🛑30 አመት ሙሉ እያለቀስን ነው እባክሽ እማየ ድምፅሽን አሰሚን comedian aman aman sew አማን ሰው

  Рет қаралды 3,275

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

11 ай бұрын

2020 New Ethiopian Video
2015 New Ethiopian Video
#የቤተሰብ መገናኘት
#በቅዳሜን ከሰዓት
#ቤተሰብ መገናኘት በቅዳሜን ከሰዓት
ebs addis meraf
#ebs addis meraf
አዲስ ምዕራፍ
#አዲስ ምዕራፍ

Пікірлер: 40
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
አይይይይ እናት እህህህህ አላህ ይርዳሺ ማሚየ አስለቀሺኝ በጨለማ እናት ስም አነሠሺ የአላህ እኔም ናፍቋለሁ በሰላም ከናት ካባቴ ከልጆቸ ከባሌ ከእህት ወድሞቸ በሰላም አገናኘኝ ወላሂ ንፍቅ ብያለሁ ጦርነቱም እዛው እለያችን ላይ ነው አምና የቤተሠቦቸ ቤት ተቃጠለ መቸም ሰው ስለለለ አለሀምዲሊላህ ቤቱ ተሠራ ሰውስ ቢሆን ከየት ይተካል እህህህህህህ አየ አብይ የሥራህን ይስጥህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
ያማል በጣም ቁርጡ ያልታወቀ ነገር እኔም አባቴን በ 20 አመቴ መጣልኝ በአካል ባንገናኝም እኔ አረብ ሀገር ስለሆንኩ ብቻ አለሀምዲሊላህ አላህ አይን ላይን ያስተያየኝ ያከሪም
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
ውይይይ 😢እመቤቴ ቸር ታሰማሽ ታሰማን❤
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 11 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ያጋናኛቹ የእናት ነገር ከባድ ነው
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ማማዬ😢
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 11 ай бұрын
እህት አይዞሸ አታልቅሸ እግዚአብሔር ከእናታችሁ ጋር ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመገናኘት ያብቃችሁ
@user-hu9dt3xu3z
@user-hu9dt3xu3z 11 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ሆኖ እንደምትገናኙ አምናለሁ እዚህ እስራኤል ለምንኖር ሁሉ ሸር አድርጌዋለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢
@habtuberhe3902
@habtuberhe3902 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ እናቴ
@Yonatube1988
@Yonatube1988 11 ай бұрын
Her mother look like artis mulaalem tadesse
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 11 ай бұрын
Exactly
@user-nx5rn3vr3s
@user-nx5rn3vr3s 11 ай бұрын
Weye ye Guadegnaye enat fetari wede lijochish yemelisish . I hope enatachun tageganalchu!
@aynadiskassaw5580
@aynadiskassaw5580 11 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እመብርሀን በሰላም ታግናኝሽ
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 11 ай бұрын
egizabeher yerdachu ehite 🙏
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 11 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ እመብርሀን ትርዳችሁ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 11 ай бұрын
የእኔ እናት አይዟሽ እህት አለም እግዚአብሔር ያገናኝሽ ኡፍፍፍ እናት እንደዋዛ
@rozademere9117
@rozademere9117 11 ай бұрын
አይዛሺ እህቴ ያልፋል ዉዴ ❤❤❤❤❤❤የኔቆንጆ
@maryalain9236
@maryalain9236 6 ай бұрын
ወይኔ ኡፋፋፋፋ😢😢😢
@AdaanaaB
@AdaanaaB 11 ай бұрын
አይዞሽ ታገኛታለሽ። ፈጣሪ ይረዳሻል
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 11 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ከናትሽ ያገናኝሽ ፈጣሪ ወይ ከባድ ነው ያለናት ማደግ😢
@danboy2425
@danboy2425 11 ай бұрын
ኣይዞሽ እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማሽ
@user-tb3cb9mn9e
@user-tb3cb9mn9e 11 ай бұрын
yezewetr tselotshin hilimshin fetari yasakalsh demo tayalesh amlak teamr yseral
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
አህለን አማንየ የኔ እናት አላህ ያስገኝልሺ ማማየ Ebs ላይ ቅረቢ ማማየ
@Yabseratube
@Yabseratube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 😍😍😍
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 11 ай бұрын
አይዦሸ የኔ እናት❤❤❤
@user-95674
@user-95674 4 ай бұрын
ፈጣሪይርዳሺ
@tibaremu1357
@tibaremu1357 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ😢😢😢
@user-tf4zr9fc6q
@user-tf4zr9fc6q 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
Ebs እደት አናገናኝም አሉ ??????? የአላህ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳቹህ 🙏
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ 🥰
@edushge8228
@edushge8228 11 ай бұрын
😢😢😢
@addisalemkenenisa2767
@addisalemkenenisa2767 11 ай бұрын
noniye egzihabher yrdachw
@mbet1840
@mbet1840 11 ай бұрын
ebs ላይ ቅረቡ ቡዙ ሰው ሚከታተለው ሚዲያ ስለሆነ ትገናኛላችሁ አይዟችሁ
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
የአላህ አረ ጦርነቱን በጣም እያሳሰበኝ ነው 3 አመታችን በጦርነት ስንታመሥ አይይይ ዛሬም ፋኖ ወድሞቼ በባንዳ ተገደሉ በጣም ከፍቶኛል ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
የት ሀገር ነው የነበሩት አላህ ይርዳሺ አይይይይይ እናትኮ መተኪያ የላትም 😭😭😭😭😭
@user-tb3cb9mn9e
@user-tb3cb9mn9e 11 ай бұрын
Yene wdd fetari ye lbshin ymulalish noniye fetari eredtosh yben yemnamesegnibet ken esu yamtalin yene konjo
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 11 ай бұрын
ኢቢኤ ሶችእንደት ከውጭ አናገናኝም አሏት ከስት አገር አይደልደ የሚያገናኙት እደ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 11 ай бұрын
አማን በመቤቴ ይዠሀለው ቴሌግራም ትጠቀማለህ መልስልኝ ፈልጌህ ነው በእናትህ 😢😢😢❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 11 ай бұрын
የመጀመሪያዋ ኮማች from ከሚድል ምስራቅ
@user-dr9di4sl2g
@user-dr9di4sl2g 11 ай бұрын
Aman ebakeh ebc weyem esetu lay akerbat chela atebel ate kefelk tecelaleh ebakeh ebakeh estu gadegah adel selenat belh agezat
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
አውጡ ማነው አስማተኛው!!!???? አማን ሰው comedian aman sew tube
21:48
🛑12 ዶሮ ብቻየን በላሁ!!!
19:03
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 4,3 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН