No video

በሁሉም የውጭ ሐገራት ከነጭ /ከፉርኖ ዱቄት የሚዘጋጅ እንጀራ አሰራር በመጥበሻ ያለ ምጣድ//how to make enjera Ethiopian food

  Рет қаралды 373,803

Ayu tube

Ayu tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 100
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
አድስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የዩቱብ ቻናሌ 👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/mLGflaVi3JmllKM.html የቴሌ ግራም ቻናሌ 👇👇👇 t.me/joinchat/AAAAAE_IFZchfYzkQzTiXQ የፌስቡክ ፔጅ 👇👇👇 facebook.com/Ayu-tube-105770661111672/ ኢኒስትግራም 👇👇👇 instagram.com/invites/contact/?i=6vk0rv9tgj7o&
@Yengusnesh768
@Yengusnesh768 3 жыл бұрын
አዮየ ውዷ እህቴ እኔም አንችን አይቼ ጋግሬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ሁኖልኛል! አመሰግናለሁ! በረቺ! በውስጥ እልክልሻለሁ እጀራየን
@user-de9px8vy9f
@user-de9px8vy9f 3 жыл бұрын
እንጀራ ናፊቆኛል እሰራለሁ ኢንሻአላህ
@user-nw5du5mb4o
@user-nw5du5mb4o 3 жыл бұрын
ሙያሽን ሳላደቅ አላልፍም
@rohemayemariyamljiii6239
@rohemayemariyamljiii6239 3 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 3 ай бұрын
6አመት እንጀራ ስሞክር ሲበላሽ ተስፋ ቆርጬ ትቸው ነበር ያንቺን ሳየው እንዳረግሽው አደረኩ ማርያምን ስያምር አይኑ ጣዕሙ ዋውውው ነው እጅሽ ይባረክ ማማዬ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጋገርኩ ቁጥር እየመረኩሽ እየበላሁ ነው እድሜሽ ይርዘም❤❤❤❤❤❤
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 3 ай бұрын
ማሻ አላህ እንጀራሽን አይቶ የማይጋግር ሴት የለም❤❤❤❤ ቅመሞችዬ ❤❤❤❤
@user-rz9fp6jo4s
@user-rz9fp6jo4s 3 жыл бұрын
ሽኩረን ማር ወሏሂ እጀራ በጣም ናፍቆኛል ኢንሻ አሏህ እሞክራለው
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ዋውውውውውው ያምራል እጅሽ ይባረክ
@rahmashaheen6046
@rahmashaheen6046 3 жыл бұрын
ፀ።
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር በድንግል ማርያም ስም ደስ ሲል ያጠግባል እኔም እየጋገርኩ እየበላሁ ነው ።
@tilahungetachew3481
@tilahungetachew3481 3 жыл бұрын
Ejeshn ybarkyefeterahasaben benesa lager ttekmeyalesh 0935559694
@user-jq7ny6xf8e
@user-jq7ny6xf8e 3 жыл бұрын
ጨጓራ ግን አይነካም
@user-yd2ze4ek9y
@user-yd2ze4ek9y 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ቆይ ጀርቢ ነገ እኮምታለሁ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 8 ай бұрын
እደት አርገሽ ነው የምትጋግሪው
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
እንጀራዬ💕💕🙏🏽
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
ማማዬ የምወድሽ ካላስቸገርኩሽ ሸር ብታደርጊልኝ ከታላቅ ይቅርታ ጋር
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
@@ayutube6498 አላየሽውም እንዴ ትላንት ነው ሼር ያረኩት
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ውድ በጣም ይቅርታ ማማዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ መልካም
@user-li3wy4rp4e
@user-li3wy4rp4e 3 жыл бұрын
Betamm wub Enjera Wetolgniyal mashaAllah AmeseGnalewu 👌
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
በስደት 7 አመት ስቆይ እንጀራ እያማረኝ በየዩቱፑ ዞሬ እያየሁ ስጋግር ያልተሳካልኝ ስሆን ለመጨረሻ ግዜ ካንቺ የተማርኩት ነው የተሳካልኝ ከዚያ ወዲህ እሩዝ ደህና ሰንብት ብዬ እንጀራ ጠገብኩ አረ ሞያ ካንቺ ወዲህ አላየሁም ለኔ አንደኛዬ አንቺ ብቻ ነው በንጀራ በኩል አበቃ እንጀራ ያማራችሁ የዚችን ልጅ ሞያ ቅሰሙ የመዳም ቤት ቅመም የተለየ ነው በርቺልን
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እህት አለም እንኳንም ተሳካልሽ ማማዬ አመሰግናለሁ
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 3 жыл бұрын
ጣዕሙ እንዴት ነው ጣፋጭ ከሆነ አልወድም እኔ ጡሩ ሆነልኝ ጣዕሙ ግን ማር ማር ይላል
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
@@user-xb1lq2gd3u ጣአሙ ከኢትዮ እንጀራ ምንም አትለይውም እሷ ባለቺሽ መሰረት ካዘጋጀሺው በጣም አሪፍ ነው ማር ማር የሚለው በደንብ ካልቦካ ነው ልክ እደሀገራችን አፍለኛ እደሚባለው በደንብ ሳይቦካ ሲቀር ማር ማር ይላል ትንሽ ጫው ጣል አርጊበትና ባዘጋጀሺው እርሾ በድንብ እሽት አርገሽ ለ24 ሰአት አቅጥነሽ ካቆየሺሽ አሪፍ ይሆንልሻል::
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 3 жыл бұрын
@@bentbaba4317 ዋዉ እሺ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ አብሽ ግን በአረብኛ ምን ይባላል
@Memmare
@Memmare 7 ай бұрын
​@@bentbaba4317እረ እስኪ መላ በሉኝ ሁለት ቀኑ አይን አል ወጣ አለኝ
@user-fc7mu4vd9d
@user-fc7mu4vd9d 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ ሞክሬው በጣም ደስ የሚል እንጀራ ሁኗል
@aminahmohammed3191
@aminahmohammed3191 3 жыл бұрын
ያምራል በርችልኝ
@user-eq7cw1zb7k
@user-eq7cw1zb7k 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ያማረኝ እንጀራ ከአንች ተምሬ ጋግሬ እየበላሁ ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ጤፍ ለምኔ ያሰኛል
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 жыл бұрын
የእኔ እህት የፍርኖ ዱቄት ለእንጀራ ይሆናል ወይ እንጀራ ናፍቆኛል እስቲ ንገሪኝ
@zuzue
@zuzue Жыл бұрын
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አወ
@TibilteAmaro
@TibilteAmaro 9 күн бұрын
Nachu dukete yatalaya nawe ende
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔውድ የመጀመሪያ ልክ እንዳንች ሞክሬ በጣም አምሮልኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 3 ай бұрын
እኔ እዳልሽኝ አድርጌው. የኢትዮጲያን እንጀራ ነው የሙመስለው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@hiyuzxggi2267
@hiyuzxggi2267 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምረው
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ👌👍👍👍👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-pw8vd3gw4w
@user-pw8vd3gw4w 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ በዉነት ሙክሬዉ የሜገርም እንጀራ ነዉ ❤❤❤❤
@user-yd1fm7bc8d
@user-yd1fm7bc8d 3 жыл бұрын
👍ጥሩ ነው በርቺ እጅሽን ይባረክው
@user-yd1fm7bc8d
@user-yd1fm7bc8d 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yoditelianatube
@yoditelianatube 3 жыл бұрын
አጅሽ የባረክ ሲያምር 👍👍👍
@user-td2pm7cx5j
@user-td2pm7cx5j 3 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ❤እሞክረዋለሁ ሠብሥክራይብ አድርጌሻለሁ ሌላም ጠቃም ነገር እንደምትሠሪልን ተሥፋ አለኝ እናመሠግናለን ውዴ❤
@user-zo3xt4jd7u
@user-zo3xt4jd7u 7 ай бұрын
ማሻአላህበጣምያምራል❤ተባረኪ
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 3 ай бұрын
ካንች አይቸ ምርጥ እጀራ ጋግሬ በላው ሹክረን
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 💚💛❤️ሼር
@banchitube801
@banchitube801 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው አዩዬ እጅህን ይባርከው
@user-jm5gs6dq3m
@user-jm5gs6dq3m 3 жыл бұрын
ባለሙያ ሤት በጣም ነው የምወደው
@MekdesAsrat-tx2ji
@MekdesAsrat-tx2ji 11 ай бұрын
በርቺ እናመሰግናለን ለኛ ለስደተኞች በጣም ጥሩ ነዉ
@hdhdzrh5812
@hdhdzrh5812 3 жыл бұрын
ዋውው ባለሞያ በርች እህት ያምራል
@habeshatube668
@habeshatube668 3 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ሌላ ቃል የለኝም ውዴ በርቺ
@TghFhdf-iu2us
@TghFhdf-iu2us 2 ай бұрын
የታወቀ ነው አብሽ በሀገራችንም እንጨምራለን ጠአሙና ሽታው ለእንጀራው እራሱ የሚሰጠው ለዘብታ ልዮ ነው በጣም ሀሪፍ ነው ባልሞክረውም በስራሽ ብቻ ተረድቸሻለሁ አድናቂሽ ነኝ እኔ ያለሁበት ቤት ካሜራ ስላለ እፈራለሁ የፈለኩትን ለመስራት
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ጌታ ይባርክሽ ባሳየሽን መሰረት አዘጋጅቸ ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩኝ ተባረኪ
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
ጎበዝ አደንቅሻለሁ ያረብ ስራ ጋር ሁነሽ በእውነት 👏👏👏👏👏በርች የኔ ውድ እህት
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 4 жыл бұрын
ደምርኝ ልደምርሽ እህት kzfaq.info/get/bejne/jK-DocWjlZi9e5c.html
@sebletafese3099
@sebletafese3099 3 жыл бұрын
እጅ ይባርክ ማሬ በርቺ የኔ ጎበዝ
@godisgood8675
@godisgood8675 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሰከ ዘረ ደረሰ ከተማረኩት ከyouTube ሀኪሞች አንደኛ ነሸ ለእኔ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-cr4kd8vo4l
@user-cr4kd8vo4l 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ተባረኪ እህቴ እኔ ከብዙ ድካም በኋላ ባንቺ አሰራር ተሳካልኝ ተባረኪ
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሺ የኔ ቆጆ በርች አብሺ ደሞ ለብዙ ነገር ይጠቅማል ለምሳሌ የአካል ጉዳት ላለበት ሰው ቢጠጣ ወድያው ይድናል እደገና የሰውነት ድርቀት ላለበት ሰው አሪፍ ነው ለዳቦ በጣም ምርጥ ነው ለእንጀራ ወዘተ .... በጣም ምርጥ ነው አብሺ ለሁሉም ውዴ አንች ግን በጣም አድናቄሺ ነኝ ለሞያሺ
@samrsrg9473
@samrsrg9473 3 жыл бұрын
አበሸ ባረቢኛ ምድነው
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
@@samrsrg9473 ኽልባ ወይም ኸልባ ይሉታል ውደ
@samrsrg9473
@samrsrg9473 3 жыл бұрын
@@user-fg5pn7ph8d እሺ የኔ ልዩ አምሰግናልው
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
@@samrsrg9473 ምንም አይደል ማርየ
@emutube359
@emutube359 3 жыл бұрын
ይሄ የነጭ ቁቆት አይመስለኝም ማሻአላህ
@user-ss3ec6fu6z
@user-ss3ec6fu6z 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ እኔም እዳቺ ጋግር በጣም ምርጥ እጀራ ሆነልኝ
@user-kd7ur8cy4s
@user-kd7ur8cy4s Жыл бұрын
ማሻአህ ያምራል ጎበዝ
@remlalove8526
@remlalove8526 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ ❤
@bnfsta1979
@bnfsta1979 3 жыл бұрын
ከምር በጣም ነው የምችይው እደዝህ አስተምሪን እሰየኔ እህት እኔ ተመችተሽኛል ከቦለቲካ ሙያ ቢማሩ እሲ ንገሪልኝ
@samrialemuadane9045
@samrialemuadane9045 3 жыл бұрын
ዋው ሳየው ገና አማረኝ እጅሽ ይባረክ ሃች ተምሬ እኔም እሞክረዋለሁ
@user-ns3tb4xd9u
@user-ns3tb4xd9u 3 ай бұрын
ዋው ባለሙያ በጣም ያምራል ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያምረው
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
እኔ በትንሽ እብርቅ ነዉ የማዞረዉ በጣም ነዉ እሚያምረዉ ጎበዝ በርች ባለሞያ ነን ኢትዮጵያዊያን
@r-ld7g
@r-ld7g 5 ай бұрын
እኔስ አምሮኛል ግን ለራሴ እንጀራ ለመጋገር። ጊዜ የለኝም ኡፈፍፍ ወላ። እንጀራዬ ❤ አብሽ በአረብኛ ምንድነው?
@ayutube6498
@ayutube6498 5 ай бұрын
ህልባ
@SaraSara-rt1cv
@SaraSara-rt1cv 3 жыл бұрын
ማማ የቤትሽ አዲስ ነኝ እኔ ሞክሬ አልሳካም አለኝ
@kedijaseaid-lw7rf
@kedijaseaid-lw7rf 3 ай бұрын
ልክ እደኔ
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 жыл бұрын
ዋው ጠርዝ ያለው እንጀራ እጅሽ ይባረክ እኔስ ምንም አልተሥማማኝ ሩዝ በጤና
@EmilieSOKO-dt9qe
@EmilieSOKO-dt9qe 3 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩኝ ከዩትብሽ አይቼ በርቺልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤
@ahmedmohammedyoutube4712
@ahmedmohammedyoutube4712 3 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ እህትየ ሣየው ጓጓሁ ውይ ሢያምር ማሸአላህ አንችን ያገባ ታድሏል
@fatimakadhem270
@fatimakadhem270 3 жыл бұрын
36055646
@ahmedmohammedyoutube4712
@ahmedmohammedyoutube4712 3 жыл бұрын
@@fatimakadhem270 ምንድነው ቁጥሩ
@user-bs2nz4hb3k
@user-bs2nz4hb3k 9 ай бұрын
Kk
@SahadaSaha-zi5jf
@SahadaSaha-zi5jf 2 ай бұрын
​@@user-bs2nz4hb3kእኔም
@a.1985
@a.1985 4 жыл бұрын
በርቺ በጣም ያምራል 😋
@user-jm6wt5dw8u
@user-jm6wt5dw8u 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል
@Genettube
@Genettube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ለአንድ ነብሴ ብዙ መድከም አልፈልግም የድረስ ድረስ ነው የምጋግረው ያንቺው በጣም ያምራል አንድ ቀን እሞክረዋለው ድጋሚ ስትሰሪ ግን ላኪልኝ😂💜🙏
@SEMIRA.WELOYWA
@SEMIRA.WELOYWA 4 жыл бұрын
የኔውዲ ማሻአላህ በርቺ የለየልሺ ባለሙያ ነሺ ግን ምን አለ ተከታታይ ቢበዛልሺ
@a.1985
@a.1985 4 жыл бұрын
እኔ ግን ምንም አልተሳካልኝም ደም በጣም እንጀራ አምሬኝል
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 4 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@ethiopianmamatalk3147
@ethiopianmamatalk3147 3 жыл бұрын
Yet ager nesh
@user-hd1li1dy1t
@user-hd1li1dy1t 3 жыл бұрын
አረ የኔ ቆንጆ ቀላል ነዉ ግን መልኩ ቢያምርም እንደ ኢትዮ እንደ ጤፍ አደለም ጣሙ እንጂ ቆንጆ ነዉ መልኩ ምን ሆኖ ያንቺ አልተሳካልሽ
@zedo3916
@zedo3916 3 ай бұрын
Mashaa Allah ♥️
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው እህቴ በርቺልን እኔ አዲስ ገቢ ነኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@samritube9475
@samritube9475 3 жыл бұрын
እንጀራዬዬዬ😍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@zara4904
@zara4904 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ በነጭ ዱቄት ሞክሬያለው ግን ምን ጣአሙ አይመጣልኝም ምንም ቢሆን እንደ ጤፍ እንጀራ አይሆንም
@rahimatube1288
@rahimatube1288 3 жыл бұрын
እደጤፍ አይሆንም አወን ግን ሀሪፍነው እኔም ሞክሪዋለሁ
@user-li3wy4rp4e
@user-li3wy4rp4e 3 жыл бұрын
Abeshe mndnewu nGergniy
@zara4904
@zara4904 3 жыл бұрын
@@user-li3wy4rp4e እንዴት ላሳይሽ ጎግል ላይ አብሽ ብለሽ ሰርች አርጊ ይመጣልሻል ዩቱብም ላይ አለ ከፈለግሽ
@user-li3wy4rp4e
@user-li3wy4rp4e 3 жыл бұрын
@@zara4904 wuddd Gebtogniyal beka shukrnn
@igyv7729
@igyv7729 3 жыл бұрын
@@zara4904 እኔም አጣለሁ ውደ
@senaitmebratu9463
@senaitmebratu9463 2 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከዉ እህታችን በጣም ያምራል አይዞሽ በርችልኝ ዋዉዉዉዉ
@HananHanan-rg6so
@HananHanan-rg6so 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን በጣም አሪፍነው እሽ እን ሙክረዋለን
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህት እሽ እንሞክራለን ወገኖች እስኪ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው ሰው ልንረዳ ብር እናወጣለን ሰብስክራይብ ማድረግም እርዳታ ነው ☝️
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 4 жыл бұрын
ደምርኝ ልደምርሽ እማ kzfaq.info/get/bejne/jK-DocWjlZi9e5c.html
@ethiopianmamatalk3147
@ethiopianmamatalk3147 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-wk1yx1cu9k
@user-wk1yx1cu9k 3 жыл бұрын
እንደመር
@hayattem7330
@hayattem7330 3 жыл бұрын
Mashaa allaah 😘
@user-cl7rg5bp2f
@user-cl7rg5bp2f 3 жыл бұрын
እኔ መኩሬዋለሑ በጣም ወድጀዋለሑ እጅሽን ይትባረክ በርቺ ቆንጅዮ
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw 2 ай бұрын
በጣም ልዩ ነው እኔም
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ለዚህ እጅሽ ማሻ አላህ እስኪ ልሞክረው ገዝቶ መብላት ሰልችቶኛል በዛላይ የግዢ እንጀራ አያምር አያጠግብ
@asresyitayhi5804
@asresyitayhi5804 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታርጉ ልቦና ይስጣቹ
@WalidWalid-xi3qe
@WalidWalid-xi3qe 3 жыл бұрын
ላኪብቻ ያሳታል
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል በርች እንጀራ የማይሠለች
@lizagetie8566
@lizagetie8566 3 жыл бұрын
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ በውነት የጤፍ እንጀራ ምንም አያንሥም ውዴ
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw 2 ай бұрын
ምን እደምልሽ አላውቅም እህት በጣም ልክ እዳንች አርጌ ነው የጋገርኩት አብሹን ቀቅየ በውሀው ነው ያቦካሁት መፍጫ የለኝም እና ማመን እስከሚያቅተኝ ድረስ ጥሩ እንጀራ ሆነልኝ አቤት ልስላሴው ጣሙ ሽታው ዋው ነው👏👏👏👏👏👏👏👏
@ayutube6498
@ayutube6498 2 ай бұрын
እሰይ የኔ ባለሙያ
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын
እዳጂ ጋግሬ ምርጥ ሆነልኝ እግዚአብሔር ይጥልኝ ሞክሬ ሞሬ አሳካ ብሎኝ ትቸዉ ነበርተስፍ ቆርጨ አመሰግናለሁ በጣም
@KurieMalako
@KurieMalako 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ትክክል ነው
@user-ik2ie3ul3f
@user-ik2ie3ul3f 5 ай бұрын
Wow! betam mirt Enjera new.yene aseriwoch betam yiwedutal.
@mekakonjo
@mekakonjo Ай бұрын
አይዋ ማሻአላ ነዉ ደሥ ይላል
@Nefisa630
@Nefisa630 2 жыл бұрын
ማሻአላ አለይች ወላ በጣም ያምራል በርቺ በጣም ቆጅነው እጀራሽ ወላሂ
@SelamiDifabechewu-tu3cw
@SelamiDifabechewu-tu3cw 3 ай бұрын
ዋው ልዩ ነው በርች
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o 6 ай бұрын
ባልሙያ ይህን አይች እኔም ስርች ዛሬ በጣምነውየውደደኩት
@hahahahahahahahahaha8477
@hahahahahahahahahaha8477 Жыл бұрын
አብሹ ባይታመስስ ችግር አለው ተባረኪ የኔ ጀግና እም ልሞክር ፈልጌ ነው❤
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔህት ሊጡለራሱያስታውቃል ያቅሽእንጀራ ውስጤነው በርች 🌹🌹🌹🌹🌹
@alahamalaham
@alahamalaham 7 ай бұрын
ማሻአሏህ
@hymanotteckllgz9431
@hymanotteckllgz9431 3 жыл бұрын
እንጀራው ቆንጆ ነው 1ኛ እርሾ ለጤና ያውም ሁልጊዜ የምንመነበው እንጀራ ውስጥ ባንጠቀም የራሱን እርሾ ነው የምንጠብቀው በዛ ላይ የፍርኖዱቄት እንጀራ ስንዴ ነጭ ዳቦ መብላት ማለት ነው ባይሆን ማሽላ ገብስ ሳይበዛ የሩዝ ዱቄት ብንቀላቅልበት ይሻላል ፍርኖ ዱቄት ለሰውነት መጨመር ዋናው ሲሆን ሌላም ከይቅርታ ጋር
@mermeri4100
@mermeri4100 2 жыл бұрын
Like nesh ginee , Amarachee yelelachew sewoch alu, beteleyee Arab hager enjera yenafekalu ginee, andandee yehenen betekemu tiru new, Bezu gizee Dabo ena rice new yemibelut, selezeh enjera endezeh sertew betekemu tiru new.
@user-fx7oo4zp3n
@user-fx7oo4zp3n 3 ай бұрын
ማሻላ
@bamlakeabebawe5904
@bamlakeabebawe5904 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ጉበዝእናመስግናልን በርች
@user-un6pd7fg4w
@user-un6pd7fg4w 7 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው እኔ ግን ሞክሬው አልሳካ አለኝ እስኪ ደግሜ እሞክራለሁኝ😅
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-by2jg6nw1q
@user-by2jg6nw1q 4 ай бұрын
Bayee tokko bareeda siraa lalee bayee bareeda tokko bareeda hojadhee ❤❤❤❤❤❤
@user-kf3zk6hb2y
@user-kf3zk6hb2y 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ማር የሆንሸ ልጅ ነጭ ድቄት እንደዚ ያምራል እንዴ እጅሽ ይባረክ
@user-ln6xi9xt1s
@user-ln6xi9xt1s 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ መልካም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@nimaalbel1221
@nimaalbel1221 Жыл бұрын
ድካም ነው ግን😮😮😮😮ማሻአላ ያምራል ቀጥይበት
@Jemijemiw
@Jemijemiw 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር እምየ ኢትዩ እንጀራ ወይ ስደት 😢😢
@hiwotendriyas3509
@hiwotendriyas3509 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እጅሽን ይባርክ
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet 2 жыл бұрын
Betam arif new ahun emokirewalehu, berchi subscribe adirgeshalehu!
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 6 ай бұрын
የኔ ማር ሲያምር አይ እጀራየ 💐💐
@ZinetYesvf
@ZinetYesvf 2 ай бұрын
ወላይ እደት እደሚያምር ማሻአላ
@rabia0076
@rabia0076 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍነዉ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@jejsh8451
@jejsh8451 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔዉድ እግዚአብሔር ይባርክሺ እናመሠግናለን 😘😘
@Ehit-nx9xc
@Ehit-nx9xc 3 ай бұрын
ዋው ውውውውውውውው ምርጥ ነሽ
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል
@redmoore2049
@redmoore2049 3 жыл бұрын
you can use teff flower
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
No patent flour
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 3 ай бұрын
wow belana❤❤👌👌👌
@user-co5qe2qi1q
@user-co5qe2qi1q 3 жыл бұрын
እጅ ይባረክ
@destamamo4895
@destamamo4895 3 жыл бұрын
ወዋ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይበርክ በጠም በላሞያ ነሽ እኔ የአብሽ እንጀራ በጠም እወደለሁ
@user-ww6to9cr6i
@user-ww6to9cr6i 2 жыл бұрын
ወላሂ በአለም ላይ እንደ እንጀራ የሚወድ ያለ አይመስለኝም። ሽኩራን የኔ ባለሙያ
@user-xt5fo9li2z
@user-xt5fo9li2z 3 ай бұрын
ጉበዝዝ በርች❤❤❤❤❤❤
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት የጾም ምግብ አሠራር አሣይን እንኩዋን አደረሣችሁ ለጾመነብያት
@IzakKebede-mt7yf
@IzakKebede-mt7yf Жыл бұрын
በጣአም ነው ማአመሰግነው ባአለሞያአነሽ እጅሽ ይባአርክ ትንሽ ግብር ቢኖርውማ በጣአም ልዮነው የህይወት ከእነ እሥጋአታአሽ ህልም ጥሩነው አመሰግናአሉሁኝ
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 35 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН