የነዚህ ሚስኪኖች እንባ ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስደን ፈራሁ‼️😭

  Рет қаралды 51,904

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

የነዚህ ሚስኪኖች እንባ ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስደን ፈራሁ‼️😭
• ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ...
ለሴቶች👆
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelaynehየመጀመሪያውን ጉብኝት ዱባይ ወይስ ሳውዲ እንድርገው?
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 526
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ወላሂ 2006 የኔ ቤት ሲፈርስ ከኔ ቤት ጎን መስጂዲ ነበር ለማፍረስ ከላይ ሲወጡ ዝናብ መጣ ማፍረስ አልቻሉም በ1ቀን 120ቤት ፈረሰ መስጂዱ አልሀምዱሊላህ አሁንም አለ የመስጂዲ ጠባቂው አላህ ነው
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ስብሀን አልልህ
@uaeuae532
@uaeuae532 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙎🙎🙏🙏🙎☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👌👌👌👌👌👌
@user-cz4gd3rz4f
@user-cz4gd3rz4f Жыл бұрын
ሱባሀንአላህ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አወ አላህ ይጠብቀዋል ቢፈርስም ያአላህ ቤት እሱ የጃቸውን ይሰጣቸዋል ኢንሻ አላህ አይቀርም
@ilovefni7329
@ilovefni7329 Жыл бұрын
ሱበሃን አላህ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ፍርቶ ዝም አለ ፍርዱ ከላይ ነው አላህ ይፍርድባች
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
ልክነዎዎዎለምነሰይፍሳልልልልልልል
@user-xw2ud1mo7b
@user-xw2ud1mo7b Жыл бұрын
ጀዛከላህህይሩን ኡስታዝ ብዙወቺ ዝም ባሉበት ድምፅ ስለሆንክ አላህ ከፍ ያርግህ 😢😢😢😢😢
@amatudxb4425
@amatudxb4425 Жыл бұрын
4:32 4:33 4:34
@user-et3dn6yt9d
@user-et3dn6yt9d Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ከይር ማሰብያቸው ተደፍኖዋል እስኪ ሼር ላይክ አድርጉ ሰበቡን እናድርስ አላህ ፈረጁን ያማጣው በስደት ስንት አመት የለፉበት ጓደኞቼ ቤታቸው ፈርሶዋል
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የመጅልሶቹ ዝምታ ለነገሩ እነሱም ማፍረሱ ላይ ሳይተባበሩ አይቀርምጂ ለኸይራቸዉ ዝም አላሉም ስራቸዉ ዘይወጃቸዉ የሆኑ መጅልሶች ኸረ አሏህ ያንሳቸዉ ። እኛ ለሙስሊሙ ኡማ ችግር መፍትሄ ካልሆናችሁ ድብን ይበሉ
@zainabdawd999
@zainabdawd999 Жыл бұрын
እመጅስላይ የተቀመጡት ለሀይማኖት ሳይሆን ለብሂር ነው የሚሰሩት ገንዘብ ለመጋፋፍ ለመዝርፍ እጅ ለሀይማኖት ምንም አይመስላቸውም
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
ዉስጡን አላህ ይወቅ ሀባይብ ዱዓ እናርግ ብቻ
@hawlatiyusufi7606
@hawlatiyusufi7606 Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ሁሉም እዳተ ምናለ ቢያስብ አሁንስ ደከመን ያረብ ኢላህ የእዝነት በርህን ክፈትልን ለደካማ ባሮችህ
@amatudxb4425
@amatudxb4425 Жыл бұрын
ያረቢ🤲🤲☝️☝️💔💔😭😭
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s Жыл бұрын
ፍትህህህህህህ ከአላህ እንገብቃለን ወላሂ ከአስር አመት በላይ ሽንት ቤት አጥበን የሰራነው ቤት አፈረሱብን የኔና የአምስት ጓደኞቼ ሜዳ ላይ አወጡን አላህ ሆይ ፍርዱን አታዘገይባቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 Жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ቤትሽ መንገድ ላይ ነው እንዴ የተሰራው
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s Жыл бұрын
አይደለም ሀያቲ ህገ ወጥነው ብለው ነው ይሄ ሁሉ ድካም ልፋት ላባችን ከንቱ ሆነ አላሀምዱሊላህ ከማለት ውጪ ቃላት የለንም😢
@user-up1dq7vr7v
@user-up1dq7vr7v Жыл бұрын
ሀሥብን አላህ ወኒየአምል ወኪል
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
ህገ ወጥ ነው
@jamilesultan4468
@jamilesultan4468 Жыл бұрын
አይዙሽ እህቴ የአሏህ
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Жыл бұрын
እውነትህን ነው አብዛሃኛው ውጭ ሀገር ለፍተው አላህ ይድረስላቸው
@wqw314
@wqw314 Жыл бұрын
ወላሒ እኔ 12 አመቴ ነዉ የሠዉ አገር ሥንት ነገር አሣልፌ የሠራሑት ቤት አፈረሡብኝ አላሕ መፍትሔዉ እንዲያመጣልኝ እየጠበኩ ነዉ
@foiyza
@foiyza Жыл бұрын
😢😢😢😢ዉይይየኔማር አይዙሸ አዲሠአበባነዉ
@ekramekram7505
@ekramekram7505 Жыл бұрын
አይዞሺውዲአላህህይሩንነገርያምጣልንያርብ
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Жыл бұрын
አይዞሽ. አላህ ወላሂ የትሻለ አለው እህቴ አብሽሪ
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ልባችን ደምቷል አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀሊን
@jooojalabdouli674
@jooojalabdouli674 Жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ አላሕ ያልታሠበዉን እርዚቅ ይሥጣችሑ አብሽሩ ለበጎነዉ ፍርድ አለ ከሠማይ ሐሥቡን አላሕ ወእነሚል ወኪል እዱኒያ መችም ደሥታ የላት መሦበር ነዉ
@user-sl9jz2eh3c
@user-sl9jz2eh3c Жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝ ሀዲሱ እንዳለው ባለስልጣን ፊት ይህን ሃቅ በመናገርህ አራህማን ይጠብቅህ የዲኑ ጀግና
@ftetl8485
@ftetl8485 Жыл бұрын
እውነት ብላሃል ነው ጅዛክ አህላ ❤😢😢😢
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Жыл бұрын
እረ የኔ እባ ብቻ ይጠርጋቸዋ አላህ እስከ ሚመልስልኝ ድረስ ብቻነዉ ኢሻአላህ
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce Жыл бұрын
በጣም አብሶ ስደተኛች ፈርደብን እርፍት ስፈልግ ድካም ብቻ እፍፍፍፍፍፍ አርማለሁስል ሀገሬ ገብቻ እቅልፍ እያጣን ሰርተን አላህ ብቻ እባችንን ይበስ ታፈርሰ ኪሳራችንን ይክፈለን ለኛ ለስደተኞች የማያዝን መግስት😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sofia-yu7xn
@Sofia-yu7xn Жыл бұрын
ለኢላ ሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ራህመቱን ያውርድልን ያረብ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኽየር አላህ ፍርዱን ይስጥ😢😢
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
በትክክል ወንድም እዉነት መናገር ለህሊና እረፍት ነዉ 🤲🤲 ለሰው የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ ፍርድን ለፈጣሪ ትተንዋል ሀይል የሱ ነዉ 💔💔💔
@user-xq3cx8dy8c
@user-xq3cx8dy8c Жыл бұрын
እጅግ ያሳዝናል ብቻ ፍርዱንከአላህ. እንጠብቃለን
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡሰታዝ በጣም አሪፍ መልእክት ነዉ ዉሰጤ ነዉ እራሰ ያለዉ በአላህ ሸር አድርጉት ይህህ ቪድዬ ለሚመለከተዉ ይድርሰ እኛም እምናዉቀዉ ለመንገድ ሲባል እጅ ሀብታምን ለማኖር የደሀን ቤት ማፍረሰ አልነበርም አላህ የኛን በደል ሳያይ ሰላም መርጋጋትን ያምጣልን አሚን ❤
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh Жыл бұрын
አይ ኡስታዜ ህግ የታለ እና በሀገራችን ላይ😢😢😢😢💔
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Жыл бұрын
ያአላህ የግፍ ግፍ ሞልቶ የፈሰሰባት ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ 💔🇪🇹💔💔የሚስኪኖች እምባ ፡ የሀሊቁ ዝምታ ወላሂ በጣም ፈራሁ 😢
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ወላሂ ተስፋ ያስቆርጣል የሚሰራው ሁሉ😢
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ትክክል የትም ይሁን አይፍረስ መስጅድ!!
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
የአላህ ሰው በሀገሩ ሀገር ናፈቀው ወገኔ 😭😭😭😭💔💔💔💔
@hadraseid4616
@hadraseid4616 Жыл бұрын
እረኡኡኡኡኡሀስቢያላህአላህይፍረደን
@fatimasiraj2830
@fatimasiraj2830 Жыл бұрын
ልክብለሀል ዉስታዝ የአላህ ይሀን በላ አላህ ያዛልን እስከመቸ ስቃይ ያረብ ላጫርሂወቴ መሰቃየት ባገሩ ሰላም ማጣት ወደየት ይከዳል ወየትይደረሰ ያረብ አላህየ አተ ድረስልን ይሀን ስቃይ
@mriyemmriym2420
@mriyemmriym2420 Жыл бұрын
አላህይፈርጀን።ጀዛከላህህይር።ኡዝታዝ
@neimatube4659
@neimatube4659 Жыл бұрын
ለምን ህዝቡ አይወጣም አያወግዝም የአዲስ አበባ ህዝብ ለምን እያየ ዝም ይላል
@amirniema5421
@amirniema5421 Жыл бұрын
እውነት ነው
@amirniema5421
@amirniema5421 Жыл бұрын
ለምንድነው ህዝቡ ግልብጥ ብሎ የማይወጣው
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
የድስባ ህብማ ቤት ኪራይ ለመጨመር ምናሻቸወ 😢😢😢😢😢😢
@beletechyirga
@beletechyirga 11 ай бұрын
ያረብ አዋቂው አተነህ እዝነት ህ ነግሰን
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Жыл бұрын
አይቀርም አላህ ነጥሎ ማጥፋት የሚችልጌታነዉ ምስጋናይገባዉ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ህይረን ኡሰታዝ የተናገርከዉ ሁሉ ትክክልል ነዉ።
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ አላህ ይፈራጃቸው አገራችን ሰላም ያራግልን ጅቦቹን አላህ የሰራቸውን ይሰጣቸው ሚሰኪኑን ህዝብ አሰጨረሱት ልባችን አደሙት ያረብ አተ አዋቂነህ የሰራቸውን ሰጣቸው
@ameraamera1286
@ameraamera1286 Жыл бұрын
ሁሌም ለሀቅ ቁሙ ግፈኞች ይጠብቁ የእጀቸውን የገኙተል አንሸአለ
@sarayousef2021
@sarayousef2021 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@neimatube4659
@neimatube4659 Жыл бұрын
እኔም ይሄንንነው የፈራሁት ሰው ዝም ቢል አላህ ያያል
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
እኔምለው መስጂዱን የሚያፈርሱት ምን አይነት ሰወች ናቸው? አናታቸው ይፍረስ እና መስጂዳችንን አፍርስው ወንድም እህቶቻችን ተደብድበው አይቀሩም አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እንደት መስጂድ ይፈርሳል ስለቤት ያልከው ነገር ልክ ነህ አሁስን ጆሮችንም ከአቅማችን በላይ ሆነበት የምንስማው የምናየው ሁሉ ጆሮ ያጮሀል ይሄ የፈረስው ቤት የብዙወቹ የስደተኞች ነው ስንት ሰወች እራሳቸውን መቆጣጠር አቅቶቸው በሺተኛ ሆኑ አላህ ይድረስላቸው
@hawahawa7248
@hawahawa7248 Жыл бұрын
ጀዛኩም እላ ኸይር ኡዝታዝ
@ffch2107
@ffch2107 Жыл бұрын
አቡ አብድረሂም ሚሰማ አለ ብለክ ነዉ አሏህ ሰላሙን የዉርድልን
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ይገብዳል ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻
@user-lu4tq5jb7d
@user-lu4tq5jb7d Жыл бұрын
ጀዘከለህ ኸይር ኡስታ ገኛ አንታ ደፋራህ እውኛታውን ስት ኛገር ሰማሁ
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሁስታዝ ጀዛክ አላህ ከይር እኔም በጣም የለፋሁበት ቤት አፈረሱብኝ ካገር የወጣሁኝ 11አመት ሞላኝ ነገር ግን እናቴ ያየዋት አስራ አንድ አመት ሆነኝ እንደ ውሀ የናፈከችኝ እናቴ ቤቴ አላሃምዱልላህ ጨርሻለሁ እናቴን ለመያት ጕግቼ ነበር እናቴም እንደ ውሀ ጠምተሽኛል ልጄ ትለኛለች አላሃምዱልላህ ተሳክቶልኝ ልገባ ትንሽ ወራት ቀርተውኛል እናቴ እመጣለሁ እያልኳት ሁሌም የጕጕች ነው ያለች ነገ ግን ቤቴ ፈረሰ የት እገባለው በሰው ሀገር ጉልበቴም ፈሰሰች አቅሜም ደከመች በሽታም ተሸከምኩ ኩላሊቴም ታመመች በዛ ላይ በራላይዝ የሆኑ ልጆች ይዛለው አያ አራት ሰዓት እረፍት የለችም ጥሩ እንቅልፍ ተኛው ካልኩኝ 3ሰዓት ብቻ ናት መተንፈስ አቃተኝ አረቦች ማልቀስ ማለቃቀስ አዮዱም እንባዬ ልዋጠው በል አልቻልኩም የገበሬ መሬት ነው ተብዬ ነው የገዛሁት መሬቱ እራሱ ስገዛ ብዙ ብር ፈጅቶብኛል ሌላውስ ተው አይነገርም ነገር ግን ሁሉምን አልቆለት ነበር ለማብራት ተብዬ እራሱ 8000ሺህ ነው የከፈልኩኝ ለመንገድ ተብዬ 5000ሺህ ይሄ ሁሉ ከሳራ ሆንኩኝ ምንም ማድረግ አልችልም አላህ ይፍረድ እኔም ምለው አላሃምዱልላህ አለ ኩልሸይ ብቻ ነው ነው ምለው ምክንያቱም በተወለዳቹበት ሀገር አትኑሩ እየተባልን ነው አልቻልኩም ብቻ ጭንቅላቴ ተነክታለች በሰው ሀገር ሰላም ያጣችዋ ነፍስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ፍረድ እኔ ምንም አልልም ወላሂ እናቴ እንደ ውሀ ጠምተኛለች እንደ ምግብ ርበኛለች አስራ አንድ አመት ያየዋት እናቴ ብቻ ሁላችሁም አላህ በሰላም ያገናኛችሁ በሉኝ እኔ ምፈራው ጭንቅላት እንዳላጣው ብዬ ነው ምፈራው ጭንቅላቴ ልክ አይደለም እንቅልፍም አጣው 😭😭😭😭😭ብቻ በዱአችሁ አትርሱኝ 😭😭አላህ ሆይ አንተ በእዝነትክ እየን ያረብ ☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ይሄም ቀን ያልፍል እራስሽን ጠብቂ ከእናትሽ ጋር ቢሆንም ትሆኛለሽ ዋናዉ ጤና ነዉ የጠፍዉ ጠፍቶዋል የወደ ኋላን አታስቢ የወደፊትን እንጂ ብር ቢሄድ ቡር ይመጣል ጤና ከሄደ ግን አይመለስን
@mekiya917
@mekiya917 Жыл бұрын
አይዞሽእህትሁሉምለኸይርነዉለታገሠሠዉአላህሱበሀነሁወተአላሠወችንበዱኒያላይበሁለትነገርይፈትናቸዋልአድኛዉኒዕማበመስጠትሁለተኛዉበመከልከልሁለቱምምስጋናናትግስትይፈልጋሉእናፈጣሪሽንአመስግኝዉበዛኛዉበማይቀረዉአለምባለሚንዳትሆኛለሽአላህያግዝሽከእናትሽጋአላህያገናኝሽ.እኔምየሁለትአመትልፋቴንአወደሙብኝብቻአልሀምዱሊላህ.
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 Жыл бұрын
@@mekiya917 እሺ እህቴ ጀዛች አላህ ከይር አላሃምዱልላህ ነው ሚባለው አላህ የተሻለውን ይጠግንልሽ ዱንያ ጠፊ ናት አብሽሪ አመሰግናለሁ ውዴ
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 Жыл бұрын
@@user-se7zo4wd5d እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ትክክል ነሽ ❤
@asdtddfg141
@asdtddfg141 Жыл бұрын
ፍርድ ከአሏህ ነዉ አሏህ ይፍረድባቸዉ ያረብ
@user-kx2qx5ue3g
@user-kx2qx5ue3g Жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ፍርዱን ይፍረድ ኢትዮጵያ ፍትህ የራቃት ሀገር ነች እንዳንተ አይነቶቹን አላህ ያብዛልን
@jibrilamogn4923
@jibrilamogn4923 Жыл бұрын
ትክክል ውንድሜ አሏህ ይፍረድባቸው ያረብብብ
@user-cn3rg7wb5e
@user-cn3rg7wb5e Жыл бұрын
ያረብ
@meriamomar4015
@meriamomar4015 Жыл бұрын
አሚን
@user-lt1ck1wj5z
@user-lt1ck1wj5z Жыл бұрын
ትክክል ሰማይ እና ምድሩ ሁሉ የአላህ ነው
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q Жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒኢሚል ወኪል የስደት እህቶች አብሽሩ ነገ ሌላ ቀን ነው
@user-kd8qh3md6j
@user-kd8qh3md6j 11 ай бұрын
ተባረክ ትክክል
@seadase1239
@seadase1239 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያረብ
@FadilahMuhmmad-bf6xq
@FadilahMuhmmad-bf6xq Жыл бұрын
ዉስታዝ ጀዛከላሁ ዉስታዝ 6 አመት ሰራሁኝ ቤት ሰራሁ አገር አለኝ ብዬ ልሄድ አምስት ወር ቀረኝ የሁለት ወር ደሞዜ የቤቱ እዳ አለበት ባዶዌ ልገባ ነዉ ስገባም ማረፈያም የለኝም አረቦች ሲያዙኝ ሲጠሩኝ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል
@user-up1dq7vr7v
@user-up1dq7vr7v Жыл бұрын
አብሽሪ
@bintyufuf4763
@bintyufuf4763 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እውነት ነው መቆአለበት
@Sara-ds8oy
@Sara-ds8oy Жыл бұрын
አሏህ ሰላም ፍቅር እዝነት ያዉርድልን
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 Жыл бұрын
ጀዛከላህ
@habibasaid9142
@habibasaid9142 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው አምስት አመት ሰርቼ ነው የሰራሁት እስካሁን አልፈረሰም ከዚህ በሀላ ምን እንደሚመጣ አላቅም ማሰብ እካን አልፈልግም እዴት ሰርተን እንዴት እዳመጣነው ቢያቁ ኖሮ እኝን ማበርታት ነበር ሂመሙ ከባድ ነው አላህ በዘረጋው ነው እነሱ ጉልበጣቸው እያሳዩ ድሀ ለመጥፋት ነው መጨረሻው ጥፋት ነው የአላህ ቆጣ ከባድ ነው እስ ከፈለገ በአንድ አውሎ ንፋስ ሊያጠፋ ነው አረ ፍትህ ማልቀስ ሰለቸን
@user-qz4cf8mj7s
@user-qz4cf8mj7s Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርገው ጉልበቱን የሰጣቸው ጌታ እሱው ይነሳቸው ያአላህ ያረቢ😢
@asmaahusenethiopia9342
@asmaahusenethiopia9342 Жыл бұрын
Allah kef yargiih ustaz yaa rabiii
@aismaandinika3768
@aismaandinika3768 Жыл бұрын
አሚንያረብ ጀአከላህ ኸይር😭😭😭
@shjdxb6907
@shjdxb6907 Жыл бұрын
ws wr wb አኪረዘማን ያአላህ በዝነትህ እደኛስራ ሳይሆን እደዝነቱ ይመልከተን ያረብ
@aeshatube553
@aeshatube553 Жыл бұрын
ባሁኑ ሰአት ሁሉም ዝም ብላል ብሄራቸዉን አስበልጠዉ ይሁን ወይም ፈርተዉ ይሁን አላቅም የሚናገር የለም ፀጥ ብለዋል
@nfisa2992
@nfisa2992 Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩመላሁከይረን❤ ወለሂ እውነትነው መግስትምሆኖነው አሚን አሚንንንንን❤
@fathumafathuma2264
@fathumafathuma2264 Жыл бұрын
አይ እዱኒያ ፈተናሺ በዛ አሁንሥ ምን ይሆን መጨረሻችን ግን ዛሬሥ መኖረም መመኘት ማቆምማችን የማይቀረነው መሠለኝ ያረቢ እሥኪ በዱኣ እንበረታ ያኽዋኒ ኡሥታሥ ጂዛኩምለው ኸይረን 🌿🌱🌱😊
@user-qt2fs8rf9f
@user-qt2fs8rf9f Жыл бұрын
ትክክልየኔወድምእዲተያለዉንያብዛልን
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒሙሉኪል አላህ ሆይ እረዳታህን አውርድልን . ከቦዳዩች ባለስልጣናት
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ሁሉም ይከተለዉ
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp Жыл бұрын
ኡታዝ ጀዛኩም አላህ ከይን በጣም ያማል
@merimatadese9126
@merimatadese9126 Жыл бұрын
የአላህ ይድረሰልን ያረብ😢😢
@najeebanajeeba
@najeebanajeeba Жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን
@aishah3489
@aishah3489 Жыл бұрын
jezakal allha kere
@taybatube194
@taybatube194 11 ай бұрын
ትክክል ወድም ሀሰን አላህ ይጫፈጭፈቻዉ ፍትህ ለሙስልሞች
@amenaahmad9571
@amenaahmad9571 Жыл бұрын
❤ትክክል
@foziyakassaw9531
@foziyakassaw9531 Жыл бұрын
ያሣዝናልልል ውላሂ መልሡን ታላህ እጠብቃለን😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nl9id3th2c
@user-nl9id3th2c Жыл бұрын
አላህ የጋዚህ ኢውነት ሠላም ይበዘ አላህ ይጣቢቅ
@chocolat423
@chocolat423 Жыл бұрын
ወየዉ ገዳችን እጃችን ያፈራዉ ዋጂባችን ጉድ እያየን ነዉ ያረብ ማረንንንንን
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Jezakellah ustaz
@azizaahmed2636
@azizaahmed2636 11 ай бұрын
ኡስታዝጅዛህንአላህይክፈልህ
@mohammadomar9131
@mohammadomar9131 Жыл бұрын
ጀዛአክ አላህ ኸይረን አላህ ኸይራችን ይምረጥልን ያረብ የፍረሠብን አላህ ኸይሩን ይምረጥልን
@SikoSilo-pv8mi
@SikoSilo-pv8mi Жыл бұрын
ኢትዮጲያ የበደለኞች ሀገር አረጓት የምስኪኖች እንባ የስደትን ስቃይ የሚያዉቁት ስደትን ሲያዩነዉ ። እየፈረሰ ያለዉ በሰደት የለፉት ናቸዉ ፍትህ ለምስኪኖች ፍትህ ለመስጊዶቻችን አላህ ነስሩን ያምጣልን
@user-fw4si5ow8b
@user-fw4si5ow8b Жыл бұрын
ኡዝታዝ ትክክል
@seadaebrahimseada9477
@seadaebrahimseada9477 Жыл бұрын
ማንይሰማናልእኛ ሰሚምየለንአላህ ቤቱንጠባቂነው እሱይጠብቀው
@senabsenab5997
@senabsenab5997 Жыл бұрын
አሚንንንንንያረብ🤲🤲🤲
@sentatessma6690
@sentatessma6690 Жыл бұрын
Thank you brother
@husnatu2023
@husnatu2023 Жыл бұрын
አላህ ፈርጃውን ያምጣልን. መስጅድ ሲፈርስ ቤት ሲፈርስ እያየ ህዝቡ ተኝቶ ቀረ
@hikmamuslim5068
@hikmamuslim5068 Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያሁኑስ በዛ በጣም ያሳዝናል
@fatum8734
@fatum8734 Жыл бұрын
ሀገራችን ያለዋቂ መሪ በዛባት ምን ይሻለናል ወዴት እንጩህ ያረቢ የአላህ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ዎድማችን ታባራክ ያሁላችንም ጢያቄ ነው ፊትህ ያመስጅዶቻችን
@Gf-df5hh
@Gf-df5hh Жыл бұрын
ሀስቢየአላህ ወኒእመል ወኪል
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls Жыл бұрын
ወለሂ:በስደት:ኢድማችን:አለቃ:ሰናጋበ:ሰኖልድ
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 Жыл бұрын
ወላህ አሁንስ በሀዘን ብዛት ታመምን ሁሌ ሀዘን ስሙ ተብለን ተፈርዶብናል ደስታ ራቀን እኮ ሀዘን ግፍ ማይሰማበት አለም ይኖር ይሆን አሁንስ ግፍ መስማት ሰለቸን ደከመን አላህየ በቃ በላን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት እኑረን የአላህ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አላህ ይፍርዳቸው ወላሂ አሁንስ አበዙት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ ጀነት
@user-gi4jo6qm9l
@user-gi4jo6qm9l Жыл бұрын
ጀዛከአሏህ ኸይረን
@hulegebtube6146
@hulegebtube6146 Жыл бұрын
የኛ ነገር ሰሚ ያጣ ጩኸት ሆነብን 😢 አሏህ እሱ ይፍረደን
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Жыл бұрын
አላህ ይድረስልን የዘደሮው ግፍ የለያል ህስቡን አላህ ወንመሎኪ 😢😢 የአላህ ተቃጠልን
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
ትክክል ነህ ኡስታዝና አላህ ይፍረድ ባገራችን ባይተዋርነት ተሠምቶናል በቃ በስቆቃ ፈራን አዑዙቢላህ ሚንሆም
@helenkeno6967
@helenkeno6967 11 ай бұрын
ያረቢ ያአላ ያከሬም ያረዛቅ☝🏽😭💔😭💔
@jameelajam7839
@jameelajam7839 Жыл бұрын
ሰህ ወላህ አላህ ይጠብቅ ከደዚአይነት አሰጣያፊ ደረጊት
@fatmahammad7547
@fatmahammad7547 Жыл бұрын
ጀዛኩ፣አሏህ፣ኸይር
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጀታችን በሀይማኖታችን አትምጡ። አላህ ፍርዱን ያቅርብልን 😢😢
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 Жыл бұрын
ጀዛክአላሁ ኸይረን ኡስታዙና ይህች ጊዜ የሁሉንም ማንነት የወቅንባት ጊዜ ናት ኡስታዞቻችንን በዚህ ወቅት ከእዉነት ጋር ሳይሆን በዘራቸዉ ምክንያት ከዟሊሞች ጋር ሆነዉ ማየት እንደ ሙስሊም ሁላችንንም አንገት ያስደፋል!
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 Жыл бұрын
ኡሰታዝ አላህ እራሜህን ያራዝምልህ
@seada9420
@seada9420 Жыл бұрын
አላህ ይድረስላቼዉ የሰዉ ንብረት እንዴዋዛ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛኩሙላህ ከይረን እፍፍፍተቃጠልን ዝምታም በዛ 😢
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቀኛ ነህ አንተ ብቻ ሌሎች ዝምታ መርጠዋል
Glow Stick Secret (part 2) 😱 #shorts
00:33
Mr DegrEE
Рет қаралды 43 МЛН
How To Choose Ramen Date Night 🍜
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 52 МЛН
ወገኖቻችን በበረሃ እየረገፉ ነው!😭😭
15:07
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 42 М.
ተሰናበትኳቸው በቃኝ😥😥😥
19:18
Helu Tube
Рет қаралды 77 М.
የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅
26:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 121 М.