የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 80,347

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 427
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 6 ай бұрын
እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ባሌን ፈጣሪ እንዲፈውስልኝ😢
@Kukin168
@Kukin168 6 ай бұрын
አሏህ አፍያ ያድርግልሽ አብሽሪ
@Mstawte
@Mstawte 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሺ እኔም ባሌ ታሞብኝ በጭቀት ልሞት ነው
@sarinaalemayehu
@sarinaalemayehu Ай бұрын
fetari yerdashe
@birukendale9600
@birukendale9600 6 ай бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ይባርክ ካንተ ቪዲዮ ብዙ ተጠቅሜለው በምድራዊውም በሰማያዊውም በረከት የሰማይ አምላክ ጌታ ይባርክህ ሰዋች አንተ ዳሰሃቸው አይደለም አንተን ሲያዩህ ይፈወሱ ንግግርህ ለበችተኞችህ ፈውስ ይሁን ።
@mekditerefe868
@mekditerefe868 6 ай бұрын
ለካ እስከ ዛሬ አንተን አለማወቄ ብዙ እዉቀት አምልጦኛል በርታ ብያለሁ 👍
@fyebhhnbbh
@fyebhhnbbh 5 ай бұрын
ያረብ ይችን ኮሜንት ያነበባችሁ ሁሉ አላሀህ ተክፉነገር ይጠብቃችሁ ወንድሜን አሞብኛል ዱቃ አርጉል 😢😢😢 ያረብ መዳን ይቻልስ ይሆን መዳኒት ካለው ንገሩኝ በጭንቀት ልሞትነው😢😢😢😢😢😢😢
@abdulharar
@abdulharar 4 ай бұрын
Amiin
@abelamobil
@abelamobil 3 ай бұрын
amen
@semirabdu6615
@semirabdu6615 3 ай бұрын
ኣብሽሪ ይድናል ከ ኣላህ ጋር
@fyebhhnbbh
@fyebhhnbbh 3 ай бұрын
@@semirabdu6615 አሚንንን እህቴዋ
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 2 ай бұрын
አብሺሪ አላህ ያሺርልሺ
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 6 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ የሚጠቅም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤
@rohimamohamed5620
@rohimamohamed5620 6 ай бұрын
ኑርልን ወድማችን ጥሩ ትምህርት ነው
@mimiak325
@mimiak325 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ❤
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ always for You big respect ❤😊 የሚገርመኝ ከላይ video አይቶ ብቻ የሚያልፈው ሰዎች በጣም ራሰ ወደድ ናቸው ምን አለ ለይክ ብተደረጉ 😥
@user-mp8cm3wo2e
@user-mp8cm3wo2e 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን በርካታ ሰው ትምህርትህ እረድቱናል
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 6 ай бұрын
ዶ/ር ለሰጠኸን መረጃ በጣም አመሠግናለሁ።
@Selamsys
@Selamsys 6 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንደው ስወዳችሁ ይሄንን ቻናል ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ተጠቀሙበት ምንም እንኳን ጣባቂም አዳኝም እግዚአብሔር ቢሆንም ግን ደሞ መድሃኒቱንም መድሃኒተኛውንም የፈጠረው እሱ እግዚአብሔር ስለሆነ ብዙ እንጠቀማለን እናተርፋለንም በእውነት
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
ልክ ነህ/ሽ በጣም የሚገርም ነው በራሴ ላይ ያለው ህመም ነው የሰማሁት እና እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረን 🙏
@abduabdu5002
@abduabdu5002 6 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qqhilZBy0LqqqWg.htmlsi=GUUoFpWyMk64yhtd ይሄም ስለ ጤና ነው
@SebleTesga
@SebleTesga 3 ай бұрын
ደ።ረ።እኔየምጠይቀው እግሬ ተቆርጧል ይህምከሆነ።3አመት ሁኖኛል ግን እሰካሁን ድረሰ የተቆረጠውም።አግሬ እዳለ የሆነ በጣም ይነዝረኛል ለምሳሌ አግሬ የተቆረጠው ከጉልበቴ በታች ነው ያየተቆረጠውእግር ግንእዳለ ያሳከክኛል ይህእስከመቸነው ።ደ።ረእባከዎት መልስ ዎን አጠብቃለሁ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 6 ай бұрын
God bless you & thank you Dr. Seife Nurelein .
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ!
@fantushtewodros6906
@fantushtewodros6906 6 ай бұрын
I like how he explains! I don't have that problem but I finished watching it
@seadamohammedyoutube3116
@seadamohammedyoutube3116 6 ай бұрын
አሁን የተናገርከው ሁሉ የሠማኛል😢😢😢😢😢😢😢
@TheHappy4all
@TheHappy4all 6 ай бұрын
Thank you Dr. Great info
@ritaabera878
@ritaabera878 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን
@yalem2598
@yalem2598 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ሰላም መጣክ እናመሰግናለን ❤️🙏
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተርዬ🙏🙏❤️❤️❤️
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 6 ай бұрын
ዶክተሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@user-lm9iw1tn2x
@user-lm9iw1tn2x 3 ай бұрын
ወይኔ 😭እኔኮ ሻዉር መዉሠድ አቅቶኛል ለካይከበሽታ እኔም አለብኝ ነሯል 😢 ስታጠብ እያለቀስሁ ነዉ እምጣጠበዉ ወገቤን በጣም ያቃጥለኛል ሻዉር ስወስድ አይየመዳም ቤት በሽታ አተረፍሁ 😢 ጓደኞቸ በፀፆለታችሁ አስቡኝ ❤ ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ አመሠግናለሁ ኑርልን
@waskan6560
@waskan6560 17 күн бұрын
አላህ ያሺርሺ አብሺሪ ውደ
@naima8338
@naima8338 9 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ እኔም አሞኛል አውድቅነው ይሉኛል በሰው ሀገር ተሰቃየሁ😢😢
@aminumar618
@aminumar618 6 ай бұрын
ከ ልብ እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ዑውቀትን ይጨምርልህ
@rukiya6481
@rukiya6481 6 ай бұрын
አህለን ዶክተር አላህ ይጠብቀን ከዚህ በሽታ በተለይ የመዳም ቅመሞችየ መቁም ስለምናበዛ
@rahelsharjha8271
@rahelsharjha8271 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 6 ай бұрын
God bless you Dr
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር❤🙏
@marymersha6439
@marymersha6439 14 күн бұрын
Wow thank you so much Dr you are the best ❤❤
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የአልማዝ ባለጭራ የልከዉ በትክክል እኔ ደርሶብኛል ስልክህን ባገኝ ደስ ባለኝ ነበር🙏
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 5 ай бұрын
እናመሠግናለንዶክተር🎉🎉🎉
@user-vn3rn3kz4l
@user-vn3rn3kz4l 5 ай бұрын
ዶ/ር ስለምሰጠን አገልግሎት እና ምክር እናመሰግናለን እኔ ስደት ላይ ነኝ እና. ስራዬ በጣም አድካሚ ነው ግን እኔ እሪ አለብኝ አሁን ግን በጣም እያመመኝ ነው ዶ/ር በቀኜ ብቻ ነው መተኛት የምችለው እባክህ መፍትሄ ካለህ በግራዬ አልችልም ብቻ. ስሜቱ ብዙ ነው
@shemeliskassahun1718
@shemeliskassahun1718 5 ай бұрын
ዶክተር እውነት መልካም ሰው ነህ
@meserettefera1424
@meserettefera1424 6 ай бұрын
ዶክተር በጥም በጣም እናመስግናለን
@user-yc5ls3dz4b
@user-yc5ls3dz4b 4 ай бұрын
ሰላም dr እራስ ምታት ቀን በቀን ያመኛል ከጀመረኝ 3 አመት በላይ ሆናል ሙሉ እራሴን ይዞ ግንባሬ በሙሉ እና ቅንጭላቴ ይከብደኛል ካመመኝ መረጋጋት አልችልም ዉስጤ ሰላም አይኖረዉም በዚህ 9 ወር ዉስጥ ደግሞ የመርሳት ችግር እያጋጠመኝ ነዉ እናም የእጅ መንቀጥቀጥ እጄም እቃ ያለመያዝ ጀመረኝ እጄ ከጀመረኝ ከራስ ምታቱ ቡሀላ ነዉ ግን ስናደድና ስፈራ በጣም ይንቀጠቀጣል እና ኖርማል መስሎኝ ነበር አሁን ግን በማንኛዉም ሰአት ይንቀጠቀጣል እቃም ስይዝ ያመልጠኛል የመዛል ያለ ማጥበቅ ነገር አልፎ አልፎ የመደንዘዝ በተደጋጋሚ እያጋጠመኝ ነዉ ጆሮየ በራሱ ድምፅ መፍጠር አልፎ አልፎ የማዞር የድካም ስሜት አለዉ እባክህ ከነርቭ ጋር ይገናኝ ይሆን ሌሎች ምልክቶቾ ካለ ንገረኝ ምናልባት የሌላም በሽታ ምልክትም ከሆነ ንገረኝ በጣም አሳስቦኛል እባክህ እንዳየኸዉ ቪዲዮ ስራልኝ አመሰግናለሁ
@SerkalemSega
@SerkalemSega 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@nejatjemal4836
@nejatjemal4836 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን Dr 🙏
@sarawonidmu452
@sarawonidmu452 6 ай бұрын
Wow ዶቶር እነመሰግንናለሁ
@NunuNunu-gs6xm
@NunuNunu-gs6xm 3 ай бұрын
ጠራ ፈጠን ያለ አገላለፅ እናመሰግናለን👍👍❤
@matramatta8167
@matramatta8167 6 ай бұрын
ተባረክ
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክ በርታ ❗
@user-ll3fb8eo1e
@user-ll3fb8eo1e 6 ай бұрын
አመሰግናለው❤ ለምትሰጠን የጤና ምክር
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 6 ай бұрын
ዶክተር አላህ እውቃት ይጨምርልህ
@Lid_mesfin
@Lid_mesfin 6 ай бұрын
Hello Dr. Keep up doing such a video...please do a video about OCD....and is miradry treatment for hyperhidrosis available in Ethiopia..if you know🙏
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 Ай бұрын
እናመሠግናለን
@tesfahanseberhane8227
@tesfahanseberhane8227 6 ай бұрын
you are great thaks so much
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 ай бұрын
Thank you doctor 💊🙏
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤🙏
@firehiwotgetachew3738
@firehiwotgetachew3738 6 ай бұрын
Thank you!
@tsehayarega848
@tsehayarega848 6 ай бұрын
Thank you Dr
@adeyiegetahun632
@adeyiegetahun632 19 күн бұрын
Dokterye engera yiwtalek❤❤❤❤❤❤
@mismtg5829
@mismtg5829 6 ай бұрын
Egziabher ke endih aynet beshta enantenna betesebochachhun ysewr
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n 6 ай бұрын
እናመስግናለን እግዚኣብሔር ይጥብቅህባለህበትቦታ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@RabiaRabi-kh2mr
@RabiaRabi-kh2mr 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@biniyamin7995
@biniyamin7995 6 ай бұрын
Shukran
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 6 ай бұрын
Thanks Dr
@Collection234
@Collection234 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 6 ай бұрын
ልዩ ዶክተር
@user-rf4xb5gi2w
@user-rf4xb5gi2w 6 ай бұрын
תודה רבה❤
@user-lg3oc5gm5g
@user-lg3oc5gm5g 4 ай бұрын
እናመሰግናል ደኩተርየ🎉🎉🎉🎉
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 6 ай бұрын
Enamesegnalen
@fadilaomukawser8130
@fadilaomukawser8130 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በታይሮድ ህመም እና በቫይታሚን እጥረት ሚመጣውን ማብራሪያ እንጠብቃለን
@BehiwotDememke
@BehiwotDememke 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zoherasa5698
@zoherasa5698 5 ай бұрын
የትነዉያለኸዉአተ ወድማችን ማለት አባቴን ነርቭነዉብለዉት እጁን መጀመሪያ ሸንበቆ ወግቶትነበርከዛ ሀኪምሂዶነበርደህናነህአሉትዉሥጥሥባሪዉእዳለብሎነበር ራጅምተነሣደህናነህአሉት በሁለት አመቱደሞ እጀንደነዘዘኝ ቆረጠመኝአለከዛ ሀኪምሄደግን ለዉጥየለዉምነርቭነዉአሉት በቃመሥራትአልቻልኩምአለደም ብርድአይወድምአደል ​@@Dr.SeifeWorku
@abuabu4272
@abuabu4272 6 ай бұрын
ዶር ሠይፈ በጣም ኢነመሠጊነላንንን በርታ🎉
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meremnigusemuzeyen7634
@meremnigusemuzeyen7634 16 күн бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuሠላም ዶክተር እኔ ፈነርቭ ይዞኝ ነበር ባድ ጎን ፊቴ ላይ ከጆሮየ ጀምር ነዉ ከዛ ቡሀላ ተሸራመምኩ ሀኪም ቤት ሄዴሁኝ መርፌ እና ከኒና ሠጡኝ ፣ እሡንም ተጠቀምኩ ለቀቀኝ አሁን ግን ነርቭ በያዘብኝ በኩል በቀኝ በኩል አሁን አይኔ ማልቀስ ጀመረ ዶክተርየ መፍትሄዉ ምድነዉ አይኔም እያነሠች ነዉ ያለቅሳልም እባክህ ንገረኝ
@user-zo6eq9jc9p
@user-zo6eq9jc9p 6 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ክበርልን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-br2ww6nz9y
@user-br2ww6nz9y 6 ай бұрын
Thanks doktoriyee
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hewanawita2220
@hewanawita2220 6 ай бұрын
Miet Dr neh ewkethin yabzalih
@user-pl3se4dg7i
@user-pl3se4dg7i 6 ай бұрын
selame doketere. teyake neberbegn
@Collection234
@Collection234 4 ай бұрын
ትለያለህ ዶክተር 👍🙏
@shukerashukera6149
@shukerashukera6149 4 ай бұрын
ዶክተር ሳይፈ
@Kadijakadija-li2oe
@Kadijakadija-li2oe 6 ай бұрын
ዶክተርየ እንኳን በሰላም ጣህ ረ መላ ካለህ ጀርባየን ሙሉ ያቃጥለኛል ወገቤን ምናምን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
ከዚህ በፊት ስለ ጀርባ ህመም የሰራሁት ቪዲዮ አለ፣
@mitamita5267
@mitamita5267 6 ай бұрын
እባክ ዶክተር እኔ በጣም ያመኛል የምትረዳኝ ነገር ካለ
@user-bg8ey3iy5e
@user-bg8ey3iy5e 6 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ዶክተር ስለመረጃክ ዶክተር እኔ ቀኝ እጄን በጣም ያመኛል አንተ የተናገርከው ስሜት ሁሉ በጣም ይሰማኛል ስራ ቀርቶ ማንኪያ ይዤ መመገይ አ.ቃተኝ ሰዎቼም ሊረዱኝ አልቻሉም በማያምሽ ስሪ አሉኝ እመሙ የጀመረኝ ዓመት አለፈኝ ቢቸግረኝ ውኃ እያፈላው በጨው እያረኩ እዘፈዝፋለሁ ግን ምንም ሊሻለኝ አልቻለም የህመሙን ምክኒያቱን ምንም ላቅ አልቻልኩም ዶክተር
@user-ud9eb5ms6m
@user-ud9eb5ms6m 6 ай бұрын
የሽንትትቦላይየማበጥአይነትያሣያልየሽንትየማፈንሥሜትይሠማኛል
@samsamsun367
@samsamsun367 3 ай бұрын
የነር በሽታ እንደሚያጋጥመኝ ሁለት ትላልቅ ሆስፒታል ሄጄ ነግረውኛል ምኅም መስራት እንደሌለብኝ 😢 እኔ አረብ ሀገር ነው ምሰራው😢😢በጣም ጠንካራ ነበር በጉልበቴ እተማመን ነበር አሁን ግን በጣም ተዳክሚያለሁ
@rediatalemu4107
@rediatalemu4107 6 ай бұрын
Egren betam yamegnal dinget endaled yaregegnal keza koyito eyelekekegn yimetal Enna bird metogn yihun nerve himemem endet meleyet chilalew
@hayumetku1853
@hayumetku1853 6 ай бұрын
Inamesgnalen docter ibakh isti mela belgn igeren terkeze ga betam yabtal tkshayen yamegnale gone alfo alfo wgat negrm albegn 😢
@user-lf5dj8eo2k
@user-lf5dj8eo2k 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስለ ጆሮደግፍ መረጃ ንገረኝ
@hmhm5553
@hmhm5553 4 ай бұрын
ይድስክ ቸጋር አለብን አልፏአልፏይምድንዛዝ ሰማት አለብን መንማድርግ አለብን አግርውስት አድልህም ደስክው 4-5 ይወርድው አባክህን ነግርን 🙏🙏🙏
@tizibitgirma7591
@tizibitgirma7591 6 ай бұрын
ዳክተር እኔ ብዝ ግዜ ሁኑኝል አንተ ያልካችው ህመም ይሰማኝል ግን ብዝ ህክምነ አድሪጋለሁ ግን ምንም አይነት ለውጥ አላገኝሁም እጅ በጣም ይተኩሳል ያቃጥለኝል በደም ስራች ስር በጣም ያመኝል የማቀጠል ሰሜቱን እንኳን የሜቀንስ መደሀኔት ካለህ ንገረ በማሪያም ዳክተር
@Nonononononononono03
@Nonononononononono03 6 ай бұрын
Hello doctor can you please do a video on penile fracture
@yordanosmehari6340
@yordanosmehari6340 6 ай бұрын
Betam amesegnalen bethairoyd mi meta hmam eski sraley ykrta gn
@a.b8120
@a.b8120 6 ай бұрын
Dr ebakehe ene bezihe hemem eyetesakeku nen ena min madireg yeshaleng ene be Siwezerland new yemikemetw nen ena lamakirehe ewedalew tebarik
@qpkesishenokhayele
@qpkesishenokhayele 6 ай бұрын
Ebakih dr quxirihin asqamxilin
@zelekaassefa1814
@zelekaassefa1814 6 ай бұрын
Selam dr selmtesten yetena gelesa btam amsegnalehu egryne ke gulbetye betach mata laye betam yakatelehnale hekmnawen yete maghnte echelalehu amsegnalehu.
@Jemila426
@Jemila426 6 ай бұрын
አህለን ዶክተርየ
@user-gx2eh7xk1j
@user-gx2eh7xk1j 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅክ ይህ በሽታ አለብኝ አገሬ ገብቼ አድራሻክን መፈለግ አይቀርም
@kasayeGezahagne
@kasayeGezahagne 10 күн бұрын
ዶ/ር እንዴት ነህ ትላንት ኮመንት ላይ ጽፌ ነበር የልጠቀስኳቸው አሳቦች ስላሉ ተመልሼ መጥቻለሁ ባለቤቴ ያለችው ስደት ላይ ነው። ዕድሜዋ 30 ነው ምንም አይነት አደጋም ሆነ ጉደታ አላጋጠማትም የ 3 ልጆች እናት ናት አንተ የገለጽካቸው ምልክቶች አሉ ።ማለትም የወገብ ህመም ቦታውን ስትነካው እንደ ቁስል የማመም ሰሜት የማጅራት አካባቢ ህመም የእጅና እግር መገጣጠሚያዎች ላይ መደንዘዝ ማቃጠል መንዘር እግር ላይ እንደ ጎንዳን የሚሄድ ነገር መኖር ትንሽ ሰዓት የሚቆይ ረስምታት ግራ ጎኔን ቀስፎ የመያዝ ቀኝ እጅ ና እግር መደንዘዝ ሲያስነጥስ ወገብ መሰማት ጉልበቷን ማመም ቀኝ እጄን አጥፌ ስተኛ የመደንዘዝ ረጀም ስዓት ዕቃ መያዝ አለመቻል የመሳሰሉት ናቸው ።ሀኪም ሄጃለሁ ስኳርም ግፊትም ኖርማን ነው።በለው አይፐሮፊን የሚዋጥና የሚቀባ ተሰጥቷት የሚቀባው ለእጅ ና ለእግር መገጣጠሚያ ለውጥ አለው ለግዜው የወገብ ምንም ለውጥ የለውም የባሰው የሚዋጠው ሆዴን የመመረጥ ሰገራ የመድረቅ ሁኔታዎች አሉ።ሀኪም ቤት ዳግም ለመሄድ አሰሪዋ ብዙም ፈቃደኛ ስላሆነች ራሷም የቋንቋ ችግር ስላለ ሀኪም ጋ እስከምትሄድ ምን ማድረግ እንዳለበት ና ምን እደሆነ ና መፍትሄውን ስል እማጸናለሁ !!!
@kasayeGezahagne
@kasayeGezahagne 10 күн бұрын
መልሱን እንዴት እደማገኘም ይነገረኝ
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 6 ай бұрын
ዶክተር እስቲ ስለ አራርጂክ ስራልኝ ስላፍጫ እና ስላይን
@jujujuju9780
@jujujuju9780 6 ай бұрын
Good afternoon Dr
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
Hello
@piawohib2168
@piawohib2168 6 ай бұрын
Bekegn bekul ke wegebe betach betam yamegnal Nerve lihone yechelale
@muluyihdego239
@muluyihdego239 5 ай бұрын
Gerbaye ke tekashaye gemero eske wegebe ende esat yakatelegnal ebakehen Doctor mefetehe kaleh negeregn bekerbu Agere selememeta lagegnh emokerealehu
@TH-ff8wu
@TH-ff8wu 6 ай бұрын
Betam enamesegnalen docter ene and yetat egre betam new yemiamey hulet gize xray arige demo mnm chigr yelebshim alun sweden new yalehut eske ahun gn betam eyamemey new ahun demo wede terekez egrey alefe shed dma betam yamenal ye gira egre ena ye gira eje ydenzizal hikmna demo mnm chigr yelebshim sport sri new yalun
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አዎ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በቀን በቀን የሚዘወተር ከሆነ አብዛኛ የነርቭ ህመም በጥሩ ሁኔታ እየተሻለ ይሄዳል
@Selamsys
@Selamsys 6 ай бұрын
ውይ ዶክተር እንደው ምን ልበልህ ብቻ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ እግዚአብሔር በሚያውቀው በምን ላግኝህ እያልኩ ነበር ስለ ዚሁ ላማክርህ ፈልጌ ። ምን መሰለህ እኔ ከቅርብ ጊዜ ደሚህ የቀኝ እግሬን አውራ ጣቴን እና እጄን ደሞ አመልካች ጣቴ ላይ በአንጓው መሀል ላይ የመደንዘዝ ስሜት እና የሆነ ስሬን ነገር ድንገት ስነካው ክፕፍተኛ ህመም ይሰማኛል እግሬንም ወደ ኋላ እጥፌ ቁጭ ስልና እግሬ ሲወጠር እዛ የደነዘዘው ቦታ ከፍተኛ የውጋት ስሜት አለው ዝም ብዬ በመጠራጠር ፋርማሲ ሄጄ ሳማክራቸው ቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ ሰተውኝ መውሰድ ከጀመኩ ወደ ሶስት ወር ሊሆነኝ ነው ለውጥ አለኝ በተለይ ስነካው የሚያመኝ እና የውጋት ስሜቱ ትቶኛል ማለት እችላለው የመደንዘዝ ስሜቱም ልክ የጀመረኝ ቦታ ላይ ነው ያለው እንጂ ሌላው ትቶኛል ግን ዶክተር አሁን ደሞ ሰሞኑን ወገቤን አሞኝ ነበር ህክምና ስሄድ ሽንትሽ ላይ ደም ያሳያል ተብዬ መድሀኒት ወስጄ እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎኛል እሱ ሲሻለኝ ግን የቀኝ እግሬን ተረከዜ ላይ የህመምና አልፎ አልፎ መደንዘዝም የሚሰማኝ ይመስለኛል ድንዛዜውን እርግጠኛ አደለሁም የግራ እግሬ ተረከዝ ግን ህመም ይሰማኛል አውራ ጣቴን ደሞ ጫፉ ላይ የመደንዘዝ ስሬን ስነካው የህመማና አጥፌ ስቀመጥ የመውጋት ስሜት ይሰማኝ ጀምሯል ሶስት አራት ቀን ሆነኝ እጄን ትከሻዬን ያመኛል ብቻ ምን አለፋህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰውነቴ አጠቃላይ ምንም ጤንነት ሊሰማኝ አልቻለም ምን ትለኛለህ??? ስለራሴ ትንሽ የምኖረው ዱባይ ከማዳም ቤት እድሜዬ 45 ውስጥ ነኝ ሁለት ልጆች አሉኝ ትልልቆች ናቸው ፔሬድ በ15 ቀኑ ዛሬ መጣ ተመልሶ ኪሎዬ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጨምሬያለው ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው ሌላ መረጃ ከፈልክ ጠይቀኝ አመሰግናለው
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
ብዙ የከፋ ምልክት አይደለም፣ ስፖርታዊ እነወቅስቃሴ ቢደረግ እየለቀቀ ይሄዳል። ምናልባት ትኩሳት እና ብርድ ብርድ ማለት ከጀመረ ምርመራ ያስፈልጋል
@Selamsys
@Selamsys 6 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku አመሰግናለው ዶክተር እንደ አማራጭ ግን ከባይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ ጋር ባይታሚን ዲ ብወስድ ብዬ አስቤ ነበር ስለ ቫይታሚን ዲ የሰራህውን ያንተን ቢዲዎ ካየሁ በኋላ ነዉ ይሄንን ያሰብኩት ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ፀሀይ ላይ አልወጣም ምናልባት በሳምንት አንዴም ፀሀይ ላላገኝ እችላለው ለዛ ብሞከው ችግር ይኖረው ይሆን ሌላው እንቅስቃሴ ጀምሬያለው ሌላ ጊዜ ስለማይመቸኝ ማታ ከመተኛቴ በፊት በጀርባዬ ሆኜ እግሬን ወደ ላይ ታች በማንሳት በተቻለኝ አቅም ለማንቀሳቀስ እሞክራለው ስንጀምር ከጉልበቴ ጋ ከኋላ በኩል ከፍተኛ ህመምና ቀጥ ብዬ አልዘረጋ እያለኝ ተቸግሬ ነበር ግን ህመሙን ችዬ እና በቪክስ ማሳጅ እያረኩ ሳላቋርጥ ሳንቀሳቅሰው አሁን እየተወኝ ነው ትኩሳትና ብርድ ግን ምንም የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለው
@bazebaze5366
@bazebaze5366 6 ай бұрын
Selam doktreye ebakhen taguree batami eytayayze aschegregn kamkreti bafiti yanten mikre eflgalew tagureni batemi ewdewale bazala batem yamrali
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
ቅዳሜ ከሰአት ከ 9 እስከ 11 ሰአት ባለው ግዜ ይደውሉልኝ 0974163424
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo 6 ай бұрын
ዶክተር ስለ ጀኔቲክስ በሽታ ንገረን
@RasChanie-cs9to
@RasChanie-cs9to 4 ай бұрын
እንዴት ነህ ዶ/ር ሰይፍ ሰላም ነው ። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዚህ ቀጥልበት እኔ ጋ ከተፈጠሩት ምልክቶች ውስጥ አንዱ አንተ ከጠቀስካቸው ነው ይሄ መደንዘዝ ግራ እጅ እና ግራ እግሬ ላይ በጣም ይዝላሉ እና ደሞ በግራ እጄ እቃ ለማንሳት ስሞክር ሽንጢ ጋ በጣም ያመኛል ከዛ እስከ መተኛት ያደርሰኛል እስኪ ምን ሊሆን ይችላል ዶክተር
@user-pr7pl1rz8i
@user-pr7pl1rz8i 2 ай бұрын
ሐይ በርታ ከሕክምነው ይልቅ ገዜጠኛትነትህ ይመቻል
@Judiaamrel
@Judiaamrel 6 ай бұрын
Doctor እባክህን contactihn magignt echilalew bezu tiyakawch nberugn
@user-gk3sq3lp3o
@user-gk3sq3lp3o 6 ай бұрын
Dr ine gerbayen bexam yaqaxilagnal ingam qegn igren yizilal mindinaw
@Anmut-s1e
@Anmut-s1e Ай бұрын
Ebakachhu balebata tamo hospital hido nerve bedemh wst feserachtual tebale ewnet ysearachal yemiyamew gulbetu. New
@HabtamuTeshome-cu9gn
@HabtamuTeshome-cu9gn 6 ай бұрын
Mn larg dr endezi nw miyamegn
@hkj3070
@hkj3070 6 ай бұрын
ሰላም።ዶክተር።እዴነህ
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:03
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:20
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 192 М.
Cholinergic Drugs | Pharmacology | Dr Najeeb
2:43:06
Dr. Najeeb Lectures
Рет қаралды 252 М.
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
8:20
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 109 М.
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 22 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН