የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች

  Рет қаралды 325,775

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 198
@birhanua485
@birhanua485 3 жыл бұрын
His style of talking a little bit looks like that of ጋሽ ስብሃት! Lots of wisdom and intelligence. We love you Alex. Long Live!
@tayezewdie3991
@tayezewdie3991 3 жыл бұрын
በጣም ትገርመኛለህ። መናገርም መፃፍም ፈጣሪ ሰጥቶሀል። እኔም ደስ ብሎኛል። አከብረሀለሁ።
@melmeja
@melmeja 3 жыл бұрын
የሱን መጽሐፍ አንድ ሳላነብ በኢንተርቪው ብቻ የወደድኩት ምርጥ ደራሲ 👌
@mercytube2465
@mercytube2465 3 жыл бұрын
Absolutely me too
@habeshacoin
@habeshacoin 3 жыл бұрын
Read "የብርሀን ፈለጎች" it's the best 👌
@felasfa1
@felasfa1 2 жыл бұрын
@@habeshacoin I agree, a great book.
@africanmedia9190
@africanmedia9190 2 жыл бұрын
እኔም🥰🙏
@FekaduYemamnew-lj4el
@FekaduYemamnew-lj4el Жыл бұрын
ልክ እንደኔ ኢኔተርቪውን ብቻ ነው የምሰማው
@winterwolf5510
@winterwolf5510 3 жыл бұрын
በጣም ቅን ሰው ነው ንግግሩ ለዛው ይገዛል ጠያቂዋም ቀላል አይደለችም እያዋዛች ታናዝዘዋለች ብዙ ጊዜ እሰማዋለሁ ጊዜ ሰጥቼ በቃ የሆነ ቤተ መፃህፍት ይመስለኛል ትልቅ ዱኒያ ነው
@OneloveJesus
@OneloveJesus 3 жыл бұрын
"ምኞትን መግታት ከቻልሽ... የሚጎድል ነገር የለም" በጣም አስተምሮኛል....
@berihundesale6694
@berihundesale6694 3 жыл бұрын
አለማየሁ ገላጋይ አንተ ለኢትዮጵያውያን ምርጥ ደራሲ እና ሀያሲ ነዉ
@SamsungJPrime-ur6pq
@SamsungJPrime-ur6pq 3 жыл бұрын
አሌክስዬ እረዥም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ❤❤
@bilalhabesha9330
@bilalhabesha9330 3 жыл бұрын
እንዴት አይነት አንደበት ነዉ? እረጅም ዕድሜ ከ ጤና ጋር አለማየሁ ገላጋይ !!
@shewangizawbogale3036
@shewangizawbogale3036 3 жыл бұрын
Yesssss
@tsigegizaw1705
@tsigegizaw1705 3 жыл бұрын
አዜብ በመጀመራያ አሌክስን ስላየነው ደስ ብሎናል እባክሽ አትቆይብን እግዶችሽን ወግ ለመስማ ሁሌም ዝግጁ ነን የሚገር ነው ፕሮግራምሽ
@woldeyesusnigussie9818
@woldeyesusnigussie9818 3 жыл бұрын
ጋሼ በእውነት እፁብ ነው የአመለካከትህ ርቀት ያለማጋን ምጡቅ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋርያድልህ
@user-cn7vt4yx7k
@user-cn7vt4yx7k 2 ай бұрын
አሌክሰ ሺህ አመት ንጉስ ጀግናና ነን ሰሰማህ ስብከት የምሰማ ነዉ የሚመሰለኝ ተባረክ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
የሚደንቅ ተፈጥሮ ወይ የእግዚአብሔር ስጦታ በኑሮዋቸው ቢመቻቸው ምንያህል ይሰሩ ብየ ሳስብ መልስ የለኝም💚💛❤💚💛❤ጋዜጠኛ አዜብ ወርቁ ልዩ ፕሮግራም ስለምታቀርቢልን ሁሌም አክባሪሽም አድናቂሽም ነኝ።🌺💚💛❤🙏
@genetreta6418
@genetreta6418 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው በኑሮዋቸው ቢመቻቸው?
@user-zd1lg4uf9m
@user-zd1lg4uf9m 3 жыл бұрын
So amazing both of you ! ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጥ ሸጋ ንግግር 🙏😍🙏😍
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ አዝዬም አጠያየቅሽ በአክብሮት ነው ተባረኩ
@marticool8700
@marticool8700 3 жыл бұрын
ዋው አሌክስዬ ማር እኮ ነው ከአንደበቱ የሚንጠበጠበው....እየሰሰትኩ ነው ሁሌም የሚያልቅብኝ!! እረጅምምምም እድሜና ጤና ለአሌክሳችን!!
@fikreamlaksharl9111
@fikreamlaksharl9111 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው አንደበተ ሸጋ Respekt Alxo 😍🥰😍🥰
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 3 жыл бұрын
አዉነተኛ ደራሴ! አንደበትህ አራሱ አንድ ትልቅ መጸሀፍ ነዉ በጣም አድናቄህ ነኝ አረጅም አድሜና ጤና አመኝልሀለሁ::
@abiotandarge7518
@abiotandarge7518 3 жыл бұрын
አሌክስ መልካም ሠው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለዉ ወንድሜ Alex.ኑርልን።
@gere7242
@gere7242 3 жыл бұрын
ባጋጣሚ ነው የሰማሁህ ግን ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰላል ማለት ችልተኛ መሆንህ አድሜ ይስጥህ ትንሺ እራስህን ብትጠብቅ ለብዙ ወጣቶች ልታበረክተው የምትችለው የታመቀ እውቀት አለህ ♥
@workutheo1598
@workutheo1598 3 жыл бұрын
Alex our big time Philosopher Love it your job 😀👍👍👍👍
@thomasalemu3817
@thomasalemu3817 3 жыл бұрын
የማይሰለች አንደበታ ጋሽ አለማየው ሌላ 52 አመታትን ተመኘውልክ respact
@saraabreham9706
@saraabreham9706 3 жыл бұрын
አለማየው ስወድህ እኮ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@lulu39
@lulu39 3 жыл бұрын
አንደበቱም ጽሁፉም የሚጣፍጥ ሰው አሌክስ😘
@beloved1900
@beloved1900 3 жыл бұрын
Wow Alex very inspirational personality. My words won’t be enough to appreciate you .🙏thank you . እረጅም እድሜ እና ጤና " ደሞዝ ተቀባዬች ብቻ ሳንሆን ከፉዬችም ነን "
@ztazabi1262
@ztazabi1262 2 жыл бұрын
Amazing journalist. በርቺ! አሌክስ እድሜና ጤና ይስጥልን!🙏
@tsehaygebrale3801
@tsehaygebrale3801 3 жыл бұрын
ጋሼ በጣም ነው ምውድህ እንኳንም አላለፍክብን በነጋሽ ጥላሁን ግዜ እኛ ዛሬ የት እናገኝህ ነበር ውብ ድንቅ ስራዎችንህ እንኳን በነበር አላለፉብን እየነገርከን እየተረክልን ማየታችን ክብር ይገባሀል
@meazaayele4491
@meazaayele4491 2 жыл бұрын
የማደንቅበት ቃላት ባገኝም ስሜቴን የገዛውን አክብሮት መሸከም አልቻለምና በሚበልጠው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብያለሁ 🙏
@netsanettesfa9152
@netsanettesfa9152 3 жыл бұрын
ምን አይነት ስብዕና ነው ልዩ የሆነ ሰው እውነትም የዚ ዘመን ትውልድ አይመጥንህም ትልቅ ሰው ነህ
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 3 жыл бұрын
አሌ በእዉነት ጨዋታህ በጣም ግሩም ነዉ ከኩራት ነፃ ታላቅም ታዋቂም የዚህ ደራሲ ነብሥ እናሣርፍ ያሉት እነሥብሀት እሚገርም ሀሣብ ነዉ በእዉነት የወለደዉን መፅሀፍ አለመነበብ ሞቶም ደራሢዉ እንደማያርፍ ያሣሥባል አሌ በርታ
@tamerintube6313
@tamerintube6313 3 жыл бұрын
ለአገሬ ደራሲያን ያለኝ ክብር በተቃራኒው ለአገሬ የዩንቨርስቲ አስተማሪዎች ያለኝ የወረደ አመለካከት ከውሥጤ አልወጣ አለኝ።
@surafealberhanemeskel1763
@surafealberhanemeskel1763 3 жыл бұрын
Wow Alex! You are not only a wonderful author but also an awsome orator!
@Zjcmiracle
@Zjcmiracle 3 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ጋሽ አሌክስ❤
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
Thanks alemayhu gelagay its the best interview ever thanks again
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 3 жыл бұрын
አሌክስ እድሜና ጤና ይስጥህ ...እናመሰግናለን
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
አንደበትም ብዕህርም የሚያገኛኙ ውስን ናቸው ይሄ ልዩ ተስጦ ይገርማል
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
አሌክስ እናመሰግናለን
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ ለደራሲ አሌክስ ጤናና እድሜ ይስጥልን። አቤት አንደበቱ ደስ ሲል።
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
አንደኛ
@tadesealemayehu9101
@tadesealemayehu9101 3 жыл бұрын
ለደራሲ አሌክስ ጤናና እድሜ ይስጥ"
@ermiyasmekonnen2993
@ermiyasmekonnen2993 3 жыл бұрын
በምድር ምን ያስደስተሀል ብትይኝ የተሰጠኝን መስጠት የሚለው ነው እና የማያልቅ ስጦታ አለው አዜብ። እባክሽ ራሀባችንን ሙይልን
@yonatantadesse7609
@yonatantadesse7609 3 жыл бұрын
His stories are like black mirror tv series, but with a realistic notions
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
አሌክስንም አዘጋጆቹንም ሁላችሁንም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@ephremgebeyew8899
@ephremgebeyew8899 2 жыл бұрын
Great author in modern literature respect alxe
@woldeyesusnigussie9818
@woldeyesusnigussie9818 3 жыл бұрын
አሌክስ ይህን የማያልቅ እውቀት ለትውልድ በማስተማር አበርክቶ ካለህ ብትገልፅልን
@FM-hx7jb
@FM-hx7jb 3 жыл бұрын
ጊዜን አንቺ በምታሰናጃቸው ዝግጅቶች ላይ ሳሳልፍ የሆነ ነገር አገኛለሁ ሁሌም አልቆጭበትም
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 10 ай бұрын
አሌክስ የምትመች ሊቅ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እቤት ወደፊት የምታስነብበን ታየኝ በተስፋ
@zerihunhailuzegambazerihun7605
@zerihunhailuzegambazerihun7605 3 жыл бұрын
ሆ! የተሰጠንን እንኖራለን::
@che94
@che94 3 жыл бұрын
Great discussion ! 👏🏾
@eyob_nigate
@eyob_nigate 3 жыл бұрын
የማይሰለች አንደበታ ጋሽ አለማየው ሌላ 1000 አመታትን ተመኘውልክ!Azuuu Nurilen
@fanlectures7712
@fanlectures7712 3 жыл бұрын
What a writer!!!
@zerihunhailuzegambazerihun7605
@zerihunhailuzegambazerihun7605 3 жыл бұрын
አዚ የፕሮግራምሽ ወዳጅ ታዳሚ ነኝ በርቺ አሌክስን ስለጋበሺልኝ አመሰግናለሁ ባክግራውንድ ሙዚቃው ሳሳ ቢል ጥሩ ነው የአንቺስ የመጠየቅ, የመመሰጥ, የአጠያየቅ ሁኔታዎችን መማየት የለብንም ማለት ነው:: ሆኖም እንግዶሽ ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸው:: አድናቂሽ ዘርይሁን ኃይሉ ከቴነሲ ዩ ኤስ
@menamamo1146
@menamamo1146 3 жыл бұрын
I don't have any words thanks Alxs I know him we love you very much long life 👍👍👍♥️👏👏👏
@yuiopl3693
@yuiopl3693 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ታድለህ አነጋገርህ ለዛዛ አአለው
@destatube6865
@destatube6865 2 жыл бұрын
chewata aweqi man new bibal ==== ALEMAYEHU belu
@mamushhussen7180
@mamushhussen7180 3 жыл бұрын
ያ! ሁሉ ሙህር ያ! ሁሉ መሃይም ሲመላለስ እንጂ ሲደርስ አይታይም! (ይህንን ያለው ማን ነበር ? ይህ እኮ አንድ መጻፍ ይወጣዋል) አሁን ጉዳዮችን በአጪር መረዳት የበለጠ ሚያስፈልግበት ግዜ ላይ ስለሆንን አሌክስን በጣም ወድጄዋለሁ!!!!
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 3 жыл бұрын
ሰላም። የማዶ፡በሳልዬ፡በደህና፡ክረም።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@alemugunner
@alemugunner 3 жыл бұрын
It was very interesting ,I have seen Gashe Alex for the first time
@ephremyosrf1344
@ephremyosrf1344 2 жыл бұрын
ተወዳጅ ደራሲ ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@henokteshome9236
@henokteshome9236 3 жыл бұрын
አዜብ እንዴት እንደምታስተካክይው ባላውቅም አለማየሁ ሲናገር በአዳም ረታ መፀሃፍ ውስጥ "የሰብለ ወንጌል ታሪክ የሚቀጥለው በይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ ውስጥ መሆኑን ደጋግሞ በስህተት ይጠቅሳል። " ነገር ግን በይወስዳል መንገድ ውስጥ ሳይሆን በመረቅ ውስጥ ነው ። በተረፈ ምርጥ ውይይት ነበር።
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 жыл бұрын
Thanks Almayehu gelagaye. Respekt ✊
@mekshew
@mekshew 3 жыл бұрын
Adam Reta - it is 'Merek' - the distorted story of 'fikir eske mekabir'
@MegaGobeze
@MegaGobeze Жыл бұрын
Very interesting interview,I really enjoyed his articulation of answering the question thrown by the lady interviewer.
@wendeyemana647
@wendeyemana647 3 жыл бұрын
God 🙏 bless you Respect
@ferejaabdla3776
@ferejaabdla3776 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነው፣በትረካ ቢቀርብ ጥሩ ነው፣፣
@ayeledemissre7182
@ayeledemissre7182 3 жыл бұрын
Wow Alex selayehu des belogale💝
@semonun2675
@semonun2675 3 жыл бұрын
Where can we watch “tiynte metsehaf”? Can we get it on KZfaq? Thanks!
@gwuduoh
@gwuduoh 3 жыл бұрын
Long live Alex! Thanks
@workub7229
@workub7229 3 жыл бұрын
i admire the person wow,
@zelalemgatachew2987
@zelalemgatachew2987 3 жыл бұрын
Gash Alex Respect!
@adamia3883
@adamia3883 3 жыл бұрын
Welcome 😍👍
@hani5113
@hani5113 8 ай бұрын
Alexya❤❤❤
@tewodrosabera5833
@tewodrosabera5833 3 жыл бұрын
Be Feker ❤ Sem Be Ewnet 🤍 Sem Be Emnet ✝ Sem 👏👏👏
@yosefhalefom1000
@yosefhalefom1000 3 жыл бұрын
መልካም አንደበት ፈጣሪ ይባረክህ
@haimanot4049
@haimanot4049 3 жыл бұрын
በውነት ጥሩ አስተምሮ ነው::
@fasilheilemeskel6619
@fasilheilemeskel6619 3 жыл бұрын
Woooow 😍😍😍😍😍😍
@fifiamne4188
@fifiamne4188 3 жыл бұрын
Alxe ምርጥ ስው
@mektube6559
@mektube6559 3 жыл бұрын
ጋሽ አለማየው Gr8 respect 4 u!
@alexjone5654
@alexjone5654 3 жыл бұрын
Is my first to hear alex good to have u
@kalikali5826
@kalikali5826 2 жыл бұрын
mertu alexendare gelagovich betam nw mewedh .yehe sewu len lejend nw ene mn lehunlh derasi belo zm gn andand ewnenetawechin lengrh efelg nbr gn eskahun edlun alagegneum anten yemagegnet
@kfc1970
@kfc1970 Жыл бұрын
Alexo man,👌👌👌fabulous author!!!
@abdiahmed17
@abdiahmed17 3 жыл бұрын
Heads Up Alexo
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 Жыл бұрын
love with Respect Alexo🥰🥰🥰
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 3 жыл бұрын
Denqe Sew , Thx too MUCH !!!! hahah ....
@kedirehassne7898
@kedirehassne7898 2 жыл бұрын
አደል የሚለውን በጣም ይመቸኛል 1ኛ ነው
@mikemike2627
@mikemike2627 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግን ምን አይነት ሃገር ናት እንዲህ አይነት ሰው ደሃ ነው እንባ ይተናነቃል
@adefrisabera5977
@adefrisabera5977 8 ай бұрын
He is unique !
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 3 жыл бұрын
Your interview also a book God bless you more.Azi you also No one stay blessed .
@mishu372
@mishu372 2 ай бұрын
Me too I like him so much
@jjjamba8797
@jjjamba8797 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኝ የሴቶች እድሜ አና የቀራቢዎች ሰፈር የሚያስጨንቃቸው በሞሉበት አንቺን በማግኝታችን ደስታ ይስማኝል የመአዛ ምትክ ነሽ? የአሌክስን መፀሃፋ ስታነቢ ማሃረሰብ ያስብሻል የሚገርመው ግን መፀሃፋ ላይ ጀጅ የሚያደርጉ ሰዋች ኤተርቪው ላይ ያቸገራሉ ሆኖም ግን በሳል ንግግር ነበረ
@yeabsirabeno873
@yeabsirabeno873 3 жыл бұрын
Yeberehan felegoch laye yalewe dengaye werwarina karotua
@FNeway
@FNeway 2 жыл бұрын
ቃል መጠይቅ አድራጊዋ ለምን ተደበቀች? አሌክስ እናመሰግናለን
@habibahmed1101
@habibahmed1101 2 жыл бұрын
i respect you from the bottom of my heart
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 3 жыл бұрын
የሚገርም ተፈጥሮ ነው ወይ መታደል
@simasheshewakena9290
@simasheshewakena9290 3 жыл бұрын
ጥበብ የገባው ሰዉ (አሌክስ )የታሪክ ፋልሰፋና የኖሮ በጠቅላላ ማህበረሰብ ተኩራ የሆኑ ከያኔ ነው ።ከዚህም በላይ ጨዋታ አዋቂ (በአንድበቱ ጨዋታ የሚያዎዛ የድርሰት ጥበብ የገባው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✍️
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 3 жыл бұрын
Betam yetegeremkubet sewu new. Endeg argo new sewu liji yetibeb machine yemihonewu sayasibi yemiyaworawu
@dasewole7707
@dasewole7707 3 жыл бұрын
ሰው እረጅም ዘመን ኑርልን ጋሼ
@kibreabfutsum991
@kibreabfutsum991 3 жыл бұрын
degagmei ssemaw yemayselech tebarekln abo
@etagegnehugezahagne
@etagegnehugezahagne 3 жыл бұрын
ምነው ሁልጊዜ ብታወራ ተሰጥቶሃል::
@yeabsirabeno873
@yeabsirabeno873 3 жыл бұрын
Wow bro
@meronalem4086
@meronalem4086 3 жыл бұрын
The right mark in his forehead ......telling the greatness of whats inside , ...my view !
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል ሶስት
46:59
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 107 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
የፋናው በረከት -በእያዩ ፈንገስ ቴአትር
25:33
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 350 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН