10. Yidnekachew ስምህ Semeh ይድነቃቸው ተካ

  Рет қаралды 251,786

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

Күн бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#semeh#ስምህ#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 128
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 9 ай бұрын
ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሰላምህ ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሞገስ ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሰላምህ ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሞገስህ ኢየሱሴ ስልህ ይከበኛል ሰላምህ ኢየሱሴ ስልህ ይከበኛል ሞገስህ የቱም ስም ሊለመድ ይችላል ኃይል ያለው ስም ሊደክም ይችላል ጠቢቡ ሰው ድንገት ሞኝ ይሆናል ጉልበት ያለው ኃይሉ ይክደዋል የማይደክም ስም የማያረጅ ክብሩ የማይነጥፍ እስከ ልጅ ልጅ መንፈሱን ልኮ አብ ያከበረው የተቀባ ስም ኢየሱሴ ነው ስምህ ቅባት አለው ጌታ ስምህ እሳት አለው ጌታ ስምህ መንፈስ አለው ጌታ ስምህ ክብር አለው ጌታ በስምህ አገር ይቀየራል በስምህ ከተማ ይድናል በስምህ መቃብር ይከፈታል በስምህ የሞተው ይነሳል ከሰማይ ከገናናው ክብር ድምፅ ወጣ ከአባት እግዚያብሔር የምወደው ያከበርኩት ልጄ ኢየሱስ ነው የሾምኩት ፈቅጄ ሙሴን አይደለም ወይ ኤልያስን ስሙት አብ ያለው ጌታ ኢየሱስን ፍጥረት በሙሉ ያንን ድምፅ ሰምቶ ይታዘዘዋል ክብሩን ፈርቶ ስምህ ቅባት አለው ጌታ ስምህ እሳት አለው ጌታ ስምህ መንፈስ አለው ጌታ ስምህ ክብር አለው ጌታ በስምህ አገር ይቀየራል በስምህ ከተማ ይድናል በስምህ መቃብር ይከፈታል በስምህ የሞተው ይነሳል ምላስ ሁሉ ይመሰክራል ጉልበት ያለው ይንበረከካል አለቅነት ኃይላት ስልጣናት ሁሉም ያውቀዋል ያንተን ጌትነት ጨለማ የሚሰማው ስም ኢየሱሰ ኢየሱስ ችግር የሚሰማው ስም ኢየሱሰ ኢየሱስ ተፈጥሮ የሚገዛለት ኢየሱሰ ኢየሱስ አጋንንት የሚሰግዱለት ኢየሱሰ ኢየሱስ በስምህ አጋንንት ይወጣል በስምህ ከሞት ይመለጣል በስምህ ታሪክ ይቀየራል በስምህ ጨለማ ይበራል ኢየሱስ *8 ኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሱስ የተቀባው ንጉስ
@alexlema41
@alexlema41 9 ай бұрын
What an amazing singer you are yidnu....ur fully loaded by Grace[Jesus]
@mayayetg402
@mayayetg402 9 ай бұрын
ኦ ኢየሱስ❤❤❤
@rediet2494
@rediet2494 9 ай бұрын
Sewu Eyechelele yhedal ante eyechemerk thedalek. The difference is visible
@AddisuAdebabay
@AddisuAdebabay 9 ай бұрын
❤❤ Amen 🙌
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 9 ай бұрын
@@rediet2494 what? eyesune lemiketele mechelele ayseram
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 9 ай бұрын
አሜን የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ የበላይ ስም ነው ክብር ለስሙ ይሁን ተባረክ ይድኔ
@KaleabKassaye
@KaleabKassaye 9 ай бұрын
ይድንዬ በኢየሱስ ስም። ሳደምጥ ከረምሁ። ከሁሉ ይህ መዝሙር አሸንፎ በእኔ ነግሷል ❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 8 ай бұрын
Kaliye thank you wud wondeme. Tebarekilign.
@KevienJhon-km3ef
@KevienJhon-km3ef 8 ай бұрын
እየሱስዬ
@manalegirma2456
@manalegirma2456 3 ай бұрын
ተባረክ ይድነቃቸው ❤❤❤😊😊😊👌🤩🤩😇እግዚአብሔር ይባርክህ
@aidazego8617
@aidazego8617 8 ай бұрын
ዋውውው ጸጋ ይብዛልህ I can't stop lisnting❤
@christian-q3v
@christian-q3v 8 ай бұрын
wow what a gospel song God bless you
@hailushame2929
@hailushame2929 9 ай бұрын
በረከተችን የሆንክ ወንድም ሰለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ መዝሙሮች ከነፍስ የተዛመሩ ናቸዉ ተባረክ !!
@Sisaytolla
@Sisaytolla 9 ай бұрын
Quality Album, may GOD provide you much more grace, peace and mercy in Jesus name!!!
@netsanetfekede6547
@netsanetfekede6547 9 ай бұрын
ይድንዬ ተባረክ ከማለት ውጪ ቃል የለኝም የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን
@FantayeTamelu
@FantayeTamelu 4 ай бұрын
አሜ አሜን ዘማን ይባረክ
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ AMEEEEEEEENNNN
@alemtube2211
@alemtube2211 8 ай бұрын
❤❤❤❤ God blessed you yidunye you’re a blessing to this generation ❤
@mahlettemesgen243
@mahlettemesgen243 9 ай бұрын
ወንድሜ የሰላም አለቃ የሆነው አምላካችን ጌታችን የተቤዠን እና ጠበቃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ሙሉ ይባርከው ድንጋዩ ልቤን ያቀለጠው መዝሙር ነው🙏🙏🙏
@mikiyasnegussie168
@mikiyasnegussie168 9 ай бұрын
Powerful song! JESUS the name above every name!!
@elisbtgezahn8461
@elisbtgezahn8461 9 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ እየሱስ ከክፉ ሁሉ ጠብቅ ወደዱ ተባረክ ❤❤🙏
@user-in4ot7jx1b
@user-in4ot7jx1b 8 ай бұрын
Wawwww, I can't stop listening. What a great song's. You are blessed ❤️ ❤️ ❤️
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 9 ай бұрын
ስም ቅባት አለው ጌታ በሰም ሀገር ይቀየራልልልልል
@aidazego8617
@aidazego8617 8 ай бұрын
እልልልልልልል 🙏 ❤
@takelegebreyohannes3147
@takelegebreyohannes3147 9 ай бұрын
Ma the grace of God fall afresh mightily on you forevermore. Gene yindedibehe zemaiwech bebegena yikebalu gena gena yemilwene P.Tamirate tinbitawe mizemure astawekegne gena gena.....❤❤
@selam484
@selam484 9 ай бұрын
Hallelujah hallelujah eyesus Geta newe ❤❤❤
@manalegirma2456
@manalegirma2456 3 ай бұрын
ተባረክ ይድነቃቸው ❤❤❤😊😊😊
@TageseLegese
@TageseLegese 2 ай бұрын
Amen amen❤❤❤❤❤
@fevennega7602
@fevennega7602 9 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ...ማቆም አቃተኝ:በረከታችን ነህ ይድኔ: ተባረክልን
@natenael2603
@natenael2603 7 ай бұрын
praise lord
@tamrtefekadu-kq8bk
@tamrtefekadu-kq8bk 9 ай бұрын
Ole of Dame so so nyse I'm blessings wow wow❤❤❤❤❤❤❤
@helenrobel2293
@helenrobel2293 8 ай бұрын
Ameeeen
@mebrahtubrhane859
@mebrahtubrhane859 9 ай бұрын
ከመላእክት ስሞች በላይ ስም ኣብ ያከበረዉ አንድያ ልጁ እየሱስ :: በሰማይም ይሁን በምድር ከምድርም በታች ገናና ፍጥረት ሁሉ የሚሰማዉ ስም እየሱስ ተዘምሮለት የማይጠገብ ስም :: ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘማሪ ይድነቃቸዉ ተካ ደስ ብሎኛል እየሱስን ብቻ የሚያከብር መዝሙር ዉስጥህ የሞላዉን እሱን ስለዘመርከዉ ገናናዉ እየሱስ ሁሌ ባንተ ዉስጥ ይድመቅ ይታይ ::
@Sara-xw4tv
@Sara-xw4tv 9 ай бұрын
የሄንን ዘማሪ እግዚአብሔር ይባርከው ተባረክልን❤❤❤❤
@nigisttaye5659
@nigisttaye5659 9 ай бұрын
ይድኔ ተባረክልኝ
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 9 ай бұрын
እየሱስዬ ውድዬ የበረከት መዝሙር እየሱስዬ ስልህ ይድኔ ስሙ ከስሞች በላይ ነው
@SagniDereje-sy6bj
@SagniDereje-sy6bj 9 ай бұрын
Dawit lemi❤
@AronBeyen
@AronBeyen 4 ай бұрын
YOU ARE OUR GIFT FROM GOD THE MOST HIGH.❤❤❤❤.
@micazenebe3317
@micazenebe3317 9 ай бұрын
የኢየሱስ ስም ❤❤❤❤❤❤❤
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 9 ай бұрын
ኧረረረረረ ሁሁሁሁሁሁሁ ጌታ ይባረክ ዛሬም እየሱስ ስም ይሰራል ይድኑዬዬዬዬ የእውነት የእግዚአብሔር ስም ረድቶካል❤❤ ስለ እሱ ብቻ ለማውራት መንፈስ ቅዱስ ካልረዳክ አይቻልምና❤❤❤ እወድሀለሁ❤❤
@fouerhowur8103
@fouerhowur8103 9 ай бұрын
Quality album egzyabher yebarki yedna batam tabarkalawe baka mesmat makom alchalkume tebarki
@lemimelese8878
@lemimelese8878 9 ай бұрын
If I had to give this volume a rating, it would be a solid 10!❤ Much grace
@albabasfaw850
@albabasfaw850 4 ай бұрын
❤ ስምህ
@oliyanaofficial
@oliyanaofficial 9 ай бұрын
❤❤❤❤ameen eyesus. Yidne tebarek
@user-mj7ew9mv1y
@user-mj7ew9mv1y 9 ай бұрын
ጠይቄ ካደረክልኝ ሳልጠይቅ የሰጠሀኝ ...............ይበዛል ከተወረወረብኝ ከማየው ጦር የሰወርከኝ ከማላየው ጦር ............ይበዛል ስምህን ሳልጠራ ከዋልኩበት ከእኔ ያልተለየህበት በምህረትህ በይቅርታ የጠራሃኝ አባትነትህ .........ይበዛል ከእኔ ብርታት ቸርነትህ ከብዙ በደሌ ይቅርታህ ከአሸናፊነቴ ድልህ .......................ይበዛል ይበዛል እጅጉን ይበልጣል የዘመኔን ቁጥር ምህረትህ ሸፍኖአል !🙏
@hewangirma7684
@hewangirma7684 9 ай бұрын
Ewnet new amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
@abrahamwoldegiorgis6129
@abrahamwoldegiorgis6129 9 ай бұрын
Dawit Lemi 🎹
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 9 ай бұрын
አሜንንንንንን እእእልልልልልልልልል❤❤❤❤❤😮😮🎉🎉🎉🎉
@yorditesgaye2501
@yorditesgaye2501 8 ай бұрын
Amennnnnn
@metrophonemetrophone595
@metrophonemetrophone595 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስዬ 🙏
@tigistgirma1989
@tigistgirma1989 9 ай бұрын
Hallelujah kibir le geta
@user-gp3ub5yh9u
@user-gp3ub5yh9u 9 ай бұрын
አሜን አሜን እየሱስ🙏🙏🙏💖💖💖
@sosikebede8695
@sosikebede8695 9 ай бұрын
እሰይይይይይይይ ሃሌሉያ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abnetmihretu6940
@abnetmihretu6940 9 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ...🙏
@bezatvchannelwordwide8060
@bezatvchannelwordwide8060 9 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ ኡኡኡኡ❤
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 9 ай бұрын
አሜንንን አሜንን❤
@MobiPlus-et4yf
@MobiPlus-et4yf 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻
@user-pc3wt8gn6e
@user-pc3wt8gn6e 4 ай бұрын
God bless you for ever.
@solomontessema4333
@solomontessema4333 9 ай бұрын
❤❤amen በጣም በጣም ኢየሱሴ❤❤❤
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam366
@selamselam366 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ኢየሱስስስስስስ
@aronaron6406
@aronaron6406 9 ай бұрын
Elelllell
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 9 ай бұрын
አሜንንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንንን፣ኢየሱስ ጌታነውውውውው❤❤✊✊✊🤲🤲👏📖📖📖📖👏📖📖📖
@rahelzeleke7628
@rahelzeleke7628 9 ай бұрын
እየሱስስስስስስ❤❤❤❤❤❤❤
@buze-bd8d
@buze-bd8d 9 ай бұрын
Haleluya❤amen 🙏
@meazakidane72
@meazakidane72 9 ай бұрын
ተባርከሀል ወንድሜ በኢየሱስ ሁሉ ሊሆን ለፈቀደው ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 9 ай бұрын
Jesues name, above and above all other name. Jesues jesues jesues.
@bezawitbeyene6606
@bezawitbeyene6606 9 ай бұрын
ይድኔ ተባረክል ስጦታችን ነህ🥰🥰🥰🥰
@helenaraya3752
@helenaraya3752 9 ай бұрын
Amennnn praise the Lord Jesus🙏🙌 INDEED!!! ABOVE ALL NAMES ❗️♥️🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌
@ymitame1914
@ymitame1914 9 ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልል የኔ ኢየሱስዬ❤❤❤
@meseret5776
@meseret5776 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይህ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው
@rahelzeleke7628
@rahelzeleke7628 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-cx7be8ic5c
@user-cx7be8ic5c 9 ай бұрын
ሃሌሉያ😇😇😇😇😇
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ኢየሱስዬ ስል ይከበኛል ሰላም
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 9 ай бұрын
Amen eyesus geta new!❤❤❤
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 9 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@Kidist_Melaku_for_Jesus
@Kidist_Melaku_for_Jesus 9 ай бұрын
አሜን ድንቅ ዝማሬ ተባረክ
@robelayalew5813
@robelayalew5813 8 ай бұрын
stay blessed!
@tsionakalewold9870
@tsionakalewold9870 9 ай бұрын
Amen Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@tihundinku3505
@tihundinku3505 9 ай бұрын
What a wonderful name, the name above all names......JESUS JESUS JESUS!!!!!
@milkiyasjc6316
@milkiyasjc6316 9 ай бұрын
Hallelujah ❤❤❤
@ephremangulo9040
@ephremangulo9040 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@kalkidanwondemuaschengo9841
@kalkidanwondemuaschengo9841 9 ай бұрын
Amen hallelujah
@josseyofficial
@josseyofficial 9 ай бұрын
God bless u more Yididuye❤❤🎉
@user-cx7be8ic5c
@user-cx7be8ic5c 9 ай бұрын
ኢየሱስዬ ስምህ ይለያል ስምህ ጠርቶ ማን እደነበረው ይሆናል😇😇😇😇😇😇😂
@DANI-MAN1994
@DANI-MAN1994 9 ай бұрын
Amen amen❤❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 9 ай бұрын
Yidne ❤ you are BLESSED
@FireSima-zm8ge
@FireSima-zm8ge 9 ай бұрын
Amen Amen Bless you my Brother
@birukyohannesofficial9551
@birukyohannesofficial9551 9 ай бұрын
Amennnn amennnnn❤❤❤
@johndabe6457
@johndabe6457 9 ай бұрын
i never stop listining your amazing songs stay blessed yedin❤
@YonathanAbebaw-eq3ng
@YonathanAbebaw-eq3ng 9 ай бұрын
Amen
@DKidane346
@DKidane346 9 ай бұрын
Ellllllll so worth the wait for this album 🎊🎊🎊🎊
@tsiyonawitTesfa7095
@tsiyonawitTesfa7095 9 ай бұрын
What a song❤❤ Keep shining our blessing
@alazaryosef6029
@alazaryosef6029 8 ай бұрын
uuuuuuuuuuuuuuuuuu eysus eysusssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss jesus semhe endamifase ziyate nw😭😭😭😭😭😭😭
@davidamy2003
@davidamy2003 9 ай бұрын
Yidne Beloved ❤ Amazing
@ephremalmaz5360
@ephremalmaz5360 9 ай бұрын
Yemejemeria Like yemejemeriya comment tebarekelen Yidneyachen❤
@ejersatesfayeofficial2687
@ejersatesfayeofficial2687 9 ай бұрын
All song about jesus.....❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gp3ub5yh9u
@user-gp3ub5yh9u 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meklitmathewos5079
@meklitmathewos5079 9 ай бұрын
Hallelujah🥰
@riselioness5044
@riselioness5044 9 ай бұрын
A beautiful song from an amazing person ❤❤❤❤ thank you so much, enwedrhalen our gift ❤
@kidakidus491
@kidakidus491 9 ай бұрын
እየሱስ
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 9 ай бұрын
አበድኩ እኮ ውይይይይ እየሱስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ❤
@getsiproduction1693
@getsiproduction1693 9 ай бұрын
God bless you
@pastorgetanehgeremew3401
@pastorgetanehgeremew3401 9 ай бұрын
ብርክ በል ወንድምዬ ከዋናው ጋር የሚያገናኝ
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 984 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
ትልቅ ነህ ትልቅ ከሚመስለው በላይ#yidnekachew teka
24:05
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 100 М.
yidenkachwe teka.wmv
7:38
Mahlet Teka
Рет қаралды 5 МЛН
3.Yidnekachew Teka ግን ባንተ Gin bante ይድነቃቸው ተካ
5:31
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН