Zimta mels honegn - New Gospel song by Aster Abebe

  Рет қаралды 211,662

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

2 жыл бұрын

#Asterabebe
#liveworship
#asterabebemezmure
#newprotestantsong2022
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Get on 📲APP STOR
itunes.apple.com/us/album/ክብር...
Get on 📲 TUNES
play.google.com/store/music/a...
Copyright © Aster Abebe
• Zimta mels honegn - Ne...
Title:- Zimta mels honegn - New Gospel song by Aster Abebe

Пікірлер: 264
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 29 күн бұрын
177ተኛ ቀን 1ኛ ነገስት 15:25-34 ፤ 1ኛ ነገስት 16 ፣ 2ተኛ ዜና 17 እንዴት ናችሁ ቅዱሳን 😍 መልካም ማክሰኞ ይሁንላችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 www.asterabebe.com/podcast
@Mimitwa
@Mimitwa 2 жыл бұрын
አስቱዬ የኔ እናት ልባርክሽ። እግዚአብሔር ሰላሙን እንደ ወንዝ ምህረትና ቸርነቱን እንደ ፈሳሽ ውሀ ያብዛልሽ። ዝናብ ደረቅ መሬትን እንደሚያርስ ጌታ በመንፈሱ ኢየሱስ በመገኘቱ በህልውናው ያረስርስሽ። ፍጥረት በአዲስ ተስፋና ጉልበት ቀና እንደሚል በእልፍ ቅኔና ዝማሬ በመንፈስና ክብር ቀና ያድርግሽ። በእርሱ ፊት ከተዋረደ ሰዎች ፊት ከከበረ ነገር ዘመንሽን ይሰውርልሽ። የእግዚአብሔር መልካምነቱ እና ተአምሩ እድሜሽን ሁሉ ይከተሉሽ። በክብርና በሞገስ ለሰርጉ ቀን በድል ያብቃሽ። እወድሻለሁ
@seniathabtagbreal6727
@seniathabtagbreal6727 Жыл бұрын
ደሰሰ ሲል አንቺም ተባረኪ
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 9 ай бұрын
አሜን አሜን ❤
@behwittasew5390
@behwittasew5390 Жыл бұрын
የፀጋው ጉልበት ባንቺ እየተገለጠ ወንጌል በዜማ ያስደምጠናል ክብር ለስሙ ይሁን!!!!አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ!!!ዘመንሽ ይባረክ!!
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 7 күн бұрын
አስቱ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ለእኔ ስጦታዬ በረከቴ ነሽ ተጠቅሜያለው አንቺን የሰጠን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ለምልሚልኝ ፀጋው ይደግፍሽ
@yonikassa
@yonikassa 2 жыл бұрын
ሁሌም የሚገርመኝ አብሪሽ እንድዘምር እድል አትፈጥሪልኝም ። ሃሳብሽና መረዳታቶሽ ውስጥ ጥለሽኝ ታልፍያለሽ ። ትልልቅ መረዳቶችን በዝማሬዎችሽ እያፈሰሰሽ አብሪሽ በመረዳቶችሽ እንድቆዝም እንዳረግሽኝ ነው ። የኔ ብርቱ ባለቅኔ። መዝሙር የሚዘመር ብቻ ሳይሆን የሚስተዋል ፣ የሚውጠነጠን መሆኑን አሳይተሽናል ። እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ። በረከታችን ነሽ ።
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 10 ай бұрын
ደስ የሚል እስተያየት😊
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 9 ай бұрын
ስዘምር አዎ 😊 ዝማሬውን ስሰማ ግን እኔም እንዳተው ነው ምሆነው። በሁለት በኩል እንደተሳለ ሰይፍ ሲገባም ሲወታም እንደሚቆርጥ ። አንድ ነን ለማለት ነው ። መዝሙር ከላይ አይደል😊😊😊😊😊
@user-dr5cs2ho8t
@user-dr5cs2ho8t 9 ай бұрын
Asterye endet endemwedesh tebarekilge geta segawen yabezalesh yezare 4 amet banchi zemare new Getane yagegewt yewnet be 13 amte yewnet mezmurocheshe yewnet ye geta menfese albet wetatenetn geta yetadegew banchi mezmuroche meto new geta yebarek tebarekilge
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 9 ай бұрын
Love you 😊
@medhanitbekele6085
@medhanitbekele6085 11 ай бұрын
Astuye yetebareksh yetebareku wust zelko yemigebu mezmuroch yetesexush nesh ahunim kezh belay hij tebarek❤❤
@saraansebo1992
@saraansebo1992 2 жыл бұрын
አስቱ በዚህ መዝሙር ምን ያህል እንደ ተጽናናው ልነግርሽ አልችልም :: ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም ከሰማይ እየሰማሽ ለኛ ማቀበል ይሁንልሽ ተባረክ 🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mekidesmekides2032
@mekidesmekides2032 2 жыл бұрын
አስቱዬ ይህ መዝሙር ጠቅላላ ፀሎት ነው በእውነት ከጌታ ጋር ብቻ ሁሉም ነገር ስኬታሜ ሚሆነው!ጌታ ሆይ በውነት ልውጠኝ 🙏😘🌹
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 жыл бұрын
አስቱዬ የእኔ እናት ተባረኪ ልምልም በይልን፡፡ ከምድር ጥጋጥግ አውጥቶ ሰማይን በሚያስናፍቅ መዝሙር ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ጸጋ ይብዛልሽ ይህ መልካም መንፈስ አሜን በትውልዳችን መሀል ይብዛልን መዝሙር ስብከታችን ይቀየርልን፡፡ ከዚህ ሙቀት አትውጪ ማምሻሽ ይመርልሽ አሜን እርሱ ብቻ ይብዛልሽ ለኛም እንዲሁ፡፡ በቃ ትክክሉ እንዲህ ሲዘመር ራስን እያዩ አምላክን ብቻ ከማሰብ ውጪ ምንም ማሰብ አይቻልም🙏🏽🙏🏽🙏🏽🔥🔥🔥
@dankassa8098
@dankassa8098 2 жыл бұрын
አስቱዬ ዝም ብለሽ ዘምሪልን ኡፍፍ ተባረኪልን ብሩክ ሁኚልን ❤❤
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 6 ай бұрын
waw it is my message i need to say thank you to GOD about you really i get my answer for my prayer
@haregnkassaofficial3084
@haregnkassaofficial3084 Жыл бұрын
አሜን አስቱዬ ስጋ ፀጥ ብሎ ጌታብቻ ይዘመር!!! ተባረኪ❤
@tegestasras6768
@tegestasras6768 9 ай бұрын
አሜን ሀሌሉያ .እግዚአብሔር ይባርክሽ::
@goodness776
@goodness776 2 жыл бұрын
“ሙሴም በባሕሩ ላይ እጁን ዘረጋ፤ እግዚአብሔርም **ሌሊቱን ሁሉ** ጽኑ የምሥራቅ ነፋስ አምጥቶ ባሕሩን አስወገደው፥ ባሕሩንም አደረቀው፥ ውኃውም ተከፈለ።” - ዘጸአት 14፥21
@rollnati
@rollnati Жыл бұрын
ካንተ ተከራክሮ ከሺ ነገር አንዱን መመለስ የቻለ ሊያወራ ጀምሮ አንገቱን ቀና አርጎ ቆሞ የቀጠለ.....👏👏👏 አሜንንን እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ተባረኪ አንቺ ወደጌታሽ የተጠጋጋሽ የእግዚአብሔር ሴት🙏🙏🙏🙏
@henoktesfaye5137
@henoktesfaye5137 2 жыл бұрын
❤️🥰🥰 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርብሸ!!!!
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 2 жыл бұрын
የእኔ ውብ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋ ይብዛልሽ ይጨምርብሸ
@user-vt5yb1qe1p
@user-vt5yb1qe1p 16 күн бұрын
Astiye Ayinochis begeta lay nwu Yetekefetwu, besemwush kutir getan enji lela minim alaYim, endet yale bereket begeta laYi Yetekefete ayin!!! Yegeta kibir bihiwotish laY kezi yebelete endemichemir ergitegna negn!
@DinikinashDasaling
@DinikinashDasaling Жыл бұрын
9 ጊዜ ሳምቸዋሎ ግን አልጣግብም እኮ 😢😢ኡኡኡኡኦኡኡኡኡኦኡኡኡኡኦ ሃሌሉያ እሄ ማዝሙር ሳይሆን ፃሎት ነው ጌታ ሆይ እህቴን በኢየሱስ ስም ባርካት እባክህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ዛምኑዋ ይልምልም በኢየሱስ ስም llove you❤️
@GEZISHASEFAW
@GEZISHASEFAW 2 жыл бұрын
This is the natural worship manner. pouring ourselves from the inside out, nothing superficial or artificial. God bless you.
@samueldemis5930
@samueldemis5930 2 жыл бұрын
የመገለጥ ዝማሬ ከሚያቀርቡልን ጥቂት ዘማሪዎች አንዷ ነሽ ይብዛልሽ።
@user-mh3eh7kd7f
@user-mh3eh7kd7f 9 ай бұрын
Wow Amazing God bless you singer Astu zemanish yetebereka yihuni teberek 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤🙏
@yisihakabreham6221
@yisihakabreham6221 2 жыл бұрын
always I feel the presence of holy sprit in your songs God bless you astu
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 2 жыл бұрын
Ameen Astuyyyeee wude ye getaye mogas yichemarlsh📖🤲📖🤲📖🤲
@bettyalexsis8987
@bettyalexsis8987 4 ай бұрын
አሜን!! ታዲያ እግዚአብሔር ብቻ አይደል ሁሉም ጨልሞ የኋሊት የሄደ ሲመስለን፣ በስራ ላይ ነኝ የሚለን!! ጌታ ብቻ እኮ ነው ከድፍርሱ መሀል ኩልል ያለ ነገር አሻግሮ ሚያሳየን! አዎ ይታየኛል ከተመሳቀለው መሀል እየሰራ እየተበጀ ያለ ነገር! ሁሌ እንዳይህ ምልህን እንዳላጣ፣ እንድደነቅብህ ስለሆኑኝ ስለጨለማዎቼ እባርክሃለሁ ጌታ! አስቱዬ ተባረኪልኝ! አንቺ ብቻ ዘምሪ ፣ ራሴን ተንበርክኬ አባ አባ ብሎ በሚጮኸው በልጁ መንፈስ አባ ስለው ራሴን አገኛለሁ! ስለሚያፀልዩ፣ እልፍኝን ስለሚቀድሱ፣ ናፍቆትን በልባችን ስለሚከቱ ቅኔዎች ጌታዬን አመሰግነዋለሁ! እወድሻለሁ! ስለመልካም ምሳሌነትሽ አመሰግናለሁ አስቱዬ! ዘምሪ እና አዘምሪን አፀልይን! ፀጋው ይብዛልሽ ምህረቱ አይራቅሽ! ተባረኪ አስቱዬ!
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን አስቱዬ በጣም እወድሻለሁ ጌታን ወደሽዉ ስለምታገለግይ ከዚህም በላይ መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ቢፈቅድ በአካል አንድ ቀን አይሻለሁ ሰማይ በአንቺ አንፃር ይከፈት።
@aynalemtadesse9760
@aynalemtadesse9760 2 жыл бұрын
እህቴ ዝማሬሽ ድንቅ ነው እውነት ወደ እግዚአብሔር ህልውና ይዞ የሚገሰግስ ሀይል አለው:: ጌታ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ :: ዘምሪ የጌታችንን ጌትነት አጉልተሽ አብዘተሽ አሳይ:: ተባርኪልኝ::
@user-to8jh8pw3v
@user-to8jh8pw3v 10 ай бұрын
Astiye zemenish bemulu yibariki tsaga yaabizalish beyesusim tebareki bebuzu ❤❤❤❤
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 2 жыл бұрын
አይ አስቱዬ አያልቅብሽ የእኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ። በዝማሬሽም ለእኔም መልስ ሆነሻል 💕🙏🏾
@biniamyohannes5512
@biniamyohannes5512 2 жыл бұрын
Astu My oxygen ,i love u God bless u !
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
That is wrong!
@rollnati
@rollnati 2 жыл бұрын
Your songs are always deep and reach to the deep part of heart, It shows how u stay connected deep with Him. Tebarekilgnnn Yebezalesh!
@sheferawselamawit4529
@sheferawselamawit4529 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ዘመን ዘርሽ ይባረክ አሁንም ይብዛልሽ አይሉን ይስጥሽ እእታችን ተባረኬ እንደባረክሽን ተባረኪ
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b Жыл бұрын
በእርግጥ ዝምታህ መልስ ሆነኝ። Yes when God’s very quiet 🤐 I learned HE IS WORKING amazingly.
@hailehaile8024
@hailehaile8024 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ውድ እኛ አይገባንም እንጂ ብዙ ጊዜ መልሳችን ያለው በዝምታ ውስጥ ነው ተባረኪልኝ ስጦታችን ነሽ አስቱዬ ውድድድድ ነው ማደርግሽ ኢየሱስ ብቻ ነው መዝሙራችን ልክ ነሽ ሌላማን አለ
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
እንዴት ነው በዝምታ ውስጥ መልሱ ያለው እልገባኝ please
@MihretMercy-mu8wk
@MihretMercy-mu8wk 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው 😢😢😢 አስቱ ተባረኪ
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 Жыл бұрын
በህይወት ጎዳና ላይ ለበዛው የመከራ ፅዋ ህይወት ለኔ መልስ ሆነኝ።ተባረኪልኝ።
@elsaghebremedhn5813
@elsaghebremedhn5813 2 жыл бұрын
Wawwwww astera amlak ibarikishi
@itsLydiaa
@itsLydiaa Жыл бұрын
Can't Stop listening Dear sister this not only song it a Prayer. Love you sister blessed
@barackbebey9848
@barackbebey9848 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተባረክ❤️🙌🙏🙏🙏
@retaalemayehu2852
@retaalemayehu2852 Жыл бұрын
አስቴርዬ ተባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እወድሻለሁ
@negasheshetu5914
@negasheshetu5914 Жыл бұрын
አስቱዬ በመዝሙሮችሽ ሁሌ እንደ ተባረኩኝ ነው ሁሌም ብሰማሽ አልጠግብም ጌታ እግዚአብሔር በእልፍ ቅኔና ዝማሬ ይባርክሽ ተባረኪ!!
@zafufessha2877
@zafufessha2877 2 жыл бұрын
Amen Amen Halleluja elllllelllll 👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐🌹💐🌹💐💐💐💐💐 tebareki AstuyeZmenshe yelemlem ytebarekshi nesh ehete🥰🔥🔥🔥
@mimibala2356
@mimibala2356 6 ай бұрын
God bless you for this message and l love you so much aster you are blessed
@eyesusawitgetachew4910
@eyesusawitgetachew4910 10 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ብዢ ምድርን ውረሺ ተፅዕኖሽ ይብዛ
@majormelese2725
@majormelese2725 2 жыл бұрын
አስተውሎ የሰማሽና ላዳመጠሽ አስቱ እህታችን በእርግጥ ይህንን ዘመን የሚሻገርበትን ጌታን አንግሶና አምልኮ አገልግሎ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቆ ይኖራል ።አስቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@melakugebere5231
@melakugebere5231 8 ай бұрын
አንቺ እኮ ብሩክ ነሽ! አሁንም ፀጋ እየበዛ ይብዛልሽ
@user-wc3su2mm8l
@user-wc3su2mm8l Жыл бұрын
እግዚአቤሔር የባረከሽ ወብ ሴት ነሽ ተባረክልን
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 Ай бұрын
አንቺ ትለያለሽ ጌታ ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክ በዚህ ዘመን የተሰጠሽን እንቁአችን ነሽ ❤️ ቶሎ ቶሎ መዝሙር ልቀቂልን ውድድድድድ
@teshomeyigezu841
@teshomeyigezu841 Жыл бұрын
Amazing Astu tebareki.
@kibreworkgetachew9410
@kibreworkgetachew9410 Жыл бұрын
አሁንም ፀጋው የብዛልሽ
@selamteshome468
@selamteshome468 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ የእየሱስን የልብ ሀሳብ ዘመርሽለት
@tsehayneshdaya3628
@tsehayneshdaya3628 9 ай бұрын
Amen Amen tebarki 🙏 ❤❤❤❤❤
@user-pf6nd6en9j
@user-pf6nd6en9j Жыл бұрын
ተባረኪ ኣንችስ እውነት የእግዚኣብሄር ጸጋ ባንቺ ላይ ነው።መዝሙርሽ ሃይል ኣለው ተባርክልኝ ንሩልኝ ውድዋ እህቴ
@heavenlygeneralmedia-hgm5539
@heavenlygeneralmedia-hgm5539 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ብርክ ያድርገው ጸጋ ምህረት ሰላም አይለይሽ ወደ ኢትዮጵያ መጥተሽ ጸጋ ብንካፈል ካንቺ ደስ ይለናል
@efraranega8187
@efraranega8187 Жыл бұрын
Endet endemewedsh ehete geta yebarksh
@user-uq4zn1tl1s
@user-uq4zn1tl1s 9 ай бұрын
መልእክት ያለው መዝሙር ናፍቆኝ ነበር ተባረኪ ሌሎቹንም ምከሪልን ፀልየው አንብበው ተቀብለው የራሳቸውን እንዲዘምሩ
@selamawitocubaygebremichae366
@selamawitocubaygebremichae366 7 ай бұрын
" ዝምታህ መልስ ሆነኝ! ዝም ብትልን መልስ ነው! በስራላይ እንዳለ ፍጥረት ምስክር ነው ! የዛርየ ትርምስ ! ተባረኪ ኣስቱ ነገ ላይ ማማሩ ! "
@eyerusalemwelde9603
@eyerusalemwelde9603 2 жыл бұрын
anchi eqo zemariwa nbeiy nesh mezimurochish erasu tibit nachew love you so much zemensh ybarek
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 2 ай бұрын
አስቴርዬ የአገልግሎትሽን ዘመን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ God bless you and your family Amen
@luluyimer6891
@luluyimer6891 18 күн бұрын
Egziabher zemenshn bemulu ybark
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 2 жыл бұрын
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ባንቺ ሆኖ ስለሚባርከን ስለሚያበረታን ስለሚያነቃን ተመስገን እንላለን!! በጣም እንወድሻለን!!
@timketujebo1977
@timketujebo1977 Жыл бұрын
ተባረኪልን፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛልሽ በመዝሙሮችሽ በጣም እጅግ በጣም እየተባረክንበት ነው ስለ አንች ጌታ ይመስገን።
@atsinaelzerihun6594
@atsinaelzerihun6594 7 ай бұрын
በዝቶ ካለ ጩወት ሸተተኝ ሰላሙ ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ ከድፍርሱ መሀል ኩልል ያለ ነገር ይታየኝ ጀመረ በቃል ስታመን ዝምታ መልስ ሆነኝ እየሰራ እንዳለ ጨለማዉ ነገረኝ ጎራ ስል ወደ ቃልህ ነገረኝ ነገሩን የዛሬ ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን ለአይን ሚመች ነገር ባያዩ አይኖቼ ግን በስራ ለይ ነው ልቀመጥ ረግቼ
@user-vg8me9my6t
@user-vg8me9my6t 2 жыл бұрын
ተባረኪ መቼም የሚገርም የእግዚአብሔር ፀጋ ባንቺ የሚታየው ።ክብር ለፀጋው ባለቤት ይህን ።ድንቅ መልክት ነው ተባረኪ ያብዛልሽ እንወድሻለን ስላየንሽ ደስ ብሎናል ።
@aynalemtegegn2610
@aynalemtegegn2610 2 жыл бұрын
Amen Amen zemta melis honligne 🙌🙌🙌🙌😍😍😍Ye konjo Astu tebarki Tsega yibzalish
@mezmurfaaruu7430
@mezmurfaaruu7430 2 жыл бұрын
Getan endet endemwedsh geta yabzalsh tebarekilgn❤❤
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey Жыл бұрын
Amen amen hallelujah tebareki Astu my beloved sister ❤
@azebtesfaye9328
@azebtesfaye9328 11 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ህይወት ያለው ዝማሬ ከህይወት ውሃ ምንጭ የተቀዳ አሜን አሜን አሜን ።
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 Жыл бұрын
የቤቴ ቋሚ መዝሙር ሆኗል። የጌታ ሚስጥራዊ መልስ በአንቺ እየነገረን እየተፅናናን ነው ዝምታህ መልስ ሆነኝ🙏🙏🙏የተወደድሽ አሁንም ይብዛልሽ ውዷ እህቴ❤❤❤❤
@teklemariamaradom9442
@teklemariamaradom9442 Жыл бұрын
አስቱዬ ጌታ ይባርክሽ
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 Жыл бұрын
Arrr asutuye enka samueln yilekekeln❤❤❤
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እንወድሻለን በዝማሬሽ በጣም ተባርኪያለሁ እግዚአብሔር ሁሌም ልክ ነው ፃድቅ ነው❤❤❤
@user-wd9tu5zn8f
@user-wd9tu5zn8f 9 ай бұрын
አስቱዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እኔ እና ልጄ በጣም እንወድሻለን
@eyerusalemlegesse6166
@eyerusalemlegesse6166 Жыл бұрын
አስቱዬ በእውነት አንቺን ጌታ ሲሰጠን መጠማታችንን አይቶ ነው❤❤ የኔ ውድ እህት ሰምቼሽ አልጠግብም❤❤🎼🎼 ተባረኪልኝ🙌🙌
@worker2366
@worker2366 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen 🍒🍒🍒💔
@tsegasisay26
@tsegasisay26 2 жыл бұрын
አስቱ ስወድሽ ተባረኪ!!
@genethaileselassie
@genethaileselassie 9 ай бұрын
Tebareki ehtie leka zmta mels new amennnn
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 2 жыл бұрын
እዉነትን ከመናገር ወደ ሃላ አላልሽም! ይህም በራሱ ትልቅ አገልግሎት ነው!! ተባረኪ!!
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 2 жыл бұрын
Amen haleluja !!! the voice is too far so hard to listen what you said dear..! anyways am so blessed by this song " our Jesus said ..am the way....haleluja !
@bikilanagasa376
@bikilanagasa376 2 жыл бұрын
God bless you sister Aster
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Amen Amen, egizabher zemenshe yebarke,libe yemenaka new
@hailulegesse6817
@hailulegesse6817 2 жыл бұрын
አስቴር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ሽ
@janitdebissa7548
@janitdebissa7548 Жыл бұрын
Tebarekilign Astu‼️Nefse resirisalech...
@etuneshyigzaw1602
@etuneshyigzaw1602 Жыл бұрын
God bless you ❤
@aziebabraha8321
@aziebabraha8321 Жыл бұрын
Amennn hallelujah
@amarokelle4350
@amarokelle4350 2 жыл бұрын
አሜን ዘመንሸ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ
@hiwotkifle3521
@hiwotkifle3521 Жыл бұрын
እጅግ ሕይወትን የሚነኩ ጌታን የሚያከብሩ የማይጠገቡዝማሬዎች በሁሉ ተባረኪ ይጨመርልሽ የኔ ውድ እህት❤❤❤
@marthaadugna4764
@marthaadugna4764 Жыл бұрын
Amen Amen tebarki Astuye
@retaalemayehu2852
@retaalemayehu2852 11 ай бұрын
አስቱ በጣም የምወድሽ ጌታ ይባርክሽ
@samuelwogasso1534
@samuelwogasso1534 9 ай бұрын
My God bless you more sister.
@Selamwiteketfo
@Selamwiteketfo 2 жыл бұрын
Astuyee zemnsh yebarki
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 2 жыл бұрын
የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋው ያብዛልሽ
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 2 жыл бұрын
በስራ ላይ እንዳለህ 🔥 ዘፍጥረት 🔥ነገረኝ 🙌🏼♥️ዋው አሜንንንን እልልልልልልል
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 2 жыл бұрын
Amen 🙏 tikkle asteway ehtachin Aster Egziabiher xadk Amlak new leastewayu Egziabiher Amlak eyesera new. Egziabiher Amlak ybarkshi.
@solomondesta9535
@solomondesta9535 Жыл бұрын
አስቱዬ ምን አይነት መንፈስ ነው ?ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ለምልሚልኝ።
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 2 жыл бұрын
አሜንንን እልልልል ብዛልኝ ... ሙሉ ቀን እስኪሆን
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 2 жыл бұрын
የተለየ ነገር ነዉ ይዘሽ የመጣሽው ።እንደነ ሊሊ ብዙ ነገር የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከአንች ይጠብቃል ።በብር በወርቅ ከመነገድ በጥበብ መነገድ ይበልጣል።ተባረኪ
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እርሱ ጻድቅ ነው። ተባረኪ :
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 2 жыл бұрын
ለምልሚ አሁንም ይብዛልሽ ደግሞ እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነት እህት ስለጨመረልን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን በጣም ከውስጤ ነው ምወድሽ ከመሬት ስበት የሚያላቅቅ ኡፈይ ከ እግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መጣል እራሡ ክብር ነው::
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Жыл бұрын
❤❤❤ ሁሌም ብሰማሽ አልጠግብ ደግሜ ልባርክሽ አስቱዬ ተባረኪ ለምልሚ በኢየሱስም አሜን ❤❤❤
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 667 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
Aster Abebe Canada Edmonton, Revival Conference at Ethiopian Evangelical church
27:24
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 648 М.
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
FikerTube. com
Рет қаралды 5 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,5 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 521 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 9 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 7 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 745 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 959 М.