Ethiopia | ይህንን ድንቅ እና ፈዋሽ ቅመም የሚሰራውን የጤና ጥቅም አውቆ ቶሎ መጠቀም ነው |ጥቁር አዝሙድ

  Рет қаралды 314,318

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

2 жыл бұрын

የጥቁር አዝሙድን አስገራሚ የጤና ጥቅም በዚህ ቪድዮ ካወቁ በውሃላ ፈጥነው ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለኝም
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 645
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
የጥቁር አዝሙድን አስገራሚ የጤና ጥቅም በዚህ ቪድዮ ካወቁ በውሃላ ፈጥነው ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለኝም ስራ ማመልከት ለምትፈልጉ ይህን ይከተሉ WWW.Walgreens.com ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@muzeynahemmed7
@muzeynahemmed7 2 жыл бұрын
ቁጥር ህን
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 2 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እኔ በዘይቱ በመጠጣት ነዉ ምጠቀመዉ ዉጤት አለዉ በዳቦም አብሬ አቡክቸ እጠቀማለሁ ለኔ ልዮ ስጦታየ ነዉ
@rahilaabdella2603
@rahilaabdella2603 2 жыл бұрын
Do you know there is prophetic Hadis about this seed it is medicine for all diseases except death
@rahilaabdella2603
@rahilaabdella2603 2 жыл бұрын
You’re very special thanks
@mesibinu5216
@mesibinu5216 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ፈጭቼ በማል ለውሼ እየተጠቀምኩ ነው
@fata4803
@fata4803 Жыл бұрын
D/r ሱብሀን አላህ ጥራት ይገባህ የኔጌታ ከሞት በስተቀር መድሀኒት ነው ብለዋል ሀቢቡና ሙሀመድ S,A,W
@aishaseid2813
@aishaseid2813 2 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች ከዛሬ 1500 አቶ በፊት ነብያችን ሰላምና ሰለዋት በሳቸው ላይ ይሁን። ጥቁር አዝሙድ ከሞት በቀር ለሁሉም በሽታ መዳኒት ነው ብለውናል ። ከኛ የሚጠበቀው ማመንና መጠቀም ብቻ ነው። በነገራችን ላይ ለሁሉም ይሆናል።አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግን ከተፈጥሮና ሳይንስ ጋ እማይጣረስ ሀይማኖትን ላደረክልን❤️❤️❤️❤️🤲🏾🌺🌺☂️
@RAHMARAHMA-mr5zr
@RAHMARAHMA-mr5zr 2 жыл бұрын
ከሞት በቀር ለሁሉም ነገር መድሀኒት ነው ብለው በኢስላም ነግረውናል ውዱ ነብያችን
@sewasew2143
@sewasew2143 2 жыл бұрын
"ጥቁር አዝሙድ; ተጠቀሙት ከሞት በስተቀር ለማንኛውም በሽታ መድሐኒት ነው::" ነብዮ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)
@aminanuri4575
@aminanuri4575 2 жыл бұрын
ረሱል ሰለላሁ አሊሂ ወሰለም ከሞት በስተቀር መዳኒት ነው ብለዋል🥀🥀🥀
@fatumahusen2945
@fatumahusen2945 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
ሳህ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
ሳሀ
@sssttc9030
@sssttc9030 2 жыл бұрын
S.a.w.
@lolleady2775
@lolleady2775 2 жыл бұрын
ሳህ ።
@abdihussein9900
@abdihussein9900 Жыл бұрын
ነብዩ ሙሀመድ ሰአወ በአረብኛው ሀበተ አሰውዳእ ማለትም ጥቁር አዝሙድ ለሁሉም በሽታ መድሀኒት ነው ሞት ሲቀር ብለዋልና ከ 1400 አመት በፊት ይሄን ለመሰከሩ ነብር ክብር ይገባቸው።
@mdet9828
@mdet9828 Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@addismyway64
@addismyway64 2 жыл бұрын
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን የምታቀርባቸዉ ነገሮች በሙሉ ጠቃሚ ናቸዉ አላህ እዉቀትን ይጨምርልህ !!!ጥቁር አዝሙድ ደሞ 1400 አመት በፊት ጀምሮ ከሞት በስተቀር ለሁሉም በሽታዎ ፍቱን መድሀኒት እንደሆነ በቁራአን ተፅፎዋል በሳይስም ተረጋግጦዋል ካለብን በሽታ አዳኙ ፈጣሪያችን ቢሆንም ይሄንን ጥቁር አዝሙድን ሰበብ ማድረግ በጣም ትልቅ ዉጤት ያሳያል ሁሉም ይጠቀመዉ ያድናል በራሴ ስላየሁት ነዉ👈👈👈
@etagneterfe7661
@etagneterfe7661 2 жыл бұрын
ዲር ደኒ መቼም ስለምታሰተምረን ድንቅ ትምህርተና መረጃ እገዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይበርክህ ይጠብቅህ ከውድ ቤተሰብህ ጋር ዲር ዳኒ መቼም እኔ ያገኘሁት ጥቅም ብዙ ነው ኪሎዬ ተስቸካክሎ ከ ሰባ አምሳ ዘጠኝ ቀጭንና የተስቸካከለ ቁመና ከዚህ የተኘሳ እጅግ ደሰተኛ ጤነኛ ዘመንህ ሁሉ ነገርህ ይባረክ !!!!!!
@hwawmuhammad8107
@hwawmuhammad8107 2 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም እንደህ ብለዋል ጠቁር አዝሙድ ተጠቀሙ እሱ ከሞት በቀር የፈውሳል ብለዋል እናመሰግናለን ዶክተር
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
Thank you so much. Excellent presentation!
@messeret911
@messeret911 2 жыл бұрын
Thankyou verymuch Dr.Danny for the useful information
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 2 жыл бұрын
ዶር ፡ዳንኤል ፡በጣም ፡የሚጠቅሙ፡ ተግባራዊ ፡ልምድህን፡እና ፡ምርምር፡ ለሕዝብ ፡ በቀላሉ ፡በሚረዳዉ፡ቋንቋ ፡ ስለምታቀርብ፡ እግዚአብሔር አምላክህ ፡ አምላካችን ፡ ጨምሮ ፡ይባርክህ፡፡
@mimimhireteyesusyimetal4952
@mimimhireteyesusyimetal4952 2 жыл бұрын
Enameseginalen bertalin tebarek
@alemghirmay7430
@alemghirmay7430 2 жыл бұрын
Tebarek Dr betam yemteqm tmhrt eyetmarn new
@mimizeleke4196
@mimizeleke4196 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Danielle
@tsega5532
@tsega5532 2 жыл бұрын
Thank you for your great information !!!!
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 2 жыл бұрын
Amazing thanks God bless you Dr
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ዶክተር
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 2 жыл бұрын
KK. Thanks Daniel Y. M.D. for your advice and explanation in detail.
@azmeraissac2150
@azmeraissac2150 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🏾 dr Danny GOD bless you always 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Egezabeher yebarekhe
@yohnneshunde8261
@yohnneshunde8261 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Danny God bless
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
Thank you so much. I will definitely use it this!
@DM-ht8us
@DM-ht8us 2 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@zufanabraham9446
@zufanabraham9446 2 жыл бұрын
Dr.Dany Thank you 🙏 so much.God Bless you 🙏👍
@tigisttefera6823
@tigisttefera6823 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel . God bless you
@ey7295
@ey7295 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 very useful information
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr you are blessed
@YY-xn5mz
@YY-xn5mz 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ
@mekonnentadesse645
@mekonnentadesse645 2 жыл бұрын
Thankyou and God bless you by his amazing grace !!!
@tigistwedaje2938
@tigistwedaje2938 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ይገርማል !! Thank you so much!! I definitely will try!!!
@mollamarta3172
@mollamarta3172 2 жыл бұрын
ተባረክ ዳኔ ስለ ምርጡ ትምህርትህ እናመሰግናለን
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 жыл бұрын
Thanks Doc.
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
Thank you for sharing…!!!
@yewbmamo9695
@yewbmamo9695 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር መልካም ነገር ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
Thank u dr! Many blessings !!!🙏
@meseretgebeyawu5497
@meseretgebeyawu5497 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግነለን.
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
Thank you !for sharing..,,
@dadatekilu7808
@dadatekilu7808 2 жыл бұрын
Thanks D , Danial
@yeti-5053
@yeti-5053 11 ай бұрын
Great explanation! Thank you for all your hard work!
@AbdurehmanAbnew-io6bj
@AbdurehmanAbnew-io6bj Жыл бұрын
Thank you very much!
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank you Dr bless you more great information 🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Thank you dr.Daniel God bless you 🙏 very important information 😊
@heberworkshiferaw619
@heberworkshiferaw619 2 жыл бұрын
Thanks Dr. God bless you🙏
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 2 жыл бұрын
Thank you so much 👍
@animalworld9462
@animalworld9462 2 жыл бұрын
Thanks for sharing the information.
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ትምህርት ነው በርታ
@hannahaileselase3333
@hannahaileselase3333 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@atalayabebe1979
@atalayabebe1979 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እናመስግናለን
@Faith10110
@Faith10110 2 жыл бұрын
WOW!! Thank you for the information.
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-ex8dl6ex7j
@user-ex8dl6ex7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶክተር
@aidagebrezghiher5298
@aidagebrezghiher5298 2 жыл бұрын
Amesegnalehunj , betam tiru timhirt new 👍 Danke🙏🙏🙏
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 3 ай бұрын
Thank you for sharing your knowledge
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 2 жыл бұрын
Tebarek
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 2 жыл бұрын
thankyou brother
@sefanitgebre3048
@sefanitgebre3048 2 жыл бұрын
Bravo Thank's
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@munaal-bar260
@munaal-bar260 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr🙏
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ውንድም
@selam427
@selam427 2 жыл бұрын
Thank you🌼🙏
@johnthan0
@johnthan0 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሄር ይ.ባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@girmabersisa
@girmabersisa 2 жыл бұрын
Thank you so much.
@ትዳር
@ትዳር 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 2 жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ይባርክህ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 2 жыл бұрын
Excellent very helpful 🙏🏽 😊
@haleemag6453
@haleemag6453 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@alemaman2914
@alemaman2914 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@alemtesfaye9422
@alemtesfaye9422 Жыл бұрын
Thanks 🙏🏽 a lot dr
@lideyaseid1972
@lideyaseid1972 2 жыл бұрын
Thank you God bless you
@dershayeharambe
@dershayeharambe Жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጱያዊነት ተባረክ።
@serawitdeka75
@serawitdeka75 2 жыл бұрын
Thank you Dr. You are the Best 👍
@sabaeshetu2201
@sabaeshetu2201 2 жыл бұрын
Thankyou Doctor ❤️🙏
@mebrakrostom6315
@mebrakrostom6315 2 жыл бұрын
Thank very much for helping always I use your advice GOD bless you 🙏🏻
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ 🙏❤️
@selamtube7601
@selamtube7601 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@rozayilma6582
@rozayilma6582 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@montruex1308
@montruex1308 2 жыл бұрын
Thank you
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 2 жыл бұрын
Thankyou dani
@edenamanuel4009
@edenamanuel4009 2 жыл бұрын
Tank you Dr
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Mashaallah Doc, you are a blessed to our community! Please keep doing great!
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን
@user-rg8xk9cm7h
@user-rg8xk9cm7h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር
@sewunettegegne3920
@sewunettegegne3920 2 жыл бұрын
ተባረክልን🙏
@senaitasmare3351
@senaitasmare3351 2 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን 🙏
@tigistsara9919
@tigistsara9919 2 жыл бұрын
Thank u so much
@julianaabraha3037
@julianaabraha3037 2 жыл бұрын
Thanks brother it is helpful ur information God bless 🙌🙏
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Жыл бұрын
Thank 😊 🙏 u so much indeed beyond the words 💓 💗 💖
@senaittesfay2718
@senaittesfay2718 2 жыл бұрын
Thank you very much😀
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናለን ስለምትሰጠን መረጃ
@floragebrea5mlak437
@floragebrea5mlak437 2 жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዘብል አጋላልጻ ዕድመን ጥዐናን ይሃብካ ፈጣሪ ፍልጠትካ የብዝሐዮ 🙏🙏🙏
@user-tj6ie4ug9n
@user-tj6ie4ug9n 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 жыл бұрын
Thank you Brother Dani ♥️
@lovepeace8606
@lovepeace8606 2 жыл бұрын
ዋውውውው ፥ ደስ ሚል ታኣምረኛ ፍሬ ነው ጥቁር ኣዝሙድ። ታንክስ ዶክቶር ዳኒኤል ፥እድሜና ጠና ይስጥህ ፈጣሪ
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 2 жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ና መረጃነው በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
God bless you Dr.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 434 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 258 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 208 М.
የሚገርመው ጥቁር አዝሙድ ከአጠቃቀሙ ጋር
11:17
Это Xiaomi Su7 Max 🤯 #xiaomi #su7max
1:01
Tynalieff Shorts
Рет қаралды 2 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
0:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 4,9 МЛН
Todos os modelos de smartphone
0:20
Spider Slack
Рет қаралды 60 МЛН
EXEED VX 2024: Не өзгерді?
9:06
Oljas Oqas
Рет қаралды 50 М.
Xiaomi SU-7 Max 2024 - Самый быстрый мобильник
32:11
Клубный сервис
Рет қаралды 422 М.