ፈጣን እንጀራ በ 1 ደቂቃ | ከፍርኖ ዱቄት | ከነጭ ዱቄት ዉብ አይናማ ለስላሳ | ተበጥብጦ ብቻ |ጤፍ እና ምጣድ ለማታገኙ በጣም ልዩ ነው ዛሬዉኑ ይሞክሩት

  Рет қаралды 224,300

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

3 жыл бұрын

ቤኪንግ ፓዉደር አዘዉትሮ በብዛት መጠቀም አይመከርም አልፎ አልፎ እንድትጠቀሙት እመክራለሁ !!! አንዳንድ የጤና ችግሮች ካለብዎ ደግሞ አይጠቀሙ ።
የተጠቀምኩት ግብዓቶች
1 ካፕ የዳቦ ዱቄት ( All-purpose flour )
1/2 የሻይ ማንኪያ እርሾ
ጨዉ ለጣእም
1 እና 1/2 ካፕ በትንሹ ለብ ያለ ዉሀ
1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓዉደር (double acting baking powder)
1 cup all purpose flour
½ tsp yeast
Salt for taste
1 cup slightly warm water
Add ½ cup slightly warm water
1 tsp double acting baking powder

Пікірлер: 399
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ግብአቶቹን በ description box ዉስጥ ያገኙታል ሰላም👋😍ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ስለምታደርጉልኝ 😍 በጣም አመሰግናለሁ 😍ምርጥ የጤፍ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 kzfaq.info/get/bejne/eNCdipuqsrTdhnU.html
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 2 жыл бұрын
𝙴𝚗𝚊𝚝 𝚢𝚎 𝚠𝚑𝚘𝚕𝚎 𝚠𝚑𝚒𝚝𝚎 ዱቄት ለእንጀራ ይሆናል ከ ፉርኖ ዱቄት ጋር ቀላቅዬ ብጋግረውስ
@akites492
@akites492 2 жыл бұрын
I found this by accident and it's good to be true I said let me give it a go guess what it's turns out great! You are one of the best I have seen so far which is through years and years thank you a million and GOD bless you👏👏👏👏
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
@@akites492 Thank you so much dear 😍
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
@@azebgebrehiwot5625 ene almokerkitim eski emokirewalehu betam amesegnalehu 😍
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh Жыл бұрын
@@yemiten እማ በናትሽ መልሽይ ካሜራ የለኝም ግድታ ካሜራ ማድርግ አለብኝ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 🙏🏾😍😘😘
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አምሮኝ እጀራ ከዝህ በፊት ሞክሬ አልሆን ብሎኝ ጣሙም አይኑም ዛሬ አንችን አይቼ የጋገርኩኝ በጣም አሪፍ ትክክለኛ እንጀራ ፍርኖ አይልም ጣሙ እጅሽ ይባረክ ደስብሎኝ በላው ሃገሬን እያሰብኩ በርቺ
@keepright5232
@keepright5232 2 жыл бұрын
Thank you. Your comment answers so many people questions.
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አማራጭ ጤፍ ለማያገኝ አይኑም በጣም ያምራል ሼር😍
@hailabseyoum5746
@hailabseyoum5746 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ idea ነዉ! አ.አ እንጀራ ገዝቶ መጠቀም በጣም የሚያሰጋ ሆኗል! ይሄ ጥሩ መፍትሄ ነዉ! thank you so much!
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አይናማ እንጅራ ነው የኔ ባለሙያ ሼር🙏👍👌💯
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 жыл бұрын
አምሮታችንን እንድንወጣ እንዲ በደቂቃ እሚደርስ እንጀራ ስላሳየሽን thank you በጣም ጠቃሚ @ሼር
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ ወዛማ አይኑ እራሱ ጉደኛ ነው ከማባያው ጋር ያሚ ያሚ እጅ ይባርክ @ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ኤምዬ አይኑ ብቻ ይበቃል ሼር👌😍
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
የሚዬበጣም ቆንጆ የሚያምር እንጀራ አይኑ ብቻ ይበቃል ወጡም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የሚዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ነው የሚያምረው ጥሩ ብልሀት ነው ፈጣን መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል ፍትፍቱም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ጤፍ ለማያገኙ ጥሩ አማራጭ ነው እጅሽ ብርክ ይበል የሚዬ ሼር👌👌🥰💯
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👏👍❤🙏👌
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሆነ እንጀራ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕ሼር
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
like like የሚዬ በጣም ያምራል እንጀራ ከመግዛት ጥሩ አማራጭ ነው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አማራጭ ነው የሚዬ እጅሽ ይባርክ ❤❤
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ዋው የሚ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በተለይ ጤፍ በአቅራቢያ ለማያገኙ ጥሩ ዘዴ ነው ልስላሴው አይኑ ገራሚ ነው
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
የሚ ቆንጆ እንጀራ ነው👍 እጅሽ ይባረክ👌 በርቺልኝ እህቴ! እንቺም አበረታችን!!
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ዋዉ የቆንጆ የፍርኖ ዱቄት እጀራ ነዉ እዲሁም ቀላል አሰራር እኔም እሞክረዋለዉ እናመሰግናለን ❤️ሼር
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ዋው ይመችሽ 👍👍
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
የሚዬ ልይ የሆነ እንጀራ ነው ጤፍ ለማያገኝ ስው ጥሩ አማራጭ ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 жыл бұрын
So excellent! I like it. I goona try it. Thank you mum so much.
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ኤሚዬ ባጣም ጎበዝ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔውድ ሼር😍👌🙏
@MeriamGurisha-jg9ds
@MeriamGurisha-jg9ds 5 күн бұрын
የምር ሳላመሰግንሽ ማለፍ አልችልም ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ በጣም አሪፍ ነው እየተጠቀምኩ ነው ካች አይቸ የጀራ አምሮት ሊደፋኝ ነበር አሁን በደቂቃ ስርት ግልግል
@user-gd7if1sy6c
@user-gd7if1sy6c 2 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል አናመሰግናለን
@medinayimam7985
@medinayimam7985 3 жыл бұрын
ይኸ እጀራ ሳይሆን ቂጣ ነዉ ምክንያቱም እጀራ ግዴታ መቡካት አለበት ያልቦካ ነገር ቂጣ ነዉ የጀራ ጣአም ሳይሆን የቂጣ ጣአም ነዉ ያለዉ
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ👍
@user-qn7ze9tw7x
@user-qn7ze9tw7x 3 жыл бұрын
ዋው ቆጆ ነው 🌷🌷😏😍😍
@hewtyednke2998
@hewtyednke2998 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
ዎው በጣም ያምራል ቆንጆ አማራጭ ነዉ, ከ ጤፍ ውጭ ለሚፈልግ, 🙏👍👌አናመሰግናለን
@user-my2mk1rk3j
@user-my2mk1rk3j 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለው
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q Ай бұрын
እህት እጅሽ ይባረክ እንደት አምሮኝ እንደነበር ሰርቸው ሲያምር❤❤❤❤
@janakidani2567
@janakidani2567 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ተሳካልኝ ምርጥ ነው አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ያምራል
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በርቺ 👌❤👍 ሼር
@marytaddesse901
@marytaddesse901 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እናመሰግናለን።
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዬሚዬ በጣም ምርጥ እንጀራ ነው ጥሩ አማራጭነው ባለሙያ ነሽ ሙከራዎችሽን ሁሉ ሳላደንቅ አላልፍም ፍትፍቱም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👏👏👏👏👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️ ላይክ ሼር
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዘዴ እንደኔ እንጀራ ላልሆነለት ሰው መፍትሄው ሰጠሽን ትባረኪልን 🙏🏾
@webnet435
@webnet435 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቺልኝ
@nitsouNistsou-os3zz
@nitsouNistsou-os3zz 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ። አቀለልሽልኝ😋😋
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ አይኑም ቆንጆ ወቷል ተባረኪልኝ የኔ ጎበዝ👍👍😍😍ሼር
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ እንዴት እንደሚያምር የሚዬ😘🙏🏼
@birtuadeeb8321
@birtuadeeb8321 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምያምራው
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ውዴ
@muhammedetp5997
@muhammedetp5997 2 жыл бұрын
Mashaallah teslem yadek Zare mokerew betam aref nw
@ferafera850
@ferafera850 2 жыл бұрын
ዋው ያኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ😍
@wadisanaa
@wadisanaa Жыл бұрын
Almost magic. i cant believe it looks amazing. Well done.
@user-kp1no6zn1w
@user-kp1no6zn1w 4 ай бұрын
አብሺሪጠክሪቆጀነው እናመሰግናለን🎉🎉
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 2 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ❤❤❤
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 жыл бұрын
Amazing recipe and excellent presentation 👍 👍 👍
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህታችን
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
የምዬ ምርጥ እንጀራ ነው👌
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ ያንችን እያየሁ ምርጥ እንጀራ ሰርቼ በላሁ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ የሚያምር ሳይውል ሳያድር በፋጣን በርቺ ጎበዝ
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው የሚዬ 👌❤️
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ባለሞያ በርቸልኝ ዉድድድድድድድ ሼር
@lalalala5603
@lalalala5603 11 ай бұрын
Thank you very much! That was easy. May The Lord bless you and your family.
@netsanetfutsum5580
@netsanetfutsum5580 2 жыл бұрын
Waw betam konjo ena gize mayfej ene kanchi iye mokorkut betam new yewededkut
@oftaiijiraadhu2926
@oftaiijiraadhu2926 2 жыл бұрын
Woww thanks my sister ❤❤👌
@user-xu8mt6qq2u
@user-xu8mt6qq2u 3 жыл бұрын
ጎበስ👍👍👍😘😘
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ያምራል
@user-tw4hu5hp2e
@user-tw4hu5hp2e 2 ай бұрын
ዋው ማሻአላ በጣም አምሮኛል
@subriaeman9557
@subriaeman9557 Жыл бұрын
ሰርቼው ነበር በጣም ኣሪፍነው በርቺ
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 жыл бұрын
ማሻአ አላህ ባለሞያ በርቺ
@hayat227
@hayat227 Жыл бұрын
በጣምእናመሠግናለሁ በርች
@achutube1688
@achutube1688 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ
@kertatewayewaselijnegn1167
@kertatewayewaselijnegn1167 2 жыл бұрын
የኔ ባለ ሞያ በጣም ያምራል.
@medna308
@medna308 Жыл бұрын
ማሻ አላህበርቺ
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Betam konjo enjera new yemiye enamesegnalen betam berchi ehitey
@AlemBelay-g2y
@AlemBelay-g2y 9 күн бұрын
ማሺአላህ እሞክረዋለሁ
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ እህቴእ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የሚዬ 👍👏💓
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሐኒዬዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Woowww betam Arifinew berichi like wide
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 3 жыл бұрын
Ye.M !! Ye.M Bravo!! Bravo!! It is very appetising.
@MeryGifknk-gz1em
@MeryGifknk-gz1em 3 ай бұрын
Enamesegnalen ejshi ybarek❤
@miriamrussom9404
@miriamrussom9404 2 ай бұрын
Wow so delicious እንጀራ ! I will try it !! Thank u !! God bless u ! 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቀላል የፍርኖ ዱቄት እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@aysekyar1283
@aysekyar1283 Жыл бұрын
Wow 👏👏👏
@senaitissa7376
@senaitissa7376 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@UserA03core-qd2qw
@UserA03core-qd2qw Ай бұрын
እማ በጣም ጉባዝ ነሸ ባርች ❤❤
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
እረ ጉድ ፈላ ይህንማ እሞክረው አለሁ በጣም ቀላል እካ ነው ግን ጠአሙ እንጀራ እንጀራ ይላል ክክክክ
@user-fz5zl5lq9h
@user-fz5zl5lq9h 3 жыл бұрын
አመሠግናለው የኔ ውድ😘😘
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ምርጥ እንጀራ እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ😍👌❤️👍👍👍
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 жыл бұрын
Yes indeed
@user-on7zi5ou9w
@user-on7zi5ou9w 6 ай бұрын
ዋው ማሻሃለህ😊😊😊😊😊😊 ❤❤❤❤❤❤
@zetamful
@zetamful 7 ай бұрын
I will try it now
@abibeyene8492
@abibeyene8492 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ በጣም የምፈልገዉ ነበር 🥰
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
እኔም 😂❤❤
@SeidaalemuSeida
@SeidaalemuSeida Ай бұрын
Mashallah berchii
@fetenubekele4142
@fetenubekele4142 Жыл бұрын
Great job! Thank you. Can i use teff or barley or millet/dagussa flour to get same result?
@handuababeker8346
@handuababeker8346 Жыл бұрын
ዛሬ ሞከርኩት ዋው
@keepright5232
@keepright5232 2 жыл бұрын
Awesom, this is unbelievable. I have never seen anyone making engera within an hour time. Glad! Come across such a video that unlocks the code and secret of mighty Enjera. -“making Enjera is not a big deal now any more at least to me» thanks a million times, young lady.
@elsabetyihdego5937
@elsabetyihdego5937 3 жыл бұрын
Betam konjo Engera newe I really like to eat Berch meteny
@Star-bf2eg
@Star-bf2eg 2 жыл бұрын
Thanks for your informative video. Can you please tell us what kind of yeast you have used. Thanks
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ አይኑም ወዙም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍🏾እና ሼር
@hayat227
@hayat227 Жыл бұрын
በጣምቆጆነው ተጠቀሙት የመዳምቅመሞች
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching yemyee 😍
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 Жыл бұрын
Appreciate 👌
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 жыл бұрын
ግብዝ 🥰🥰🥰
@memietioyoutube6649
@memietioyoutube6649 3 жыл бұрын
barchi betam arif new
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 43 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН