የህይወት ካርታ ፡ ራዕይ || The Map of Life : Vision - ክፍል 2

  Рет қаралды 76,411

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

* 3:25 ላይ የተጠቀሰው መጽሐፍ ጸሐፊ ፕሬቲ ሸኖይ ሳይሆን ፒተር በፌት ነው። መጽሐፉን እዚህ ጋር ያገኛሉ፡ www.amazon.com/Life-What-You-...
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው! ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
#Vision #successmindset #selfdevelopment #Ethiopia
_____________________________
ክፍል 1፡ • የህይወት ካርታ ፡ ራዕይ || The...
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 93
@WONDE3166
@WONDE3166 Жыл бұрын
አሼ ትምህርቶችህ 90% ለእኔ በቀጥታ ይምትናገር ነው ሚመሰለኝ! በእኔ ማንነት ውስጥ ትልቅ ለውጥ አምጥተካል🙏 ህልሜን ተግብሬ በህልሜም ተሸልሜ ከ5 አመት በዋላ በአካል እንደማገኝህ አምናለው! አመስግናለሁ🙏👑💚💛❤️
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Жыл бұрын
አንተ ማለት ለብዙዎች አላማ ስኬት ምክኒያት ትሆናለክ።።።እናመሰግናለን አሼ
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ጋሼ ተባረክልን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ ታስተምረናለህ ብዙ ትቀይረናለህ ለብርቅዬዋ እናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያንተ አይነት በሁሉም ቦታዎች ያስፈልገናል
@blessed9636
@blessed9636 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ እወድሃለሁ
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 Жыл бұрын
አሸ በጣም ጥሩ ነው ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅ
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271
የአሼን ትምህርት መከታተል መጀመር ያለጥርጥር አዲስ የስኬት ህይወት መጀመር ነዉ። ተባረክልን አሼ
@kidoye6383
@kidoye6383 Жыл бұрын
Mr Ashenafi your seminas are like spoon feeding sweet like mother's food and easy to understand 👏👏👏👏👏👏👏👏
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
ስለ ሰው ልጅ ፍጥረት በትክክል ገልፀኸዋል በአምላክ አምሳል የተባለው ጥበቡን ፍቅሩን ሀይሉን ፍትሁን በውስጣችን አድርጎ ስለፈጠረን ነው።በየቀኑ ጊዜ ሰጥቼ የማዳምጥህ እውነተኛ ምክንያታዊ አቀራረብ ስላለህ ነው በጣም አመሰግናለሁ።
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልቦናችንን አይን ይክፈትልን ሰምተን ለፍሬ ይልብቃን
@masiali5964
@masiali5964 Жыл бұрын
Betam harif neber bertulen
@sisaymamo7783
@sisaymamo7783
Wow Ashe liyu nek! I haven't words for U !
@fareewelu3341
@fareewelu3341 Жыл бұрын
የምትፈልጉትን ህልም እያሰባቹ ተኙ እጅግ አስገርሞኛል ተግብሬያቸው ዉጤት እንደማመጣ እርግጠኛ ነኝ ጤናና ሰላም ያብዛልህ
@eligoenje2895
@eligoenje2895 Жыл бұрын
ጀግና
@gechtube2034
@gechtube2034 Жыл бұрын
Ashenafi Taye will generate lots of rich youngesters in ethiopia,I am among those.let you continue my father🙏
@brtukuangebrehiwet3216
@brtukuangebrehiwet3216 Жыл бұрын
ኡፍ ተመስገን ፈጣሪ
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
Thank you so much!!!!!!
@user-tu8qd5pf2z
@user-tu8qd5pf2z
Ashe tebarklen
@dawittadesse1466
@dawittadesse1466 Жыл бұрын
ይህ motivation አይደለም የህይወት reality ነው
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Greetings from Kampala to all Impact seminar team members and Thank you Ashenafi.
@edmeachewayal
@edmeachewayal Жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ አሸናፊ ታየ
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 6 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 165 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 264 М.
6ቱ የMindset ለውጦች
21:51
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 100 М.
የምስጋና ሃይል
29:56
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 58 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 6 МЛН