የኬክ ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ ቁ.7 /homemade whipped cream without cream/how to make easy whipped cream at home

  Рет қаралды 3,473

Ethio New Generation media

Ethio New Generation media

5 ай бұрын

የኬክ ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ ቁ.7/homemade whipped cream without cream/how to make easy whipped cream at home no.7
#Ethio_new_generation_media
#ክሬም_አሰራር
#whipped_cream_at_home
ግብዓቶች
ወተት 1ሊትር
ጨው 1/8 የሻይ ማንኪያ
ዱቄት 2 የሾርባ ማንኪያ
ስኳር 1/2 ኩባያ (100ግ)
ቫኔላ 1የሻይ ማንኪያ
ingredients
Milk 1 litter
Salt 1/8 tsp
Sugar 1/2 cup(100g)
vanilla 1 tsp
Flour 2 tbsp
Learn how to make homemade whipped cream without cream in የኬክ ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ ቁ.7! This easy whipped cream recipe will elevate your desserts and can be made with simple ingredients you probably already have at home. Say goodbye to store-bought whipped cream and hello to delicious homemade whipped cream!
related key words
ethiopian food,ethio new generation media,butter cream,whipped cream,ethiopian food injera,best ethiopian food,cake cream,how to make whipped cream at home,how to make whipped cream without heavy cream,how to make whipped cream,how to make whipped cream frosting,how to make whipped cream with egg whites and sugar,ኬክ አሰራር,የክሬም አሰራር,የኬክ ክሬም አሰራር,ቸኮሌት ኬክ,ክሬም አሰራር,የኬክ ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ ቁ.7 /homemade whipped cream without cream/how to make easy whipped cream at home

Пікірлер: 21
@user-hk5vc7yz8s
@user-hk5vc7yz8s 5 ай бұрын
Wawww👌👌
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 5 ай бұрын
የእውነት በጣም ምርጥ ነው ሁሌም ለምታጋራን መልካም ነገሮች ከልብ አመሰግናለሁ ።ብዙ ተጠቃሚ ሆኜበታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 5 ай бұрын
❤እውነትም ኒው ጀነሬሽን ከነሰም አወጣጥሽ
@user-ns3tq2pd1q
@user-ns3tq2pd1q 5 ай бұрын
thank you so much for sharing
@user-lh4fw1xi8t
@user-lh4fw1xi8t 5 ай бұрын
healthy thanks
@saraSarat-mj6ct
@saraSarat-mj6ct Ай бұрын
በጣም ጥሩ
@ethealthtube5865
@ethealthtube5865 3 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@user-gd5ru3kj9l
@user-gd5ru3kj9l 5 ай бұрын
good job
@user-sv7fp7lc5l
@user-sv7fp7lc5l 5 ай бұрын
Kelruu chiger ayametam
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 ай бұрын
yemgib color new michemerew selezih mnm chigr yelewm
@SenaytBekele-l2n
@SenaytBekele-l2n Ай бұрын
ለእሁድ ልሞክረው ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
ውጤቱን እንፈልጋለን
@eyerusyizengaw9568
@eyerusyizengaw9568 3 ай бұрын
ክሬሙን ቅርጽ የምትሰጪባት ላስቲክ የት ይገኛል ስሙሥ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ስሙ ፖይፒንግ ባግ ይባላል የሚገኘው ማንኛውም የኬክ ግብዓት እና የኬክ እቃዎች መሸጫ ሱቅ ይገኛል አንዳንድ የቤት እቃ መሸጫ ሱቆች ላይም ይገኛል
@selam7643
@selam7643 24 күн бұрын
በከለሩ ፋንታ ኮኮው መጨመር ይቻላል??
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 24 күн бұрын
ሳይበዛ በትንሹ መጨመር በጣም እንዳያወፍረው
@selam7643
@selam7643 24 күн бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ አመሠግናለሁ 🥰🥰🥰
@user-ls2ow1oi4k
@user-ls2ow1oi4k 3 ай бұрын
የገበታ ቂቤ ሸኖ ለጋ ይሆናል?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ቅቤ አልተጠቀምኩም
@user-ls2ow1oi4k
@user-ls2ow1oi4k 3 ай бұрын
እሺ ውዴ ሱቅ ላይ የገበታ ቂቤ ስጠይቃቸው ሸኖ ለጋ ነው ሚያሳዩኝ ለማወቅ ነው የጠየኩሽ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ሱቅ ላይ የገበታ ቅቤ አይኖራቸውም ሱፐርማርኬት ወይም የወተት ተዋፅዖ የሚሸጥበት ነው የሚገኘው
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43