የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1

  Рет қаралды 299,155

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Like and Share
_____________________________
/ impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Coming Up Next
2:04 - Introduction
3:54 -- Opening Talk
6:24 - The Law of Attraction
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_______________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 398
@hailesamson7270
@hailesamson7270 Жыл бұрын
ማርቆስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እውነት እላችኋለሁ፥ ማንም ያለው ነገር እንዲደረግለት ቢያምን በልቡ ሳይጠራጠር፥ ይህን ተራራ፦ ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር ቢል ይሆንለታል። ²⁴ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል። አመሰግናለሁ 🙏
@tsiyonketema2463
@tsiyonketema2463 Жыл бұрын
Hulum ewuket based on bible nw amazing ❤
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Жыл бұрын
Thanks bro.
@henokhagos-km2ei
@henokhagos-km2ei Жыл бұрын
Andegna aredad new wedme jegna
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 4 ай бұрын
ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደዚ ይላሉ አላህን ስትለምኑት አላህ ልመናቹሁን( ፀሎታቹሁን) እንደሚቀበላቹ እርግጠኞች ሆናቹ ለምኑት። በሌላም ሀዲሳቸው ላይ ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደዚ ብሏል፡- ልቡ ዝንጉ የሆነን ሰው ፀሎቱን አላህ አይቀበለውም። ይህ ማለት ፀሎትበሚያደርግ ጊዜ ልቡናምላሱ የገጠመ መሆን አለበት። አላህን አንድን ጉዳይ እንዲያሳካለት በሚጠይቀው ጊዜ በልቡ ድንገትላያሳካልኝ ይችል ይሆን የሚል ጥርጣሬ መኖር የለበትም።
@afrashnegndreramsh5296
@afrashnegndreramsh5296 Ай бұрын
የሚቀድመው በእግዚአብሔር ማመን ነወ። የቀጥሎ ነው ማንም የለው.... " የሚለው የሚመጣው የሁሉ ምንጭና ጌታ በሆነው ሳትታመን በራስህ ይሆናል ብትል ሰይጣን አዳምን ከእግዚአብሔር ያጣላበት ምክር ነወ የሚሆነው
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
ፈጣሪ ህዝቦችን ሊያሳድግ/ሊያበለፅግ/ ሲፈልግ እንደ አሼ አይነቱን አስታዋሽ መምህራኖችን ብቅ ብቅ ያደርጋል
@libanosayza2433
@libanosayza2433 Жыл бұрын
ከያንዳንዱ ከአንተ ንግግር ጀርባ እግዝአብሔርን የእግዝአብሔር ትልቅነትንና የክርስቶስ ትህትና (የምናየውና የማናየውን ርቂቅ የሆነውን የፈጠረ አምላክ ሰው መሆኑ) በደንብ ተረዳው ፤ እና ደግሞ ይህንን የአለማዊ ሕይወት የምያስንቅ የሰማያው(የዘላለም ) ሕይውት እውን እንደሆነ አየሁ ፤ አይቼም ደስ አልኩት። እውነት እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርከው። በአንተ ጣፋጭ አንደበት ደግሞ ክርስቶስ ብነገር ምነኛ ደስ ባለኝ ጌታ ጨማምሮ ይባርክ እወድሃለሁ
@asteralemuakele
@asteralemuakele 2 ай бұрын
የልብን መሻት እግዚአብሔር እውን ያደርጋል ትክክል👌 እናመሰግናለን አሸናፊ ታየ
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
የሚገርምህ ዘ ሰኪሪትን ከአሰር አመት በፊት ዶክመንተሪውን ነው ያየሁት እና ተጠቅሜበታለሁ ግን የሚረዳ የእግዚአብሔር እጅ አብሮ ሲሆን ነው ሌላው የእግዚአብሔር ቃል ሰው የዘራውን ያጭዳል ይላል ስኬት የሚልግ ክፉ መጥፎ እየሆነ ሊሳካለት አይችልም አንተ የምትናገራቸው ነገሮች ማረፊያ ግራውንድ ይፈልጋል መልካምነት ቅንነት ጥሩ ልብ ሰው ላይ ተንኮል አለማሰብ አምላክህን ማክበር መታዘዝ ደግሞ የሚሰጥ ይሰጠዋል ተባረክ አድናቂህ ነኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@burakass5399
@burakass5399 Жыл бұрын
በርግጥ ለ አቶ አሸናፊ ምስጋና ብቻ በቂ አይደለም, ነገር ግን በዚህ አጋጣሚ Thumbnailኡን የሚሰራው ግራፊክ ዲዛይነራቸውንም አድናቆታችንን ልንገልፅለት ይገባል ብየ አስባለሁ! በርታ👏
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
በትክክል ብለሃል! እኛም የምናደንቀው ብሩህ አ እምሮ ያለው ወጣታችን ነው ቶላዋቅ!
@yohannesmerete7453
@yohannesmerete7453 Жыл бұрын
አዎን በጣም ያማምራሉ።
@holisticglowup4513
@holisticglowup4513 Жыл бұрын
Yeah it’s the best!
@mekusuccesscoach
@mekusuccesscoach Жыл бұрын
Great expression
@Abenzerg
@Abenzerg Жыл бұрын
Wesgna
@mulubirara9764
@mulubirara9764 Жыл бұрын
የአንተን ሰልጠናዎች መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሬ ለራሴ እሰኪገርመኝ ብዙ ለውጦችን እያየሁኝ ነኝ!...አመሰግናለሁኝ ጤና ፀጋውን ያብዛልህ ወሳኙ ሰው🙏
@AnimeStudio548
@AnimeStudio548 Жыл бұрын
መምህር ከ እግዚአብሔር ውጪ ለዐለም ፀሎት አናቀርብም እባካችሁ ወጣቱን አትመርዙት 🙏
@tekleyohannesabunie3931
@tekleyohannesabunie3931 Жыл бұрын
Thank you darling. Um not against the teacher but the teacher must be well equipped with all the required keen. Mr. Ashinafe read properly the books that are written about self transformation. Including the book you mentioned "the secret" it says and concluded all its thought saying the ultimate source of power for this universe is genie(ሰይጣን)።this is why I strongly opposed the idea of law of attraction.
@yohanneshailu9757
@yohanneshailu9757 11 ай бұрын
be ewnetu ehte /wendeme ewnethn/shn nw mn albate bale mawek yihonal esti mn albate astemariwm bredaw tru nw
@genetminay7894
@genetminay7894 11 ай бұрын
አንቱ ያልቦታዎት ነው የተገኙት ይህ ትምህርት እንቱን አይመለከትም ለሌላው እንቅፋት ባይሆኑ ጥሩ ነው
@teddylast2457
@teddylast2457 11 ай бұрын
​@@tekleyohannesabunie3931what ever they Or the writers of the book I we we Know there is law of attraction .it Just mean believing in The father of everything in God.if you believe in devil it'll give you what you what if you believe in God and count as got it you will get it from the will of God,otherwise This law always works and you will continue getting what you believe.
@GedionDebebe
@GedionDebebe 2 ай бұрын
አለም ሚስትናት😂😂😂
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
ዛሬ አርብ 11፡00 ሰዓት ላይ ይህንን ሴሚናር በተመሳሳይ ግዜ አንድ ላይ LIVE እንከታተላለን 🙌
@NBI3
@NBI3 Жыл бұрын
እባካችሁ የአቶ አሸናፊ በአማርኛ የተፃፈ መፅሐፍ ካለ?
@sarasalomon9473
@sarasalomon9473 Жыл бұрын
Please consider to start the 6 weeks course online, for people like me, who couldn't participate in the course live
@teferamelse5289
@teferamelse5289 Жыл бұрын
ቦታው የት ነው ቦታው
@kiukiya875
@kiukiya875 Жыл бұрын
ቦታው የት ነው መተን ብንሰለጥን
@user_blessethiopia8603
@user_blessethiopia8603 Жыл бұрын
....ለብዙዎቻችን ብርሃን ስለሆንክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
@siniduyitna637
@siniduyitna637 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የፈልገነው ሳይሆን የሚያስፈልገንን ነው የሚሰጠን የመጽሓፍ ጥቅስም ያለ አውዱ አይጠቀስም መጽሓፍ በሬሱ ለሌላ ሪኦት አለም የተፃፈ ነው የኢትዮጲያዊን ስልጣኔ ምንጭ ሊሆን አይችልም!
@bamlakgezahegn7522
@bamlakgezahegn7522 Жыл бұрын
ጀግና አስተማሪ ነህ ደስ የሚል አንደበት ፣ድምፅ በቃ ሁሉም ነገር ለዚህ የተፈጠርክ ነህ videoን በጉጉት እየጠበቅን ነው እናመሰግናለን።
@mekiyamukemilhope853
@mekiyamukemilhope853 Жыл бұрын
Realy amazing law of attraction ካሁን በፊት ተራ ይመስል ነበር አንተ ገረን ስትገልፀው ጥርት ያለ አና ልክ እንደፀሀይ ግልፅ ነው ለሁሉም የሚታይ ግን ማየት ለሚፈልግ እናመሰግናለን ከልብህ ነው ምታስተምረው ተባረክ
@chombe9555
@chombe9555 Жыл бұрын
አፈ መረዋ አንደበተ ርዕቱ ንግግህ ተስማሚ ልብን የሚያባብል ሀይምሮን የሚያንፅ የብዙዎችን የተስፋ ህልም ሀብትህን ያከፋፈልክ ተምረህ አስተማሪ በጣም ድንቅና ገራሚ ትልቅ ሰው ነህ አመሰግንሀለሁ ለእኛ መሀበረሰብ የሞራል ውድቀት ስላለ እንዲያው ከተቻለ በስታድዮም በቲቪ ቢተላለፍ ይሄን ትውልድ ማትረፍ ይቻላል ። እኔ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ቅርብ ብሆን እንዴት በተሳተፍኩ ነበር ኑሮዬ ውጭ ነው በሂደት ግን የማሳውቅህ ነገር ይኖራል ከፈጣሪ ከፈጣሪ ካር ለምን በብዙ ነገር እረድተህኛል ሲከፋኝ የአንተን ስሰማ አፅናኜ ነህ እውነት
@successiket
@successiket Жыл бұрын
የአቶ አሸናፊን ቪዲዮ ሁሉንም አይቻለው የማስረዳት ብቃታቸው ያስገርመኛል ::ጀምሬ ሳልጠግብ ነው የሚያልቅብኝ ከርሶ ብዙ ተምሪያለው እድሜ እና ጤና ይስጦት
@yehunezeleke1129
@yehunezeleke1129 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ፡፡ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እኔ ባለሁበት ቤተሰብም ሆነ ማህበረሰብ ውስጥ ይህ አስተሳሰብ የሞኝነት አይነት ነው ፡፡ ብዙ ሰው መፅሐፍ ቅዱስ ይዞ ይዞራል ነገር ግን አይኖርበትም፡፡ የምር መፅሐፍ ቅዱስን አላማውንና ይዘቱን በትክክል ተረድተነው ቢሆን ዘ ሰክሬት የሚለው መፅሐፍ ብቻም አይደል መንኛውም ….እደግመዋለው ማንኛውም መፅሐፍ ለኛ ባላስፈለገ ነበር፡፡ ለዛም ሲባል በዘመኑ የተነሱ የተለያዩ ሰዎች በገባቸውና በተረዱት ልክ ሊገልፁልንና ሊያሰተምሩን የሞከሩት፡፡ የሰው ልጅ ከፈጣሪው ሲለይ ትልቁ ያጣው ነገር ወይንም የተሰወረው ነገር ቢኖር ይህ አስተሳሰብ ነው፡፡ ስለ ምንም ነገር ብናወራ ስለ ምድራዊው ይሁን ስለ ሰማያዊው፣ የነገሮች ሁሉ መሰረትና መነሻ ይህ አስተሳሰብ ነው፡፡ 101%ቱ ይህን ሀሳብ በማያምንበት ማህበረሰብ ውስጥ እየኖርኩኝ እኔ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ አምንበታለው፡፡ አምንበታለው ብቻ ሳይሆን እኖርበታለው፡፡ በሕይወታችን ብዙ ነገሮችን ያጎናፅፈናልም አጎናፅፎኛል፡፡ በእውነት ሲገባህ ውስጥህ ዝም ብሎ ሀሴት ያደርጋል፡፡
@alemledete2748
@alemledete2748 Жыл бұрын
እባካችሁ ወደ ፀሎት ተመለሱ ይሄ ነገር የእግዚአብሔርን ፈጣሪነት ሃያልነት የሚፈታተን ይመስላልና እዛ ይምታሳልፉበትን ጊዜ ውደ እግዚአብሔር ቅረቡና ፀሎት አድርጉበት። ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው። ንቁ መርምሩ።
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 3 ай бұрын
አትመራመሩ ይል የለም እንዴ ሃይማኖቱ ?🤣🤣🤣
@GenetDesalew
@GenetDesalew 2 ай бұрын
ነገሮሮችን የምትረዱበት መንገድ አስተካክሉ ሩጣችሁ ነጌቲቭ ነገር አታስቡ የስበት ህግ ማለት የእምነት ህግ ነው መፀሀፉም ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ይላል ኮማቾች እይታችሁ ይስለካከል
@aminat658
@aminat658 2 ай бұрын
አልገባሽም ነዉ የምለዉ ፈጣሪ የሰጠሺን ተግብሪበት የሚልሽ
@kakialex8739
@kakialex8739 Жыл бұрын
ዘመኑን የዋጀ አረዳድ የነበረ ነገር ግን ትውልዱን እንደሚገባው የተገለፀ የህግ አገላለፅ ! አመሰግናለሁ የብዙሃኑን ህይወት የሚዳስስና መረዳቱ ከአንጀት ከሆነ አኖኖራቸውን በተሻለ ለተሻለ የሚቀይር ክፋትን ትቶ መልካምን በማድረግ እራስን ቤተሰብን አከባቢን እንዲሁም ሃገርን አህጉርንና አለምን የሚለውን አስተዋፅዎ የሚገኝበት ውይይት አመስግናለሁ 🙏🏽❤️
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
ያንተ ትምህርቶች ሁሉም ሰብስክራይብ ኮሜንት ሼር ላይክ ማድረግ የሚያንሳቸው ትምህርቶች thank you
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
እኔ ሁለቱንም አንብቤያለሁ ግን ከሀገራችን የሀይማኖት ትምህርቶች በጣም ስለምከታተል ምንም ነገር አላስደነቀኝም ነቀር ለነሱ ብርቃቸዉ ነው ምክንያት ስለ ስነ መለኮታዊ ትምህርቶች ዉጪ ናቸው ለዛ ነው የእኛ ጸሀፊወች እኮ ቢጽፉ የበለጠ መጻፍ ይችሉ ነበር ፈረንጅ እኮ በሁሉም ነገር አይደለም የሚበልጡን። እዉነት ልንገራችሁ 36 አመታትን ኖሬ አይቻላሁ 4 ክፍለ አለማት በመኖር አዉሮፓ እስያ አፍሪካ ሰ አሜሪካ ያዉ እንዳልኸው ነው ስበት ተፈጥሯዊ ነው 100%
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ትምረት ነው ። እኔ በሂብሩ ቋንቋ የ5000 እና የ6000 አመታት ታሪክ የሰውን ልጅ አመጣጥ በሰው ግብዣ ለ3 ሳምንታት በዩቱዩብ ተከታትየ አለሁ በሂወቴ እምነትና አለምን የተረዳሁበት ጊዜ ነበር የሰው ልጅ በራሱ ከሚፈነዳ ቦምብ የበለጠ አቅም ውስጡ ያለው መሆኑን ተረድቸ አለሁ ። አሁን አንተ የተናገርከው ሰዎች ውስጥ ምን አየነት አቅም እንዳለ ስሰማ ወደ ኋላ ወሰደኘ ። የሰው ልጅ ማንነቱን ቢረዳ ተናዶ ሲደባደብ ብቻ ነው ሐይል መኖሩን የሚረዳ እንጂ ከዛ የበለጠ ከፍተኛ ፈንድቶ የሚወጣ ሰላማዊ ሐይል መኖሩን ለትንሽ እንኳ አስቦት አያቅም ። ሐይሉ ከሰዎች ውስጥ ስለሆነ በፍርሐት ውሰጥ ተሸፍኖ በመጨረሻም ሲሞት ይሞታል ነገር ግን ያ ሐይል ሲሞት የሚሞት አይመስለኘም ይሄ የኔ እይታ ወይም ግምት ነው። በጣም ትመቸኘ አለህ ። ከእስራኤል ነው የምከታተለህ።🙏❤
@bini9236
@bini9236 Жыл бұрын
Dear, Mr Ashnifa, the greatest man, u are my teacher in Bahir Dar university in 2004 E.C , i am very happy to see u by this kind of platform, you are energetic, hamble and positive thinker.
@tekleyohannesabunie3931
@tekleyohannesabunie3931 Жыл бұрын
ስለ ስበት ህግ ያለን አረዳዳ የተሸዋረረ እና የተዛባ ሆኖ ከ ሕይወት መንገድ እንዳንወጣ መመርመሩና በደንብ የሀሳቡን አመንጭወችና (intention ) በአግባቡ መመርመሩ ሳናውቀው ያወቅን መስሎን እራሳችን ተሳስተን ሌሎችንም እንዳናሳስት መጠንቀቁና በደንብ መረዳቱ መልካም ነው እላለሁ። if you have read the book in titiled The secret. It talks about "genie" explaing that the ultimate source of power is genie. Get the meaning if genie in dectionary guys.
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ ብቁ የማስተማር ልምድ ያለህና ስታስተምር ለስው በቀላሉ ትምህርቱ ለማንኛውም በቀላሉ እንዲገባ እድርገህ ስለምታስተምር እኔ ምንም እልል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
አንተ ልዩ ነህ !! ያለህን ጥልቅ የህይወት ሚስጥር ያለስስት ስለምትሰጥ ነው።
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 Жыл бұрын
የምትመርጧቸው ርዕሶች ወሳኝ ናቸው! መምህር አሸናፊ የሚያብራሩበት መንገድ ደግሞ ግሩም ነው!
@tewodrosshewangzaw5285
@tewodrosshewangzaw5285 Жыл бұрын
Law of attraction በዚህ መልኩ ተረድቼው አላውቅም ነበር። አቶ አሸናፊ ውስጥ ያለው መረዳት ብዙዎቻችን ቢገባን እራሳችንን ብቻ አይደለም አገራችንን የምንቀይርበት አቅም እንፈጥራለን።
@worldcomm9842
@worldcomm9842 Жыл бұрын
መምህረይ እንኳዕ ብደሓን መጻኻ ኣምላኽ ይሓልዉካ ንዓይ ንስድራይ ዝቐየርካ ዓይነይ ከዲነ ከፊተ ዝሪአካ ብርሃነይ ኢኻ።ኣብ ዝገብሮ ጸሎት ፍጽም ኣይገድፈካን ኣምላኽ ይባርካ።
@tube6031
@tube6031 11 ай бұрын
ምፃተ ዓለም ታይ ወሪድካ ኣንታ ሓወይ? ብርሃን ዓለም እግዚአብሔር 'ምበር ሰብ ብርሃን ክኸውን ኣይኽእልን ትጠፍእ ኢኻ ዘለኻ።
@user-sam407
@user-sam407 11 ай бұрын
ዋይ እኒኣኻ በ🐑
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር🙏🏾
@kurawolo7231
@kurawolo7231 Жыл бұрын
የአቶ አሸናፊን ጋሸ ብለዉ ደስ ይለኛል ቪዲዮ /ትምህርት ሳይ የመጀመሪያ ግዜ ነዉ አንዴ ቲክቶክ ላይ ተቀንጭቦ አይቸ ላየዉ እመኝ ነበር ግን ስሙንም በምን መንገድ እነደሚገኝም አይጠቅስም ነበር ዛሬ በድንገት አግኝቸ ይህን ቪዲዮ ተኝቸ እያየዉ ሳላስበዉ እንባየ ያለማቋረጥ ይወርድ ነበር በጣም አነቃቂ የማይሰለች አንደበት ነዉ አመሠግናለሁ እግዚ አብሔር ፀጋና እድሜዉን ይጨምርልህ !!
@kenatechalchissa4584
@kenatechalchissa4584 Жыл бұрын
Wonderful trainer. You are impacting many of us!
@aynidblay7702
@aynidblay7702 Жыл бұрын
We need God in our life
@selamawithg408
@selamawithg408 Жыл бұрын
Thank you Ashenafi Taye 🙏🏽 you are Amazing 👏🏽❤️❤❤
@tensae777
@tensae777 Жыл бұрын
አሼ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልህ በጣም ነው የምወድህ እና የማከብርህ
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 Жыл бұрын
thank you very much teacher!!!! You're the best. my respects. God bless you
@michaeltemesgen8634
@michaeltemesgen8634 Жыл бұрын
I can't get enough of your seminar Tnx a lot 💓
@etemanchgoshu676
@etemanchgoshu676 Жыл бұрын
እኔ አንብቤያለሁ በጣም ጠቅሞኛል እስካሁን አለማንበቤ እራሱ ቆጭቶኛል በጣም አሪፍ መፅሐፍ ነው😍😍😘
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሰላሙ ይብዛ ከልብ እናመሰግናለን ሽ አመት ኑርልን
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 Жыл бұрын
መልካምነት እንዲህ ነው። እናመሰግናለን
@Hawlas-kl4vw
@Hawlas-kl4vw 24 күн бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመስግናለን !!!
@sintayehuyeshanew4234
@sintayehuyeshanew4234 Жыл бұрын
Thank you Ashenafi
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@gemechismotora3343
@gemechismotora3343 Жыл бұрын
An amazing topic!!! thankyou Mr Ashenafi
@antenehbelete8763
@antenehbelete8763 Жыл бұрын
First righteousness then everything comes . Without Jesus nothing happens.
@hevenethiopia3114
@hevenethiopia3114 Жыл бұрын
What beautiful idea that change every one life ! every one must attend to seminar to change his life GOD bless you
@abyssiniaafrica2355
@abyssiniaafrica2355 Жыл бұрын
Really disciplined and Inspiring!
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 Жыл бұрын
Thank you very much 🙏🙏🙏
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Жыл бұрын
Hero of the road we go through....take my gratitude from my deep part of my heart
@mulualembogale176
@mulualembogale176 Жыл бұрын
He is real mentor in personal development area.VERY BIG RESPECT ! SALUTE !!🙏🙏
@lijnato7980
@lijnato7980 Жыл бұрын
ጥልቅ ሰው አንተን አየሁኝ ሰላምክ ይብዛ 🙏
@English_Toughness85654
@English_Toughness85654 Жыл бұрын
you are wonderful motivational speakers: we are great respect for you, you are flawless person.
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Жыл бұрын
ጀግና አሰልጣኝ አሹ !!
@footballtoday_
@footballtoday_ Жыл бұрын
እኔን የመለሰ እግዚአብሔር አንተንም ተከታዮችህንም ይመልስልን
@selamlalem3040
@selamlalem3040 Жыл бұрын
የጠራሀቸዉ ፈላስፋዎችም ሆኑ የሙዚቃዉ ሰዉ እነሱን ብቻ በትምህርት ኳሪኩለምና በመፅሀፍቶቻቸዉ አዉቀናቸዉ የራሳችንን ሰዎች አለማወቃችን ያሳዝናል ወይም የእኛን ሰዎች ለእምነት ብቻ ሰተናቸዋል ሞዛርት 16ክ/ዘመን የነበረ ነዉ ቅዱስ ያሬድ ግን በፍልስፍናዉም ሆነ በሙዚቃ ረቂቅነቱ በ5ኛ ክ/ዘመን የነበረ መሪ ነበረን የነሱን የራሳችንን ሰዎች ለማዉጣት ምን ያህል እንተጋለን ፍልሰፍናንን ካልክ መፅሀፈ ሔኖክ በሚገባ ከፍጥረት እስ ዓለም ፍፃሜ እንደተመራማሪ ፈላስፋ መንፈሳዊ መፅሀፍ ...መዉሰድ ይቻላል እባካችሁ የነጭ አሳቢዎች ብቻ ሳይሆን ራሳችንን የሆኑ በኛ ስነልቦና ያሉንን አባቶች ማወቁ መልካም ነዉ
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
ስለ ለወጣችሁኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኧረ ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ደረስክልኝ ተመስገን እልልልልልልል አይኔ በራ ከጭለማ ወጣሁ።
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 Жыл бұрын
Wow....very advanced tutor. you filled the gap I had in my thoughts. Thank you so much for sharing your knowledge. Honestly, you teach genuinely. You give value for the books and videos you watched and learned from. Much Respect.
@tadeleworkie8000
@tadeleworkie8000 Жыл бұрын
You' re real motivational speaker. I know these words are not powerful to express my gratitute to you. You impacted me.
@SMS-NewvisionAppointment
@SMS-NewvisionAppointment Жыл бұрын
Thank you so much .
@seidfekadu972
@seidfekadu972 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ለዉጥ እራሴ ላይ አይቻለሁ የሚገርመዉ ለኔ አዲስ አለም እንደመፍር የህል ነዉ በጣም አመሠግናለሁ ካንተ ጋር ቡዙ ታምር እንደምሠራ ሕልም አለኝ
@user-cw2gu9nt3e
@user-cw2gu9nt3e Жыл бұрын
Thank you, thank you, thank you I had been thorough what you have said .
@mihlet1483
@mihlet1483 Жыл бұрын
this is the most amazing class that give on law of attraction. you are amazing man. tnx👏👏.you answer me alot
@khalidgashaw5929
@khalidgashaw5929 Жыл бұрын
Well presented Mr. Ashenafi Taye. I personally know him, he was my mentor and teacher when I was a student at Bahir dar University from the period of 2009-2013 GC. Keep up the good work Mister.
@melathagos650
@melathagos650 Жыл бұрын
You have answered my life long questions thank you
@MireTutorials504
@MireTutorials504 Жыл бұрын
i am always happy to know you. i am sure that these seminars will change the life of many people..... go on..
@medtaff7545
@medtaff7545 Жыл бұрын
Mr. Ashenafi , the way you explain things , goes straight to the soul. Dead on . 👍👍👍👍
@BusyLine-bx8kg
@BusyLine-bx8kg 11 ай бұрын
.
@lilyhailu1097
@lilyhailu1097 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ በጣም ነው የማመሠግ ነው አንተ እውነት ለማስተማር ተፈጥረሀል🙏🙏🙏🙏🙏
@abdellasimegnaw8604
@abdellasimegnaw8604 Жыл бұрын
You are so sweet. My teacher, you were a good person.
@bemidoro117
@bemidoro117 Жыл бұрын
Impact Seminar very attractive by smart presenter Ato Ashenafi long live.
@dsalsal49
@dsalsal49 Жыл бұрын
Visualization without hard work is nothing. Visualization is an aspect of succeeding but the most important part is keep working to make it to the point. Telling people what they want to hear is quite different from telling them what they need.
@mihlet1483
@mihlet1483 Жыл бұрын
exactly man
@ZLaw..
@ZLaw.. 9 ай бұрын
20% work 80 % visualization
@ayanogetu3463
@ayanogetu3463 7 ай бұрын
🤙🤙
@eyobfisshaye9786
@eyobfisshaye9786 Жыл бұрын
Great 👍 thank you .
@kalkidanyohanes870
@kalkidanyohanes870 Жыл бұрын
አመስጋኝክ ነኝ ጋሼ ተባረክ
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልክ አንተ ጌታን ለሚሊዮኖች መፍትሄ ይዘካል
@nathaniafiker
@nathaniafiker Жыл бұрын
Thank you!!
@luconsulting336
@luconsulting336 Жыл бұрын
ashe i can't wait
@binitse5446
@binitse5446 4 ай бұрын
❤❤❤ enamesegnalen ashe
@MogesHailu-ig4tz
@MogesHailu-ig4tz Жыл бұрын
YOU ARE SO GENIOUS
@eliastadessetadesse
@eliastadessetadesse Жыл бұрын
በመንፈሳዊው አስተምህሮ የተሞላሁትን ተስፋ እሩቅ አድርጌ አየው ስለነበር ይመስለኛል በጣም ተዳክሜ ነበር አሁን ግን ባንተ ምጥን ባለው ትምርትህ ተስፋእየተሞላሁ ነው ።እእእእእእ በጣም አመሰግናለሁ !!!!!
@abebeargaw2013
@abebeargaw2013 5 ай бұрын
እናመሰግናለን። ልክ ነህ።
@HoraceSmith-xf1nv
@HoraceSmith-xf1nv 5 ай бұрын
Your feelings are your greatest tools to help you create your life.
@techfreak_et
@techfreak_et Жыл бұрын
Thank you so much
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
I love it!!
@wakeup7756
@wakeup7756 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን
@dugogadisa5944
@dugogadisa5944 Жыл бұрын
Ohhhhhhhhhhhh can't wait for this. Law attraction and Mr. Ashenafi Taye! Nothing is compatible on the world like this man and this title. Can't wait for it!
@emebetdemissie540
@emebetdemissie540 Жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏
@MikeMtbl
@MikeMtbl 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ:: ትልቅ መልስ ለሂወቴ አገኘሁ::
@YosanDuguma-nn4bz
@YosanDuguma-nn4bz 15 күн бұрын
Admire! It is so great
@mulugetadiriba9998
@mulugetadiriba9998 Жыл бұрын
Wow Amazing lecture 10Q 🙏
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 Жыл бұрын
ይባርክህ❤
@zolaab6986
@zolaab6986 Жыл бұрын
we love u ashe!!!
@michaeltemesgen8634
@michaeltemesgen8634 Жыл бұрын
I can't wait
@amirMahmed
@amirMahmed Жыл бұрын
Thanks man it's really valuable course
@stellariesom8306
@stellariesom8306 Жыл бұрын
God bless you 🎉🎉🎉
@lishamemrulishanemru2889
@lishamemrulishanemru2889 11 ай бұрын
አቤቱ እግዚኦ
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r Жыл бұрын
በስበት ህግ_እራሳችን የምንፈልገውን ነገር ጎትተን ማምጣት_ law of attraction _ ከቻልን እግዚአብሔርን መጠየቅ እግዚአብሔርን ማመን አያስፈልገንም ማለት ነው ። This is a atheism ...
@Aggaaroo
@Aggaaroo Жыл бұрын
It is essential to all people
@eseyemekeds7433
@eseyemekeds7433 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@seidshedo9557
@seidshedo9557 Жыл бұрын
አንድ ወር አይሞላኝም ይህንን impact of seminar ከተዋወኩኝ
@fuadezedin1998
@fuadezedin1998 Жыл бұрын
You atract who you are not what you want !
@KinfeNeda
@KinfeNeda Жыл бұрын
መምህር አሸናፊ በጣም አስደናቂ አስተማሪ ነህ በርታ!
@abdulmejidyasin9014
@abdulmejidyasin9014 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ሁሉም ትምህርት ጥሩ ነው ጥያቄ ባታበዛ ጥሩ ነው
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 2
34:30
Impact Seminars
Рет қаралды 148 М.
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 29 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 34 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
የስበት ህግ Law of Attraction | Bunna with Selam
16:40
Bunna ቡና
Рет қаралды 18 М.
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН