የአሜሪካ ኢምባሲ ኢንተርቪው ጥያቄዎች ኤምባሲ ከመግባታቹ በፊት እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጁባቸው

  Рет қаралды 7,069

Kidist Tesfaye ( kidu )

Kidist Tesfaye ( kidu )

2 ай бұрын

የአሜሪካ ኢምባሲ ኢንተርቪው ጥያቄዎች ኤምባሲ ከመግባታቹ በፊት እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጁባቸው​⁠ #interview #america #embassy #question #kidisttesfayekidu ‪@KidistTesfayekidu‬ #youtube

Пікірлер: 63
@kidistyelma9439
@kidistyelma9439 Ай бұрын
እናመሰግናለን ለሰጠሽን መረጃ
@user-jf8yo8mo5i
@user-jf8yo8mo5i 2 ай бұрын
Good information
@mafigdey21
@mafigdey21 2 ай бұрын
ተባረኪ
@mohamedabisoergado2660
@mohamedabisoergado2660 14 күн бұрын
Thanks
@habjoo3664
@habjoo3664 Ай бұрын
Thank you For your information ❤❤❤
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
❤️❤️
@mohamedabisoergado2660
@mohamedabisoergado2660 14 күн бұрын
America embassy new midawulut? Iskaza maxabaqi new
@ElsabtGetahun
@ElsabtGetahun Ай бұрын
ምን ያህል ጊዜ ፈጀብሽ እና ስለ ልጆች ፕሮሰስ ስሪልን
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ሁለት አመት በኤክስፒዳይት
@YohannesTessema-qo4nl
@YohannesTessema-qo4nl 13 күн бұрын
እኛም ከልብ እናመሠግናለን
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 12 күн бұрын
🙏🙏
@yaredamha5918
@yaredamha5918 10 күн бұрын
Hi kidist teyke nebereg process yaregecheleg enate Nate emetenorewe us new NVC documeten wede Ethiopia telewkewal belewatal eskahun aleterugem emyasefelegese menedenewe amesgenalehu !!!
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 10 күн бұрын
የቪዛ ታይፕህ ምንድን ነው? DQ የተባልከው መች ነው?
@yaredamha5918
@yaredamha5918 2 күн бұрын
​@@KidistTesfayekiduhi kidist visa type alawekewm gene application cofiramation yemilew werekete lekewelegal immigrant visa & alien regestration yelale case no alewe ye pagu mecheresha lay complet on 14 feb 2024 yelale. Amesegenalehu
@redwan1074
@redwan1074 Ай бұрын
After NVC casun wed embassy kelkaew bwala ke sint gize bwala ketero setushi. Ina ye 10 amet lij yezo megabits yefekedal. Thank you
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ሁለት ሳምንት አዎ ይቻላል።
@mohamedabisoergado2660
@mohamedabisoergado2660 14 күн бұрын
Ine milish kidist iminorawu south African newu applications submit kahona 5 wori new minim ayinat xiri yelam indet new
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 14 күн бұрын
በትንሹ አንድ አመት ይፈጃል እንደ ኬዙ ይለያያል
@mohamedabisoergado2660
@mohamedabisoergado2660 14 күн бұрын
Thanks alot my sister so ine mixabaqibign maxabaqi bicha new ina rasachew new inde midaulut?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 14 күн бұрын
@@mohamedabisoergado2660 አዎ ኢሜይል ቼክ እያደረክ ጠብቅ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
Zemede 2 lejovh yeza heda kelkelewatal
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ምክንያቱን አልነገሯትም? በበቂ ሁኔታ መዘጋጀት አስፈላጊውንም ነገር ማሟላት አስፈላጊ ነው ልጅ ይዞ መሄድ ብቻ አይደለም። ስለሁሉ ነገር ተገቢ ኢንፎርሜሽን ሊኖራት ይገባል።
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
Document eko syayum
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ከዶክመንት በፊት ጥያቄ ይጠይቃሉ አሳማኝ መልስ ካልሰጠሽ ዶክመንት ላይ ግዜ ማጥፋት አይፈልግም ስለዚ ቪዛ ይከለክላል።ከበቂ በላይ መልስ ካገኘ ዶኩመንት ሊጠይቅም ላይጠይቅም ይችላል።
@henokalemu9130
@henokalemu9130 2 ай бұрын
pls F2B ስሪልን
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ሰርቻለው
@EskedarAddis
@EskedarAddis Ай бұрын
f1 visa interview lay asterguami ale ende
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አይ የለም Since you are a Student the interview will be in English
@adamhewan9228
@adamhewan9228 Ай бұрын
ህፃን ልጁ የቀጠሮ ደብዳቤ ሳይሆረው በናቱ ቀጠሮ ብቻ አብሮ መግባት ይችላል?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አዎ ለአኢንተርቪው ስትሄድ ይዛው መሄድ ትችላለች።
@kurikassa529
@kurikassa529 28 күн бұрын
Awo yichilal
@aadnemesfan3303
@aadnemesfan3303 Ай бұрын
ሀይ ሰለም የኔ ልጅ የተወለደችው ኢትዮጲያ ነው የተወለደችው ሳንገባ ነው አሜሪካ ዜጋ ነች አሁን ከእሱ ጋር ተጋባን ፕሮሰሱ ይቆያል ወይስ ይፈጥናል
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ሲትዝን ሰለሆነ ከሌላው ይፈጥናል ግን ኬዝሽ ምን ላይ ነው USCIS or NVC?
@aadnemesfan3303
@aadnemesfan3303 Ай бұрын
ኬዙ ያለው usics ነው ግን ከአሁን በፊት ዲኤንኤ ሰጥቻለው እናት ለመሆኔ ማለት የኔ ኬዝ አዲስ አይደለም ማለቴ ነው እስኪ ሃሳብ ሰጭኝ
@SolomonKitesa
@SolomonKitesa Ай бұрын
F21 serelen plc
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
Eshi
@kk-cw2bf
@kk-cw2bf Ай бұрын
መጀመርያ ለመረጃሽ በጣም አመሰግናለሁ ግን የ ኮቴ ክፍያ የት ነው የሚከፈለው
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ፋሚሊ ፕሮሰስ የኮቴ ክፍያ የለውም
@user-zi6hy4hj8m
@user-zi6hy4hj8m Ай бұрын
የልጅ መንታ ናቸው የኮቴ ስንት ነው የሚከፈለው የት ነው የሚከፈለው
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
@@user-zi6hy4hj8m Family visa kehone ye kote kifya yelewm.
@kk-cw2bf
@kk-cw2bf Ай бұрын
​@@KidistTesfayekidu በጋብቻ ከሆነስ አለው ? የት ነው ሚከፈለው?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
@@kk-cw2bf ሁሉም ክፍያ ፕሮሰስ ሲደረግ ስለሚጠናቀቅ ኢምባሲ ሲገባ ምንም ክፍያ የለውም
@PenielMulugeta
@PenielMulugeta Ай бұрын
Scholarship kehones asterguami yfekedal
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
ዋናው መመዘኛ በእንግሊዘኛ መግባባት መቻልህ ነው ስለዚህ በእንግሊዘኛ ብታወራ ጥሩ ነው።
@shewaabebe2561
@shewaabebe2561 7 күн бұрын
ለጉብኝት ሲሆንስ እኔ ሴት ጓደኛ ናት የጀመረችኝል እስቲ አብራሪልን
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 7 күн бұрын
እሺ
@_bruks
@_bruks 20 күн бұрын
pls contact marg echlalw aun bekrbu nbrgn ena lamakrsh echlalw bmn lagegnsh echlalw?
@ergetekaltassew8642
@ergetekaltassew8642 Ай бұрын
በመሰራቤት ሰትሄጂሰ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አልገባኝም
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣it’s a simple question Lol 😝
@user-gb3dh1hr7h
@user-gb3dh1hr7h 27 күн бұрын
ናብረሽ ንግረገን በናተሽ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 26 күн бұрын
ይቅርታ አልገባኝም
@user-gb3dh1hr7h
@user-gb3dh1hr7h 26 күн бұрын
@@KidistTesfayekidu ላገኒሽ አፈልጋለው ናብረሽ ኣስክምትልገን wey እንስትግራም kaleshe
@Frita379
@Frita379 11 күн бұрын
ባለቤትሽ citizen ሲሆነ የተለየ የሚጠይቁት ነገር አለ ?
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu 10 күн бұрын
አይ የለም
@Frita379
@Frita379 10 күн бұрын
@@KidistTesfayekidu thanks 🙏
@trunigussie7471
@trunigussie7471 Ай бұрын
ልጅ ይዛችሁ ሂዱ ብለሽናል እሺ ግን የኔ ልጅ 16 አመቱ ነው በዛ ላይ ሃያዎቹ ውስጥ ነው ሚመስለው እሱን ይዤ ብሄድ ይገባል? ሌላው የልጅ ፕሮሰስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? ስለቀናነትሽ አመሠግናለሁ
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
እኔ ያወራውት ተጋብተው አንዳቸው ወደ US ከተመለሱ በዋላ ስለተወለዱ ህፃናት ልጆችና ብቻቸውን መሆን ስለማይችሉተ‍እ ነው። ከ18 አመት በታች ለሆነልጅ ያስገባሉ በር ላይ የሚጠየቁትን ዶኩመንት ያዠለት ምን አልባት ትልቅ ስለሆ ሰው በዝቷል ብለው ካልከለከሉት። ሌላው ያልገባኝ ልጅሽ ሲትዝን ነው ወይስ ፕሮሰስ ተጀምሮለታል ወይስ የሁለታቹም ልጅ ነው? እንዴት አንቺ ቀድመሽ ተጠራሽ?
@trunigussie7471
@trunigussie7471 Ай бұрын
ልጃችን የሁለታችንም ነው አባቱ ከመሄዱ በፊት ነው የወለድነው የሱም የእኔም ፕሮሰስ ጀምሮልናል ግን ለየብቻ ነው ለእኔ የእጮኝነት ለልጄ የልጅነት
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
@@trunigussie7471 የሁለታቹም ፕሮሰስ የተለያየ ነው ኢንተርቪው ሌተር የሚላከውም እንደዛ ነው ግን አብራቹ መግባት ትችላላቹ። አደራ የአንቺ ኢንተርቪው ላይ ከባለቤትሽ ጋር እንደተጋባቹ እንዳታወሪ እጮኛሞች እንደሆናቹ እንጂ። እስካሁን ለምን አልተጋባቹም የእጮኛ ቪዛ ለምን እንደመረጣቹ ሲጠይቁ አሳማኝ ምክንያት ተናገሪ።
@Ethiomm
@Ethiomm Ай бұрын
ይቅርታ ግን ይህ ሁሉ አንቺ የተጠየቅሺው ነው ውይንስ አጠቃላይ ሁኔታውን ነው እየነገርሺኝ ያለው???
@KidistTesfayekidu
@KidistTesfayekidu Ай бұрын
አጠቃላይ ጥያቄዎቹ እነዚ ናቸው የትኛውን እንደሚጠይቁ ስለማይታወቅ መዘጋጀቱ ጥሩ ነው ከነዚህ ውስጥ የተወሰኑትን ጠይቀውኛል።
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 57 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 90 М.