Ethiopian | በነዚህ ቀናቶች ብቻ ያድርጉት |ሴቶች በውሃ ፆም አስደናቂ ጤና ልምላሜ እና ሸንቀጥ ለማለት

  Рет қаралды 15,671

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

26 күн бұрын

በነዚህ ቀናቶች ብቻ ያድርጉት |ሴቶች በውሃ ፆም አስደናቂ ጤና ልምላሜ እና ሸንቀጥ ለማለት ፣
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 83
@emmyy6992
@emmyy6992 24 күн бұрын
ለሜኖፖዝ ሴቶች የሚሆነዉን ስራልን ዶ/ር thank you for all you do for us🙏🙏
@almazzewdu2639
@almazzewdu2639 24 күн бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር እኔ እድሜዬ 67 ነው ፆሙን አልፎ አልፎ እየተከታተልኩ ነው ሌላ የምትመክረኝ ካለ ተባረክ
@user-hm3vl4xk6w
@user-hm3vl4xk6w 24 күн бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ዶክተር በጣም እናመሰግናለን.ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክህ🙏
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ ለአርባ ዓመት በላይ ላለ ብትሰራ በጣም ጥሩ ነእ
@zuzu5034
@zuzu5034 23 күн бұрын
Thank you dr for educational videos, please do video for a menopause people,,,
@mendaayele7458
@mendaayele7458 23 күн бұрын
ከ50 በላይ ላለን እባክህ ስራልን መቀነስ አልቻልኩም
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 24 күн бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ ር ዳንኤል :: ይህን ፆም መከታተል እፈልጋለሁ :ላይፍ ላይ አርገው ::
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 23 күн бұрын
Selam Dr.Dani Amlak abzto yibarkhi. Ke 50 belay lehonew min mikir alehi?
@asterkidane1584
@asterkidane1584 24 күн бұрын
Dr., how about women in menopause?
@lilykonjo9720
@lilykonjo9720 24 күн бұрын
Thank you dr what about menopause ?
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 22 күн бұрын
Thank you and God bless you 🙏🙌🙏
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 24 күн бұрын
አመሰግናለ ዶክተር ተባረክልኝ
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 25 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ተባረክ
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 23 күн бұрын
ተባረክ ዶክተር
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 25 күн бұрын
This time, I will try to start water fasting with you guys. I hope I will do it 😊
@yenetena
@yenetena 24 күн бұрын
You can do it!
@ayufahey3616
@ayufahey3616 24 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@HenokBayable
@HenokBayable 25 күн бұрын
Yes, I’ll take part in the fasting
@bethlehemadane
@bethlehemadane 24 күн бұрын
How about in Monopause please ?
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 23 күн бұрын
Thanks 🙏
@kassechsirgut6550
@kassechsirgut6550 25 күн бұрын
Selam Selam
@leoultariku3750
@leoultariku3750 24 күн бұрын
Let us know a week earlier when we start the next fasting, please.
@helenhel1758
@helenhel1758 24 күн бұрын
Thank you
@marydavelove8496
@marydavelove8496 24 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተሰር ዳኒ ❤❤❤❤
@jgryjg6846
@jgryjg6846 24 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንዲማችንን❤❤❤
@axumaetabraha2961
@axumaetabraha2961 23 күн бұрын
❤❤thanks
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 24 күн бұрын
እሳታፋለሁ ተባረክ
@azmerahailu2772
@azmerahailu2772 24 күн бұрын
በጣም እፈልጋሎህ
@bethlehemtadesse907
@bethlehemtadesse907 22 күн бұрын
እሳተፋለሁ ❤ ማንስትሬሺን ማየት ያቆምን ላለን የተለየ ትምህርት አዘጋጃለሁ ጻፉልኝ ስላልክ ነው የጻፍኩት ስለሁሉም ነገር እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ከነቤተሰቦችህ ይባርክልኝ ባለፈው 3 ቀን ነው የጾምኩት ያሁኑን ጾም መጾም እፈልጋለሁ ግን ያንተን አስተያየት እጠብቃለሁ በራሴላይ ችግር እዳላመጣ በጉጉት መልስህን እጠብቃለሁ❤❤❤
@seniduabebe7000
@seniduabebe7000 24 күн бұрын
How about for the person in a menopausal phase?
@GhenetYihdego-jg6rv
@GhenetYihdego-jg6rv 22 күн бұрын
Selam
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 25 күн бұрын
Thanks Dr bless you More great information!!! I can't wait water 🌊💦 fasting!!!
@yenetena
@yenetena 24 күн бұрын
You are so welcome
@liyasorry5931
@liyasorry5931 22 күн бұрын
እሳተፌለሁ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 15 күн бұрын
ዶክተር እባክህ እኔ58 ነኝ ሞኖፓዝ ላየወ ላለን ስራልን። አመግናለሁ።
@yonas3556
@yonas3556 25 күн бұрын
I have tried 36hr fasting this week & I love it
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 25 күн бұрын
👍 Good job. Keep trying ❤
@yenetena
@yenetena 24 күн бұрын
That's great!
@rahelw4920
@rahelw4920 24 күн бұрын
Me too I did 3 times in 2 weeks, and I like it.
@Selamamilak1
@Selamamilak1 24 күн бұрын
Esatefalew ❤
@omg7745
@omg7745 25 күн бұрын
ሰላም
@bethlehemadane
@bethlehemadane 24 күн бұрын
@berktizerai3315
@berktizerai3315 24 күн бұрын
I'm in
@sarakibrab4414
@sarakibrab4414 25 күн бұрын
Thanks
@yenetena
@yenetena 24 күн бұрын
Welcome
@senaitmebrahtu6110
@senaitmebrahtu6110 21 күн бұрын
እሳተፋለው ❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 22 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@kdem8
@kdem8 24 күн бұрын
ለአራስ ሴት የሆነ ነገር በለን እንዲሁም ለምታጠባ እናት እናመሰግናለን
@hannamulugeta1373
@hannamulugeta1373 24 күн бұрын
Thank u😊
@yenetena
@yenetena 24 күн бұрын
Welcome 😊
@emebetteka8841
@emebetteka8841 24 күн бұрын
እሳፈታለው
@user-ot3zr8tf4i
@user-ot3zr8tf4i 20 күн бұрын
I am in
@alemneshbegna5752
@alemneshbegna5752 24 күн бұрын
እሳተፋለው
@user-ij9bi2tz7c
@user-ij9bi2tz7c 24 күн бұрын
እሳተፋለሁ
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 24 күн бұрын
Menopause?
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 23 күн бұрын
50 ሆቹ ምን ትመክራለክ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 24 күн бұрын
እሳተፋለሁ። 🖐🏻
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 24 күн бұрын
እናመሰግናለን ዛሬ በጣም ጥሩ ከዚህ በፊት እግሊዘኛ ታበዛና አይገባኝምነበር በአረብአገር ላለነዉ ጠቃሚ ስለሆነመረጃህ በአማረኛ አብራራልን ።
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 24 күн бұрын
Question Some birth control doesn't allow you to have a cycle, so how do we know that season ⁉️
@yenetena
@yenetena 24 күн бұрын
That is not a problem ,check your body
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 24 күн бұрын
@@yenetena Thank you so much for replying 🙏, I appreciate it!
@Samirwyi
@Samirwyi 24 күн бұрын
Thank you sherngh theis video ❤🎉
@zozorashid8219
@zozorashid8219 16 күн бұрын
ለኔ ይሆናል እኔ 24 አመት ነው
@mercykaleab9536
@mercykaleab9536 24 күн бұрын
እሳተፈለው
@jabetshawando9488
@jabetshawando9488 24 күн бұрын
I am in ❤
@rahelw4920
@rahelw4920 24 күн бұрын
እኔም እሳተፋለሁ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 24 күн бұрын
መሳተፍ ፡ እፈልጋለሁ
@aynalemgaredew3505
@aynalemgaredew3505 23 күн бұрын
50አመት ለሆን ሴቶች አትርሳን ደክተር
@user-ny5lz8ie5z
@user-ny5lz8ie5z 19 күн бұрын
እኔ ግን ምንም አልገባኝም ምንም
@Kereyeze
@Kereyeze 23 күн бұрын
ብዙሀን ተከታይህ ከ40 በላይ ነን ምን ትለናለህ
@mimit4032
@mimit4032 21 күн бұрын
Please Like argu 🤙
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 24 күн бұрын
እኔ ቶሎ ውፍረት እቀንሳለሁ ግን ፊቴ ይገረጣል ምን ይሻለኛል???
@Yenegusu
@Yenegusu 23 күн бұрын
ታድለሽ 😊ቶሎ እቀንሳለሁ ለኔ ባረገው
@ananiaabebeshumyie6333
@ananiaabebeshumyie6333 22 күн бұрын
ዶ/ር ስለ አርማጉሳ የጤና በረከት የተሰራ ጥናት እስካሁን ያቀረብከው ዝግጅት አላየሁም በቧህላዊ የህክምና ባለሙያዎች ለደም ግፊት፣ ለስኴርና ሌሎችም የጤና መፍትሄ እንዳለው ይነገራል አንተ ምን ትላለህ
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 24 күн бұрын
እኔ በፆም በጣም ተጠቅሜአለሁ ።የአንተን ትምህርት በጣም ተከታታይ ነኝ ። አሁንም ከእናንተ ጋር እፆማለሁ ።እኔ ሦስት ቀን የመፆም ልምምድ አለኝ ከዛ በላይ ሞክሬ አላውቅም ።ዶር ከቻልክ ኢሜል ብትልክልኝ አንዳንድ ጥያቄዎች ነበሩኝ
@Zhra-xb8nq
@Zhra-xb8nq 24 күн бұрын
ኧረ ለኔ መፍቴ ስጡኝ ሳልበላ እየወፈርኩ ነው😢 አሁንስ ሰለቸኝ ምን ላድርግ በቃ ሰው ሳይበላ እንዴት ይወፍራል ምንም አልገባ አለኝ ሰውነቴ ይቀለኛል ግን በጣም ወፍራም ነኝ!!
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 24 күн бұрын
Speak you doctor they checked you blood test.
@SamsonAdnew
@SamsonAdnew 19 күн бұрын
PHAZYMEULTIMATE 500mGእሱም እንዴት እደሚወሰድ
@TsegnetYifru
@TsegnetYifru 25 күн бұрын
ሰላም
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 24 күн бұрын
እሳተፋለሁ
@yididyaborsamo2084
@yididyaborsamo2084 24 күн бұрын
እሳተፋለሁ
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 39 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Hisense Official Flagship Store Hisense is the champion What is going on?
0:11
Special Effects Funny 44
Рет қаралды 2,9 МЛН
ИГРОВОВЫЙ НОУТ ASUS ЗА 57 тысяч
25:33
Ремонтяш
Рет қаралды 345 М.
Easy Art with AR Drawing App - Step by step for Beginners
0:27
Melli Art School
Рет қаралды 8 МЛН