♥ 37ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

  Рет қаралды 57,696

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 288
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ የዛሬው ደግሞ እጽብ ድንቅ ነው ምስክርነቱ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ፍጻሜያችንን ያሳምርልን ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፍ ነው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@tigistfekadu
@tigistfekadu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emuugirma9913
@emuugirma9913 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lichilichi8956
@lichilichi8956 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏
@helenhelen6516
@helenhelen6516 2 жыл бұрын
እልልልልል እግዚያብሔር አምላክ በቤቱ ያጥናችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ እናተን የጎበኘች እመቤቴ እኔንም ትጎብኘኘ አሜን አሜን አሜን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 2 жыл бұрын
ፍቅርተማርያም ኃይል ሚካኤል ወለተ ዮሐንስ ወለተ ሰማዕት ገብረ ፃዲቅ በፆሎት አስቡን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን #መምህራችን 🙏💚💛💝🙏ደስ እሚል ትምህር ። አንተ ለኛ የተሰጠህ ልዬ ስጦታችን ነህ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Amen zimare melakt yesmalen abate egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen emebirehan kebire messagen yegebat amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll egezabeher amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
በእውነት ብዙ ተምረናል ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እንድሁም እየደዋላቹ እምታማኩርን
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልአንቺን ያናገረች የዳበሰሽ እማ አምላክ እኛንም ትዳብሰን ታናግረን ቅዱስ እሩፋኤል ለኛም ድረስልን አሜን አሜን አሜን
@misrakandegizer9719
@misrakandegizer9719 2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን እጅግ ታላቅ ነገር ነዉ የተደረገልሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል ትዳራቹ የተባረከ ይሁን።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
☝️በወንጌል አላፍርም👏ከቶ አላፍርም እኔ ☝️👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስስስስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን መምህራችን ሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኑርልን በቤቱ ያፆናህ ያገለገለ ዘመንህ ያርዝምልን እመ አምላክ ካተጋር ትሁን ሁለየየየ መልካሙን ውይይት እንስማ እንማር የሰላም አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን !!!
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጀግ ጠቃሚ ትምህርት ነበር የተማርነው. እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ👏💚 የነፍስ መአድንን ልቀቅልን!
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
እየሱስክርስቶስ፣ለኛም፣ለተጨነቅነው፣ይደርስልን፣እናለምስክርነትያብቃን!!አሜንአሜንአሜንቃልሂወትንያስማልን፣እንቁመምህራችንእድሜናጤና፣ይስጥልን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#የዛሬው ምስክረነት በጣም ነው ደስ የሚለው እልልልልልልል❤ እህታችን እና ወድማችን ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው በቤቱ ያጸናችሁ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን!!🌿📖⛪✅ 💚💛❤🙏
@teklayeteklya1753
@teklayeteklya1753 Жыл бұрын
Elllllllll Egziabher ymesgen Amen amen amen
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ውድ የሰደተኞች መምህራችን እጅግ በጣም ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ትምህርት ነበር እግዚአብሄር ለፍሬ ያብቃን ላንተም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል እልልል እልልል እልልል አሜን ፫ ተመስገን
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meserettimketa5903
@meserettimketa5903 2 жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ትምህርትህን ማዳመጥ እየለወጠኝ ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከተሰድድኩ በኋላ መጾም ትቻለሁ ግን እጸልያለሁ በጣም የሚገርመኝ ነገር ግን የምፈልገው ነገር ሲኖር አንዴ ጸልዬ ስሰግድ በቃ እንደ ተአምር የጠየኩት ይሆናል እና ትንሽ ጥሩ ነገር አለኝ ብዬ አስባለሁ ብእድሜ የሚበልጡኝ ሰዎች እንኳን እንድምክርችው ይጠይቁኛል እና ይገርመኛል እግዛብሔር ይባርክህ ነገሮችን ቀለል አድርገህ እንዲገባን አድርገህ ስለምታስረዳን
@saraameda4300
@saraameda4300 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@aniaania2741
@aniaania2741 2 жыл бұрын
ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@macdesathyou8998
@macdesathyou8998 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህረት እየተከታተልህ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንካን እመብርሃን ረዳችሽ 🙏😭
@mangiaresano6109
@mangiaresano6109 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Жыл бұрын
መምህር እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጰጋ ያኑርልን እስከ ቤተሰቦችህ
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርችን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን በፀሎት አሰቦኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ እየሱስ ወለተ ዩሑንሰ ወለተ ሀና ወልድ ገብርኤል
@mmss8278
@mmss8278 7 ай бұрын
አሜንንንንን
@Adingn
@Adingn Жыл бұрын
ከተለቀቀ ቢቆይም ዛሬ እየሰማሁት ነዉ በጣም የሚገርም ታምር ነዉ እግዚአብሄር ለሁላችንም ይድረስልን የዛሬዉ ልዩ ነዉ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእውነት ላንተ ጸጋውን ያብዛልህ። ብዙ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የእመቤታችንን አማላጅነት የመላእክትን ተራዳኢነት ሰምተን እግዚአብሔርን እንድናደንቅ ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ተባረክ እኔም በምስክርነቶቹ በጣም ደስ ብሎኝ ነብሴ በረከትን ጠግባለች ቀኔ ብሩህ ሆኖልኛል እግዚአብሔር ለዘለዓለም ስሙ ብሩክ ይሁን የኔ ጌታ ከፍ ይባልልኝ ለኔም ተቆጥሮ የማያልቅ ቸርነቱን አድርጎልኛል። አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ የኔ አባት።
@afcs7804
@afcs7804 10 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@milenahaile3972
@milenahaile3972 2 жыл бұрын
አሜን በጸሎት አስቢን ወለተሳራ ብለቹ ወንድሞቼና እህቶቼ
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@demekeeshete7314
@demekeeshete7314 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልል ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን አንተንም ከነቤሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋወን ያብዛልህ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
ትክክል የመምህር አጋዥ ወንድሜ በርታ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እረ እኔም ሶስተኛዉ ክትባቱን ሙሉ ሰዓት ቅዱስ እሩፋኤል አንተ አክመኝ እያልኩ ከአፌ ሳይለይ ተወግቼ ጨረስኩ በፊት ቀኝ እጄ በጣም ያመኝ ነበር እንደ ፓራላይዝድ ቀኝ እጄ አሁን ዝንብሎ ቆይቶ ስጋዬን ያመኛል ተሽሎኛል ተመስገን እግዚአብሔር
@emuhd6125
@emuhd6125 2 жыл бұрын
kebire misegana le egziabher yehun
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fy9dm2gy8q
@user-fy9dm2gy8q 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-jx1qt6dm3z
@user-jx1qt6dm3z 2 жыл бұрын
አሜን የድግል ልጅ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-tc2tv5vu1f
@user-tc2tv5vu1f 3 ай бұрын
እልልልልልል🎉🎉🎉❤❤ ዝማሬመላክት ይስማልንመምህርር
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Egziabher yimesgn Ehti eleleleleeeéee emebrehan yehulu enat derashe nat🙏🙏🙏
@solomonw.9291
@solomonw.9291 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
እልልልልልል እግዛአብሄር ይመስገን
@Abeba-iw8gf
@Abeba-iw8gf 8 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤ellllllliiiiielllllllliiiiiellllllllliiiio
@user-pb4ux5qs5q
@user-pb4ux5qs5q 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር
@betselotaregay8182
@betselotaregay8182 Жыл бұрын
ELLLLLLLLLLLL TEMESGEN LANCHI YEDERESECH EMEBIRHAN LACHI YEDERESELISH KIDUS RUFAEAL LEGNAM YIDRESILIN🙏🙏🙏
@firhiwatdemes3894
@firhiwatdemes3894 2 жыл бұрын
መህምህር ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጠኔ ለዘላለም ክቡርልን የባ መህምህር ግርማ ልጆቻቸውን ስላበረከቱልን እዝቡን እያነቁ የለቹ የሂወት መንገድ እና የነብስ መንገድ ስላሳየችሁን ዘራቹ ይብዛ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቃቹ አሜን
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በእውነት አሜን አሜን አሜን
@fikirtdilla8970
@fikirtdilla8970 2 жыл бұрын
እልልልልልልል.....እግዚአብሔር ይመስገን !!! ማርያም በሽልም ታወጣሽ
@aniaania2741
@aniaania2741 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ያገግሎት ዘመን ይበርክል 🙏🙏🙏🙏
@user-sb2wi1hf3x
@user-sb2wi1hf3x Жыл бұрын
በስመ አብ የሚገርም ታምር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት እግዚአብሔር ይመስገን
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምን ትምህርት ነው እና መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መልካም አደሪ መምህር ግን ይቅርታ በጣም ስልክ የደውልኩ ልክ ነው በዙግዜ አተነስልኝም
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን እንኳን ሰላም መጣህ ኤፍታህ በለኝ
@asnakuworku2549
@asnakuworku2549 8 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርትና ምክር ነው በጣም ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩት ዘመናቹ ይባረክ መምህራችንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏
@ua21s24
@ua21s24 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ky7fm5oj4k
@user-ky7fm5oj4k 9 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያም በጣም ችግር ውስጥ ነኝ እና ደግሞ ስፀልይ ብዙ ነገር ይስተካከልልኛል ግን አሁን ላይ ለመፀለይ መበርታት አልቻልኩም
@selamteka2751
@selamteka2751 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Amen Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤👑💐🌷🌻
@user-gt8bi7gb2f
@user-gt8bi7gb2f 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግን አለሁ መምህር
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን
@amoshadd9375
@amoshadd9375 2 жыл бұрын
መምህ እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንብ
@user-ly3cx2cv6v
@user-ly3cx2cv6v 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@boontuuwaraawalisoo1048
@boontuuwaraawalisoo1048 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️
@workneshsigegn941
@workneshsigegn941 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእእእእእልልልል💒🙏🙏🙏
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን አምላኬ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
መዝሙሩንንንንንንን ልቀቅልንንንን ሁሉንም ባንድ ላይ አድርገህህህ
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 2 жыл бұрын
መምህርችን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
@user-wi6gd8kf1f
@user-wi6gd8kf1f 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላአክት ያሰማልን መምህሪዬ እረጅም እድሜ ኑርልኝ
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት. ያሰማልን. በእውነት የኔም እናትና አባት. ለቁርባን እንዲበቁልኝ. እማኛለሁና. እባካችሁ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. እኔ. ወለተ. ሰንበት. እባላለሁ. እናቴ. ወለተ. ስላሴ. እያላችሁ. አስቡን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@hanazenebe4276
@hanazenebe4276 Жыл бұрын
amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 2 жыл бұрын
Egziabher yemsgen bewnt memhrachin kale hiwot yasmalen bedmi betga yetbkeln Amen bezu temret temribet Alehu yeh hulu laderg Le leul egziabher kebrna mesgana yegbaw Amen
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን እናከብረሃለን መምህርዬ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@hirutbekele
@hirutbekele 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማለን
@workneshsigegn941
@workneshsigegn941 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰነ ይሁን እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ገላገለችሽ በእውነት ድንቅ የሆነ ነገር ነው የሁላችንንም እምነታችን እንደናተ ያጠንክርልን ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እባላለሁ ማርያም በሽልም ታውጣሽ 🙏🙏🙏🙏
@NISIM.
@NISIM. 2 жыл бұрын
אמן אמן אמן🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saratamerat
@saratamerat 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ክበር ተመስገንልን
@bethlembathi9842
@bethlembathi9842 2 жыл бұрын
Mameher sagawen yabezalk meskeratu denk new ahunem tedarahun lejohahehunem yebarekelahu eganem basedet yalenewen abertan lahulahum yadersa amelak lagam yederaselen
@emuugirma9913
@emuugirma9913 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ እላይ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vb2lv2vh6c
@user-vb2lv2vh6c 2 жыл бұрын
እልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
እህታችን እንኳን እመቤቴ አተረፈሸሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asther503
@asther503 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያስገርማል የእግዚአብሔር ድቅ ስራ ነው የመቤቴ ታምር መቼ ተነግሮ ያልቃል አሁንም ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ እህቴ
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 4 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር የከን መርሀግብር አዘጋጅተህ ብዙ ነፍሳት እያዳንህነው መምህርዬ እውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከነ መላው ቤተሰብህ በባለ ትዳሮቹ በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ምስክርነው ያጋሩን ❤እናመሠግናለን ❤ ትዳራችሁ ልጆቻችሁ ይባርክላችሁ❤👏
@mulugebre1251
@mulugebre1251 2 жыл бұрын
Elelele elele elele ye kidusu rufaieal Amelak yemesgen
@najwamohammed7337
@najwamohammed7337 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ወድመቻችን እህተቻችን
@meazagebremeskel5759
@meazagebremeskel5759 2 жыл бұрын
እልእልእልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
የእማምላክ ልጅ ይክበር ይመሰገን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ:ቸሩመድሐኒያለም አባታችን በዙርያክ በመላክት ይጠብቅክ አሜን ዝማሬ መላክት ያሰምልን 🙏👍❤️🤲🏻
@user-eq6rg4fo6m
@user-eq6rg4fo6m 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን
@tayitutube6246
@tayitutube6246 2 жыл бұрын
Waqaayyo Umaata keenyaa yaadadhuu yaa Abbaa maloo✔️💕💕💕
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚያአብሔር ይመሰገን
@legesdamtew7717
@legesdamtew7717 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@helentesfamariam580
@helentesfamariam580 2 жыл бұрын
Wow betam dese tellachu Egzbher kanchegar yehen embete mariam kanchegar tehen 👍💖❤️💝💝💕👌
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልል እልልልል ለእመብረሃን ምን ይሳናታል በጣም ደስ የምል ምስክርነት ነው እኛንም ከታሰርልን አሜን
@mogesdesye4298
@mogesdesye4298 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስ ሰማያትን ያዉርስልን መምህሬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Memhr Egziabher yistelen yesewu hulu chger be telphon hasab mekebel betam adekami newu Egziabher yabertah
@birhandeyasa753
@birhandeyasa753 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ዳህና መጣህልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ቃሉን በልባችን ያሰድርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድቅነው የእግዚአብሔር ስራ ማርያምን መምህራችን ሁላችንንም በስደት ነው ራሳችንንያግኝነው በአተና በአባታችን መምህርግርማውንድሙአድሮ በየቤታችን እየመታ ከንቅልፋችን እያስንሳነው ዕቁመምህራችን ሺአመት ከሙሉጤናጋር ከነቤተስብህያኑርልኝ የስደተኞች አዋርያ ነህአተ እህትውንድሞቼ ለእናተየደርስ እግዚአብሄር ለኛም ይድርስልን እኔም የምውድውባሌን ብዙ ነገር የሆንኩለትን በስው ምክንያት ነው የፍታሁት አሁንምድርስግን አፍቅርውእውድስአለሁ ካለሱ ምንም ነገር ትዳርም ፍቅርም ምይዝአይመስለኝም ግን እሱ አሁንምንምአይመስለውምበእውነትለእናተየደርስ እግዚአብሄር ይድርስልኝለኔምለመርሀግብር ተክታታዮች እህትውንድምአባት እናቶቼጋርምአሜን
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@hdhdhdhdrhdhd7683
@hdhdhdhdrhdhd7683 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህ በስልክባሌገኝክም 2015እቤትህ እመጣለሁ ደእንደግዚአብሔር ፍቃድ መህርየ ተምረን ተለወጥን በስደት ያለነው
♥ 72ኛ Live  እንወያይ  (ተአምር )0927 5807 58 ደውሉ
2:54:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 54 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 120 МЛН
37ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram and mobil
2:58:40
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ
20:14
ቤተ ወንጌል ተዋህዶ ሚዲያ bate wengal tewahdo midiya
Рет қаралды 214
መምህር አቤል ካሳሁን የሰይጣን ምክር
53:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 2 М.
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞ እና ተአቅቦ ምን ማለት ነው? እንዴት ይያዛል?
26:01
♥ 5ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
2:57:18
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
Memehir Girma Wondimu Video 374  የሰዉ ልጅ እንደ ሲኦል እየኖረ ነው
24:48
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 110 М.
❤ 97ኛ Live እንወያይ TELGRAM  ( 0927 58 0758 )
3:42:16
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 54 МЛН