እራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ሞት እንቢ አለኝ። 13 አመት ያሳሰሩኝ የገዛ ፍቅረኛዬ እና ጓደኛዬ ናቸው አሳዛኙ የፍቅር ህይወት።2

  Рет қаралды 94,027

Addis kememoch

Addis kememoch

6 ай бұрын

እራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ሞት እንቢ አለኝ። 13 አመት ያሳሰሩኝ የገዛ ፍቅረኛዬ እና ጓደኛዬ ናቸው አሳዛኙ የፍቅር ህይወት። 2

Пікірлер: 1 100
@kidanabera5960
@kidanabera5960 6 ай бұрын
የ13 አመት ልጃቸው DNA ይመርመር የምትሉ👍
@slamhadess5610
@slamhadess5610 6 ай бұрын
👍👍👍
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 6 ай бұрын
እውነት ነው ይመርመር
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 6 ай бұрын
ይመርመርና ሐቁ ይውጣ
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 6 ай бұрын
ከምር በእኔ ወጭ ቢመረመር ደስተኛ ነኝ
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 6 ай бұрын
አዎ ልጁ ይመርመር ወይኔ ሲያሳዝን ልቡ በጣም ተሰብሯል ሲጀመር ከነሱ እንዲርቅ ብለዉ እነሱ ናቸዉ ያሳሰሩት 😢
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 6 ай бұрын
ይሄን ጀግና ወድማችንን የምቶዱ
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 6 ай бұрын
እረ በናትህ ተረጋጋ
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 6 ай бұрын
ውድድድድ ነው የማረገው በጣም ደፋር፣ ቆራጥ ወደ ኋላ የማይመለስ፣ እውነቱን እስኪያገኝ ድረስ የማይቆም፣ ጀግና ወንድማችን ነው። ወንድሜ እባክህ ራስህን ጠብቅ ቦዲጋርድ ይኑርህ። ወጣቱ ግን ምን ሆነ? ለምን ተጨካከነ? እንዴት ለሴት ጓደኛውን ይክዳል? እንዴት ለወንድ ጓደኛዋን ትከዳለች? ሴት ጠፍታ ነው? ወንድ ጠፍቶ ነው? ኸረ ተው ኸረ ተው እናንተ ናችሁ ታዲያ ሐገር የምትረከቡት? እናንተ ናችሁ ቤተሰብ መሥርታችሁ የምትኖሩት? ኸረ ምን ጉድ ነው ወጣቱ ላይ ምንድነው ያዞሩበት? ወጣቱ ቤተክርስቲያን ሄዶ ከመፀለይ ይልቅ ጠንቋይ ቤት ሄዶ በሰው ላይ፣ በጓደኛው ላይ መተት ሲያስመትት፣ የሰውን ጥፋት ጉድጓድ ሲቆፍር ይውላል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ።
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 6 ай бұрын
ህይወትሽ ሁሉ ለቅሶ ይሁን ምን የተረገመች ሴት ናት ክፉ
@banurama5034
@banurama5034 5 ай бұрын
Amin echi Marazi ye ejewan yesetate
@meccam2106
@meccam2106 4 ай бұрын
ሁለየም ታልቅስ ስት መሰዋት ነዉ የከፈለላት
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t 6 ай бұрын
ታማኝ ወንድ ሲገኝ ታማኝ ሴት አትገኝም ታማኝ ሴት ደሞ ታማኝ ወንድ አታገኝም እፍፍፍፍ የዋህ ነው ንፁህ ፍቅር ከባድ ነው ፈጣሪ ንፁህ ሴት ይስጥህ በሉት🙏🙏🙏
@husenali-et8ce
@husenali-et8ce 5 ай бұрын
እነት ነው ባለዝህ ኳምት❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍💝💝
@ferahiwotferahiwotkebo
@ferahiwotferahiwotkebo 6 ай бұрын
በዘበኛዉ የሚሰቃዪትን ልጆች መጨረሻዉን አሳዉቀን ወንድሜ
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 6 ай бұрын
አዎ❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
አዎ የምር
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 6 ай бұрын
Please please awo
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 2 ай бұрын
አወ አሳውቀን የነዛንልጆች
@mwje1289
@mwje1289 6 ай бұрын
ጥለውን የሄዱ ሰዎች የተሻለ ቦታ ደርሰን እናሳያቸው ።
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
በትክክል 👌ደምሪኝ እማ❤
@user-gm8zj8tx4e
@user-gm8zj8tx4e 6 ай бұрын
Fetari sifeked nwe enji be'fukera Aydelem
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
❤❤በትክክል❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
በትክክል
@kasawuyiheyis1578
@kasawuyiheyis1578 6 ай бұрын
እኔም በዚህ ሀሳብ እስማማለሁ ግን ጸበል ደግሞ ቢሔድ በጣም የተሻለነው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጸናቱን ይስጥህ አሜንንንን
@GenetGenethaileHaile
@GenetGenethaileHaile 6 ай бұрын
በጣም ይከብዳል ወንድሜ የተሻለ ነገር ይኖራል አንተ ብቻ ኑሩ ቃሉን በላች እቺ እረስ ወዳጀ 😢😢😢😢😢😢አይዞህ ጋዜጠኛ የኔ ጀግና ተባረክ❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@mahelettula2534
@mahelettula2534 5 ай бұрын
ተያቸው የስንቶቻችን ህይወት ነው በናንተ የተበላሸው
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 6 ай бұрын
ልጁ ይመረመረ.. በእርግጠኝነት .. የሱ ነው.።። እኛ እናዋጣለታለን ብናትህ አርዳው ወኔ ልቤ ተሰበረ😢😢😢😢😢😢
@11-fx3yo
@11-fx3yo 3 ай бұрын
እኔም አልሁ ደምሪኝ ወይ ደምረኝ በቻልነው አቅም እንርዳው😢
@3eshaMohamood
@3eshaMohamood Ай бұрын
حسبي الله عليهم هي وهو
@SeadaSeada-oi8dp
@SeadaSeada-oi8dp 6 ай бұрын
ይህን ጀግና ወዲማችንን እናበርታታው ሸር :ላይክ :ሠብስክራይብ እናዲርገው የመዳም ቅመሞችዬ❤❤አላህ ይጠብቅህ ወዲማችን
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m 6 ай бұрын
ሚስጊን የዋህ ስለሆነ ነው እንጂ እነሱ ናቸው ያሳሰሩት
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
በትክክል አይ ጓደኛ 😢😢❤
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 6 ай бұрын
😢😢😢
@user-ll9gk6zf8u
@user-ll9gk6zf8u 6 ай бұрын
ካንተ የበለጠ አፍቅሬ ተከድቻለሁ አይዞህ ወንድሜ ማይቻል ነገር የለም
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 6 ай бұрын
😭😭😭😭እኔም ከ እሱ ጋር ማልቀሲ በጣም ያማል መካዱም በ ነሱም መታስሩ ህልማቸው ለማሳካት 😭😭
@GhanaMaryam-np9yc
@GhanaMaryam-np9yc 6 ай бұрын
Baxam ya migodw yala mikinat balxfw xifax matsr new migodw twit yebaql yegdalwt arsasto
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 ай бұрын
ተጎጂው እራሱ ሆኖ ድጋሜ ቀሪ እድሜውን ይታሰር ? ምክርና ቡጢ ለሰጪው ቀላል ነው!!​@@GhanaMaryam-np9yc
@user-os6xk7yu3u
@user-os6xk7yu3u 5 ай бұрын
የሚገረመዉ ሃቀኛ መግሥት መጥፋቱ ያለሥራዉ ማሠረ😢እደዉ ልጂቱ ሠማይ መሬት ይክዳት እድህ የሚሠፈሠፈላት አግታ
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt 6 ай бұрын
እነሱ ናቸው ተባብረው ያሳሰሩት ምስኪን ፈጣሪ ካተጋር ይሁን😢😢😢
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚኣብሄር የተሻለ ነገር ይስጥህ እባከህ ጅግና ሆነህ አሳያቸው ሂወት ይቀጥላል 😭😭😭
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 6 ай бұрын
ከሷ የበለጠች ሴት ታገኛለች እራስህን ጠብቅ ወድማችን
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 5 ай бұрын
እኮ እኔም እንደዛነው ያልኩት 💔💔
@Rosa12137
@Rosa12137 6 ай бұрын
ኸምስኪን😢 አንጀቴን ነው የበላው ፈጣሪ ከሂሩት (ከወስላታዎ)የተሻለ ሚስት ይስጥህ እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል !
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናልእግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ አይዙህ ወንድሜ እግዚአብሔር ለአንተ ያለህው ይስጥህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 6 ай бұрын
ያሳዠናል አፈር ይብሉ ፍቅርኛውና ጎድኛው የዘሩትን ይጨዱ ፈጣሪ ይክፈላችው
@ElsaAbil
@ElsaAbil 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ስወድህ እኮ ደሞ ዛሬ ጠይቄህ ነበር ቃል አክባሪ የንስር አይን ረጅም እድሜና ጤና ላንተ የኔ ጀግና
@novacell9751
@novacell9751 6 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ።ሕይወት ይቀጥላል ጀግናጋዜጠኛ❤❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 ай бұрын
ሁለት ካሃድዎች 😢😢😢አይዞ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል እኮ በርታልን😢❤❤❤❤❤
@tigigebre8198
@tigigebre8198 6 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን ወንድሜ ታሪኩ በጣም ቢያሳዝንም ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል ሁሉም ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የተሻለዉን ህይወትም መንገድም ይሰጥሀል አይዞክ ተስፋ አትቁረጥ
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t 6 ай бұрын
አቤት የሰማይ አምላክ የቻልከዉ ጉድ 😢😢😢😢😢😢😢 አይዞህ ወንድሜ ታሪክ ይቀየራል እነሱም ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢😢😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
❤❤የኛ ጀግና ❤❤❤እነዛ ሁለት ልጆች ምን ላይ ደረሱ ፀበል ሄዱልህ 😢😢😢
@mekdes2722
@mekdes2722 6 ай бұрын
ልጁ ወደ ፀበል ቢወሰድ ዘንድሮ የማንሰማውም የለ ምን አልባት መተት አስደርጋበት እንዳይሆን እውነት ልብ ይሰብራል
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
እሄ መተት ነዉ በርግጠኛ ነኝ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 5 ай бұрын
መጀመሪያ መኪናውን አሽጣ ጉዳይዋን ከፈጸመች በዋላ ወደ እስር ቤት እስወርውረው ጓደኛውን አገባች ያደረገችበት እንኳን መተት አልተነሳለትም ይሄ ሁሉ አድርጋው እሷን ነው የሚለው እግዚአብሔር ያንሳል ሀይል የእሱ ነው
@user-lk6ij2nm7s
@user-lk6ij2nm7s 5 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው ሚመስለኝ ለሀብቱ ብላ ሁኔታው ይናገራል ታስሯል በመስተፋቅር ነው ልጅቱ ታስፈታለት እምትሉ
@sabilasahila407
@sabilasahila407 5 ай бұрын
ምንም ጥርጣሬ የለዉም አስራዋለች ይሕ ሁሉ በደል ደርሶበት አሁንም እዛዉ ነዉ
@Mimikonj
@Mimikonj Ай бұрын
I feel that way to
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv 6 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉ❤❤❤
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ነይ እንደማመር ውዴ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 ай бұрын
👍🥰
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 6 ай бұрын
ዘንድሮ የማይሰማ የለም ኧር ፍትህ ለጆሯችን😥😥😥😥😥
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
ደምሪኝ እማ🎉
@hannahasfaw5670
@hannahasfaw5670 6 ай бұрын
I like that 😀😀😀
@medid.454
@medid.454 6 ай бұрын
Asdefegnew 😂
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 6 ай бұрын
@@medid.454 አላህ ይቅር ይበልሸ
@melkamelka23
@melkamelka23 6 ай бұрын
ስው ለማመንይክብዳል
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ ምስኪን አምላክ ከሷ በላይ ይክስካልን አምላክን ለምን ተስፋ አትቁረጥ ወኔ ወንድሜ
@elsacell7331
@elsacell7331 6 ай бұрын
ወይኔ እኔ ላገባ ነው እንጂ ጉዋደኛ ባይኖረኝ ኖሮ ይሄን ልጅ ቆንጆ ፍቅር ሰጥቼ አክመው ነበር ውስጡ ገብቶኛል ለምን የደረሰበት ያውቀዋል
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 ай бұрын
በሚወድት እና ባመኑት መካዳት በጣም ከባድ ነው አላህ ይሁና
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 6 ай бұрын
ጀግና ወንድማችንን እናበርታታው ስላም ፍቅር መተስሳብን አድነትን ለሂዝበችን ለሀገረችን ለኢትዮጵያ ይሁን ያረብ 🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርተ ጎቦዝ 👍💐👍🏻👍🏻
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 6 ай бұрын
የስራቹሁን ይስጣችው በ ጣም ያማል ባመኑት መካድ 13ዓምት እድሜ በ ማያውቀው ስርቀውታል ባመናችውት ተካዱ 😭😭
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 6 ай бұрын
እውነት በጣም ይከብዳል 😭😭😭 ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥህ እራስህን ማጥፋት መፍቴ አይሆንም ነገን እይ ሌላ ቀን ነው
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 6 ай бұрын
ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነውአይዞክ ያንተ ያላትን የተባረከች ሚስት ይስጥህ አሁን ግን ገዳም ሄደክ እረፍ ፀበል ተጠመቅሁሉ ሰው ቀኑ ጠብቆ የእጁ ያገኛል😢😢😢😢😢😢
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭 አይዞህ ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ የተሻለ ህይወት አስተዋይ ሚስት ሴት ይሰጥሃል እግዚአብሔር 💚💛❤🙏
@rhametali1193
@rhametali1193 6 ай бұрын
የነዛ 2ልጆች ነገር ከምን ደረሰ ጸበል ይሂዱ ና ወደራሳቸዉ ይመለሱ
@rabia4266
@rabia4266 6 ай бұрын
የነሱ ልጆች እንቅልፍ አጣሁ😢😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
አዎ ለምን አያመጣልንም
@tesfaneshtesfaye1644
@tesfaneshtesfaye1644 6 ай бұрын
ኮሜትህ ፀፉ የመጣል ሁሌም ጠይቁ
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 4 ай бұрын
እረ ዮቲዬብ ተከፍቶላቸዋል ደህና ናቸው​@@rabia4266
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 ай бұрын
ወይኔ ራሱን ለማጥፋት ሞከረ ሲያሳዝን እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እባክህን ከጎኑ እንዳትለይ ከዚህ ነገር ውስጥ እስኪወጣ እግዚአብሔር ይርዳቹ 😢😢😢
@romar7984
@romar7984 6 ай бұрын
እኔ እደው የምጠብቀው የነዛን የእህትና የወንድምመጨረሻ እንደት አጀቴን እደበሉት ሁሌ አሥባቸው አለሁ😢
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 6 ай бұрын
እኔ እራሱ
@lulu-fy7gs
@lulu-fy7gs 6 ай бұрын
እኔም
@addisw1713
@addisw1713 6 ай бұрын
😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
እኔም
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 6 ай бұрын
እኔም ሁሌ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 6 ай бұрын
መትረፊህ እራሱ ይጋርማል 😢😢😢
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የእጇን ይስጣት😢😢😢
@sart203
@sart203 6 ай бұрын
በጤናው አልመሰለኝም ይሄ ሰውየ መዳኒት አርጋበት ነው እሚመስለው እሷ እሷ እድል😢😢
@netsolo8225
@netsolo8225 6 ай бұрын
ወንድማችን እነሱ ያልቅሱ አባት ግዜ ያልፋል ይከፍላሉ እንኳን አልበደልክ ክርስቶስ ይመጣል ፍርድ አለ ፈጣሪ ይፈርዳል አይዞህ ተበዳይ እንጂ በዳይ አትሁን❤
@febanlove2876
@febanlove2876 6 ай бұрын
ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ የሰው ህይወት አበላሸሽ
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
እባክህ እነዛ ልጆች ከምን ደረሱ❤❤❤
@seniethiopia796
@seniethiopia796 6 ай бұрын
ይህንን ልጅ ወደ ፀበል ውስዱት ምን እንደረጉት ምን ይታወቅል መስተፍቅር አርጋበት ይሆናል ዱርዬ ናት ተጠቅማበታለች ግን የዘሩትን እጥፍ ያጭዳሉ ሁሉም ለመልካም ነው ያንተ አልነበረችም ለተሻለ ነገር እእግዚአብሔር እያዘጋጀህ ነው ወዶ አይደለ አግዙት
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
የማንሰማው የለ ወዱ ሲገኝ ሴቱ አይገኝ አያገጣጥምም 👍👍
@rabia4266
@rabia4266 6 ай бұрын
በጣም ወላሂ አንጀቴን በላኝ ኡፍ😢😢😮
@genisaudi8109
@genisaudi8109 6 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ አይዞህ ልቤን ነው የነካህው😢😢😢😢
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 6 ай бұрын
ወይኔ እስከካሁን ከልቤ አልጠፋም ኤሄ ቭድዮ ወይኔ የት ደረሰ ልለው ነበሬ መጣልን 😢😢አይዞክ ወንድሜ
@Bemnetmetadel-zr4tp
@Bemnetmetadel-zr4tp 6 ай бұрын
ፀበል ይፀበል በናት ወንድማችን ሂወቱ ይቀየራል
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 6 ай бұрын
ለምን ሲገናኙ ሳታሳዩን በጉት ጠብቄ ነበር😢
@lassddf2180
@lassddf2180 6 ай бұрын
አይ የዘመኑ ጓደኛ😢😢በእውነት ጨካኝና አረመኔ ናችሁ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ አይዞህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል አንተም የተሻለ ደረጃ ደርሰህ አሳያቸው እግዚአብሔር የተሻለችዋን ሴት ይስጥህ አባቴ አጀቴን በላህው😢😢💔💔😢😢 ጋዜጠኛውም ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ❤❤❤❤
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጋዜጠኛው እንወድሃለን በርታልን ❤️❤️ልጁ በጣም ከሚባለው በላይ ነው የተጎዳው እግዚአብሔር ይድረስለት ፈጣሪ ለነዛም የስራቸውን ይስጣቸው 😢😢😢😢😢
@DianarRamees-eq7pi
@DianarRamees-eq7pi 5 ай бұрын
🤔😥😥😥ከሚባለዉ በላይ ይከብዳል የምር ለዛዉም በሚያምነዉ ጎደኛዉ አይዞህ ወንድሜ 😥😥😥ፈጣሪ ላንተ ያላት ትመጣለች ❤️100%💔🙏
@xboxone8393
@xboxone8393 6 ай бұрын
ነገ የተሻለ ቀን ነው የተሻለችውን ይሰጥሀል ተለውጠህ አሳያቸው ተረጋጋ😢😢
@apigeuae6685
@apigeuae6685 6 ай бұрын
እባክህን ወድሜ ርዳው በተቻለክ መጠን የኔ ወድም ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ ያጠንክርክ አፅናኝ መንፈሱን ይላክልክ ወድሜ ርዳው እርዳው ያሳዝናል
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 6 ай бұрын
ገብርኤልን ብላ ቃል ገብታ ልጁን እፍፍፍፍ😢
@xboxone8393
@xboxone8393 6 ай бұрын
ወንድሜ ፀበል ውሰደው በማርያም ያረጋጋዋል ሚስኪን ሲያሳዝን😢😢😢
@kemariyabdu8280
@kemariyabdu8280 6 ай бұрын
የሰው ህይወት ምታመሰቃቅሉ ወንዶችም ሴቶቹ አይቅናችሁ ኢንሻላህ
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
ገዳም ግባ ወንድሜ ለተወሰነ ወራት ከዛ ተጠመቅ አባቶች አማክር ንስሀ ግባ ቅዱስ ቁርባን ተቀበል ሰከን ትላለህ መቶ በመቶ እዉነቴ ነዉ ምልህ አይዞህ ጠክር በል ኡፍፌ
@user-yr7gw7yf7w
@user-yr7gw7yf7w 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይዞህ እግዚአብሔር የተሻለ ቀን ይሰጥሀል😢😢😢😢😢😢😢😢
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
ኡፍፍ ወይኔ ልቤ ሰበረዉ እኮ የኔ አባት ምን ላርግህ የስራቹ ይስጣቹ የሰዉ ልቤ ምትሰብሩት ሴትም ወንዶችም አይ አይ አይ ወይ ዘንድሮ በምንሰማዉ እኮ ጆሮዋችን ጩ አለ እኮ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 6 ай бұрын
በጣም😢
@meronmeron-mg9nu
@meronmeron-mg9nu 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ ከባድ ነው ነገሩ እግዚአብሔር ይርዳህ መዝሙር ስማ ቤተክርስታን ሂድ እግዚአብሔር ይረዳሀል ነገሩ ከባድ ነው በጣም እግዚአብሔር ግን መልካም ነው
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 6 ай бұрын
ፍቅር የራሱ ኃይል አለው ከባድ ነው :ግን ይህ ወንድማችን ጸበል ብሄድ ይሻለዋል።በዛም ብፍቅር ተመስሎ ለህይወታችን ለመንጠቅ ዲያብሎስ እድል ይፈጥራል።ስለዚ ቤተሰቦች ወደ ጸበል ውሰዱት
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 6 ай бұрын
😊ጌታዬ ሆይ ለማዳም ቅመሞች ምን አለ የዚህ አይነት የህወት አጋር ብሰጠን እኛ እየለፋን ያለነዉ እያለን ለጠገቡት ደህነኛ ወዳች ትሰጣለህ ጠጋባ ደህነኛ አይወድለት አሏህ ሆይ እኛን ተመልከተን ለእንደዚህ አይነቱ ሚስኪን
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አተ ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ❤
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 6 ай бұрын
13 አመት ግዜውን ያባከኑበትን ይክፈሉ ለፍርድ ይቅረብ
@meryemali4042
@meryemali4042 6 ай бұрын
ለፍርድ ይቅረቡ እነሱ ናቸው ያሳሰሩት
@semirasemiraaragaw995
@semirasemiraaragaw995 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ አባት ወላሂ አስለቀሰኝ አፈር ይብሉ አይ ሰው😢😢😢😢😢😢😢
@user-vp5eh6yw2i
@user-vp5eh6yw2i 6 ай бұрын
ልክነህ ወንድሜ በጣም ያማል አይዞህ ነገ ሌላቀን ነዉ ጠንክረህ ቆመህ አሳያቸዉ።
@Sofi24434
@Sofi24434 6 ай бұрын
ወዳጅ ጠላት የሆነበት ዘመን ያማል በጣም😢 ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ የልብህን ስብራት እሱ ይካስ 🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 6 ай бұрын
የዘንድሮ ሰዉ እረስወደጂነዉ😢😢😢😢😢😢😢አይፍቅር ነፍስ ይማር😢😢 አይዞክ ወንድሜ ፈጠሪ ይሁንክ ከበድ ነዉ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 6 ай бұрын
ባመኑት መከዳት በጣም ከባድ ነው ነገር ግን ሂወት ይቀጥላል ነገ ሌላ ቀነው መገፍት ለጥሩ ነገር ሊሆን ይችላል እግዚአብሄር አምላክ ነገሮቹን ሁሉ ያስተካክልልህ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 6 ай бұрын
ወይኔ። አንተጀግና ጋዜጠኛ ነህ እውነት ለመናገር አንተን አለማድነቅ አይቻልም እድሜናጤና ይስጥልን❤
@user-km6sg2lc5d
@user-km6sg2lc5d 6 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤
@yimerbikis2020
@yimerbikis2020 6 ай бұрын
ፍትህ ለኛ ለወንዶች 😢😢😢 ማርያምን ይህ ልጅ አስለቀሰኝ😢😢😢
@hayasana9468
@hayasana9468 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂lenga lewendoch Alalkm andande alkesu enantem yemyasaznew meskin wendoch nachew migodu yemiyaslekesu ayaleksum
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 መሳቅ ሳልፈልግ አታስቀኝ😢😢😢
@ojaiba5290
@ojaiba5290 6 ай бұрын
😁😁😁😁
@semiraseid4588
@semiraseid4588 6 ай бұрын
ክክክክክ ከምርህ ነው በእርግጥ ጥሩ ወንዶች አሉ ጥሩ ሴቶች አሉ ከነዛ አሏህ ያድርገን
@meseretebosena
@meseretebosena 6 ай бұрын
ፍትህ ለሴቶች ታዲያ 13 አመት እንዴት ይቻላል😢😢😢😢
@NatnaelBele
@NatnaelBele 6 ай бұрын
የፍቅር አምላክ ይፋረዳችሁ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነው
@almazayele1007
@almazayele1007 2 ай бұрын
ባሌጌ የፈጠረዉ እገዜር ነው የሚወስደው ሰለዚህ ተዉት ዛሬ ሴቱ ወንድ የጥቅም ገረዜ ነው ጸበል ቤተሰቡ ይውሰደው አንተ የተባረክ ልጅ ነህ ዘመን ይባርከወው
@buzuneshsheferaw6009
@buzuneshsheferaw6009 6 ай бұрын
ውይ ሲያሳዝን ፈጣሪ ይርዳህ ምን ክፉ ሴት ናት ግን 😢😢😢😢😢
@hussienmohammed2539
@hussienmohammed2539 6 ай бұрын
የሰውን ልብ እንድህ አድርጋችሁ ወንፊት የምታደርጉ ሰወች አላህ ያዋርዳችሁ ።😢😢😢 ወላሂ
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 6 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ላንተ የምታስብልህ ሌላ ሂሩት ይስጥሀል ❤❤❤❤❤
@adinahaddad798
@adinahaddad798 6 ай бұрын
ቅመሞችየ እደዚሕ ይልብ ፍቅር ያለውን እግዚአብሔር ይስጣችሑ በሰው አገር ደክመን እደዚሕ ከልቡ የሚወደን የትዳር አጋር ይስጠን😢😢❤❤❤
@zdwtube44
@zdwtube44 6 ай бұрын
ይሄ አይነቱ በወዴዴው የተከዳው ሰው ቢገል ማነው ተጠያቂው 😢😢😢😢😢
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 6 ай бұрын
አብሽር ወንድም የካደ ይካዳል አተ ብቻ ጠንካራ ሁን
@princead1239
@princead1239 6 ай бұрын
ከባድ ነው ሰውን በዚህ ልክ እምነት መስጠት ፈጣሪንም እረስቶ ለሰው ቅድሚያ መስጠት ልብን አሳጥቶ አይምሮን ያስታል
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 6 ай бұрын
ባለሞያ ያነጋግር ፀበልም ይጠመቅ እግዚያብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ታሪክህ ይቀየር
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 6 ай бұрын
ወንድሜ ሆይ እባክህን የስነልቦና ሀኪም ዘንድ በመውስድ አግዘው ፈጣሪ ብድር ከፋይነው
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 6 ай бұрын
ሰላም ወገኖች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ 🙏 የኔ ወንድም እባክህን እፈልግህ አለሁ የኛ መልካም
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጠንክር ፈታሪ ይርዳህ 😢😢😢😢😢ሂሩት እና ባል ጨካኞች ናቸው ኡፍ😢😢😢😢😢
@user-hp5bi4ef1x
@user-hp5bi4ef1x 6 ай бұрын
ኮመንት አያነብም እጂ ወንድ ሁን ከካደችህ ጋ ስሟንም ማንሳት እንዲያሳፍርህ ይገባል አብራህ እያለች ጓደኛህ አስረግዞት ታለቅሳለህ ተነስ ታጠብ ፍጠን ለአዲስ ሂወት መልካም ጅምሮ ስታለቅስ እንዳላይህ ሰው አምነህ የልብህ አታውራ እሚደበቅ ደብቅ እንደህጻን ጢባጢቦ ይጫወትባሃል መርዝ ጠጥተህ ስኦል ከምትገባ አለሴት ብታረጅ ይሻልሃል መዝናኛ ውሰዱት 1ቀን አለቀ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 6 ай бұрын
ወንድሜ ለእንደዚህ ለካድህ ሰዎች መድሀኒቱ ትልቅ ቦታ ደርሶ ተቀይሮ ድጋሚ እንድፈልጉን ማድረግ ነው መልካም የሆነች ሴት አላህ ይስጥህ አንተ እራስህን አትጉደ እሷ እንድትፀፀት መድረግ ነው ያለብህ እሽ አይዞህ በርታ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 6 ай бұрын
ሰዉየዘራዉነዉ የሚያጭደዉ እመነኝ ከታገስክ እንባህ ፈሶአይቀርም ሁሉምየእጅንያገኛል ጤናና ሂወትካለ ። ወንድልጅሲያለቅ ያሳዝናል።
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 6 ай бұрын
ሴቱ ሲታመን ወንዱ አይታመን ወንዱ ሲታመን ሴቱ አይታመን 😢😢😢😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
ትክክል😢
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 6 ай бұрын
😢😢😢
@melatassefa723
@melatassefa723 5 ай бұрын
ከቻላችሁ ከአዲስ አበባ አስወጡት ወይም የድሮ ሚስቱ ከምትኖርበት ከተማ ለትንሽ ግዜ ይራቅ ወይ ከሀገር የሚወጣበት መንገድ ለጥቂት ግዜ ሶስት አራት ወር እንኳን ቢርቅ ከዛ የመርሳት እና የራሱን ህይወት የመጀመር እድሉ ከፋ ይላል ብዬ አምናለሁ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ነገር ግን የድሮ ሚስቱና ጓደኛዉ አንድ ጥሩ ነገር ያደረጉት ቢኖር ታሪኩን ለህዝብ ማሳወቃቸዉ እንደ ፀፀት ታይቶ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ በተጨማሪም እሱም ፈጣሪ ይቅርታን ስላስተማረን ይቅር ብሎችዉ ረስቶ አዲስ ህይወት ለመጀመር ያብቃዉ🙏
@user-sr5lu2kw1s
@user-sr5lu2kw1s 6 ай бұрын
ወንድማችን ዛሬ የላከውነረ ሳይ ልቤ ተሰበረ ልጁ መተተኛ ሴት አግብቶ ለወርስ አባትና እናቱን በማዳበርያ አሽገው ሊጥልዋቸው ሲሉ ደረስክላቸው 😭😭😭 መጨረሻቸውን አሳየን አደራ 🙏🙏🙏 ለዚህም ልጅ አሳየው እባክህን 🙏 የጊዜውን ሁኔታ ይወቀው 😭😭😭
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 ай бұрын
ጀግናችን ጋዜጠኛ አንተ ደግ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰዉነህ❤❤❤ ክፉ አይንካብን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amandanoah3563
@amandanoah3563 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ዘንድሮ የማይሰማ የለም
@Samriye10-10
@Samriye10-10 6 ай бұрын
ኣይዞህ የኔ ኣባት ሂወትኮ ይቀጥላል ባለቤቴ ከኔ በፊት ፍቅረኛ ኣብሮ ኣደግ ልጅ ነበረችው 8 ኣመት ምሉ ጠበቃት ትምህርትዋ እስክትጨርሽ ጨርሻም ሳኡዲ እሄዳሎው ኩንትራት ሁለት ኣመት ሰርቸ ልመለስ ኣለችው እሺ ብሎ ላካት። ሳኡዲ ስትገባ ከሌላ ወንድ ጨርሻ ኣንተ ድሃ የድሃ ልጅ ነህ ካንተ የተሻለ ብር ያለው እኔም የሃብታም እሱም የሃብታም ልጅ ነው እማገባው ብላ ኣገባች ዘና ያለ ንሮ ትኖራለች ። ባሌ ግን በዛን ሰኣት በጣም ተጎድቶ ታምሞ እስከ ሃይማኖቱ መቀየር ደርሶ ነበር ለሴቶች በጣም ይበቀል ነበር ተስፋ ቆርጦ ። ከዛ ከኔጋ ሰርግ ቤት ተገናኘንና ስልክ ተቀያየርን ተደዋወልን ለኔ እያወራ የስዋ ስም ይጠራል እኔ ግን እረዳዋሎው ያሳዝነኛል ከዛ ኣንድ ኣመት ምሉ ተደዋወልን በቤት ጨርስልን እኔ ኣገባሃሎው ስለው እሺ ብሎ ወድያው ጨረሸልኝ በደምብ ደግሰን ተጋባን ልጃችን ወልደን የራሳችን ቤት ኣለን የሞቀ ትዳር መሰረተ ስምንት ኣመታችን ሁነናል ኣሁን ስለዚ ነገ ሌላ ቀን ነው ሂወት ይቀጥላል ኣይዞህ ኣባቴ የስነ ልቦና ደክተሮች ፀበል ያስፈልገዋል😢😢😢😢
@ElsaAbil
@ElsaAbil 6 ай бұрын
ወንድሜ የፈሠሠ ዉሀ አይታፈሥም ደሞ እራስህን አስብ ወደ እራስህ ተመለስ ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ አከብርሀለዉ እወድሀለዉ❤❤❤❤❤❤
@rahmatedal4441
@rahmatedal4441 6 ай бұрын
13አመት አሰቃዩት ከዛም ሲወጥ ስቃይይ ጠበቀው 😭😭😭😭💔💔💔
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር መልካም ነው የአንተ ብትሆን ነው😢😢😢😢😢😢 የንተን ብትሆን የትም አተህድም ነበር እኔም ፍቅራኛን የጎቴ ልጅ አገበት 😢 ቢሮ ሁሉም የልፍል
@merimeri530
@merimeri530 6 ай бұрын
ወንድሜ ነገም ሌላ ቀን ነው ይህም ያልፋል ከፊትህ ብሩህ ተስፋ አለ እርሳትና ህይወትህን ለማስተካከል ሞክር አንተ ራስህን ጠብቀህ ከፍ ብለህ ስታይህ ተበቀልካት ማለት ነው አይዞህ ፈጣሪም ይረዳሃል እባክህ እባክህ !!
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 6 ай бұрын
ጀግናቺን እንኩዋን በሰላም መጣክ... አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቂክ እንሻላህ ያ ራብ 🥺🥰🥰🥰🥰❤️❤️💪💪
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
ዱባይ ላይ ዋጋ ከፍላ ለእናቷ ቤት ሰራችላት
1:00:05
2 ብልት የነበራት ሴት እናቷ ድንገት መጡ!
39:18
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 112 М.