በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - "ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 10,893

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

11 күн бұрын

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 190
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 7 күн бұрын
ተባረኩ መርጌታ ጆሮ ያለው ይስማ ሐሰት ዘመናት ሲያስቆጥር እውነት መሆን አይቻለውም ጌታ ስሙ ይባረክ
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 10 күн бұрын
ይህ መርሃግብር እንዳይቋረጥ እባክችሁ! ሁሉ ሊሰማው የሚገባና እኔም የሚገርም ትምህርት እያገኘሁበት ነው:: ጠያቂውም ተጠያቂውም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 9 күн бұрын
አንተ ልጅ አንተን ልባርክህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ::ከዚህ በሃላ አንገት የማያስደፋውን ያልተቀላቀለውን መፅሀፍ ቅዱስ አንተና መጭው ትውልድ ይዛችሁ ትወጣላችው ምክንያቱም ጢማትህ ነውና:: የጠቀስካቸው ስዎች እውነትን ቢያስተምሩ ኖሮ ሳይጠየቁ ቀድመው የምወጡ ነብሩ የያዘው ይዞዓቸው ነው::መርጌታ እርሶን እግዚአብሔር ይህንን እውነት እንዲያወጡ ቀድሞ ያወጣ እግዚአብሔር ይባረክ ::ደግሞ ለሕዝብ ሁሉ ይህንን ስላሳያችው አሁንም እግዚአብሔር ይባ ርካችው ::
@zerisenayrussom8508
@zerisenayrussom8508 9 күн бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ ጋዜጠኛው እውነት የምፈልግበትን ብርታትና ጥበብን ስጠኝ። አባታችን ደግሞ በርሶ ላይ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 7 күн бұрын
ጠያቂዉ ወንድም የልቦናዉ አይን እየበራ ያለ ይመስላል፣ ያዝልቅለት ጌታ ይርዳዉ። መረ ጌታ ፁጌ ተሰምተዉ የማይጠገቡ የወንጋል ሰዉ፣ ዘመኖት ይትረፍረፍ። ሰሞኑን ትንሽ ቢዚ ሆኜ የተወሰኑ ክፍሎች አምልጠዉኛል።)❤❤❤❤
@mesifnedebella1693
@mesifnedebella1693 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ክብረትን ይስጥልኝ አባታችን መሪ ጌታ ፅጌ እንዲሁም ጠያቂውም ወንድማችን እባካችሁን ይህንን ውይይት ቀጥሉበት ብዙ ርዕስ ይኖራል ልትነጋገሩበት የምትችሉበት ነገር: እኛ ብዙ እየተማርንበት ስለሆነ ስትጠፉ ደግሞ ታሳስቡናላችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ተባረኩልን
@abaynehdeyaso6607
@abaynehdeyaso6607 9 күн бұрын
ሰሞኑን ስትጠፉ ስጋት ገብቶኝ ነበር ምን ሰይጣን ገብቶ ይሆን ብዩ ፈርቼ ስር ብቅ ነው ዛሬ ብቅ ያላችውት ይህ ትምህርት በፍፁም መቋረጥ የለበትም በጣም በጣም አስተማሪ ነውና በዚህ መርሃ ግብር ላይ የምትሳተፉ ሁላችውም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ።
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 8 күн бұрын
እኔ ስለናንተ ሳስብ ድንቅ ይለኛል።የመሪጌታ የበረታ የመጽሐፍ እውቀት የአገላለጽ ጥበብ የታሪክ ፍሰቱ ሳይዛነፍ በሚገርም የድምጽ ለዛ በተመስጦ እንድትሰማው ያደርግሃል ።ጠያቂውም በጣም ግልጽናእውነትን ለማወቅ የሚጥር በጣም የተረጋጋ ትንሽ የሚጠይቅ ብዙ የሚያዳምጥ የድምጹ ለዛ የሚማርክ ሃገርኛ (የኦርቶዶክስ)በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ❤ግን አትዘግዩ !!
@MogesAsfaw
@MogesAsfaw 9 күн бұрын
መርጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት የሚሰማ ካለ የመዳንን እውነት በትክክል አያስቀመጡ ነው ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል።
@melesedesalegn
@melesedesalegn 9 күн бұрын
በእውነት መርጌታ ፅጌ ሥለ እውነት የሚታገሉ ትልቅ አባት
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 7 күн бұрын
ጌታ ይባርካቹ አባቴም ወንድሜም በነበራቹ ቆይታ ብዙ ተምሬአለው ለእውነት መቆማቹህን ሳላደንቅ አላልፍም ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
@mewaelalem9377
@mewaelalem9377 10 күн бұрын
አረ ስንጠብቅ ኮ እንኳን ደና መጥሉን በረከታችን ናቹው
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 9 күн бұрын
መርጌታ ጸጌ ዘመኖት ይባረክ ብዙ ትዉልድ እታደጉ ነው
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 10 күн бұрын
ይህ የስጋ ቤተሰቦቸ ጉዳይ ስለሆነ ሼር አደርጋለው። '' የእግዝአብሄር ለእግዝአብሄር ስጡት የቄሳር ለቄሳር ስጡት'' ❤
@KinfeHaile-fm8qi
@KinfeHaile-fm8qi 7 күн бұрын
ሁለቱም ሰዎች እንደዚሁ በጥያቄና መልስ 100 አመት ቢኖሩ ተረት ተረት አብቅቶለት ነበር ለማንኛውም ይህ ዘር በብዙ ይታጨዳል አምናለሁ።
@Gemechis-f1b
@Gemechis-f1b 8 күн бұрын
በጣም አሰተማሪ የሆነ ነገር ሁሌም ስለምታስተላልፉ ተባረኩ ብዙ ትምህርት ያለው ዝግጅት ሰል ሆነ ጠንክራችሁ ቀጥሉበት እላለው
@eyobteakalign6435
@eyobteakalign6435 7 күн бұрын
Be blessed for you have been revealing the darkness.
@melesegona5380
@melesegona5380 8 күн бұрын
እዉነትን ፍለጋ...እዉነት እዉነትን እንደተመኘሄዉ እዉነትን እየገለጠልህ/እየገለጠልን ነዉ።ብርቱ ሰዉ ጌታ ያበርታህ ይባርክህ!!!
@sineduayele6519
@sineduayele6519 9 күн бұрын
ጠያቂ እና ተጠያቂ ይህንን ተረት ተረት ስለገላለጣችሁት እናመሠግናለን ።ጆሮ ያለው ይስማ !!!!! የክርስቶስ ሥራ በኮታ ኮተት ታጅቦ ዋናው ተደብቆ አንገት አስደፊው ጎልቶ መቅረቡ ያሳዝናል !!!!!ከዚህ ኮተት አውጥቶ ዕውነት የሆነውን ክርስቶስ ኢየሱስን እንድንከተል የረዳን አምላክ ይመስገን!!!!!!!!! መሪጌታ ግሩም አገላለፅ አለዎት!!!!!
@jesusisthelord3780
@jesusisthelord3780 10 күн бұрын
መሬ ጌታ ዘመኖት ይባረክ ብዙ አሳወቁን
@lwamgebrekidan3159
@lwamgebrekidan3159 8 күн бұрын
እንኳን ተመለሳችሁ (ስትጠፋ ግዜ ፈርቼ ነበር) ኣሁንም ሚገርም ጉዳይ ነው ያጋለጣችሁት ለጠያቂው ኣደራ ምለው ነገር ቢኖር ከመርጌታ ያለህን ትምርት እንዳታቋርጥ ኣደራ። መርጌታን ፈጣሪ እድሜዎን ያርዝመውና ህዝቡን ወደ ትክክለኛውን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ይመልሱት እላለሁ እናመሰግናለን።
@anchinalu3250
@anchinalu3250 9 күн бұрын
ጠያቂው ወንድማችን !!!! ሃሌ ሉያ! አንተ የእውነት ድነሃል !!❤ . በርታ እውነትን ግለጥ.ትውልድ- ያንተ ትውልድ መዳን አለበት..
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 8 күн бұрын
ጋዜጠኛ ዉ ኣእምሮህ ይባረክ
@samirawtdires7199
@samirawtdires7199 3 күн бұрын
መርጌታ ፅጌ የ ጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛለወት ከ እርሰወ ብዙ እየተማርን ነው እድሜዎት ይርዘም
@tewodrostamrat5022
@tewodrostamrat5022 9 күн бұрын
Both Merigeta and the interviewer, GOD BLESS YOU !!!
@overcomer5608
@overcomer5608 10 күн бұрын
Whenever the light shine , the darkness disappear. I would like say thank you both of you. The more we talk about christ, the more the divine light shine then the darkness subdued, the confusion disappear, the truth govern us and the freedom will be real. Revelation bring us to submissions while information lead us to arguments. Thank you again and it is my prayer for both of you guys, Let The Lord use your platform to snatche lost souls from the grip of darkness
@anchinalu3250
@anchinalu3250 9 күн бұрын
Yes !. Whenever the truth shines, all the secret cows get exposed. ..
@user-vf5dn7kx9p
@user-vf5dn7kx9p 9 күн бұрын
መንገድ አንድና አንድነው እሱምቀጭንህይወት መንገድ ሁሉ አያድንም ሁሉ አይነግሰም ይሂ የክርስቶስን ደም ማክፍፍትነው ጌታምህረት ያርግላቸው ህዝቡን ለሲኦል ማግደውት ተሳዳቢ አይማኖተኞ የክርስቶስ ተቃዋሚ አረጉት ።
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 9 күн бұрын
የሚገርም ጊዜ በመደማመጥና በመከባበር የተደረገ ደስ ብሎን ነው የምናደምጣቹ
@user-lu9qw5ln5e
@user-lu9qw5ln5e 10 күн бұрын
እዉነት ሲነገር ደስ ይላል
@melorina3363
@melorina3363 7 күн бұрын
በርታ ጋዜጠኛው። ጌታ ይባርክህ መሪጌታም ተባረክ ዘመናቹ ይባረክ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 9 күн бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ግሩምና ድንቅ ውይይት ነው እንደ ሌላው ግዜ መሪ ጌታ ጽጌ ውድ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት እየስጣችሁን ያላችሁት ይህ ፕሮግራም ለብዙዎቻችን አይን መክፈቻ ስለሆነ በርቱ ጠንክሩ ከልብ አመስግንሀለሁ ።
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 9 күн бұрын
ጠያቂው ልጅ ተባረክ👌👌👌❤❤❤
@DanileEberahim
@DanileEberahim 10 күн бұрын
በጥልቅ መረዳት የወንጌልን እውነት አብራርተዋል እናመሰግናለን ጠያቂውም ተባረክ እውነትን በመፈለግ ስለምታደርገው እውነት ደስ ይላል ደሞ እርግጠኛ ነኝ ክርስቶስ እንደሚበራልህ ይህን ስል ፔንጤ ትሆናለህ አላልኩም
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 9 күн бұрын
thank you so much for this program
@alem7149
@alem7149 9 күн бұрын
እረ ጌታ ይባርካቸሁ ጆሮ ያለው ይስማ
@ambawabitew1644
@ambawabitew1644 10 күн бұрын
ይህ ውይይት በጣም መስጦኛል : ለዚህም ብዙ እናውቅ ዘንድ በተለይም ከሌለኛው ተከራካሪዎች ጋር ቢሆን ዕውነቱን ለማወቅ ይረዳናል :: በርታ ጥሩ ነው::
@RO-dx2pr
@RO-dx2pr 9 күн бұрын
Love you both of you guys ❤❤❤
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 8 күн бұрын
ይቀጥል ግራ ቀኙን እንይበት ቃለህይወት ያሰማልን
@LidiyaTadesseJote-hb8fn
@LidiyaTadesseJote-hb8fn 9 күн бұрын
Geta eyesus yibarkachihu ewnet bemidrachin yenegesewun yesitet timirt be wengel ewnet silemitkerfu
@esayaszewdie
@esayaszewdie 9 күн бұрын
በሰማሁት ታሪክ ተገርሚያለሁ። ቀጥሉበት፣ በጣም አሰተማሪ ነው።
@gashibisrat9555
@gashibisrat9555 10 күн бұрын
ሁለታቹንም ሳላደንቅ አላልፍም ጌታ ይባርካቹ
@samirawtdires7199
@samirawtdires7199 3 күн бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂዉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ትምህርት ነው የሳቱ ሁሉ የሚመለሱበት ነው
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 8 күн бұрын
የ እግዚአብሔር ቀን መጣ
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 9 күн бұрын
I appreciate the interviews
@nishanraday7062
@nishanraday7062 9 күн бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@bekaluGizaw
@bekaluGizaw 10 күн бұрын
ቤተሰብ እንወዳችሁ አለን በርቱ በብዙ እየተጠቀምነው እየሱስ ከናንተ ጋር ይሁን
@yanetassamenew1911
@yanetassamenew1911 8 күн бұрын
Yezarwe kale meleles betame des yelale menem side saynore ewneten meflege des yelale
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 9 күн бұрын
ተባረክ
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 11 сағат бұрын
Egzhabher amlak sile setachiw mastewal yibarek❤ tebareku!!!
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 6 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ስማ ይሄን
@DeaconMeron
@DeaconMeron 10 күн бұрын
በጣም ብዙ እየተማርን ንው፡ ቀጥሉበት። ❤
@minichel1523
@minichel1523 9 күн бұрын
teyakiw ewunetn lemawek slemtadergew tret egziabher ybarkh thtna yaleh ewuketm bihone aleh
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 10 күн бұрын
በጣም ይገርማል!!!!
@enkumengist1668
@enkumengist1668 10 күн бұрын
ቀላል እንግዳ ታሪክ ሰማሁ...ከውስጤ እየሳኩኝ ነው...ሞቢል ተመችቶኛል😂
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 9 күн бұрын
Thank you so much for this beautiful program, I am very pleased with the interviewer’s stance on the topic and speaking the truth. Mergeta Tsegie may God give you more time to continue with the important work you do, preaching Christ lord. I have respect for both of you guys 🙏🙏💯God bless you both
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 9 күн бұрын
Glad you enjoyed it!
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 9 күн бұрын
አረ እየቆዩብን ነው እየናፈቁን ነው መሪጌታ ሂወቴ እየተቀየረ ነው የሶን ትምርት መስማት ከጀመርኩ በኋላ አመሠግናለው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ።
@user-qs2wm3zp5j
@user-qs2wm3zp5j 9 күн бұрын
Important Discussion
@teshomegetaneh701
@teshomegetaneh701 4 сағат бұрын
መጪዉ ፡ ትውልድ ፡ አንቅሮ ፡ ይጥለዋል ፡ በርቱ። ጌታ ፡ ይባርካቹ
@abeni7211
@abeni7211 9 күн бұрын
Bertu Bebzu iytemarn nw
@hanadagi9715
@hanadagi9715 10 күн бұрын
Eyakiw wendimee berta geta yirka yikebkeh.
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 9 күн бұрын
Bless you meregeta
@endalehailu1788
@endalehailu1788 9 күн бұрын
wawwwwwwwwwwww tmrt
@user-om7hy7fg4b
@user-om7hy7fg4b 9 күн бұрын
Well come
@aklilusinte723
@aklilusinte723 9 күн бұрын
ጠያቂው ልጅ ተባረክ። አነተ የትውልድ ባለ አደራ ነህ ቃል የለኝም እውነትን እንዳነተ የሚፈልግ አላየሁም በዘመኔ። መሬጌታ ደግሞ መቼም እግዜአብሔር እስካሁን ያቆዮት ያቀደውን ለመስራት ሰለሆነ ገና ብዙ ነገር እናያለን ጌታ በብዙ ይሰራቦታል። ይባረኩልን። ሁለታችሁኝም እወዳችኋለሁ
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c 9 күн бұрын
በጉጉት የሚጠበቅ መርሐ ግብር ነው ።።ጠያቂም ተጠያቂም ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ።።
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 9 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ! ለትውድ መዳን ምክንያት አድርጎ ስለሰጣችሁ
@nardossileahi707
@nardossileahi707 9 күн бұрын
My God this is so interesting keep it up my brother!!God bless all!!
@DanielKiflay-k5f
@DanielKiflay-k5f 9 күн бұрын
betam newu yetemarkubet yih channel ketlubet ayzachu wendmachu ke Eritrea 🇪🇷
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 8 күн бұрын
ከምኑ ነዉ የወጣነዉ ጌታ ሆይ
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 9 күн бұрын
ምንያህል የሚያሳፍር ታሪክ ነው ለህፃናት እንኳ ተረተረት የማይቀርብ
@endalehailu1788
@endalehailu1788 9 күн бұрын
abeet yewurdet tarik eg/r yiderslachew
@kebrontube
@kebrontube 10 күн бұрын
ሁልጊዜ የዚህን ሚዲያ ከተመለከትኩ በሗላ ሀሳብ እሰጣለሁ። ጠያቂው ብዙ ጥያቄዎች እየተፈጠሩብህ እዚህ ደርሰሀል። ለዚህም ክብሩን እርሱ ይውሰድ። መጨረሻ ላይ በተናገርከውም ጉዳይ ከቤተ ክርስቲያኗ ቀና መልስ አታገኝም። እውነትን መግለጥህን ግን ቀጥል። ፀጋውን ያብዛልህ።
@user-tt4lv3cw7m
@user-tt4lv3cw7m 10 күн бұрын
በዚ ፕሮግራም ብዙ ነገር አግቸበታለው 🙏🙏
@user-pr8ui5ym3r
@user-pr8ui5ym3r 10 күн бұрын
Welcome back! I have been waiting for you🥰
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 10 күн бұрын
More to come!
@Sky_D_Sky.
@Sky_D_Sky. 9 күн бұрын
ይቅርታ ጋይስ 🙏 እየጦዙ ነው እንዴ የጻፉት 😅 መሪ ጌታ ማወቅ የምንፈልገውን ታሪክ ነው የምትነግሩን እግዚአብሔር ይባርኮት።❤
@yeyuhudaanbess119
@yeyuhudaanbess119 9 күн бұрын
ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ የተባረከ ነው እግዚአብሔር ዋጋቹህን ይክፈላቹ በነገራችን ላይእንዴት እንዳላስተዋላቹህት አላውቀውም እንጂ ግርሃም ሃንኮክ በተለይ በጊዜ ቀመር ጋ እናንተ ያላቹህትን ነዉ የጻፈው
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@minichel1523
@minichel1523 9 күн бұрын
ewunet ewunet new kezh bohala twuld kemeteyek aykomim zmbleh tekebl malet aychalm
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 10 күн бұрын
betam new miwedachu gin sle dinet(wenigel)bitweyayu elalew mikinyatun endezarew aynet wiyiyit keteret teret yalefe tirgum yelew lezemenachin yemibejen wenigel ena wenigel bichanew biye asbalew tebarekulign❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 10 күн бұрын
ebakih teyakiw 1tiyake liteyikih ebakih tabote tsihon ethopia wisit bitnor batinor sledinet (sle zelalemawiy )hywet min liyunet yasgegnal ???
@Teyakiw
@Teyakiw 10 күн бұрын
ስለሚከታተሉንና አብረውን ስላሉ ደግሞም አስተያየቶን ስለሚያጋሩን እጅግ አመሰግናለሁ! ይሁን እንጂ ይህ አሁን የቀረበው ርዕስ የብዙዎች ፍላጎት ነበር። በተደጋጋሚም ቀጠሮ ስንይዝበት ነበር። ስለሆነም ይህንን ርዕስ በደምብ እስንክቋጨው ድረስ ይቀጥላል። ሆኖም እርስዎ የጠቀሟቸው ርዕሶችም ወደፊት ይዳሰሱ ይሆናል! በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይረዳናል!
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 10 күн бұрын
ሰላም መሪጌታ ከሳቴ ላይ የምታቀርቡት ትምህርት እጅግ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ዝግጅት ነው በርቱ። ግን ግራ የገባኝ አንድ ነገር አለ እሱም ታቦተ ፅዮን ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር ምንድነው የሚጠቅመን???? አመሰግናለሁ!!!
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 6 күн бұрын
Pleace ስለ አንድምታ🙏❓❓❓
@asratkassa5626
@asratkassa5626 8 күн бұрын
እውነትን እንድናውቅ ስለምታስተምሩን አመሰግናለሁ:: ታቦቱ ማንም መንካት እንደማይችል የኦዝያን ስብራት !!! የዳጎን በታቡቱ ፊት ወድቆ መሰባበሩን ከዛም በታላቅ ፍርሀት ታቦቱ መመለሱን ቢያብራሩት መልካም ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!
@kewakibttad9055
@kewakibttad9055 8 күн бұрын
ቀጣይ ክፍል እንዳይቆይብን.
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 8 күн бұрын
የምንችለውን ሁሉ እንሞክራለን! እግዚአብሔር ያክብርልን!
@minichel1523
@minichel1523 9 күн бұрын
mergetam tilk demoz kuchi blew meblat sichilu ykirbgn blow slekrstos yemikebelutn mekera adekalew yezemenachn hawriya not zemeno ybarek
@YitbarekBizuwork
@YitbarekBizuwork 9 күн бұрын
ተረት ተረት የላም በረት ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ። ጠያቂውም ተጠያቂውም ዘመናችሁ በጌታ ይጠቅለል።
@tedyalemu
@tedyalemu 8 күн бұрын
ተባረኩ ያላችሂን እውቀት በመቅ አጣቅሳችሁ ነው ያቀረባችሁት፣ ያልገባኝ (መጠየቅ)የምፈልገው "የሳባ ንግስት"ነው የሚለው መቅ ታዲያ የኢትዮጵያ ንግስት ለመሆኗ ማስረጃ ይኖረናል?
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 8 күн бұрын
How I can convert this inscript to move 🤔
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 8 күн бұрын
ሕዝብ እንዲማር ቀጥሉበት
@AlematGirmay
@AlematGirmay 9 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቃል መስማት ወይስ የደፍተራ ተረት ተረት ለማንኛው የንግስት ሳባና የአክሱም ስልጣኔ ጭራሽ አይገናኝም የይሐ ስልጣኔ ብታጠኑ ጥሩ ነው
@e.bchanel8504
@e.bchanel8504 9 күн бұрын
Betam kebada kihdet new
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy 9 күн бұрын
ምን ላይ ነው ክህደቱ? ያልበቃ ሰው አያነበውም እየተባልክ ስላደግህ አሁን እውነቱን ሲያፈርጡልህ እውቀቱ ስለሌለህና እንዲህና እንዲህ ብየ ብል እቀሰፋለሁ ብለህ ስለምትፈራ ያለህ ዕድል ያልከውን ማለት ብቻ ነው ።ያሳዝናል።
@e.bchanel8504
@e.bchanel8504 9 күн бұрын
@@GetuDemisie-of4vy mergeta ymimhrubet btaem haki new ene yalku betkristyana yale gud malete new
@e.bchanel8504
@e.bchanel8504 9 күн бұрын
@@GetuDemisie-of4vy mejemerta endet ble meteyek tegebi new
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 53 минут бұрын
ኧረ መሪጌታ ስንጠብቅ ስንጠብቅ ዘገያችሁብን😮
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 10 күн бұрын
ንጉስ ሰለሞን ለንግስት ሳባ እንቁ ለጣጣሽ ብሎ ቀለበት ከሰጣት ንጉሱ አማርኛ ይችል ነበረ ወይ ? ደግሞስ በዚያ ዘመን እነኳን አማርኛ ግእዝስ ቋንቋ ነበረ ወይ ?
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 10 күн бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር
@senaitdebesay2784
@senaitdebesay2784 10 күн бұрын
የኝህ አባት ስልክ ፈልከጌ ነበር
@senaitdebesay2784
@senaitdebesay2784 9 күн бұрын
ስልካቸውን አላገኘሁትም እባካቹ ተባበሩኝ
@retoschelling241
@retoschelling241 8 күн бұрын
@@senaitdebesay2784i also asked
@amanahmed8838
@amanahmed8838 10 күн бұрын
ቆንጆ የልጆች ተረት ነው መቼም የሚተርኩት።
@user-ow3yx2vj6t
@user-ow3yx2vj6t 10 күн бұрын
እንዴት
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy 10 күн бұрын
ስም አጥፊ! ጠያቂው ለመጠየቅ የተንደረደረበትን ዕውቀት ሆነ መርጌታ የሰጡት መልስ በተመለከተ ምንም እውቀቱ የለህም እንጂ ቢኖርህማ ኖሮ መርጌታ እንዲህ ብለው ያሉት ሀሰት ነው እውነቱ ይኼ ነው ማለት ነበር የሚቀለው። አንተ ግን በጭፍን ጥላቻ ስለተሞላህ ወደ ስድቡ ሮጥክ። እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ን ከእድገት ወደኈላ ያስቀራት ማነው ታዲያ?
@loariftube206
@loariftube206 10 күн бұрын
ምነው ጠፋቹ
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 10 күн бұрын
ያው በብዙ ገደብ ውስጥ ሆነን ነው እየተንቀሳቀስን ያለነው! እግዚአብሔር ግን ይረዳናል!
@loariftube206
@loariftube206 10 күн бұрын
በርቱልን
@firewadane2190
@firewadane2190 4 күн бұрын
​@@kessatebirhantehadesoአው እግዚአብሔር ይረዳችኋል
@jesusisthelord3780
@jesusisthelord3780 10 күн бұрын
ቤተክርስቲያን በስሞ አለመሰራቱ ይገርማል
@nahildereje7582
@nahildereje7582 7 күн бұрын
We have been such mythology writer how come we never written a harry potter book😂😂
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 101 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 1,4 М.
ኤርሚያስ አመልጋ  ስለ ፆም
11:38
እይታ ሳይኮሎጂ
Рет қаралды 2,7 М.
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም!                                                ቤተልሔም  ታፈሰ
1:00:01
SUBI Time | ሱቢ ታይም
Рет қаралды 99 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 101 МЛН