እየተላለቁ ወደመበታተን? ለቀረቡበት ትችቶች የልደቱ ምላሽ 06/17/24

  Рет қаралды 70,505

Reyot

Reyot

10 күн бұрын

#ReyotMedia #LidetuAyalew ##AbiyAhmed #EthiopiaNews #TewodrosTsegaye #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551

Пікірлер: 133
@etheth5034
@etheth5034 8 күн бұрын
ረጅም ዕድሜ ክጤናጋር ለአቶ ልደቱ አያሌው ❤❤❤
@etheth5034
@etheth5034 8 күн бұрын
ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤❤❤
@user-vb5vc1ii6d
@user-vb5vc1ii6d 7 күн бұрын
ልደቱን ለመረዳት ብዙ መማር አለባችሁ።You are unique!
@semawasmare3097
@semawasmare3097 8 күн бұрын
ሪዎት የሀሳብ ሚዲያ፤ ልደቱን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 8 күн бұрын
ቴዲ ያየህ ሰውን መቼ ነው የምትጋብዘው ርዕዮተ ሁሌም አዲስ ሀሳብ በርቱ
@eyasienigus8451
@eyasienigus8451 3 күн бұрын
Lidetu is the greatest political analyst ever in the history of Ethiopia. His strong patriotism is exceptional. Big respect❤❤
@nigist0402
@nigist0402 8 күн бұрын
ስርአቱ ዘራፊ እና ዘራፊ ብቻ ነው ከዚህ በላይ ምን ያድርገን?
@Finfine672
@Finfine672 8 күн бұрын
ገና ኪሳቹ ውስጥ ስንት ገንዝብ አለ ብሎ መጠይቁ አይቀርም ብልጽግና😂😂😂😂😂😂
@sabagebru6850
@sabagebru6850 8 күн бұрын
ብልግና ማፊ ፍሉስ 🤣
@etheth5034
@etheth5034 8 күн бұрын
ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤
@titiTiti-zp1uq
@titiTiti-zp1uq 4 күн бұрын
ለሀገር የሚጠቅሙ የሀገር ልጆች በሰዉ ሀገር እንዲህ ተሰዶ ሀገር በዚህ ደረጃ ስትወድቅ ማዬት በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ😢😢😢😢
@zelaleemmengistuu3301
@zelaleemmengistuu3301 3 күн бұрын
Tedy,you are really brilliant .
@Tysongaming_2
@Tysongaming_2 7 күн бұрын
ወሳኝ እና ደስ የሚል ውይይት ነበር ቴዲ ። ከሁሉም በመጨረሻ የተነሳው ጥያቄ ግን ተሸፋፍኖ ሳይሆን ለብዙ ዘመናት በተከታታይ ችግር እና መከራ ውስጥ እየከተ ሀዘን የሚያለብሰው ያለው የተጋሩ ጉዳይ ኢትዬጵያ የምትባል አገር አደብ የሚያስገዛ ፣አሰራር ና ገዢ የሚሆን ህግ ቢመጣ ምኞቴን እገልፃሎ
@zelaleemmengistuu3301
@zelaleemmengistuu3301 3 күн бұрын
Lidatu,you are really right.
@abebaviard60
@abebaviard60 8 күн бұрын
መንግቱ ሐይለ ማርያም በትክክል አንድ አይነት ሰራ ነበር ያደረገው የሰውው ቤተ መውር ማሰር መረሽን አንድ አይነት ሠራ
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 7 күн бұрын
ልደት❤❤❤❤
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 7 күн бұрын
I always have issue as to Lidetu Ayalew honesty. He tend to avoid highly controversial issues instead of facing it head on !
@nigist0402
@nigist0402 8 күн бұрын
ልደቱ አንድ ለእናቱ ሆንክብን እኮ።
@user-uk9sw4uq5v
@user-uk9sw4uq5v 8 күн бұрын
አንዱም አልተጠቀምንበትም የሚያሳዝነው ይሄ ነው ልደቱ ለሁሉም ይበቃ ነበር ሰሚ የለም እንጂ
@user-uk9sw4uq5v
@user-uk9sw4uq5v 8 күн бұрын
አንዱም አልተጠቀምንበትም የሚያሳዝነው ይሄ ነው ልደቱ ለሁሉም ይበቃ ነበር ሰሚ የለም እንጂ
@wechecha
@wechecha 5 күн бұрын
እውነት ከልባቹህ ነው "አንድ ለናቱ" የምትሉት?
@nigist0402
@nigist0402 5 күн бұрын
እውነት ብቻ ሳይሆን የእውነትም እውነት ነው። ምነው ?
@EsraelTesfaye-iv9vt
@EsraelTesfaye-iv9vt 8 күн бұрын
Ledetu" the one and only❤
@sabagebru6850
@sabagebru6850 8 күн бұрын
አቶ ልደቱ 👍 💪 ❤ ርጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ሐሳብክ ሁሉ ትክክክል የኔ ❌የኛ ✅ ማለትን እንልመድ ክልል መፍርስ አለበት ሁሉም በፍለገበት ቦት ሐብት ማፍራት አለበት ሁሉም እንደ ፒኮክ ታጥሮ ወደ አውሬነት ተቀየር እኮ አቤቱ ጌታ ሆይ ስላሙን ፍቅሩን ስጠን የጥላቻ ግንቡን አፍርስ አሜን🙏🙏🙏 የዲያቢሎስ መንፍስ ከ ሃግራችን አጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏
@bruckhailu9430
@bruckhailu9430 3 күн бұрын
Global.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebugola7767
@abebugola7767 8 күн бұрын
ልደቱ እና ቴዲ ስለየትኛዎ ኢትዮዽያ ነው የምታወሩት የለውም ነብሶን ይማረው እንጅ ከሞተቾ እኮ ቆየች
@user-qp5xb6qt7y
@user-qp5xb6qt7y 8 күн бұрын
Welcome 🙏
@FrehiwotGcherkos
@FrehiwotGcherkos 7 күн бұрын
ልደቱ እዉነቱ ምርጥ ሰዉ
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 7 күн бұрын
Tigray due to what happened to it, it’s special case, I don’t expect Lidetu to understand and give weight!
@lula2636
@lula2636 8 күн бұрын
ልደቱ 🙏🙏🙏
@nigist0402
@nigist0402 8 күн бұрын
እውነት ነው ልደቱ ኢትዮጵያ ን መርቶ ለማየት ያብቃኝ
@gimjaamare509
@gimjaamare509 7 күн бұрын
Thanks Tewodros and Ato Lidetu. Very sorry its eradicating educated 21 teachers and bank workers of Gojam.
@TizitaMekete
@TizitaMekete 8 күн бұрын
❤❤❤
@abegazbeshah6898
@abegazbeshah6898 Күн бұрын
አቶ ልደቱ በጣም በሳልና ምርጥ የኢትዮጺያ ችግር የገባውና የመፍትሄ ሀሳብ የሚያፈልቅ ፖለቲከኛ ሀገራችን አለኝ ከምትላቸው ሰዎች አንዱ ነህ። ፖለቲካ የኢኮኖሚ ነፀብራቅ ነው። እንደሚመስለኝ ኢኮኖሚው ነው ፖለቲካውን የሚቀርፀው ስለዚህ ኢኮኖሚን እንደሁለተኛ ደረጃ መቁጠርህ እና ፖለቲካው ሲስተካከል የኢኮኖሚው ችግር ይቀረፋል ብዬ አላምንም ።ችግር ችግሩን በፈጠረው አይምሮ እንደማይፈታ ሁሉ ።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@konjitkonjo2750
@konjitkonjo2750 8 күн бұрын
Wisdom has been chasing you but you have always been faster.
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 8 күн бұрын
አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን ጥቂቶች የሚዘወሩት የኦሮሞ መከላኪያ ሰራዊት ነው‼️
@tarikbirhanu
@tarikbirhanu 8 күн бұрын
1 in a million
@robelfisha6079
@robelfisha6079 8 күн бұрын
youare hero
@dont464
@dont464 7 күн бұрын
ሁሌ ይህ ፕሮግራም ካቶ ልደቱ ጋር ቢመራ የበለጠ የተሟላ ይሆን ነበር። ምኞት ነው። ሀገር የመምራትም ሀቅም ብቻ ሳይሆን እድሉን ቢያገኙ እኛን ከችግር የማውጣት ችሎታ እንዳላቸው ሙሉ እምነቴ እንዳለ ሆኖ ያ እድል እስኪገኝ ማለቴ እንጅ ሀቅማቸውን ወረድ የማድረግ ድፍረት እንዳይመስል እፈልጋለሁ።
@WondimuBantihun
@WondimuBantihun 7 күн бұрын
ለትችት እንኳን የማይመጥን የኦሮሞማ ውዳቂ ስርዓት ፡፡አረ ፈጣሪ ሆይ የዚህን የአራዊት መንጋ አስታግስልን አረ መረረን
@Senait-Senait
@Senait-Senait 8 күн бұрын
What makes me always surprised is Ato Lidetu’s argument about the importance of throwing away abiy Ahemed Ali by peaceful protest as he is a worst dictator. However Lidetu is agreed the man is incompetent and dictator but he is against about the fairness of throwing him by force. How on earth can he think of getting rid of abiy with peaceful protest?That is why FANNO has a great cause to fight against Ahemed Ali.
@dawit2786
@dawit2786 8 күн бұрын
ሠላም ቴድሮስ፣ የልደቱ ጽሑፍ የት ነው የሚገኘው ?
@user-ng2od7gk5o
@user-ng2od7gk5o 8 күн бұрын
Ethio forum በንባብ አቅርቧል ከ2 ሳምንት በፊት
@fitsumtewoldebirhan2827
@fitsumtewoldebirhan2827 8 күн бұрын
You Gaye’s I respect you
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 3 күн бұрын
Lidatu ha ha ha ha long life for Ethiopia under aby Ahmed leadership
@user-vk1ds2pj7p
@user-vk1ds2pj7p 6 күн бұрын
ፍጥረታት ያ-የናፈቅነው ጊዜ የተመኘነው ደርሶ በአይናችን ብሌን ስናየዉ ያስለቅሰን ጀመር ዘለላ እንባ ደስታ አይሉት ሃዘን ግራ የሚገባ አሻጋሪ አግኝተን ወዲኛው ዘመን በትረ አልባው ሙሴ ነው ብለን ሰይመን ካልመራኸን አልነው ሆነህ ከፊት ቀድመህ ማሰብ አያሻንም! እኛን የምትመስል ፍጡር ሆነህ ሳለህ ምስጋናም ይሆን ዘንድ ለደስታችን ዜማ ዘፈን ዘፈንለት ምንም ሳናቅማማ ሆሆሆ ብለን መጣን ግርርር ብለን - እሱ ይምራን ብለን (ጭብጨባ…) ግርርር ብለን መጣን ሆሆሆ ብለን - ሙሴአችን ነው ብለን (ሞቅ ያለ እልልታ/ጭብጨባ…) እልል ነው እንጂ እስክስ ያለሙት ያሰቡት የምኞት ሲደርስ (ያዝ በለውሆ!ሆ!ሆ!ሆኦ!ኡኡኡኡኡኡ...!) ሙሴም ተረክቦ የእኛን አደራ ጉዞውን ጀመር እሱን ምንመስለውን ፍጥረት እየመራ ታዲያ - በጣት ሚቆጠሩ ሰው የሆኑቱ ብለው መክረው ነበር በጊዜው በወቅቱ ፍጥረት አይቻኮል ለቀብሩ ከሞቱ ሆኖም - ማሰቢያ ተነፍገን መስሚያ እንክዋን አጥተን ቀብርን አስቀድመን ሞትን አስከትለን ሆሆሆ ብለን ተመምን ጣቃውን ዘርግተን ካናታችን ይዘን ለመገነዣችን ከፈን እንዲሆነን ከቀብሩም እፋፍ ላይ ደርሰን በፍጥነት ጉድጓዱን ስናየው በጭንቀት ምኞት ውስጣችን እንዲአለ (ጮጮጮክ ብሎ) ለኛ ይሆን እንዴ? መግቢያ ማረፊያችን ቆፍረው ደልድለው 'ንዲህ ያዘጋጁልን ? ባክነን ስንዋትት በሃሳብ እንዲያ'ያልን ድንገት ድምጽ ሰማን ባለንበት ቆመን የናንተም አይደለ ይሄ የሰዎች ነው ቀሪው ሁሉ ስፍራው አውላላው ሜዳ ነው ሆሆሆ ብላችሁ ሂዱ ቦታቹህ እዚያ ነው በሉ እንግዲ አበቃ! እውነቱ ይሄው ነው
@kesetebrhanbahre1374
@kesetebrhanbahre1374 3 күн бұрын
ኣንጋፋውና ልበ ብርሃኑ ፡በኢትዮጵያውነቱ ምንም እማይደራደር ፡ በፍትሓዊነቱ የሚታወቅ ፖለቲከኛው ኣቶ ልደቱ ኣያሌው ዕድሜና ጤና ላንተ ይሁን ። የምን ግዜም ኣድናቂህ ነኝ ።
@ALLINONE-sk2yg
@ALLINONE-sk2yg 5 күн бұрын
Lidetu
@girmalegesselemma7459
@girmalegesselemma7459 8 күн бұрын
የብሔር ጥያቄ ትልቅ የፖለቲካ ጥያቄ መሆኑን ካመንክ እንዴትስ ትልቅ ችግር ሊሆን ቻለ?
@bilisumatube5551
@bilisumatube5551 5 күн бұрын
Tedy is really critical journalist! And Lidetuvis unpredictable!! 😂
@user-dl4dr4nb9t
@user-dl4dr4nb9t 4 күн бұрын
በኢትዮጵያ ሳያውቁት የጠሉት ሳያውቁት የወደዱት መሪ ማን ነው?
@funzone8066
@funzone8066 7 күн бұрын
በርግጥ መዳን ከሌለብን ለምን እንድናለን?😥😥
@Putin3444
@Putin3444 8 күн бұрын
የትግራይ እና የአማራ ኢሊት ተጠያቄ ነው:: በego እና በማይጠቅም ታሪክ ተተብትቦ የጎሪጥ መተያየቱ አገሪቱ በጅሎች ወድቃ እንድትሰቃይ እያደረገ ነው::
@alemteffera
@alemteffera 8 күн бұрын
ትክክል
@deressge451
@deressge451 3 күн бұрын
አረ አንድ እንበል ዝምታው በዛ ከመዝኛ ወጥተን "ቤንዚን ወይስ በጥይት "avoidance avoidance conflict ምርጫ ተሰጠንኮ ኢትዮጵያውያን ሃገራዊ አጀንዳ ይዘን እንነሳ shake the tree till the unwanted leaves fail
@animutmulualem4972
@animutmulualem4972 8 күн бұрын
hi
@danielsson1994
@danielsson1994 8 күн бұрын
❤❤❤❤
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 7 күн бұрын
Here in Nordic counties, we have Ethnic Nationalsts vs Nationalist. For example. FINLAND have two antagonistic parties, FSFP and PS. FSFP which is Swedish speaker's party like TPLF and OLA.On the other hand PS is pro Finish Nationalit part which is like Ethio Nationalists. Both coexist in Finland and contributing to the society positively. The problem that we have in Ethiopa is denaial that there are no Ethio Nationlists, but there are millions even more than Ethnic Nationalsts. As long as we don't have a political platform that could welcome both antagonistic political stand, the mistrust and war will continue. Ethiopia 🇪🇹 teferesalech yemilew ababal teleh ...Lidetu betam eyegobeze new. Lidetu try to include poletical history, political culture and political economy, geo poletics and the zero sum democratic culture. Then you will stop to say "Ethiopia teferesalech".
@bruckhailu9430
@bruckhailu9430 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢$
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 8 күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@degefgiday6416
@degefgiday6416 8 күн бұрын
ሰው ሲከፋው፡ የምር ሲቸገር ውሎ ለማደር ነው የሚጥረው፡፡እየየም ሲደላ ነው ይላል ኣበው እመው! ምን ሲኾኑና ባካል፡ በጤና፡ በጥሪት ም ን ደረጃ ላይ ሲገኝ ነው ሰው ' ረ ጫካው ጥራኝ!' የሚለው? ድኽነትኮ ይገባኛልን ይሰውራል፡፡ እኔ እገሌ የእገሌ ልጅ፡ በሃብተ ገነቴ፡ በዕውቀቴ፡ በታሪኬ፡ በወረስኩት ማንነት ወዘተ ነው "ይገባኛል" የሚሰኘው፡፡ 1:11:00
@user-rv7mj9bk5c
@user-rv7mj9bk5c 8 күн бұрын
ልደቱ አሜሪካ ውስጥ በምን ይተዳደራል?
@RahelKidanemariam
@RahelKidanemariam 7 күн бұрын
ምን ኣገባህ?
@JonathanTBM
@JonathanTBM 5 күн бұрын
ልደቱ የሚለው ነገር እውነት መሆኑን ለመረዳት 10 ዓመት ሊፈጅብን ይችላል።
@thomasroesink2903
@thomasroesink2903 3 күн бұрын
ደንቃራ እውር የምታፈልቃቸው በመላው ቀንቀንነት ነው
@MulugetaAndargie-cd3cz
@MulugetaAndargie-cd3cz 7 күн бұрын
ኣይ ርእዮት፣ ርእዮት፣ ርእዮት!! ልብ ውልቅ ነበር ያንተ ማቶት " እየተላለቁ መበታተን!?" ፈሊጥ ነው!! ፈሊጥ! ኣያድርገኝ እናንተን!! ጉንጭ ኣልፋ ጩኸታቸሁ የቁራ ጥሪ፣ ምኞታችሁ! የህልም እንጀራ ቃተኛችሁ የነልደቱ!የቴዲ የእፉቅቅ ጉዟችሁ እኛን ኣይበግረን ልንገራችሁ። የእንካ ስላንተ ምልልስ ወይ ፍንክች!! ወይ ድርስ!!
@legesseshiferaw1767
@legesseshiferaw1767 8 күн бұрын
ሰነዱን እንዴት ማግኘት ይችላል?
@fitsumtewoldebirhan2827
@fitsumtewoldebirhan2827 8 күн бұрын
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 5 күн бұрын
ብቸኛው እውነተኛ ፖለቲከኛና ፖለቲካ የገባው
@ermiasmelaku237
@ermiasmelaku237 6 күн бұрын
Draconian Law!
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 8 күн бұрын
በሌሎቹ የአቶ ልደቱ ተችወች የማዝነው ለምንድነው እነሱ ልክ እንደ አቶ ልደቱ አያሌው ሁሉ እነሱም አሁን ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያና እኛ ዜጎች ከገባንበት የፖለቲካ የኢኮኖሚ የማህበራዊ ህይወት ችግርና አጣብቂኝ ቀውስና መከራ ሊያወጣን የሚችል የራሳቸውን ሀሳብ ለምን አያቀርቡም አቶ ልደቱ እኮ ስለሀገሩና ስለወገኖቹ ስለሚገደውና ስለሚጨንቀው ነው የእራሱን ሀሳብ እንደመፍትሄ የሚጠቅም ከሆነ ብሎ ለውይይት ያቀረበው እናም እናንተም እንደ እሱ ሀሳባችሁን አቅርቡ እንጅ አቶ ልደቱን መተቸትና ማብጠልጠል ተገቢ አይደለም ።
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 8 күн бұрын
ሥለብልፅግና ሌብነትና ዘራፊ መንግሥት መሆኑን ያልተረዳ ኢትዩጵያዊ ካለ፡ አርሡ " ዐር ነው፣ ያውም የሠው ዐር" ።
@AmbachewYibas-sd8wj
@AmbachewYibas-sd8wj 7 күн бұрын
Ato Lidetu Please what dose it mean Ethiopian Nationalist ??????????????????? please make it clear the concept of your Ethiopian Nationalism i think it all about ETHIOPIA and ETHIOPIANS relationships and its benefits on national wise it not about Ahidawe Government or Unitary administration or any other misuse or misunderstanding of the term please make it clear
@solomonayele849
@solomonayele849 8 күн бұрын
Dear Riot It will take 50 years to free Ethiopia from ethnic politics, but It will take 100 years to free the people of Tigrai from the TPLF evil mentality, and It will take 100 years to free Oromo people from the ONEG Oromuma evil mentality . So you need to work on this .But Ethiopia will continue as a country until the end of the world.
@gemechismegersa5852
@gemechismegersa5852 7 күн бұрын
enaman group new ethiopia nationalism?, echi matalaya tawut ethiopia nationalism alneberewum eskaltesmamanibat ayinorim, Lidetu yemitilew yerasek sefar negerochn ezek ethiopia nationalism atibal!!
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g 3 күн бұрын
🎉🎉😂😂😂😂
@gemechismegersa5852
@gemechismegersa5852 7 күн бұрын
ethiopia bihertagninet yelem wushet!!, Eshi enaman nachew?
@habtamukebede3114
@habtamukebede3114 8 күн бұрын
Ledetu , about which planet R you talking
@LeltiHaileLeilte
@LeltiHaileLeilte 3 күн бұрын
120 ነወየገረመህ ሚነወ ያኔ በአንድ ፃሃይ1000 ሰወ ስገደሉ ሚነወ አልተቃወማቹ የናተ ውጤት ነወ
@WaltaUsha-ch5rl
@WaltaUsha-ch5rl 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@mebratamare5998
@mebratamare5998 7 күн бұрын
ማሐይምና ደናቁርት አገር ሲመሩ እንደዚህ ነው
@DAN-ik8mg
@DAN-ik8mg 8 күн бұрын
Teddy, please don’t ignore the killings in the region of amhara's as well.
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 3 күн бұрын
Gud falla hullu yasarrakachu nibrab liwassad naw
@solomongetachew5823
@solomongetachew5823 8 күн бұрын
ene degmo elalaw! Kesemenoch, wchi lelaw mahbereseb siyansew bcha sayihon mnm biyaregachew ayasaznugnim mkniyatum lelaw biker lemebtachew eyetefalemu slehone:: beteleyi beteleyi yihen Komo, ker Adis Abeben, bifejachew mnm ayasaznugnim::
@kebnesh4482
@kebnesh4482 8 күн бұрын
እንኳን አንድ ቤተመንግስት አልስሲ አዲስ ክትማ እየገነባ አይደለም?
@rockyr3572
@rockyr3572 7 күн бұрын
በትከከል ልደቱ ገልፀህዋል
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 3 күн бұрын
ዋናው መውረሳቸው ነው። ኖብረቶቹ የሚሸጡት ወይም በሊዝ የሚተላለፉት ለተረኞች(ኬኛዎች፣ጀሌዎች፣ባንዳዎች) መሆኑ አይቀርም። አብዛኞቹ የሚወረሱ ቤቶች የተከራዩ ትርፍ ቤቶች ስለሚሆኑ ተከራዮች ለቀው እንዲወጡ ይደረጋል። የሚከራይ ሲያጡ ከተማውን ለቀው ወደየመጡበት ለመመለስ ይገደዳሉ። በዚህ ደረጃ አዲስ አበባ 'ከመጤዎች' ትጸዳለች። ምርጫው በሰላማዊና፣ዲሞክራሲያዊ መንገድ ተከናወነ ይባላል። ቁማሩ ሁለንተናዊ ነው። ደሀ ማድረግ፣ መበዝበዝ፣አጎብዳጅ ማድረግ፣ማፈናቀል፣ጉቦ መሰብሰብ፣ወዘተ አላማ ያለው ነው።
@taborhenok401
@taborhenok401 2 күн бұрын
ልደቱ መቼ ነው ኢትዮጵያ የምትመጣው? ናፈቅከን! ያንተ ነገር እመጣለሁ ብለህ። አትመጣም እሄዳለሁ ብለህ አትሄድም አማራ ነኝ ብለህ አማራ አይደለህም ያንተ ነገር። ፕራንክ ነው እንዴ! ወይኔ ጉዴ
@finfinetimes
@finfinetimes 8 күн бұрын
የሰላማዊ ዜጎች መገደል ካሳዘናችሁ ለምን በአማራ ክልል ላይ ብቻ አተኮራችሁ ታድያ? በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሻዋ ኖኖ በሚባል ወረዳ በሰርግ ድግስ ላይ የሉትን ንፁሐንን ከአማራ ክልል የመጡ ታጣቂዎች ከ30 የማያንሱ የኦሮሞ ተወላጆችን በአንድ ቤት መግደላቸውን አልሰችሁም?
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 8 күн бұрын
ቆሻሻ እናቱ የሞተችበትም ገበያ የሄደችበትም እኩል ያለቅሳል አለ የአገሬ ሰው ። የእናንተ ኢግኖራንስ ነው ከትግሬም የባሰ ነው ።
@legessedebele936
@legessedebele936 3 күн бұрын
የሃይማኖት ሰባክ ነው ስትሉ አልነበረም እንዴ?
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 8 күн бұрын
እኔ የምለው ምንድነው እንደዚህ የረበሻቹ: የምትኖሩበት አገር ያላቹህ ገንዘብ ከየት እንደመጣ ማስረጃ ታቀርቡ የለምንዴ ? ትንሽ ለወረዳ ካድሬ ማስፈራርያና ሙስና የሚጋብዘው ህጉ ወደሓላ ተመልሶ ህጋዊ ሆኖ ያልተዘጋጀውንም ስለሚነካ ነው።
@AlemAbraham-wq5et
@AlemAbraham-wq5et 4 күн бұрын
It is boring . Your explation and discussion may be used for educational purpose but I dought for current situation of ethiopia.
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 3 күн бұрын
የመበታተን ሟርታችሁ እውን ቢሆን በሀገሪቷ ካሉት ብሔረሰቦች እንደ የጤፍ ዘር ተበታትኖ ያለው በየቀኑ ስሙ ያለገደብ ከፍ ተደርጎ ሲጠራ በሚዋለው ቆመንለታለን የምትሏቸው ላይ ሊደርሶ የሚቾለውን አስከፊ አደጋ ልብ ብላቿል ወይ ።
@motidag2591
@motidag2591 7 күн бұрын
የአብይ እብደት ግን በአማኑኤል ሆስፒታል ራሱ የሚታከም አይመስለኝም 🤭🙆‍♂️ ሌላ ዓለም ሆስፒታል ይፈልግለት
@messiessi3635
@messiessi3635 8 күн бұрын
አብይ በደም ነው የሚኖረው ግድ ደም ማፍሰስ አለበት
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 7 күн бұрын
የጠራ የዘረፋ ህግ
@MollaKiros-rm9ub
@MollaKiros-rm9ub 8 күн бұрын
lidetu ante malet jemere
@assefaregassa1396
@assefaregassa1396 3 күн бұрын
Menew kidetu mushitochen bet zegtobachew be bonb yaqatelachewun Fano ende meleak ayehachew. Way kidetuu kidetuuuu
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 6 күн бұрын
ይህ እኩይ ከሃዲ አባይ አብይ የሚባል ጉድ ክፉ ገዳይ አስገዳይ ምናባቱ እስቲያደርግ ነዉ ዝም ብለን የምናየዉ ??????????????
@girmalegesselemma7459
@girmalegesselemma7459 8 күн бұрын
የኢትዮጵያ ናሽናሊዝም ያልከው የአማራ ናሽናልዝም የነበረና አሁንም እየሆነ የለ ነው። የሌሎችን ናሽናልዝም መኖር የለበትም ማለት አትችልም። አንተ ደግሞ አመለካከትህ በየጊዜው ይቀያየራል። ኣንዴ የብሔር ጥያቄ የለም በህግ ይከልከል ሰትል ነበር።
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 8 күн бұрын
የት ነው እንደዛ ያለው? ውሸት አይሰለቻችሁ
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 8 күн бұрын
ልደቱ በባዶ እጁ ፍሮንት ላይን ፊገር ለመሆን ይጥራል:: ማን ሊስምሽ ታሞጠሙጫለሽ? እንዲሉ ones you lost your credibility almost impossible to reverse it. That is the reality.
@tesfayeadugna-j6g
@tesfayeadugna-j6g 3 күн бұрын
ማህበረሰቡ ሁሉ በእናንተ እይታ መሃይም ነው¡¡
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 4 күн бұрын
አይ ልደቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽም ቢሆን ነፃነት አግኝቶ ነበር አልክ? ትህነግ የብልፅግና አባትና የዚህ ሁሉ ችግር መሠረታዊ ምክንያት (Root cause)መሆኑ ቀርቶ ?
@KirosAberra
@KirosAberra 8 сағат бұрын
ህግና ስርአት ከሌለበት አከባቢ ህግን መጠበቅ የዋህነት ቢሆንም በዛች ምጥጥየ የአማራ ምክር ቤት እንኳ "ወያነ" የሚለውን ስያሜ ለመቀየር ባልሞከረ ያውም " በህግ አምላክ" በሚባልበት የዛ ሰፈር ትህነግ እያሉ መጥራት ምንኛ ሞኝነትን በፀጋ መቀበላችሁን ስታይ አሁን አሁንስ እንደው መተው ይበጃል!!
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 5 күн бұрын
ኢትዮጵያን ብለህ ካርታው ግን የደርጓ ኢትዮጵያ ናት
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 8 күн бұрын
አብይ ገዘቡን ለጽይት ለመግዣነው
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg 3 күн бұрын
አብይን ለማማት ብላችሁ ብላችሁ ትነፋፈቃላችሁ አይደል ?
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum 2 күн бұрын
አቶ ልደቱ የሽ ሠው ግምት ብርቱ ፅኑ የአቋም የመርህ ሠው እውቀት የንግግር ልህቀት
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 22 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 500 М.
Прости пап 🤣🤣❤️
0:16
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,8 МЛН
“Айбек бейтаныс қызбен көлікке мініп кетті”
25:04
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 219 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
0:34
INNA SERG
Рет қаралды 2,8 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 3,4 МЛН