“የዲጂታል ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ኢንተርኔት ነው” - ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ (ነፃ ሃሳብ - ሀ)

  Рет қаралды 40,199

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

3 жыл бұрын

“የዲጂታል ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ኢንተርኔት ነው” - ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ (ነፃ ሃሳብ - ሀ)
Facebook: / waltainfo
Twitter: / walta_info
KZfaq: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 79
@enatneshhussien9069
@enatneshhussien9069 3 жыл бұрын
እግዜአብሔር ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ጀግና በቃ ተቋሙ በለዉጥ ሒደት ላይ እንድቀጥል በእቅድ የምትመራዉ ጀግናችን ነች እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!!
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
ኢንተርኔትን በማስፍፍትሽ የኢትዮጵያን ህዝብ ከድንቁርና ወደ እውቀት ባህር እንደወሰድሺው እተማመናለሁ ; ፈረሱም ይኸው ሜዳውም ይኸው ማለት እንዲህ ነው; ከብኼርተኝነት ሽኩቻ ወጥቶ ባቀረብሽለት የእውቀት መንገድ መጠቀም የህብረተሰቡ ፍንታ ነው! ምስጋና ያንስሻል!!👏👏👏
@bashailema9043
@bashailema9043 3 жыл бұрын
This lady is not only intelligent, but she is beautiful! Her smile is infectious!
@dinodire7576
@dinodire7576 3 жыл бұрын
One of competent young and vibrant female CEO in Ethiopia. She is a role model for young woman out there. Frehiwot please slow down when you talk KES BELESH LEMAWERAT MOKEREE BETEREFE BERCHEE Thank you 😊
@Addistoday
@Addistoday 2 жыл бұрын
ፍሬ ዛሬ ተስፍና ብሩህ አለሮችን ለብሳ ነው የመጣችው ። ህልመኝነቷን;በጎ አሳቢነቷን ይገልፃል
@rahelyohannes8991
@rahelyohannes8991 3 жыл бұрын
Fre, I love all your answers. you are the most inspiring strong woman i have ever known. you sound like you were born and raised in Western country. your confidence is awesome. Rahel , from Virginia
@thagreat8810
@thagreat8810 3 жыл бұрын
Richo, thanks for appreciating this icon. I feel like us Habeshas need to encourage each other! Good luck on your side. I liked you without seeing you 😍
@zenabitawulign8785
@zenabitawulign8785 3 жыл бұрын
Bravo my Sister. I am proud of you, keep pushing. We will be better soon 🙏
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 3 жыл бұрын
ዝናሽ ታያቸው ቆንጆና የረጋች ትሁት ቀዳማይት እመቤት። እዩኝ እዩኝ የማትል። ምናልባት ዩኒቨርሲቲ አለመማሯና ዲግሪ ላይኖራት ይችላል , በተለያየ ምክንያት። ይህ ማለት ግን እንደ ትልቅ ጉድለት ሊወሰድ አይገባም። አዜብ ድግሪ የላትም፣ ውባንቺ ቢሻው ድግሪ የላትም፣ እቴጌ መነን የንጉስ ሀይለስላሴ ባለቤት ድግሪ አልነበራቸውም። የሀይለማሪያም ደሳለኝ ባለቤት ድግሪ አላት ግን ከአዜብ በቀር ሁሉም የየራሳቸው ሚና ተጫውተዋል። ዝናሽ ታያቸው የአሁኗ የእኛ የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት መልካም ስራ እየሰራች ነች። በንፅፅር ዝምተኛና መልካም ትሁት ሴት ናት። ከአንዳንድ አለብላቢት እውቅና ፈላጊ ባለድግሪ ናቸው ከሚባሉ ይልቅ ።
@nadyawollohumanityfirst1370
@nadyawollohumanityfirst1370 3 жыл бұрын
My favorite lady, you doing great keep the 👏
@ibxwolf1608
@ibxwolf1608 2 жыл бұрын
How is she doing a great job? Don’t you live in Ethiopia or smtn I live in Addis Ababa and I’m getting 4mbps speed from 4G I’m not even getting 1MB/S how is this fast ffs
@mahitesfaye6294
@mahitesfaye6294 3 жыл бұрын
Charismatic, orator & know her stuff well. Big respect ,sister.
@tinsaeabera2061
@tinsaeabera2061 3 жыл бұрын
ለሌሎች አርአያ ሊሆኑ የሚችሉ ዜጎቻችንን እንዲህ ለማኮሰስ የሚኬድበት ሁኔታ የት እንደሚያደርሰን ማየት ነው!
@blennegn8574
@blennegn8574 3 жыл бұрын
it's not personal we respect her but not ethio telecom service it is the worst one 👎
@437dave
@437dave 2 жыл бұрын
This girl is on fire she is on fire ...atwashe yelshim tirate yalew seratgna.
@hayethussentube
@hayethussentube 3 жыл бұрын
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ
@saramogos3030
@saramogos3030 3 жыл бұрын
Simanah, you are bright, smart, humble you have what it takes to be called a GREAT man!!
@belayzeleke2461
@belayzeleke2461 3 жыл бұрын
ሰላም ስሜነ በጣም እናመሰግናለን.እኔ አንዱ የኢትዮ ቴሌኮም ኮንትራት ሹፌር ነኝ ግን እሄው ቀን 04/8/2021 ድረስ ደሞዝ አልተከፈለንም የ07/2021 ወር ብዙ ችግር አለ ደርጅቱ ለኤጀንሲው ከፍሏል ግን ኤጀንሲው አልከፈለንም ደውለን ስንጠይቅ በቂ መልስ አይሰጡንም በየወሩ 5.6 ቀን ደውለን ስንጠይቅ አርፈ ስራ እያሉ ያስፈራሩናል እና መፍቴ አጣን።
@essahassen7550
@essahassen7550 3 жыл бұрын
Mr. Simeneh is a Great Journalist, he asked basic question how much the customers are satisfied? Because Many had there been an other competitor they will shift.
@hewanteshome9708
@hewanteshome9708 3 жыл бұрын
Sewedat- thank you Simeneh for interviewing her. She has a well deserved place.
@mossf9401
@mossf9401 3 жыл бұрын
Let alone Ethiopia here in USA I get internet interruption almost every day.
@josismart1491
@josismart1491 3 жыл бұрын
ፍርዬ እወድሻለሁ እኔም ልጅሽ ነኝ እሺ። የኔ እናት ከጎንሽ ነኝ ከሚመጥነኝ በታች የስራ ደረጃ ብሰራም ነገር ግን በታማኝነት አገልጋይ ነኝ።
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 3 жыл бұрын
በርቺ። የኢትዮጵያ ትንታግ በሌሎች እንደለመደው ነው። አይችልሽም። You did outsmart him. He is gambling using people name. He did not ask the real question that needs to be asked. SLA matters.
@tiruyemelaku2600
@tiruyemelaku2600 3 жыл бұрын
አንቺ አንበሳ ነሽ የኔ ቆንጆ
@Knownmmmm
@Knownmmmm 3 жыл бұрын
Smart girl!
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 жыл бұрын
Dear Frehiwot Thankyou for the successful work you are doing at thus challenging time !! We didn't hear anything you say b/se we are upset. Pls do another interview with another person plsss.
@mohahus2962
@mohahus2962 3 жыл бұрын
Though your overall performance is remarkable, regarding employee retention strategy I think it's bad. the salary increment on the July month was not satisfactory, even disappointing from employee expectation of better increment. It focused on management group as they have got much better management allowance increment. But for the employee it was limited to few percentage of salary increment only, not matched with the current inflation of the country. It seems like I don't care for employee "if you want you can leave".
@solomondesta8484
@solomondesta8484 3 жыл бұрын
In short , she is Genuous ! Keep it up girl !
@ezeraasrat8187
@ezeraasrat8187 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አለቃየ የራሳቸዉን ችግር ነዉ በቴሊ የሚያላክኩ በተለይ ንግድ ባንክ !
@girmaayele6884
@girmaayele6884 3 жыл бұрын
ሲሚነህ ጥሩ ጠያቂ ነህ:: እሶም ጥሩ አድርጋ ነው የመለሰችው:: ምናለ የፓለቲካ ቁማርተኞችን ብትጠይቅልኝ ? አንዳቸውም ከጥቂቶች በቀር ፖለቲከኞቻችን ታክስ የማይከፍሉ ነጋዲወች ናቸው ::እባክህ ጠይቅልኝ::
@iwashere3832
@iwashere3832 3 жыл бұрын
Pm Dr.አብይን ኢንተርቪው አርገው "በወቅታዊ ጉዳይ ላይ"
@dagiostube5311
@dagiostube5311 3 жыл бұрын
ሳትከፍይ ማስታወቂያ ሰርተሻል - በይ ስፖነሰር አርጊ😂😂😂😂😂😂
@MohammedSaed-be4vp.
@MohammedSaed-be4vp. 6 ай бұрын
Le hagger mariinet yamiitiibeka nat Ye Aggelgayiinet tiiliikiinet. Yeggebbat naat She's briliaint & intellegent
@Knownmmmm
@Knownmmmm 3 жыл бұрын
We ask you to interview Abiy Ahmed.
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 жыл бұрын
Simeneh is very talented jornalist nd Frehiwot is so smart and atractive too.
@user-bz5vf1ks2d
@user-bz5vf1ks2d 3 жыл бұрын
ዲስካወንት አርጉልን ወ/ት ፍሬህይወት wifi & mobile
@bisrathaile1141
@bisrathaile1141 3 жыл бұрын
እንግዶች የተጠየቁትን ጥያቄ መልሰው ሳይጨርሱ በመሀል አቋርጦ ወደ ፍፁም ሌላ ጥያቄ መግባት ነውር አይደለም?
@zolzol7995
@zolzol7995 3 жыл бұрын
አኔ ሐሳቤ እዚ uk ኢንተርኔት ከ18 አመት በታች ለሖኑ ሕጻናት ሰለሚጠቀሙ መጥፎ መጥፎ ነገር እንዳያዩ ይቆለፍል ሑሉንም ነገር ማየት እሚፈልግ ሰው ከ18አመት በላይ መሖኑን ፍቃድ አግኝቶ ነው እሚከፈትለት
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 3 жыл бұрын
👌 best CEO in Africa
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
ጀግኒት
@user-ut4np2jj6q
@user-ut4np2jj6q 3 жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ እንግዶችን ሲያቁርብ ልክ የእሱ ጥያቄዎች መመለስ እንደማይችሉ እያሰበ ሲዘባነን እንግዶቹ የሚያስተላልፉትን መልእክት አያደምጥም።
@121416BAA
@121416BAA 3 жыл бұрын
ሊጤን የሚገባው አስተያየት።
@bisrathaile1141
@bisrathaile1141 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነቱ ባህሪ ጭራሽ ሲጨበጨብለት በጣም ይገርማል
@WendwesenGezaheng
@WendwesenGezaheng 3 жыл бұрын
ኧረረረረ ውውው አስወራት እንዴዴዴ፣ ተሳቀን አለቅን እኮ
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 2 жыл бұрын
አትይ ካሄሆነ እዚ እየገባህ .... እንደዚ አይነት ጋዜጠኛ ነው የጠፋን እኛ ... ስለዚ ወንድሜ prank ምናምን እይ እሽ
@solomondesta8484
@solomondesta8484 3 жыл бұрын
Genious*
@ibxwolf1608
@ibxwolf1608 2 жыл бұрын
How tf is this internet fast ffs 🤦‍♂️
@rassol6509
@rassol6509 3 жыл бұрын
distinguished reporter one of my favorite Simeneh Bayfers.
@berhanuseti5731
@berhanuseti5731 3 жыл бұрын
Why she is mentioning foreign days and years why she doesn’t want to use her own?
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 жыл бұрын
The most shovenistic, disrespectful question to one of the most successful Ethiopian woman in the nation, Frehiwot Tamiru.. This dam guy must apologise for his dam question. Professional success has nothing to do with being single. It will have more support to her carrier.
@godismysavior2684
@godismysavior2684 2 жыл бұрын
Semenhe please interview Mickey fenkel plese 🙏🙏🙏
@abk8188
@abk8188 3 жыл бұрын
ታድያ ዋጋው ለምን በጣም ውድ ነው
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 3 жыл бұрын
ኮቪድ የመጣ ግዜ ኢቴርኔት ባይኖር ኖሮ ኔትፍልክስ ባልኖረ ነበር
@tinsaeabera2061
@tinsaeabera2061 3 жыл бұрын
Maferia neh
@mohammedseid4357
@mohammedseid4357 3 жыл бұрын
እኔምለው 4g 4g ትይናለሽ እኝ ኢነተር ኔት የምንጠቀመው ለሊት ለሊት ነው ቀን አይታሰብም ታዲያ ምንድን ነው 4g በውነት ስሜነህ ስላደንቅህ አላልፍም በደንብ ንገራት
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 жыл бұрын
Fikre neshe
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 3 жыл бұрын
14:38 😂😂😂Ere Ayinikin nikel
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
እንደማመር 🙏
@abiy541
@abiy541 3 жыл бұрын
Endet endmtamre waw konjo nsh waw sewedsh eko btam.anche erasu internet service nsh.
@romanfreed9745
@romanfreed9745 3 жыл бұрын
አንችን ነበር የአ/አ ከንቲባ ማድረግ ቦታው ይመጥንሻል የሚል ግምት አለኝ
@californialove617
@californialove617 3 жыл бұрын
Don’t scar him mom, I know he’s great journalism but his wise too. I can tell, you are very shake hahaha just calm down, it’s not a big deal.
@user-nl1nq5tg2r
@user-nl1nq5tg2r 2 жыл бұрын
ኧረ ስሜ ተሽኮረመመ እሳ
@beza9784
@beza9784 3 жыл бұрын
Ante leba siyastela
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 3 жыл бұрын
He is a real journalist
@yohannesbelay7061
@yohannesbelay7061 3 жыл бұрын
Stop the lie and don't compare about the past years 4g is not working properly here in burayu keta and burayu zone which is near to addis ababa lets go even the so-called broadband wifi is not working cause of over load of the server they only think about money
@TseganehKuma
@TseganehKuma 3 жыл бұрын
ግን እኮ እዚህ አዲስ አበባ ቦሌ 4G ይቅርና ንፁህ 3G ብናገኝ ደስታውን አንችልም 3Mbps. በጣም ብዙ ነው:: ለምሳሌ ለኔ 500kbps በቂ ነበር:: 4GLTE-አድቫንስድ??? 300Mbps? ሌላ አዲሳባ አለ እንዴ ሲስተር?
@tinsaeabera2061
@tinsaeabera2061 3 жыл бұрын
This is so shameful... even worse to Walta for airing this egocentric piece
@Qkyikhhhhttthbbtt
@Qkyikhhhhttthbbtt 3 жыл бұрын
ይሄ ጫታም ሰካራም በሱስ የበለዘ ጥርሱን ቢያጸዳ ጥሩ ነበር ሰው ላይ ፊጥ ከሚል። ትዳር የስኬት ክራይቴሪያ እና ደረጃ ከሆነ አንተም ባለ ትዳር ነህ እኮ ሰክረህ ሚስትህን በዚህ ዘመን የምደበድብ ማፈርያ ሱሳም ። ጎረቤትህ ነኝ
@FBelay
@FBelay 3 жыл бұрын
ቋንቋ መቀላቀል እውቀት አይደለም፤ ይህች ሴትዮ የአማርኛ ቋንቋን እያበላሸች እንደሆነ ተገንዝባ አርማ መናገር አለባት::
@romanfreed9745
@romanfreed9745 3 жыл бұрын
ባይገርምሽ ምርጥ ጀግና ጨዋ ሴት ናት ይሄ cop ይመስለኛል
@FBelay
@FBelay 3 жыл бұрын
አስተያየት የተፃፈው ለአዘጋጁ እንጂ ለእንዳንተ/ቺ አይነት የእርጎ ዝንብ አይደለም፤ cop ሳይሆን comp ቢባል አይሻልም?
@ewi3400
@ewi3400 3 жыл бұрын
አትዘባርቅ
@FBelay
@FBelay 3 жыл бұрын
የእርጎ ዝንብ አትሁኑ፤ አልተጠየቃችሁም::
@romanfreed9745
@romanfreed9745 3 жыл бұрын
@@FBelay ዋናው ላነች እንዲገባሽ ነው Language እውቀት አይደለም እንዲህ ቅናተኛና ምቀኛ ሴቶች በጣም ያበሳጩኛል የርጎ ዝብ የሆንኩት እኔ ሳልሆን በማይመለከተው ነገር የሚዘባርቅ ቅናተኛ ሰው ነው
@tilahunbaye3625
@tilahunbaye3625 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ጀግና በቃ ተቋሙ በለዉጥ ሒደት ላይ እንድቀጥል በእቅድ የምትመራዉ ጀግናችን ነች እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!!
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47