophihev5241
@sophihev5241 5 ай бұрын
Zemenh yebarek 🙏 thank you
@semu639
@semu639 5 ай бұрын
ደክተር ሰላም በጣም እናመሠግናለን ለምታቀርብልን ሁሉ
@rcffg6879
@rcffg6879 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 5 ай бұрын
አላህ ከዚህ ከስደት አለም በሠላም ለሀገሬ ያብቃን. ጀዛክ አላህ ኸይር /ዶር/ሠይፍ🤲☝️👍
@Adme1244
@Adme1244 5 ай бұрын
እኔ የዛሬ በፈርጆች 2014 ላይ ከጉልበቴ በታች ያመኝ ስለነበር ዶ/ር ጋ ሄጂ የደም መርጋት ነው ተብሎ 3 መርፊ ታዘዝልኝ ከመዳኒት ጋ 2 መርፌ አስተናግጂ አንዱን አልተወጋሁም ግን አሁን ህመሙ ያለ ይመስለኛል ግን በጣም እራስ ምታት አለብኝ ብቻ አላህ አፊያችንን ይስጠን ❤የመዳም ባጃጂ ነኝ ❤ ዶ/ር እናመስግናለን ያንተ አይነቱን መልካሙን ስው ያ ዛልን
@user-yf3xf7rs2v
@user-yf3xf7rs2v 4 ай бұрын
Doctor. Ebakh kayehew melslgn sawdinegn ena egen tesebre sergri teserchealhu. Hand broken btasitemr
@Shakirajelalu
@Shakirajelalu 5 ай бұрын
ዶክተር አላህ እድሜህ ያርዝምልን እኔ እግሬ በጣም ታምሜያለው በቅርብ ኢትዮጵያ እመጣለው ኢንሻአላህ አንተን የማገኝ በት መንገድ ቢኖር
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግንአለን❤❤❤❤❤🎉
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክ dear D.r
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተራችን❤❤❤❤❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 5 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን በጣም ተቸግሬያለሁ እግሬ ላይ እግዚአብሔር ይታደገኝ
@sijoooh8772
@sijoooh8772 5 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 5 ай бұрын
እናመሠግናለንዶክተርዬ
@user-br7rk6hw4e
@user-br7rk6hw4e 14 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር አገላለፅህ አጠር ያለ የሚገባ አትጥፋብን
@Badema1991
@Badema1991 5 ай бұрын
አመሰግናለው ዳክተር ከአሜሪካ🙏
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 5 ай бұрын
እነመሰግነለን ዶክተር ፈጣራ ይጠብቅክ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 5 ай бұрын
ሰላምህ ዶክተር እግዚአብሔር ይባረክህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 5 ай бұрын
good job 👍
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 5 ай бұрын
ተባረክልን
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b 5 ай бұрын
አላህ ያሽራት የኔ መዳም እግርዋ ሁሉ በዚህ ተበላሸ ወፍራም ናት በጣም ነው የሚያማት ያልከው ሁሉም መዳሜ ላይ አለ እኔም ላይ ትንሽ አለ😢 እናመስግአለን ዶክተር ❤
@mimiabrham5772
@mimiabrham5772 5 ай бұрын
Thankyou Dr Ibakihin CKD stag3asiredan minis memegeb alebin ibakihi
@SusuTata
@SusuTata 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@hannahkebede-ch7rf
@hannahkebede-ch7rf 5 ай бұрын
Enukan dena metaki dokoter ❤❤
@user-gk4uu8xe7k
@user-gk4uu8xe7k 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤
@belayche4050
@belayche4050 5 ай бұрын
Thank you
@imantubem893
@imantubem893 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ለእኔ የተናገርክ ነው የመሰልኝ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 5 ай бұрын
Enamesegnalen Dr
@user-qb7qh6le8c
@user-qb7qh6le8c 5 ай бұрын
አላህይድረሥልንበሥደትያለን
@madinamohammed6034
@madinamohammed6034 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሕ
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 5 ай бұрын
Thank you 🙏
@tsehaymekonen2702
@tsehaymekonen2702 5 ай бұрын
Tebarek dr
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 5 ай бұрын
Thank you thank you very much
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe Ай бұрын
Thank you doctor 🙏
@seniyasemantube
@seniyasemantube 5 ай бұрын
ዶክተረ እድውልልክ አለሁ ኢንሻ አላህ ብዙ ጥያቄ አለኝ
@ajtv495
@ajtv495 5 ай бұрын
🙏🙏🥰እናመሰገናለን 🙏🙏☺️
@romandelelegn841
@romandelelegn841 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ የኔን ችግር ነው የተናገርከው አመሰግናለሁ
@user-tu2rf4el9i
@user-tu2rf4el9i 4 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ዶክተር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lawaytarko2448
@lawaytarko2448 5 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርከህ እስኪ ስለ ጆሮ
@user-iv2zj6cj5z
@user-iv2zj6cj5z 5 ай бұрын
ዶክተርዬ ሰላም አውራጣቴ እና ሁሉም ጣቶቼ በቃ ሙቷል ደንዝዟል ከመሀል እግሬ ወደ ተረከዜ ጤነኛ ነው ሞን ሊሆን ይሆን ደክተርዬ 😊
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 5 ай бұрын
Enamesegnaln❤❤🎉🎉🎉
@zeenathemam709
@zeenathemam709 Ай бұрын
አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂነኝ
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 5 ай бұрын
በጣም እናምሰግናለን ዶክተርየ አገሬ ስመጣ ባግኝህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይባርክህ😍😍
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
ይቻላል፣ ሲመጡ ይደውሉልኝ
@abebatube3540
@abebatube3540 4 ай бұрын
እኔም አገሬ ስመጣ ማግኝት እፈልጋለሁ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 5 ай бұрын
Thank you doctor 💊🙏
@madinamohammed6034
@madinamohammed6034 4 ай бұрын
ዘመነህ ይባረክ
@MelatMelat-nm1vu
@MelatMelat-nm1vu Ай бұрын
Selam lante yihun dokter enem betam newu miyamegn
@samirabri1143
@samirabri1143 5 ай бұрын
እናመሰ ግናለን
@enayko5471
@enayko5471 4 ай бұрын
Amesgenalew doketer Seife ❤
@AsagedechShewafera-oz6bu
@AsagedechShewafera-oz6bu 5 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አሁን በቅርብ ጊዜ ጀምሯኝ በጣም አስስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ወደ ሃገር ገብቸ እታከማለሁ
@smarttv5682
@smarttv5682 5 ай бұрын
ዶክተርእናመሰግንአለን❤
@idhdudga7544
@idhdudga7544 5 ай бұрын
Iyesuse geta new ❤❤❤❤
@allahalrahman833
@allahalrahman833 5 ай бұрын
❤❤ እኔም በጣም ነው የሚመኝ ያላህ
@etessamkedir7951
@etessamkedir7951 4 ай бұрын
አሏህ እዉቃትን ይጫምርልክ ዶክታር ጥያቄ ነበራኝ እበክ አይኔን በጣም የሰኪካኛል መላ በለኝ
@salihatube8511
@salihatube8511 5 ай бұрын
የኔ ጠቁሯል ዶክተር እግራ ና ታፋዬ
@user-yn1ko9mm1v
@user-yn1ko9mm1v 5 ай бұрын
Enamesegnalen wendmachin ene saudi new yemnorew egren among hospital hije operation mehon alebsh alugn egra betam yabtal yedem mergat new alugn Ena tnsh bkoy chigr yametabgn yhon bcha kebad new
@user-zh8sb4xq4l
@user-zh8sb4xq4l 5 ай бұрын
Wadime tabrk ❤❤
@zizimohammed7002
@zizimohammed7002 5 ай бұрын
ዶ/ር ሰይፈ ለምሰጠው ትምህርት በጣም እናመሰግናለን❤እኔ ታፍየ በሙሉ አረጎዴ ነው ማስመጠጥ ጉዳት አለው?
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 5 ай бұрын
thanks DR
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
Most welcome
@adanudejene
@adanudejene 4 ай бұрын
Dr pls answer my question? Coretone cream for face good or no?
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 5 ай бұрын
ያሳዝናለን እህቶቻችን በማዳም ቤት ያላቹ ራሳቹን ጠብቁ አገር ገብታቹ ብሩም ለህክምና አይበቃቹም በጣም ጥንቃቄ አርጉ ብዙ አትቁሙ
@user-dp6js1kl7z
@user-dp6js1kl7z 4 ай бұрын
Please more about DVT
@alemalem-pi7jh
@alemalem-pi7jh 5 ай бұрын
ሠለም ለአንተ ይሁን ዶክተር ቫይታሚን ዲ የሚወሰደው ያለማቋረጥ ነው?
@rahelra865
@rahelra865 4 ай бұрын
አቤት ትህትናህ ደስስስ ሲል እኔም ችግር ላይ ሂወቴ ተመሳቃቀለ ጭንቅ ብሎኛል እፍፍፍፍ😢
@user-wy6xo3ez3z
@user-wy6xo3ez3z Ай бұрын
ዶ/ር በእጅ ላይጅማት መብዛት(መወጣጠር)መፍትሄ ስራልን በእግዚኣብሔር ቶሎ ስራልን
@zainabawol6467
@zainabawol6467 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታው
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለው
@user-ud6yy6zp7d
@user-ud6yy6zp7d 4 ай бұрын
ዶክተር አድራሻህን አሰቀምጥልኝ እባክህ ያልካቸው ሁሉ በትክክል ነው
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 4 ай бұрын
ዶክተርየ ልኡል እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ በተቻለህ ሁሉ ተባበረኝ ስልክ ቁጥርህን ብትልክልኝ ተይቅርታ ጋር ኧረ ተጠቀስካቸው ሁሉ እኔ አለብኝ😢
@ZuzuAhmed-fu4dz
@ZuzuAhmed-fu4dz 5 ай бұрын
ዶክተርየ ሁለየ እምከታተልህ በጣም እማከብርህ እና ስፈልገው የነበር ቪዶ የሰራህልን እና የጉልበቴ ጂማት መታጠፌየላይ በጣም ያመኛል ስቆምበት ከጉልበቴ በታች ጀምሮ ሙሉእግሬን እስከጣቶቸ ዲረስ ያቃጥለኛል ተረግጨ ስቆምበት ውስጥ እሳት እደረገኩ ያህል ይሰማኛል ቁጭብየ መሳጂነገር ሳረገው በረዲ ይላል የጀመረኝ የዛሬ ሶስት ወር አካባቢነው ዝናብ ጥሎ ከውጭ በባዶ እግሬ ቅዝቃዜው ላይ ቆይቸ ነበር የዛን ሰሞን ጀመረኝ ምንአልባት ከዛ አፃር ይሆን ብየ ተጠራጠርኩ እስቲ መፍትሄ ካለህ መልስልኝ በኮሜት😢
@medhintsraya9405
@medhintsraya9405 5 ай бұрын
እባክህ እባክህ ዳክተር ወንድሜ ተረከዜ በጣም በጣም ያመኛል እባክ እርዳኝ ይተወኛል እንደገና ይጀምረኛል በምን መንስኤና ምኔን ነው የሚጎዳኝ በተለይ የቀኝ ተረከዜ ነው
@selamawittewelda4226
@selamawittewelda4226 5 ай бұрын
Selam lante yhuin Dr Eni Egrui lay kuisl Aleg Enam yedem mergat tebye neber bzui takemkuig gn mnm lewt Alageghuituim
@sophihev5241
@sophihev5241 5 ай бұрын
Ebakh Dr enate wedka ahun bizum menkesakes atchlem ena endet nw anten magegnt mitchlew andade egra yetekural please ante gar endetetakem tebaberegn.
@idhdudga7544
@idhdudga7544 5 ай бұрын
Geta yebrekeh ❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zdtube7721
@zdtube7721 5 ай бұрын
መቅሪብ ሲደረሰ እኔም ግራ እግሬን ሰሞኑን በጣም እያመመኝነው ድአ አድረጉልኝ
@mmaserat6643
@mmaserat6643 5 ай бұрын
የህቴ እግር ሁለቱም ነዉ የሚያብጠዉ አና አባክህ ዶክተር ዝርዝሩን እጠብቃለሁ
@marthaabebe1107
@marthaabebe1107 5 ай бұрын
Thank you Dr, what if the leg get swollen every time but their is no identified problem after going through examinations even Doppler?!what could be the other reason?!
@yoube458
@yoube458 5 ай бұрын
ጉልበቴን በጣም ነዉ የሚያመኝ በጣም ያብጣል ስራም መስራት አልቻልኩም ወላሂ ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል እና ይለሰጠከን ምክር እጂግ በጣም እናመሰግናለን
@user-jp2st1le1i
@user-jp2st1le1i 5 ай бұрын
አብሽሪ አለህ የሽርሽ እኔም አሁን እግሬን አሞኝ አብጦብኝ እጀዘናኝ ለህክምናም ዬለኝም ብቻ አለሀምዱሊለህ
@sayedahmada914
@sayedahmada914 5 ай бұрын
ሎቦረጬ ሰረለን
@SaadaDubai
@SaadaDubai 5 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ ዉስጥ እግሬን ታምሜ አለሁ መፍትሄ ካለህ በአላህ
@madi8643
@madi8643 5 ай бұрын
ዶክተርየ ለምታቀርብልን ጠቃሚ ነገሮች በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ በምትወደው ይዠሀለሁ ስለ ታይሮይድ ሰፋ አድርገህ ቪድወ ስራልን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
እሺ እደራለሁ
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 5 ай бұрын
እኔበሁለቱም እግሬ በሉል እንዴህ ቀጫጭን የደም ስር አለው አያመኝም ግን አጭር ቀሜስ መልበስ አልችልም አረንጓዴ ነገር ነው የሚመስለው
@user-iv8zc3xz5t
@user-iv8zc3xz5t 5 ай бұрын
ስለቫሪኮስ ስራልን ዶክተር የደም መርጋትና ቯሪኮስ ምድነዉ ልዩነቱ
@Kidist19
@Kidist19 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ክበርልን የደሜ መርጋትና ሪህ በሽታ ይገናኛሉ ወይ ስለ ሪህ በሽታም ቪዲዮ ስራልን እባክህን ዶክተር🙏
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 4 ай бұрын
Hi D/r Yana chegr kachna esk golbta btach abtual hekmna adrgabt nene naw alg Gen batam koyetoal 8amt hemem yalwm ebakhen maftha kal
@sgjf1803
@sgjf1803 5 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ስለምታቀርብልን ጠቃሚ ነገሮች እናመሠግናለን እኔ ካመመኝ 1አመት ሆኖኛል እሚያመኝ ቀኝ እግሬን ነው ስሄድ ትንሽ ትንሽ ይሰማኛል ቆሚ ስራ ለመስራት ግን ለደቂቃ አልችልም በጣም ነው እሚያመኝእሬ ጡቻ ላይ ነው እሚሠማኝ እስካሁን አክም ቤት አልሞከርኩም በትመልስልኝ
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
ሽበት ያለግዜው ሲመጣ | premature gray hair | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
11:03
አሁን የተሰሙ መረጃዎች
10:11
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 4,6 М.
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 22 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН