Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 82|

  Рет қаралды 92,465

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Ай бұрын

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 120
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 Ай бұрын
ወይ አንተ እንደው ስንቱን ነው የምታሳየን!!! አገሬ ከነ ሁሉ ነገርሽ እወድሻለሁ።
@tigulibe5558
@tigulibe5558 11 күн бұрын
በእጣም የሚገርሙ ሀሳቦች ናቸው በርታ ሰመረ ባራው
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Ай бұрын
ሰመረ ባርያው እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን ዘወትር ስለምታቀርባቸው ኘሮግራምህ ገንቢ አስተያየትህ ለትውልድ ይበጃል ይጠቅማል ብለህ ስለምታቀርባቸው ሀሣቦችህ ተባረክ፡ተባረክ፡፡
@mandefrodemessie
@mandefrodemessie Ай бұрын
Wow
@gebreataklti-zb5mt
@gebreataklti-zb5mt 14 күн бұрын
ሰመረ ባርያው አገራችን የሚያስፈልጋት እንዳንተ ያለ ሰው ነው ይመችህ ቀጥልበት
@donkey-tube21
@donkey-tube21 Ай бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው
@user-wk9os7et5k
@user-wk9os7et5k Ай бұрын
ሰሜ የሴቶቹ ሚኒስከርት ብቻ ሳይሆን መለካት ያለበት የወንዶቹም ሱሪ ከመቀመጫቸው ምን ያህል እንደወረደ ቢለካ ጥሩ ነበር ።
@HaimenotGlan-gd6cy
@HaimenotGlan-gd6cy Ай бұрын
ሰው እኮ ብር ኪሱ ሲሞላ ድንክዋኑን ወይን ሌላ ትናንሽ ቦታ የሚያይበት ጭንቅላት ተቆርጦ ይወጣል የሚያየው ደህና ነገሮችን መርጦ መሰለኝ ከልምድ እንዳየናቸው ብዙዎች😢😊
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Ай бұрын
ሰሜ የዛሬዎቹ ደግሞ የጉድጉድ ናቸው።ከአስደማሚም በላይ ናቸው ምስሎቹ።በሳቅም በግርምትም ትን ያስብላሉ።ለማንኛውም ኑርልን ጥንቅቅ ያልከው ሰሜ።ሰሞኑን አገኝሀለሁ ታላቁ ሰሜ
@user-es1bk3uu5h
@user-es1bk3uu5h Ай бұрын
የእውነት ሠው ሰሜ ❤
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 Ай бұрын
Excellent explanation bravo ❤❤❤❤
@user-fq8ed4bw8b
@user-fq8ed4bw8b 23 күн бұрын
ምን ጉድ ነው ጨመው😊
@user-sd5jr2nm8g
@user-sd5jr2nm8g Ай бұрын
በርታ አመሰግናለሁ
@fetumsultan7318
@fetumsultan7318 19 күн бұрын
Semereye my precious 🥰
@mandefrodemessie
@mandefrodemessie Ай бұрын
ሰሜ ውስጤ ነህ።
@Yenhal7
@Yenhal7 20 күн бұрын
You the best 🎉😂❤
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 Ай бұрын
ባርዬ የሽጌረ ጀግና💪💪💪💪👌👑
@Layla123-gp6tl
@Layla123-gp6tl Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪዬ ሀገሬን ሰላሟን አብዛላት
@kid1111able
@kid1111able Ай бұрын
As usual I'm happy to see and hear u
@kebedekibret576
@kebedekibret576 11 күн бұрын
በትክክል ኢትዮጵያ ዉስጥ ስለመኖርህ እጠራጠራለሁ ወንድም ሰመረ በኛ ሀገር መንገድ ላይ ድንክዋን መትከል ብርቅ አይደለም ለሰርግ ለለቅሶ ወዘተ ምክንያቱም አብዛኛዉ የከተማ ነዋሪ በቀበሌ ቤት ዉስጥ ተከማችቶ ማለት ይቻላል ስለሚኖር ስለዚህ ጥቂት የግል የተንጣለለ ግቢ ይዘዉ ለተሽከርካሪዎቻቸዉ መንገድ መጥበብ የሚያላዝኑትንም ተቸት ቆንጠጥ አድርጋቸዉ
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 20 күн бұрын
እግዜር ይስጥህ መሳቅ ሲናፍቀኝ አንተን ነው የማየው።ጽአስተማሪነቱ እንደተጠበቀ።
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 17 күн бұрын
ሰሜ ❤❤❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ስወድህ❤
@DemekeAlemnew-sy9sv
@DemekeAlemnew-sy9sv Ай бұрын
Esregnaw Eka New
@asimaru5913
@asimaru5913 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ በርታልን
@begnatube9402
@begnatube9402 Ай бұрын
ተንቀሳቃሽ ሌቦች ያለው ሰውዬ ከዚህ በፊት የሚያውቃቸው ሌቦች አይነቀሳቀሱም ለዛ ነው 😂😂😂😂
@YSAQGIRMA
@YSAQGIRMA Ай бұрын
Crunchy and Sweet
@nibrasjemal3567
@nibrasjemal3567 17 күн бұрын
እረ የዱንኴኑስ እኛ ናዝሬቶችን ምርርርርርርርር አድርጎናል በተለይ 04 ኮሌጅ መስመር ውይይይይይ
@tsigegirmay2223
@tsigegirmay2223 23 күн бұрын
አሞሬ አሞሬ❤🎉❤🎉❤🎉
@yilem1073
@yilem1073 Ай бұрын
ሰሜ የምርጥ ምርጥ ሰው
@messia8257
@messia8257 Ай бұрын
👌👌👌
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 Ай бұрын
Funny and amazing - Thank You Semere.
@anurye
@anurye Ай бұрын
አንተ ሰው እኔ እና አንተ የሆነ ዝምድና ሳይኖረን አይቀርም ምክንያታዊ የምታነሳቸው ሀሳቦችህ እኔ የማወራ ነው የመሰለኝ
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 Ай бұрын
እኔ የማወራ እኮ ነው ሚመስለኝ ሁህ
@mahirbakri8059
@mahirbakri8059 Ай бұрын
I like this man, may your channel grow. your fan from Somalia
@HenokBeyene-tx5cw
@HenokBeyene-tx5cw 26 күн бұрын
ደፈረው😂😂😂
@alemmoba8378
@alemmoba8378 Ай бұрын
Long live Seme!!!
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 Ай бұрын
😅😅😅😅😅አቦ ሰሜ ይመችህ
@meremaargawe2248
@meremaargawe2248 23 күн бұрын
ሰሜ አለህልኝ
@Ethioptube539
@Ethioptube539 Ай бұрын
❤❤❤
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 26 күн бұрын
ሰሜ ሲኖዉ እኛ ሰፈር ቢመጣ ጥሩ ነበር ሌባ አስመርሮናል😂😂😂😂😂ሰሜ 1ኛ🎉
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 Ай бұрын
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ 🙈🙉🙊
@getetilaye5905
@getetilaye5905 Ай бұрын
Selam le hagere yihun
@fitsumbeza-sh5oi
@fitsumbeza-sh5oi 14 күн бұрын
Ankesemem😂😂😂 sema bayedegef yeshalal ho😂😂😂
@KaluGeremew
@KaluGeremew 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-jp4jb7en4t
@user-jp4jb7en4t 27 күн бұрын
ባርዬ ❤❤❤❤❤
@user-lu2he4gv4e
@user-lu2he4gv4e Ай бұрын
Yestudiow kelem mircha yante hasab new
@foziamohamed1874
@foziamohamed1874 Ай бұрын
Barich yarada lij
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 17 күн бұрын
ሸማቾች ድግስ የሚያበዙት ለመስረቅ እንዲያመቻቸው ነው ። ያው መንገድ ይዘጋሉ ።
@KaluGeremew
@KaluGeremew 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@asegedbekele614
@asegedbekele614 Ай бұрын
ሰሜ ሠላምህ ይብዛ እኔ ካናዳ ነው ያለሁት በጣም ስራ ሠርቼ ደክሞኝ መጥቼ እንኳን ቪዲዮ ከሠራህ ሳላይ አልተኛምይመችህ.
@addisalemtesema6035
@addisalemtesema6035 Ай бұрын
ቀሚሰ መለካት ቢጀምር ሁሉም አሰር ቤት ነው የሚገቡት
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 Ай бұрын
ሠሜ ተባረክ እኔን ለኪ አርገኝ😂
@yohannesfekadu7768
@yohannesfekadu7768 Ай бұрын
ሰሜ መንገድ ላይ መሽናት አቀረቡ ከሆነ አሪፍ ነው ካልቀረ እንጃ
@yohannesassefa2763
@yohannesassefa2763 Ай бұрын
ሰሜ ምርኝ
@user-vz6ql8eh9x
@user-vz6ql8eh9x Ай бұрын
Abo yimechih
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 Ай бұрын
የኔ አንደበት ሁፍፍፍፍፍ
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
ወደ ኋላ እየሄድን ነዉ ግን ፓሊስ አስሮ ወደኋላ በሞተር ብስክሌት🫢
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Ай бұрын
ኡህ እኔማ ያንጀቴን የሆዴን ስለምትነግርልኝ ደስታዬ ወሰን የለዉም ምናለ መንግስት ብትሆን።
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt Ай бұрын
ሰሜ ጉድ እኮ ነው ! አሁን ፖሊስ በሞተር እጅ እያሰሩ ጭካኔና ገፍ ምን ይሉታል ? አወይይ ሀገሬ ኢትዮጵያ !!
@user-ng2ie9qe9z
@user-ng2ie9qe9z Ай бұрын
አለቀምስም😂😂
@mengistuyismaw1465
@mengistuyismaw1465 20 күн бұрын
4D ልብስ ማድረቂያ!
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Ай бұрын
ሳቅህ ያስቀኛል😅😅😅😅
@kid1111able
@kid1111able Ай бұрын
In my car laughing alone ...China😂😂😂
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly Ай бұрын
Motorcycle and public shaming without justice 👍
@khalidmohamed9258
@khalidmohamed9258 Ай бұрын
Eree sino 😂😂😂
@sarateklou1249
@sarateklou1249 Ай бұрын
Weyyy betewat aesakegi wenedemeye
@yonasdereje1566
@yonasdereje1566 Ай бұрын
wotefew new
@werkshablak9515
@werkshablak9515 Ай бұрын
አአረ ሰሜ ረዳት ሹፌሮች በብዛት የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው እንጂ ሲኖ እ
@amirMahmed
@amirMahmed Ай бұрын
It's hard to believe that was in America in nineteenth. Then how could they transformed this much now 🤔
@henoktesfazgi225
@henoktesfazgi225 Ай бұрын
ትክክል ብለኻል! እስረኛን በዚህ መልኩ መውሰድ ኢሰባዊነት ነዉ
@Helenafesshaye2575
@Helenafesshaye2575 Ай бұрын
Semeye yen desta 😂😂😂😂😂
@melkamumulualem-vh1wd
@melkamumulualem-vh1wd Ай бұрын
ተው! ወጥረውማ..?
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
ከየት ነዉ የመጡብን
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w Ай бұрын
Wandme yagna gudd eko malekya yelawm ahun degmo layelat enkuan hiwot yalew sew rasem eser bet yamsgeba mangist nw yalen betammm yamiandew ngr eko echi ya Ewukat minch yahonech hager zare ya mahyimoch machewacha mahonua nw
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma Ай бұрын
የሲኖው ምናልባት ከመኖሪያ ሰፈር የራቀ ሊሆን ይችላል ለትችት አይሆንም
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 21 күн бұрын
ሰው እንደዶሮ ታስሮ ይጫናል ያውም በሞተር ኧረ ያማል
@aberashayele66
@aberashayele66 Ай бұрын
ሞትኩኝ በሳቅ ምን ዓይነት ጉድ ነው
@KeradionSunam
@KeradionSunam Ай бұрын
ሰሜ😅
@user-dp4be4uv7s
@user-dp4be4uv7s Ай бұрын
Endate aynet 10 sewe binor ethiopia tesfa nebrat
@binitube7524
@binitube7524 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@tamiratmeja5577
@tamiratmeja5577 Ай бұрын
ሰሜ በምን ላድርስህ የትዝብት ፎቶ??
@DemekeAlemnew-sy9sv
@DemekeAlemnew-sy9sv Ай бұрын
Redatu Bet Yelewum Yet Yastew
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@benjamin6222
@benjamin6222 Ай бұрын
አረ ሰሜ ጉዳችን አያልቅም በተለይ ያደጉት ሀገራት ላይ እየኖርክ ሀገራችን የሚሰራውን ስታይ ታፍራለህ። እኔምለው የኢትዮጵያ ህዝብ ስልጡን የነበረ ነው አሁን ምን ነክቶን ነው የተኮላሸነው?
@tedrostesfaye4691
@tedrostesfaye4691 Ай бұрын
ሰሜ አድናቂ እና በእዚህ Platform ለትውልድ አዝናኝ በሆነ መልኩ የሚያስተምር እና የሚመክር Programomochin ተከታታይ ነኝ። ነገር ግን ሰመረ ሕዝባችን በገጠመው ክፉኛ የወረርሽኝ በሽታ በእዚህ መልኩ ማዳን የሚቻል ይመስልሀል?
@babadebrye
@babadebrye Ай бұрын
OVEN ድርቆሽ😂😂😂😂😂😂😂
@user-hp5dz7li3e
@user-hp5dz7li3e Ай бұрын
ሰሜ የአሳ ግማቱ ከ ጭንቅላቱ ነው ።
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Ай бұрын
Seme zendro. Eko bud ne
@lovetube9672
@lovetube9672 Ай бұрын
Oven ድርቆሽ 😆
@zafuazaech497
@zafuazaech497 Ай бұрын
ጉቦ 😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Ye China 🇨🇳 🤣 👏 🙌 😳chama wye Semer yemachike
@abeba5936
@abeba5936 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qw2ot5zg1s
@user-qw2ot5zg1s Ай бұрын
If ambulances come , how can he can pass ?
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ክክክክ
@meaza5812
@meaza5812 Ай бұрын
ድግስ ቀያልቅም እንዴ😂😂
@Hanagirl544
@Hanagirl544 Ай бұрын
የ traffic light 😂😂😂 ቀይ ከሆነ የ ቻይና ጫማ
@abebe7532
@abebe7532 12 күн бұрын
Ye Ethiopian setoch Yale Set Lij aystegn yasegnal 🫢 ❌ Asafari Ye Tiwlid CANCR Alu ‼️❌ Hulum bayhonum serat yalachew setoch Alu🌹
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 21 күн бұрын
የጫማውና የትራፊክ ላይቱ ሙድ አለው!!😂😂
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq Ай бұрын
ላትም ፈቅር የሰጥህ
@user-es1bk3uu5h
@user-es1bk3uu5h Ай бұрын
ላይክ እያደረጋችሁ ሠወች
@nafyadti3318
@nafyadti3318 Ай бұрын
Wegawu nwu 😂samme
I MADE A CARDBOARD SWING!#asmr
00:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 32 МЛН
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 42 МЛН
Тяжелые будни жены
00:46
К-Media
Рет қаралды 2,9 МЛН
Зу-зу Күлпәш. Сайлау. (7-бөлім)
49:25
ASTANATV Movie
Рет қаралды 617 М.