የመምህር ምህረትአብ እና የዮናታን ንግግር እንዲሁም ፓስተር ቢኒያም ሌላ ጉድ ተናገሩ

  Рет қаралды 236,133

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

አነጋጋሪው የምህረትአብ መስቀል መገልበጥ እንዴት ሊሆን ቻለ !
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 717
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ በአካበቢያችሁ ወይም በየትኛዎሞ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ የምታገኟቸውን ማንኛውም ሊያስተምር ሊጠቅም ይችላል ብላችሁ የምታስቡትን ቪዲዮ እንደተለመደው በዚህ በቴሌግራም አካውንት ላኩልኝ ።t.me/libonatubevideos
@manodoll1616
@manodoll1616 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemzenebe8953
@alemzenebe8953 Жыл бұрын
@@manodoll1616 ጰ
@astertube1663
@astertube1663 Жыл бұрын
Selam Egziabher Yebaleh Wud Wendimachin Bewnat Kale Hiwote Yasemalen Tebarek Berta Ewnatun Yizeh Endazih Sitastemiren Egnam Eniregagalen Bizuwochu Ye Haset Misikerinatin Yizewu Eyematu Bayee Soshal Media Yacebecibalu Betam Yigarmal Egziabher Mastewalun Yadilen
@hirutasfaw3176
@hirutasfaw3176 Жыл бұрын
Yeresachiw saw iko naw miyakanababiraw
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Жыл бұрын
ወንድማችን ኘሮግራሙ ጥሩ ነው አንተ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በል ሁሌ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን እስትፋሰ ክርስቶስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ!!! 🥀🕯🕯🕯9️⃣🕯🕯🕯🥀 የደብረ አስጋጁ ተጋዳይ ነህ የእግዚአብሔር አገልጋይ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሐዋርያ ጸልይ ለኢትዮጵያ። 🥀 የጻድቃን ሁሉ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የጻድቁ አባታችንን ረድኤት በረከት ያሳድርብን
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Жыл бұрын
አሜንንን
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሠን በረከታቸው ይድረሰን
@kedestfiadu582
@kedestfiadu582 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደና መጣ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከኪፉ ጠላት በደሙ ይሸፍንልን ኡፍፍፍ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ስብከታቸው በአጭር ዳቂቃ ዉስጥ ልብ ብሎ ላዳማጠ ሰው ህይወትን ይለውጣል ✝️ ለመናፍቃን ደግሞ እኔ ማለት የሚችል መድኃኔዓለም የንሰሃ ጊዜ ያድላቸው ልቦና ይስጣቸው 😥
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Жыл бұрын
ያብዬ የኛ ብርቱ ወንድም በእውነት እዳተ ሶሻል ሚዲያውን የሚጠቀምበት የለም በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው ነርልን ወድሜ
@shalomtube9291
@shalomtube9291 Жыл бұрын
የእኔ አባት በስማም ልቤን ነኩኝ ባለን ነገር ደስተኛና አመስጋኝ ያድርገን እንደው አድራሻቸው ቢገኝ እና የቻልነውን ብናደርግ😢😢😢😢
@toitdelafrique4042
@toitdelafrique4042 Жыл бұрын
JUST TANK YOU 🥺
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
ያብስራዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ጎበዝ በርታልን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
መፅሐፍ እንዲህ ይላል ''ብዙ ሀሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ ብዙዎችንም ያስታሉ'' ስለዚህ ተጠንቀቁ እህት ወንድሞቼ🙏
@babys7570
@babys7570 Жыл бұрын
ትክክል
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም በሰላም መጣህ ወንድማችን እውነት ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ገራሚ ገራሚ መልእክት በአጫጭሩ እናመሰግናለን! ለጠቢብ አንድ ቃል ይበቃዋል! እግዚአብሔር ጠቢባን ያድርገን በእውነት!!!
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
እንኳን ዳህና መጣህ ውድ ወንድማችን ያብሰራ በጣም እናመሰግናለን ብዙ የተማርነን ነው ቀጥልበት እመቤት ካንተ ጋር ትሁን 💓💓
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
የረ ስለሁሉም ነገር ልቦና ይስጠን እኔም ከመናፍቃን ጋር በፌስቡክ ታላቅ ፍጥቻ ይዣለሁ ግን የጠየቁኋቸዉን ጥያቄ አልመልስልይ አሉ አይናቸዉ ፈጠጠ ንቁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይቫርክህ አብሥራ
@atsiatsi6676
@atsiatsi6676 Жыл бұрын
Berta wendimachin
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Berta wendm wey ehte Egziabher yirdash/yirdah
@tsehay64
@tsehay64 Жыл бұрын
Esik enen xeyikegn
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
እኔም ጀምሬ ነበር ለ2ወር ተዘግቻለሁ በፌስቡክ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
@@user-de8jl7bc6o አይዞሽ
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m Жыл бұрын
ወንድሜ መናገርህ ትክክል ነው ማነው እናቱ ወይም አባቱ ሲሰደብ እየሰማ ዝም የሚል ? በዛላይ በመሀል አባታችን የሚያስተምሩትን ትምህርት ስለምታስገባ በጣም በጣም ነው እማከብርክ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አሜን
@bellabella-b1d
@bellabella-b1d Жыл бұрын
የእነ ዮናታን ተከታዩችና ዩናታን ልቦና ይስጣቹህ።ወንድሜ በርታልን ሁሌም ኑርልን ፈጣሪ የሚያገናዝብ አእምሮውን ያድለን።
@madanuae3894
@madanuae3894 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ መታደል ነው😍❤🙏
@user-gy2uk5vn1u
@user-gy2uk5vn1u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን 💕💖 ልቦና ይስጥን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ⛪💖💕🎆👏አሜን አሜን አሜን የኔ ልጅ
@sraayele840
@sraayele840 Жыл бұрын
የትህትና ልቦና ባለቤት እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን አድናቂህ ነኝ የኔ መልካም ወድም
@marwamengesha9612
@marwamengesha9612 Жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ስለ ምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለን ለአባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የመናፍቃን ጉድ አያልቅም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያብስራ ወንድሜ🙏🙏
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እግር ማጠብ በጣም ነው የምወደው በጣም በርክት ነው እጅግ በጣም እውዳለሁ እግር ማጥብ ፍቅር ለኢትዮጵያን የነበብርው ማንነታችን ይመልስልን ጌታሆይ ይቅር በለን እንድ ቸረነትህ ይቅር በለን ጌታሆይ ልቦና ስጥን ለሁላችንም አሜን አሜን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ግን አንተ ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤️🙇‍♀️💒🇪🇹
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Жыл бұрын
የእውነት ወድማችን በርታ በጣም አሰተማሪና ቁምነገርአዘልነው የምተቀርባቸው እናመሰግናለን
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
የኛ አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪😍😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍⛪⛪⛪
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት ይገርማል በርታልን ወድማችን እደዚህ በሃሰት የሚያቀነባብሩትን ሰዎች ልብ ይስጥልን ህሊናቸዉ አይቆረቁራቸዉም እዴ አይይይይ እግዚያብሔር ይገስፅልን እግዚኦ ወላዲተ አምላክ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee Жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ባንተ ምክንያት ብዙዎችን ከጥፍት እየመለስክ ነው
@user-dt9gl1pt6y
@user-dt9gl1pt6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን😭😭😭አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ቸርነት መጠን ማረኝ እንደ ምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከበደሌ ፈጸሞ እጠበኝ ከሀጥያቴም አንጻኝ አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ ከፊትህም አትጣለኝ🤲😭ሀይማኖት አንድ ናት እሷም ቀጥተኛ እውነተኛ የመጀመርያውም የመጨረሻውም ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ኦርቶዶክስ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 እኛ የተዋህዶ ልጆች ሀይላችን እግዚአብሄር ጋሻችን ድንግል ማርያምን ጠባቂያችን እስራኤላውያንን የጠበቀ አምላክ ዛሬ እኛንም ባሪያዎቹን ይጠብቀንሊ አሜን 🙏🙏🙏
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
ወደ ፈላ ወተት ወደቅቤ ያተስ ከፋ ወድሜ በሳቅ ሞትሁ የአብ ስራዬ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫💗⛪💗🙏
@Henusmedia106
@Henusmedia106 Жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታ ወንድሜ 🙏
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
አው፡ወድሜ፡በርታ፡ልክ፡ነህ፡የመምህር፡ምህረተ፡አብን፡አመሣሥለው፡የሚሠረቱን፡ነገር፡ድምፁንም፡እና፡የመሥቀሉን፡ጉዳይ፡ማብራራትህ፡ጥሩ፡ነው
@user-ol2df5mx4w
@user-ol2df5mx4w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ አሜን አሜን አሜን🙏❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
ያብስራዬ እንኳን ሰላም መጣህ የልጅ አዋቂ እማምላክ ትጠብቅህ
@sara-8135
@sara-8135 Жыл бұрын
እምዬ ተዋህዶ ወንድማችን እናመሰግናለን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ወንድሜ አንተ በርታ ጸጋውን ያብዛልህ
@rosa2759
@rosa2759 Жыл бұрын
Betam astemari new atem yaglgelot zemenek yebark wendeme
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
እውነት ነው ወደሜችን የውድ መምህራችን ሰም ለማጥፋት ነው ወድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ የኖታ እሚባል ሰውየ እግዚአብሔር አምላክ ከሀገራችን ያጠፋው አትም ውንድሜችን በርታልን ፀጋውን ያብዛላህ
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Жыл бұрын
በዉነት ወንድሜ እናመሰግናለን የኔ አባት ሲያሳዝኑ በዉነት
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ አሜን🙏🙏አቤቱ ልቦና ስጠን አይተን የምናልፉበት ሰምተን ዝም ምንልበት አንደበቶት ስጠን ክፍ ተናግረን አንተን እናንዳናስቀይም
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባቶቻችን ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን በርታልን
@setyhublehu3293
@setyhublehu3293 Жыл бұрын
የእወነት አንተ ልጅ የምተሰራቸው ስራውች በጣም ነው የሚያስተምሩን በርታ አሜን አሜን አሜን ለምርቋቱ በርታ የተዋህዶ እንቁ👏👏👏
@hiwet4359
@hiwet4359 Жыл бұрын
Yewuntiahi. New
@melesseyetsedaw3070
@melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እንዳንተ ያለ ወጣት እግዚአብሔር ያብዛልን ካንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜ እግዚአብሔር ያድልህ አሜን
@ashenefechmarrr7820
@ashenefechmarrr7820 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ አከብርሀለው
@hinkutuufanookoo877
@hinkutuufanookoo877 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤ እግዚአብሔር ፀሎትህን ይስማልን የኔ ቆንጆ ልጅ እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x Жыл бұрын
ወንድማችን በውነት ትልቅ ስራ እየሰራክ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን💖🙏
@maskaraathyobi9531
@maskaraathyobi9531 Жыл бұрын
batame bawnte
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንንንንንን 😭😭😭😭😭😭ጣፍጭየ። ወይይይይይ ኣባታቺነይ የኦርቶዶክስ እንቁ ኣቤት ትምህርት እድሜና ጤና ስይጣቹ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Entertainment-iu5wk
@Entertainment-iu5wk Жыл бұрын
የመጀመሪያው ሳልሆን አልቀርም like እረስቼ ያአብስራ ሲያስታውሰኝ እየሳኩ like የማረግው።👍እንዳትረሱ 👈አስተማሪ ነው ኦርቶዶክሳዊያን 💚💛❤️🙏
@habtamuyet5971
@habtamuyet5971 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ ወንድምአለም ለምታቀርባቸው ሁሉም
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 ለመምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድሳን ጥበቃች አይለው በእውነት እነሱ ባሁኑ ሰዓት ፈልቶባቸዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን 😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@yeshihu2956
@yeshihu2956 Жыл бұрын
እውነትህን ነው ሀሰተኞች እንደምሰሩት ከሆነ ብዙዎቻችን እንሳሳት ነበር ነገር ግን እ/ር በአንተ እንዳንታለል እረድቶናል እና ስሙበፍጥረታት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን እርሱ አንተንም እኛንም በቤቱ ያፅናን። መምህራችን ምህረ አብንም ደግሞ ከክፉ ይጠብቅልን! የአብ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን!!!!!!
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ወንድሜ
@mitikneshabebe3562
@mitikneshabebe3562 Жыл бұрын
በደንብ አሥተማሪ ነው ለእኛም ልቦና ይሥጠን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😭😭😭😭😭
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
ወንድሜ በርታ እኔ ሰሞኑን ነው የተከታተልኩህ እና በእውነት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ከመዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ፍፃሜውን ታሳምርልህ ቃል የለኝም በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ወጣት ያብዛልን እግዚአብሔር ከሀጢያት በስተቀር የተመኘህውን ሁሉ ይስጥህ
@salahdxb2964
@salahdxb2964 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ጣፋጭ እደግልኝ ወድሜ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@batibati6946
@batibati6946 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እኔ እነሱን ሚከተሉ ሰዎች ናቸው ሚያሳዝኑኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Egziabhere yibarkh wondme siwodh Ergath Betam asteway neh wondme Ketlbet🙏🙏🌻🌼🌼🌼🌼💕💕💕💕🥰🥰🌻🌻🌻🌻
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Жыл бұрын
ወንድም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g Жыл бұрын
. ያብሥራዬ. እየጠበኩህ ነበረ.ሥለመጣህ. ደሥ በሉኛል.. ምትሠራው ሥራ. ቀላል አይደለም. እግዚአብሔር. ይጠብቅህ. ልቦና . ይሥጣቸው. የሚገርመኝ. ነገር እሄንን እያየ አሁንም. የሚከተሉአቸው. እባካችሁ ያላችሁበት በታ መርምር . እውነቱን እወቁ
@sinaabadi3321
@sinaabadi3321 Жыл бұрын
Amen amen amen
@dawit6731
@dawit6731 Жыл бұрын
thanksthanksthanks💖💖💖💖💖💒💒💒💝💝💝💝🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@samriasefawsamriasefaw7859
@samriasefawsamriasefaw7859 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ የአብስራዬ በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን ለመናፍቃንም ልቦና ይስጣቸው ቀጥልበት በርታ 💞💞💞💞
@SilenatFerede
@SilenatFerede 7 күн бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን ያኑርልን
@mareymeniga7496
@mareymeniga7496 Жыл бұрын
Amen kalhywet yasemaln hagerachin selam yadrglin
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
ወድሜ እንኳን ደናመጣህ አምላኬ ይቅር በለን በድለናል
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsedale2014
@tsedale2014 Жыл бұрын
ክርስቶስ አድነኝ ምን አይነት ውሽታሞች ናቸው በፈጣሪ እውነት እነሱ ሚያመልኩት አምላክ ዋሹ ይላል እንዴ ኧረ ወየው ምን አይነት ዘመን ነው የድሮቹ ጴንጤዎች ከአለባበስ ጀምሮ ስራት አላቸው የእነዚህ እኮ ተለየ
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያስድግሽ
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤🖐🖐🖐🖐🖐🌼🌼🌼እግዚአብሔር ይመሥገን
@sewalemgetaneh7016
@sewalemgetaneh7016 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በለናልን
@selamselam2215
@selamselam2215 Жыл бұрын
Ameeeen amen amen libona yisxachu
@tigist3240
@tigist3240 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ምርጥ ናቸው የበጠበጡን የቲክቶክ ሙስሊሞች ናቸው ያሰቸገሩን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አረ በጣም ይገርማሉ ቲክቶክ አላየንም አሰጠሉኝ በእውነት ስለእምነት መጎራበጥ ቲክቶክ ድራሹ ይጥፋ
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
በማየገባ ነገር ጥልቅ አትበሉ ስለ ራሰችሁ አውሩ አሁን ስለ ሙስልም ማወራት ለምን አሰፈለገ ያለ እውቀት አትጓዙ
@endalkachewzekariyase9960
@endalkachewzekariyase9960 Жыл бұрын
አባቴ ኑርልኝ እንደዛ አጋልጣቸው እነዚህ አውሬዎች
@mtcalfa5444
@mtcalfa5444 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ፈጣሪ ይባርክ በጣም ነው የምወድክ ወንድሜ ያንተን ፔጅ ስከተል ሰላም ይሰማኛል 🙏🙏🙏🙏🙏
@azmeraazmera9907
@azmeraazmera9907 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
ሰሉሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ub5dt4wr2c
@user-ub5dt4wr2c Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ የሁላችነንም መጨረሻ አሳምረው🙏🥺🙏ማስተዋልንም አተ ስጠን
@user-zq8qv9ks9q
@user-zq8qv9ks9q Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ከምነግርህ በላይ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው በርታልን
@Wabi_7
@Wabi_7 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የንስሐ እድሜ ይስጠን ።
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
ስለመምህራችን የሚያቀናብሩት ነፍሳቸው አይማርም 😁😁😁😁 የራስ ምታት ሆኖባቸዋል መምህሬ የኔ አበሳ ኑርልን
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
አመላኬ ኆይ የሰላሙን ዘመን አምጣልን🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@cfuudhxicifud8800
@cfuudhxicifud8800 Жыл бұрын
ያአቭ ስራ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ
@yeshi7446
@yeshi7446 Жыл бұрын
ወንድማችን ኑርልን
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቸርነቱ የማያልውቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን🤲🕯👏💒⛪️ ከውሸት ከቅጥፈት ከሌብነት ፈጣሪ ይሰውረን ፈረሀ እግዚአብሔር ይደርብን በእውነት ባርያዎቹም እንሆን ዘንድ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን የአምላካችን መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍቀድልን በእውነት 🥰🥰🥰
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m Жыл бұрын
በእውነት ፓስተር ቢኒያም ልዩ ሰው ነህ የመናፍቃኖች ጉድ በግልጥ ግልጥልጥ ብሎ አረፈ ወይኔ በሳቅ ተዋህዶን የነካ እንደዝህ ቅሌቱ በአደባባይ ይዋረዳል ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ የነዮናታን ጉድ እንደዚህ ይጋለጥ ሌቦች የእናንተ ቅሌት ገና በክርስቶስ ስም መነገድ ታላቆማችሁ ትዋረዳላችሁ ያብስራዬ ተባረክ በርታልኝ
@jajabeeethiopian2634
@jajabeeethiopian2634 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 💚💛❤💒💯🌻🌻🌻
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 Жыл бұрын
አይ መናፍቅ መች ይሆን እውነት የሚናገሩት ልቦና ይስጣቸው ወንድማችን የአብ ስራ በርታልን
@romalover6851
@romalover6851 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@hawwiioromtittiwalloo2892
@hawwiioromtittiwalloo2892 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ልጅ አግዚአብሄር በሰላም በጤና ያሳድግልን
@user-vt6iu7ym3e
@user-vt6iu7ym3e Жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን ፈጣሪዬ አቤት መናፍቅ ልቦና ይስጣችሁ
@samrawitfantaye889
@samrawitfantaye889 Жыл бұрын
አሜን አባቴ
@alammarya9497
@alammarya9497 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የና ማር እቤቴ ማርያም ታሳድግሽ
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም ሰላም ወንድማችን ልጃችንም ነህ ጥሩ ነገር እየሰራህ ነው ያልነቁ ይንቁ (የድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ)ለዝህ ግራ ለገባው ህዝብ መንፈስ ቅድስህን ላክልን ልቦና ስጠንማስተዋልን ስጠን እመቤቴ ማርያም ምልጃሽ አይለየን አሜን
@mimiande677
@mimiande677 Жыл бұрын
Amen amen amen amen 🙏
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ጣፋጨ
@bahlbiabadi4672
@bahlbiabadi4672 Жыл бұрын
Amen, egziabher ytebqih
@almazgadlove5435
@almazgadlove5435 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@selamtekle3592
@selamtekle3592 Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግን ኣለን ሁሉ ነገር በግልጽ ስለ መታስረዳን በተለይ እንደኒ ያለው እምነቴ ጎዶሎ በጣም ኣመሰግን ኣሎው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ላንተም እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ልጅ እናመሰግናለን 🥰😘
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 27 МЛН
የመልካም ወጣት ፍሬዎች ለመምህር ምህረትአብ ዘፈኑለት
29:03
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 123 М.
🛑 የጡት ማስያዣው...እንዲሁም የራሄል ጌቱ ጉዳይ
35:58
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 74 М.
🛑  የፓስተር ዮናታን ውርደት ቀጥሏል
31:56
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 163 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН