የስበት ሕግ ሰይጣንን መቀበልና ሰይጣን መሆን ነው || The Law of Attraction:Exposed!!! || ክፍል 2

  Рет қаралды 76,142

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Жыл бұрын

የስበት ሕግ ሰይጣንን መቀበልና ሰይጣን መሆን ነው || The Law of Attraction:Exposed!!! || ክፍል 2

Пікірлер: 840
@ashruka
@ashruka Жыл бұрын
ይባርኩን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@teodorecity
@teodorecity Жыл бұрын
You are best youtuber
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
አሹ በእውነት አተም እግዚአብሔር ይባርክህ የአባታችን ትምህርት በfb ሸር አድርገህው አዳምጨ ነው አሁን ይህን ህይወት የሆነ ትምህርት የሰማሁት
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 Жыл бұрын
አሹዬ አመሰግናለሁ ባንተምክንያት ነው ይህንን ወርቅ የሆነ ትምህርት የተከታተልኩት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@melawit_21
@melawit_21 Жыл бұрын
Egzabher yisiteh enem ehen timihert bante miknyat muluwun endadamit hognalew
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
🙏👏አሜንንንንንንንንንንንንንን🙏👏
@aynideju1112
@aynideju1112 Жыл бұрын
ስቼ ነበር ቸሩ መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኔን እንዳነቃኝ እናንተንም ይጎብኛችሁ
@tinisayebiadigie5385
@tinisayebiadigie5385 Жыл бұрын
አሜን! (3)
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 Жыл бұрын
Amen Amen Amen EGEZEYABHER Eredan
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g Жыл бұрын
አቤቱ ማስተዋል ሰጠን ማረን ይቅር በለን ሳያውቁ የገቡትም በቸርነቱ ይመልስልን አሜን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@laylalayla112
@laylalayla112 Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ እሴት ገብርኤል
@samirabebe8925
@samirabebe8925 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
እንኳን ለመድኃኒዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን እርሷ የምያስተምሩንን ትምህርት እንድንኖርበት እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርዳን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እመቤቴ ከነልጆ ክክፍ ነገርሁሉ ትጠብቆት
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Enkuan Abro Aderesen Memher Egiziabher Yebarkot 🙏🙏🙏
@eskedarmolla4874
@eskedarmolla4874 Жыл бұрын
ይሄ ትምሀርት እኮ ለእኔ ነዉ የተዘጋጀው እኔም ሳላውቀዉ ለካ አምላክ ነኝ ብያለሁ ለካ እራሴን ለሰይጣን አሳልፌ ሰጥቻለሁ አሁን ገባኝ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ስፈልግ ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ ስጀምር ለንስሐ አባቴ እንኳን ለመንገር ያሰጨነቀኝ ሀሳብ ቀን እና ሌሊት ሲያዉከኝ የነበረው ለካ ለዚህ ነዉ ከጭንቀቴ ብዛት አምላኬ ይሄን ሀሳብ አሰቤ ሲኦል ከምወርድ ነፍሴን እንዳልተፈጠረች አድርጋት ብየ አሰከመለመን የደረስኩት ለካ አኔ እራሴ ሰይጣን ነኝ ስላልኩ ነዉ እግዚኦ እግዚኦታ አለብኝ አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ። መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@neaminmedia
@neaminmedia Жыл бұрын
nisiha gibi hihite Egziabiher yeker bay mehari amlak, yegnan memeles bicha naw yemifeligaw!
@DAMSWEET
@DAMSWEET Жыл бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-7 (5 በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ 6 በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።) እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን። መምህራችን ስላሳሰቡን እግዚአብሔር ይባርኮዎት።
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ሁሉም የምቻል እግዚአብሔር ብቻ ነው ክብር ለአምላካችን ይሁን
@user-so8jt3om8u
@user-so8jt3om8u Жыл бұрын
ትጉህ አባት ቀን ከለሊት አየተጉ ለኛ እዉነቱን ትምህርትን የሚመግቡን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
@nigussieabera5006
@nigussieabera5006 Жыл бұрын
እኔም የዚሁ ትምህርት ተማሪ ነበርኩ ነገር ግን በሁዋላ ወጣሁ በዚህ ምክንያት 1ኛ omnipotent ነህ 2ኛ omniscient ነህ 2ኛ omnipresent ነሀ ብሎ የኮርሱ መጨረሻ ቀን አስተማረን ተጣላን ተከራከርን ተለያየን መምህር በጣም ብዙ ወጣት ተማርኮዋል ያስፈራል አረ በርቱልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@kabukakabuka
@kabukakabuka Жыл бұрын
ማን ነበር ያስተማራችሁ? ዳዊት ድሪምስ?
@Etsegi7
@Etsegi7 Жыл бұрын
አባታችን መምህራችን በዚህ ትምህርት የብዙሀንን ነብስ እንደታደጉት ይሰማኛል!! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን💚💛❤️
@yohahmichael1442
@yohahmichael1442 Жыл бұрын
Almighty God forgive us for what we think, do and believe and keep us away from all this evil thought and I myself are thanking God for giving us a great teacher and Dr kesis memhir Zebene Lema God bless you may the almighty God give you long life & healthy life; we are lucky to have you . To all listing to this teaching please please open you eyes & mind save yourself from becoming Satan or Devil 👿 worshiper ! God bless us all .
@samsonfekadu5077
@samsonfekadu5077 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የጠፋትን እግዚአብሔር ወደ ቤታቸው ይመልስልን።አሜን
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ,እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን.አባታችን ባርኩን👐👐👐👐❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏...
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
መምህርዬ❤ እንክዋን ደና መጡልን እንክዋን ለአምላካችን ለኃያል ጌታ የሰላም አባት የዘላለም ሊቀ ካህን መድኃኔያለም መታሰብያ አደረሶ አደሰረን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን መልኩን እየቀየረ የሚመጣውን ዲያብሎስ በስላሴ ሰይፍ የወደቀ ይሁን በእውነት ንቁ ንቁ የተኛቹ 👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Жыл бұрын
እነሱ እኮ ነቅተዋል መተኛታቸውን መች አመኑና
@user-cn1ru2xq7w
@user-cn1ru2xq7w Жыл бұрын
ይህን ጌዜ ባርኮናቀድሶ የሰጠን እግዝያብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ወራዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ🙏 መምራችን እንኳን ደነ መጡ ሰለ መከሩን ትምህርትና መልዕክት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን የሰራዊት ጌታ ሆይ ይቅር በለን: እርሶን ሰበብ አድርጎ አዳነን: እርሶን ስለሰጥን እናመሰግነዋለን :ወገኔ ንቃ:
@Nati-uh8sj
@Nati-uh8sj Жыл бұрын
እስኪ ስለ subconscious mind ስለሚሉት ሰለ Hypnosis ስለ Psych k, ስለ mind programing መምህር ንገረን አስረዳ? ትክክለኛውን አባቶቻችን የሚያደርጉትን አረምሞ አስረዳን? አንድም ባለማወቃችን ነው ሴጣን የሚጫወትብን። መምህር ዘበነ ስለ አልኩህ ነገሮች ሁሉ አስተምረን
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ይጠብቀን ፈተናው ውጊያው ከአውሬው ጋር እየጨመረና መልኩን እየቀያየረ ይቀጥላል:: ፅናቱንና ብርታቱን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይስጠን ☝️🙏 መምህር እድሜና ጤንነት 🙏
@rrtt7380
@rrtt7380 Жыл бұрын
መምህር በእውነትም ቃልሂወት ያሰማልን ልቦናችንን ይመልስልን😢😢
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እንደችእርነትህ ማረን ቸሩ መድሀንያለም ሆይ ✝️💒💒🙏🏻💒🙏🏻
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አባት ሆይ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ደካማ ልጅህን ሰውረኝ🙏😭
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏 እንኳን ለመድኃኒአለም ወራሀዊ መታሰቢያ በእል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💞💞💞 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!🌷🌷🌷
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፡ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ ልቦና፡ ይስጠን፤፤ በ21ኛው፡ መ/ክ/ዘመን፡ አዳም፡ እና ሔዋን፡ በወደቁበት፡ መንገድ፡ መጓዝ፡ ምን፡ አይነት፡ ድንቁርና፡ እንደሆነ፡ ለመግለፅ፡ ቃላቶች፡ ያጥሩኛል፤፤ ወይስ፡ እግሊዝኛው፡ ይዞን፡ ገደል፡ ይሆን፤? መልሱን፡ ለናንተው፤፤ ይቆየን፤፤፤
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን ለመድኃኔዓለም፣ አባ መብአጽዮን ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei Жыл бұрын
እግዚአብሄር ከፍ ከፍ በልን የተዋህዶ አርበኛ።
@foraman2181
@foraman2181 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የ አገልግሎት እድሜዎን ይጨምርልን አንተን የሰጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንልን አሜን
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ እና እንቁ አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የዚህን አለም ገዥ እግዚአብሔር ይገስፀው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
በእውነት ይህትምህርት የስንቱን ቤት አንኳኩቶል አውቆ አጥፍ ካልሆንን በስተቀር ሳይመሽ በጌዜ ንስሀ ብንገባና በእግዚአብሔር ቤት ብንኖር ይሻለናል አባታችን መምህራችን ልዩ ድንቅ እውቀትን በሞቀ ቤታችን ቁጭ ብለን እንድናውቅ ስላደረጉን የእመቤታችን የቅድስትድንግልማርያም ልጅ በጥበብ ላይ ጥበብን ያላብስልን እንቁ የኦርቶዶክስ የአይን ብልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@asfaw8154
@asfaw8154 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Жыл бұрын
"መድኃኑ ካለአንተ አይድኑ" ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ❤🙏
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
ለላም ለአገራችን እትዮጵያ ይሁን ሰላም ለተዋህዶ እምነቴ ይሁን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
ዘ ሰክሬት የሚለውን መጸሐፍ 2013 ዓም ገዝቼ ማንበብ ጀምሬ ግን መጽሐፉን ሳነብ እግዚአብሔር ሲረዳኝ ውስጤ ጥያቄ በጥያቄ ሆነብኝ ለምን አለተወውም እኔ ምፈልገው ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ነው መንፈሳዊነትን ነው ስለዚህ አሱንን ልለማመድ ብዬ አቅጣጫዬን በማላውቀው መንገድ ፈጣሪ ወደራሱ መለሰኝ ወንድም እህቶቼ ንቁ! ወደ ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ መመለሻ እና የቀናውን ሐይማኖት እውነት የሆነውንም ለማወቅ መበርታት ያለብ ሰዓት አሁን ነው!
@genettekia9786
@genettekia9786 Жыл бұрын
Anta becha aydalehem enam gera segebagn ergif arga manbabakomku tawkut.
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩአን ለአምላካችን ለምድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብረ በሃል አደረሰን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እመብርሃን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ባማላጅነትሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ተብቃልን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
አቤቱ እደቸርነትህ ምረት ላክልን ማሥተወልን አድለን እዳጠፋ እርዳን❤ቃለሄወት ያሠማልን አባታችን🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️💒💒🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️💒💒🤲🤲🤲
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይቅር ይበሉኝ ሳላውቅ ም እከታተል ነበር ይገርማል ብዙ ተምራለው ሱስ ሆኖብኝ አዲስ ሲወጣ አያመልጠኝም በጣም የሚስብ ነገርአላቸው ይገርማል ነበር ጌታ ይቅር ይበለን ይበለኝ ዋው🙏🙏🙏❤
@cheregirma
@cheregirma Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን የሚያስተምሰሩት በፈጣሪ መንገድ መስሎኝ በyoutube አዳምጣቸው ነበር አሁን ግን ልቤንና አዕምሮዬን መለስከው ። ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@fitsumfissehaye4005
@fitsumfissehaye4005 Жыл бұрын
ቃል ሒወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እውነት ነው አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋሉ ይስጠን ባለ ማወቅ ልንጠፍ ነበር እግዚአብሔር ውድ አባ አባታችን ስለ ስጠን ክብር ምስጋና ይሁን የድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን ካለ እግዚአብሔር ህይወት ባዶ ናት እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን ውድ አባ አባታችን
@solami4708
@solami4708 Жыл бұрын
መምህር ይፍቱኝ በፅሎቶት ያስቡን አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማረን እንዳንጠፋ ጠብቀን አሜን፫
@samirabebe8925
@samirabebe8925 Жыл бұрын
ኣቤቱ ማስተዋል ስጠን ይቅር ይበለን አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ይቅር ይበለን ይፉትን ኣባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ፈጣሪ ኣይደለነም እኛ የፈጣሪ ልጆች ነን እንጅ ክብር ለአምላካችን ይሁን
@user-tl5im9yg8v
@user-tl5im9yg8v Жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ አባታችን መምህርችን እንካን አደረሳቹ ቸሩ መድኃኔዓለም በኤል አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ይብቱ አባታችን በጸሎታቸዉ አስብን ወለት ሚካኤል
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤❤❤
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
Amen
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛ የክርስቶስ ፍጥረት ነን የእጁ ስራዎች ነን ሎቱ ስብሀት ይቅር ይበለን😢
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን። የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ መአት አንተ ሰውን!!!!
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኚ ይባርኩኚ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን እሜን አሜን ማሥተዋልን ያድለን አሜን አሜን ❤❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
አባተችን ይፍቱን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ❤❤❤❤ቃለሂወት የሰማልን አሜን እንኳን ለመደኒተችን ወረዉክብረበአል አደረሰቹዉ የተዋህዶ ልጀች በየላቹበት ሰላም ይብዘልን አሜን❤❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
🙏👏Amen Amen Amen Amen🙏👏
@user-wf4rg3vm6q
@user-wf4rg3vm6q Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እኔ ዩቱብ ላይ አነቃቂ እያሉ እያዳመጥኩ ነበር ባለማወቅ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምርት እንዳምጥ የረዳኝ ሸር እያረጋችሁ ባለማወቅ እሚዳምጡ አለና😢
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Жыл бұрын
ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤እውነት ብዙ ተምረናል እግዛብሄር ሳያውቁ ለገቡ በት እናድርስላቸው ሻር ሼር ሼር--------
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Жыл бұрын
ምህራችን አባታችን ሚስጥራቸውን ይገለጠልህ አንተንም እኛ እንድን አንተን የስጠን አምልክ ይመስገን ይልቁንም ልጆቻችን እንዲኑልንበቆአንቆቸው እንዱኑልን መተህልናልና
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 Жыл бұрын
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ፣ ይህ ትምህርት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ። በፍፁም እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቻችን አናውቀውም፣ እያወቅን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራንውን ሀጥያት በሙሉ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን።
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ኣቤቱ እግዞኦ እግዞኦ እግዞኦ ማረን ይቅር በለን ኣታጥፋን 😢😢😢
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አዋቂ ነው 🇪🇹🙏💒🌾🌴❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ለሰጠን ደከመኝ ሰለቸን ሳይሉ አይናችንን ልቦናችንን ለሚመግቡ በቃሉ እግዚአብሔር ይባርኮት በጨለማው ማህበረሰብ ከመታለል ይሰዉረን በደሙ ይሸፍነን🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@derebamara8649
@derebamara8649 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለንአሜን አሜን አሜን
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ወጣቱ ገደል ከመግባቱ በፊት በደንብ ነው ተንትነው ያስረዱን እንግዴ ጆሮ ያለው ይስማ አንድ የምለምኖት ነገር ደሞ መምህር እባኮት ስለ ለዝቢያን እና ጌ ሀይማኖታችን እንደማይፈቅድ ከነምክንያቱ ደጋግመው በማስተማር ወጣቱ ጆሮ እንዲደርስ ቢያደርጉልን ቤተክርሲያን ይሄንን ጉዳይ በዝምታ እያየች ወጣት እየጠፋ ነው!!
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን! ይገርማል!
@enkuye2001
@enkuye2001 Жыл бұрын
Oh my god, this is exactly one of Daggy's life classes she teaches and invite some of her guests on her EBS show who believed and read the Secret, law of attraction books. Thank you Memher for opening our eyes.
@Dani65089
@Dani65089 Жыл бұрын
በትክክል
@marugietie4350
@marugietie4350 Жыл бұрын
God and god is opposite meaning do you know you mean?
@sabahabte8948
@sabahabte8948 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ከዚህ ክፉ ዘመን እዲወጣ በጸሎቷ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@saltanmm7797
@saltanmm7797 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤
@seyatsion7481
@seyatsion7481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ረቂቅ የሆነውን ምስጢር ሰለመገቡን በእግዚአብሔር ሰም ደግሜ ደጋግሜ አመሠግናለሁ ። አሜን አሜን አሜን!!!
@user-kc9gb5ym8v
@user-kc9gb5ym8v 6 ай бұрын
የግል ስብና ስልጠናን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር ያለውን ዝምድና ቢያስረዱኝ በአሁን ሰዓት በጣም ግራ የተጋባሁበት ሃሳብ ሆኖብኛል መምህር አክባሪዎ ነኝ ከአዲስ አበባ ቃለህይወትን ያሰማልኝ
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም፣በጤና መጣችሁ አባዬ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ከፍፁም ጤና ጋር🙏ቃል ሕይወት ያሰማልን አባቴ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ለወጡት ልብ ሰጥቶአቸዉ በምህረቱ ይመልሳቸዉ፣ሳያውቁ የወጡትንም ይመልሳቸዉ፣አዉቀዉም ለሄዱትም አስተዋይ ልቦና ይስጣቸዉ🙏እኛንም ለዘላለም በቤቱ ያፅናን🙏አሜን ወለተማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ አባዬዬ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤❤
@zelalemdesta49
@zelalemdesta49 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ አባቴ (ሃይለ እየሱስ)
@Admaletube
@Admaletube Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጦት አባ ከማር ከወተት የጣፈጠ የነፍስ የሕሊና ምግብ የምታቀርቡልን አባታችን ኑሩልኝ። ይህን አስቀድመው አስተምረውናል ልጆት በመሆኔ ተጠቅሜያለሁ በፀሎቶት ያስቡኝ።
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 Жыл бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። እርስዎ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነዎት። የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎ፤ ለእኛም ልባችንን እንደ ልዲያ ይክፈትልን። አሜን!
@tigistmulugeta4523
@tigistmulugeta4523 Жыл бұрын
አሜን። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ባለማወቃችን ጠፍተን ነበር የምህረት አምላክ ይቅር ሊለን እርስዎን ላከልን። እግዚአብሔር እርስዎም ቤተሰብዎን ይጠብቅልን።
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በጸሎትወ ያስቡኝ ወልደ ኪሮስ ነኝ
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ እስራኤል ከክፉ ሁላችንንም ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን።
@user-ih3el3uo8o
@user-ih3el3uo8o Жыл бұрын
አግዚአብሔር ሁሌም ከ ተዋህዶ ጋር ነው አንተን የላከልን አግዚአብሔር ነው አግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Жыл бұрын
❤ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አስተዋይ አይምሮ ና ልብን ይስጠን አምላክ
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትልቅ ትምህርት ነው አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን 3*
@user-ub7jc4ur1w
@user-ub7jc4ur1w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!!! 1ኛ ጤሞ 1:-6-8 ከነዚህም አንዳንዶቹ ስተው ወይንም ስለነሱ አስረግጠው የሚናገሩትን ሳያስተውሉ የህግ አስተማሪወች ሊሆኑ እየወደዱ ወደ ከንቱ ንግግር ፈቀቅ ብለዋል!!! ነገር ግን ሰው እንደሚገባ ቢሰራ ህግ መልካም እንደሆነ እናውቃለን!!! መምህራችን እንወዳሀለን!!!
@alem7785
@alem7785 Жыл бұрын
መምህር በነሱ የሚጠቀሱ ሌሎች መጽሐፎች አሉ ስለነሱም ቢያስረዱን . The power of now,think and grow rich,mans search for meaning .........🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yosifgebreal5266
@yosifgebreal5266 Жыл бұрын
I guess he doesn’t understand the power of thinking 💭
@ayenewyihune
@ayenewyihune Жыл бұрын
@@yosifgebreal5266 I don't think that is the case brother. Christians know about it. We believe in the power of now and we say "now is the day of salvation". We are ordered to think and grow in the knowledge of God and grace. And we have one, and only one, meaning and purpose -> GOD.
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤
@Mesismart21
@Mesismart21 Жыл бұрын
ሌሎችም በጣም ብዙ መፅሀፍ አሉ ከዚህ ጋር የሚመሳሰል ለምሳሌ the power your submission mind think and grow rich Alchemist. ስለነዚህም በታብራሩልን እባካቹህ።
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh Жыл бұрын
አባታችን ብዙውን የተሰወረብንን ምስጢር እየገለጡልን ነው ፀጋውን ያብዛሎት
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
Amen Amen
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን🙏✝️⛪️❤️
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
The right time the right place to taught tor golden father. Thank you so much 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን እሪጂም እድሜ ጤና ይሰጠናል አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@tem2023
@tem2023 Жыл бұрын
ድንቁ እንቁው ምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አገልግሎወትን እገግዚአብሔር ይባርክ!
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዓይናችንን ከክፉ ስለመለሳችሁን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን እረኛ ስላላሳጣን !
@elsacell7331
@elsacell7331 Жыл бұрын
አባቶችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ተስፋይቱን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ግን የእግዚአብሔር ዝምታው ያስፈራል አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
@mekdesgeletu7240
@mekdesgeletu7240 Жыл бұрын
ያላወቅነውን እንድናቅ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ላንተም ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!!!!!
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤ ልብ ያለው ልብ ይበል ሰይጣን ለዘላለም የወደቀ ይሁን
@firezerdebebe7254
@firezerdebebe7254 Жыл бұрын
አባቴ እረ ምን ጉድ ነው በደንብ ነው አሁን የተረዳሁት ሁሌ ነበር የማዳምጣቸው ገብቼ አልተማርኩም እንጂ ሁሉንም በዩቲዩብ የማዳምጥ የፍቱኝ ይባርኩኝ ።
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 Жыл бұрын
እግዝኦ መሀርነ ክርስቶስ! እቤቴ ውስጥ የገባው ሰይጣን ይህ ነው። የ40 ዓመት ትዳሬ ሊፈርስ ጫፍ ደርሷል። አምላኬን ፈጣሪዬን ከሚያመልክ ፍጡር ጋር ከምኖር ትዳሬ ጥንቅር ይበል ብያለሁ። መምህር እንዲሁም ክርስቲያን ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ። በቤቴ የገባውን ሰይጣን በፀሎት በፀበል በእምነት እየተዋጋሁ ያለሁ አንድ ክርስቲያን ወገናችሁ ነኝ አትርሱኝ።
@YeababaT
@YeababaT Жыл бұрын
ልዑል እግዚያብሄር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ባለማወቅ የጠፉትን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው 🙏
@tsinuzemaryamenate
@tsinuzemaryamenate 5 ай бұрын
'"አባታችን በፀሎት አስቡን"'ቡራኬዎት አይለየን ለእኔም የገለፀችልኝ ድንግል ማርያም ለሌሎቹም ትግለፅላቸው!
@paulosmusie
@paulosmusie Жыл бұрын
መምህር ትልቅ የማንቂያ ደወል ነው እግዚያብሔር ይስጥልኝ
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ለመምህራችን እድሜን እና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏📌 ይህን ትምህርት ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ቢያንስ ለአንድ ሰው ማጋራት እና ማሳወቅ አለበት
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
እግዚኦ ከመጥፋት አድነን😢😢😢😢😢
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@BrightTube1
@BrightTube1 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለተዋህዶ ይሁን
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
አሜን አንሜ አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላውቅ በስታት የሰራሁት ን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር በለኝ (ኣውድዮ ብክ) እየሰመው ነበር
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን አቤቱ እደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን
@user-yu7yl9fg2t
@user-yu7yl9fg2t 7 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏💖✝️ የተማረውን ትምህርት እግዚአብሔር በልባችን ያስርፀው አሜን💖🙏✝️
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 300 М.