ዓለሜ 38 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 38 2019

  Рет қаралды 207,353

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 266
@selamselam1565
@selamselam1565 4 жыл бұрын
ሰላም ያገር ወዳድ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንደምን ከረማችሁ የእስልምና ተከታይ እህት ወንድሞቼ አይዞአችሁ እየሆነ ያለው ነገር ሆን ብሎ ጠላት አንድነታችንን ሊያደፈርስ ስለሆነ እናንተም በዱአ እኛም በጸሎት እንበርታ ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን አሜን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አስተዋይ
@user-gb4tu4qx2w
@user-gb4tu4qx2w 4 жыл бұрын
ኮመቶች በህግ አምላክ የቤታችሁንጣጣና ኮመት ልመናችሁን እዛው ውይ
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እኮ የኔማር
@user-nr6ey6os4t
@user-nr6ey6os4t 4 жыл бұрын
እዴት እደሚያስጠሉ በጌታ ዝምብለው ማየት አይችሉም
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንድኔ በደበርው ሰአት ከች ያሉት ላይክ እኔ በጣም ደብሮኛል እስኪ ድብር ያማሶውግድ መደሃኔት ያለው ሹክ ብሉኝ
@dubaidxb1490
@dubaidxb1490 4 жыл бұрын
Ayizosh
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
@@dubaidxb1490 እሽ ማር አመሰግናለሁ ጎራ በይ
@user-oz2hr2pl5m
@user-oz2hr2pl5m 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እረ እኔ ደግሞ የገዳሽን ሰዉ የሚያስረሳ መዳኒት ካለ ንገሩኝ
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
@@user-oz2hr2pl5m አይዞሽ ማር አመሰግናለሁ ጎራ አላቅም ግን ሌላ ጓደኛ ላክሽ ያን ለመቅርብ ሞክር ሁልግዝ አዋርው
@user-oz2hr2pl5m
@user-oz2hr2pl5m 4 жыл бұрын
@@user-fn4jw6ot5v እሽ እሞክራለሁ እህቴ አመሰግናለሁ
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
I Kuan beselam metachewu selam le Ethiopia 💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@aliyanaliyan3718
@aliyanaliyan3718 4 жыл бұрын
ውይ. ዛሬ. በሳቅ. ገደላችሁኝ. ደስ ስትሉ እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ
@hanantube3049
@hanantube3049 4 жыл бұрын
እንኳን በደህነ ማጠቹ ሰለም ለሀገረችን ሁለቹም ለሀገራችን ሰለም እንዲየበዘልን ፈጠሪን እንለም ሰለም ለኢትዮጵያ
@youssefdoueihy7055
@youssefdoueihy7055 4 жыл бұрын
ሜሪይ ክሪስመርስ እንኳን አደረሳችሁ
@hulubresuhone8442
@hulubresuhone8442 4 жыл бұрын
አለሜን ያላችሁ
@user-du6py2ru3i
@user-du6py2ru3i 4 жыл бұрын
እስቲ እንያችው
@-tube4136
@-tube4136 4 жыл бұрын
💚💛💖 የሰማይ አምላክ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ከእኛ አይለይብን Pray
@-tube4136
@-tube4136 4 жыл бұрын
ቻናሌን Subscribe ብታደርጉኝ ደስ ይልኛል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ😃😃😃 አይ ቡርቴ የጥምቀት ዘፈን ይመስላልኮ ለቅሶሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የአለሜ ቤተሰቦች ሰወዳችሁ 😍😍😍😍😍 ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤💚💛❤
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
አላሜ እንኳን ደህና መጣቹ ደስ ብሎኛል አገሬ ልገባ 2 ወር ነው የቀረኝ እስኪ እደኔ አገሩ የናፈቀው ሰው አለ ተመስገን የመዳም ጥሪ ሰልችቶኝ ነበር ልገላገላት ነው እደኔ ይገላግላቹ
@user-bm8mv3qn3v
@user-bm8mv3qn3v 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-cn5gz3nu5k
@user-cn5gz3nu5k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikrtecell9979
@fikrtecell9979 4 жыл бұрын
Amennnnn
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 4 жыл бұрын
አይ እህቴ ላቺ ደስተኛ ከሆንሻ አላህ በሠላም አገርሽ ግቢ ማሬ እኔ አገር ለመግባት ዝግጂ አይደለሁም ምክናየቱም አላማየ አልተሳካም መግባት ከፈለኩ ለምን ሁለት ወር አልጠብቅም ነበር ግን አላህህን የምለምነው አላማየን አሳክቶልኝ አገሬ ለመግባት ያብቀን ያረብ
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
@@user-zz9uv8ky3h አይዞሽ እህቴ
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
ውይ ቃኚ ሥወደው እረጅም እድሚ ይሥጥልን
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 4 жыл бұрын
ሞኬ እድሜ እና ጤና የኔ አንደኛ እውነት ነው ሳንቀጥርው እሚደርስልን አምላክ ቸሩ አለን
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ቃኝዬ ውስጤ የኔ ዘባራቂ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ዓለሜን ያላቹ እስኪ እንያቹሁ ።ወድ ቡርቴ እረ ማሾና ተቀባዬ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ገደላችሁኝ። አይ አለቃቀስ ዓለሜ ወዳጅ ጠላትህን አየህ
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
አረ ባአላህ ማነው እደኔ የf ቢ ወሬ ያስጠላው
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
የሞኬና የቃኜው ኣድናቂዎች👍 ቃኜው ጫፍ ይዞ ወሬ ኣቤት ለቅሶ ተቀየረ በሙዚቃ ሆነ😀😀😀😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
አለሜ የዘመኑ ምርጥ ድራማ በሥዴት ላይ ትግሥት ጥሩ ነውና እግዚአብሔር ትግሥት ይሥጠን
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
ቃኜው ፈታ አረከን እድሜና ጤና ይስጥልንንለሁላችንም
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 жыл бұрын
ውይ ቃኘ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 жыл бұрын
ብዙም አልከታተለውም ግን ፊልም ሲያልቅ አየዋለሁ በርቱ ሞኬ ውስጤ ነህ
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 жыл бұрын
ወይኔ ቃኘ ስታስቅ
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
ውይ ሳቅ በሳቅ ሳቅ በተወደደበት ዘመን ቤታችሁ ይሳቅ
@christiantube2195
@christiantube2195 4 жыл бұрын
የኔ ማር ቃኘው ስወድህ እኮ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
እረ እንካን በሠለም መጠቹሁ በጎጎት ነዉ የምጠቢቅቹሁ ሠለም ሠለም ቢየሎ
@muluwonde9799
@muluwonde9799 4 жыл бұрын
የቃኘ ሳቅ ሁሌም ደሰ ትላለች
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 4 жыл бұрын
አለሜ እንኳን ደህና መጣችህ
@muhammedbasheer1966
@muhammedbasheer1966 4 жыл бұрын
የዛሬው ምኑም አያምረኝ
@fathimafathima6522
@fathimafathima6522 4 жыл бұрын
እኔም አልተመቸኝም
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
እናትና አባቴን ዛሬ አዎራኋቼው ደሥ ብሎኛል
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ጋሽ ቃኘ ሲያስቁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለሁላችሁም የለቅሶው ፓርት ሲያስቅ 😃😜😜
@marygracepascual7768
@marygracepascual7768 4 жыл бұрын
እርበሳቅ ሞትኩክክክ
@user-nb1rv7ml3z
@user-nb1rv7ml3z 4 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰሞኑን ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ወልካም አለሜ .ስላም ለኢትዮጵያ ስላም ላገራችን ስላም ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን እስኪ ቤቴክርስቲያን መስግድ የሚቃጥሉ ሴይጣኖችን ከእምየ ኢትዮጲያ ስራችውን ይንቀልል ብላችሁ ፀልዩ ወገኖቸ
@wudeymuhammedwudey5578
@wudeymuhammedwudey5578 4 жыл бұрын
አሜን
@loemessilove7533
@loemessilove7533 4 жыл бұрын
አለሜ ወደ ሀገር ስመለስ አንተ ጋ አርፈለው
@user-ow9zd4jz3h
@user-ow9zd4jz3h 4 жыл бұрын
እውነት ግን ሆቴልሉ የግዳ ማረፊያ ነው
@daginetmarkos570
@daginetmarkos570 4 жыл бұрын
ዋ! ፍታ አርጋችሁ ስውድችሁ የምትውዱት እስቲ ፍቅር ግለጺለቻው we love u Alme
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
ይሄ ለኔ የሰወችን ሀዘን ማሳነስ ነው
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
Welcome 👍👍👍😀
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ቆንጆ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ስልክና አይጥ ለይተህ አታቅም 😂😂እውነት ነው ቸሩ መድኃኔዓለም አለ እውነት ነው
@user-ui4pf5qn2s
@user-ui4pf5qn2s 4 жыл бұрын
የሳምት ሰው ይበልን ውድድድድ
@asterabera5265
@asterabera5265 4 жыл бұрын
Hahahahaha weya tebhka beyen ayeten selhk leyethk atawekem alhk
@toybatoyba7168
@toybatoyba7168 4 жыл бұрын
ውይይይይይ.ቡርቴ.እና.ቃኘውውውውውው
@DemewezAbabu6866
@DemewezAbabu6866 4 жыл бұрын
well come
@rahel3752
@rahel3752 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አረ በሳቅ አለሜ እና ቡርቴ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 жыл бұрын
"አታይም እንዴ ክስ ነው ያከሳው"
@s.b8769
@s.b8769 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን።
@jemilayimer5846
@jemilayimer5846 4 жыл бұрын
ኧረ Like ልመና ሸ ነው ኤጭ በተረፈ አለሜ ውድድድ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ድራማው ቀተለቀቀ 44 ደቂቃ ላይኩ 400 መቶ እስኪ የሶል አድናቂዎች በዚህ ላይ እርጅትጅት ብሎ ነው የሰራው በፊልም ደሞ ፍንዳታ ለማንኛውም እንኳ ደህና መጣችሁ መልካም ሳምንት
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 жыл бұрын
እረበሳቅ ከፍቶኝ ነበር አሳቃችሁኝ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ቃኘው 😂😂
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
ኧረ ዛሬ 😄😄😄😄ለቅሶ ነው ዘፈን
@mahimar7683
@mahimar7683 4 жыл бұрын
ዋው የምር ሁሌም ምታቀርቡት። ሀሳብ መልክ አዘል ነው በርቱ ግን ሴያልቅ እናደዳለው ትንሽ አርዘም አርጉት በርቱልን አሁን ባለንበት ሁኔታ ምታስተላለፉት አስተማሪነው። በርቱ
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 жыл бұрын
ወይ ጠበቃ በየን ሰልካ ካረድ የለዉም
@mahlatmola3613
@mahlatmola3613 4 жыл бұрын
ክክክክክክክአረየዛሬውደሞበጣምነውየሚያሥቀው😃😃
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 4 жыл бұрын
አለቃቀስ😂😂😂😂😂😂ከናተ ውጭ እጠላለሁ😂😜🙈
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@ehitamaryamalemu2945
@ehitamaryamalemu2945 4 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@evaphone9776
@evaphone9776 4 жыл бұрын
ጋሽ ቃኚው ውስጤ ናቸው ውድድድ
@seblet638
@seblet638 4 жыл бұрын
😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ገደላችሁን
@tigistkera509
@tigistkera509 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@user-he7cp6qp6x
@user-he7cp6qp6x 4 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ የአማራ ልጆች። ከትግራይ ነኝ ስወዳቹ። with out poletica
@daginetmarkos570
@daginetmarkos570 4 жыл бұрын
you laying dont propissnal teru
@kokab5725
@kokab5725 4 жыл бұрын
በለው ሟሟረት ጉድ ክክክክክክ
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችው አለሜዎች
@muhamohaug7082
@muhamohaug7082 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-zd9bp3fb6r
@user-zd9bp3fb6r 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@samirah0550
@samirah0550 4 жыл бұрын
ክክክክክ አየ ቡርቴ ሀሪፍ ነጠላ ዜማ ሰርታችሀል አጃቦችሽ ደሞ ክክ አካሄድ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
በዓለሜ ዘና ነው ጋሽ ቃኝውና ጋሽ መኩዬ ድምቀት ናችሁ
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@celincocargo5054
@celincocargo5054 4 жыл бұрын
እዚ ዲራማ ሚያስቀው ጠበቃ በየነ ነው አካሄዲ አካሄዲ
@fddd2329
@fddd2329 4 жыл бұрын
Welcome kagnye
@reezahew5183
@reezahew5183 4 жыл бұрын
Kukusha what a beauty god gave you you sooooo beautiful I love you
@hiwet5
@hiwet5 4 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ እደዛሬ አስቃቹክኝ አታውቁም
@jembo7675
@jembo7675 4 жыл бұрын
ኧረ ዉዉዉዉ የዛሬዉ ያበደነዉ እፍፍፍ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
እረ ቃኘዉ ስወድህ
@terotanga109
@terotanga109 4 жыл бұрын
ዋው አለሜ
@kalfingerprint5978
@kalfingerprint5978 4 жыл бұрын
ያባት ትዝታ ሊደፋኝ ነው
@meryuthobiya4496
@meryuthobiya4496 4 жыл бұрын
Welcome
@user-vu2th8oy5m
@user-vu2th8oy5m 4 жыл бұрын
ሥወዳችሁ ቃኘ
@HabeshaaDaily
@HabeshaaDaily 4 жыл бұрын
Hi
@user-lu5hy8wy9j
@user-lu5hy8wy9j 4 жыл бұрын
ስልክና አይጥ የማታቅ ሰዉ
@MiKi-ft6ge
@MiKi-ft6ge 4 жыл бұрын
Yehe lije ewnet ewnet leba mew firy yasetawekal
@user-gn2tb4im6i
@user-gn2tb4im6i 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሳቅ በሳቅ ቡርቴ ለለቅሶ አሪፍ ነሽ ሙሉነህም እንደዛው
@Tube-kq8kl
@Tube-kq8kl 4 жыл бұрын
እናለሜ የኔ ፎቃዎች
@user-px7kz8yx6q
@user-px7kz8yx6q 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ ዛሬ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ካካካካካካካ ኸረ ለቅሶ በዜማ 😃😃😃😃😃 ምነው በገመዱ ወዮ በሳቅ 😆😆😆😆
@hayimtubi
@hayimtubi 4 жыл бұрын
እናቴ ንፊቅ አለችኝ😭
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
አይዥሽ
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
እኔም ሀቢቢ ያረብ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 4 жыл бұрын
marsil tv marsil tv አይዞሽ እህቴ
@user-lw1xp3cb7n
@user-lw1xp3cb7n 4 жыл бұрын
አይዛሽ
@ftube8
@ftube8 4 жыл бұрын
mar የኔማር አይዝወሺ ደዉይ እላት ስልክ የላትም የኔማር አሳዘንሺኝ😘😘😘😘😘 አይዝወሺ ሁሉም ያልፋል የኔማር
@user-tk6bc9sc4v
@user-tk6bc9sc4v 4 жыл бұрын
Woyegodu😄😄😄😄😄🤗
@hawwatube3925
@hawwatube3925 4 жыл бұрын
ዉድ ጎዴኞቼ እናቴ ነፍቅ አልቺኚ ምነ ዪሻልኛል 😥😥
@user-vl5oh5tn1q
@user-vl5oh5tn1q 4 жыл бұрын
አይዞሸ
@khodoreldorkhodoreldor9863
@khodoreldorkhodoreldor9863 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@khodoreldorkhodoreldor9863
@khodoreldorkhodoreldor9863 4 жыл бұрын
ውድድድድ አይዞችሁ
@khodoreldorkhodoreldor9863
@khodoreldorkhodoreldor9863 4 жыл бұрын
ሀሀዋዋዉ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ማማየ ዚያራ ደርሰሽ ነይ ኣላህ ሓያታቸውን ያርዝምልሽ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 жыл бұрын
Haaaaa ስትሞት እክስሃለው
@user-jg8go9bw7r
@user-jg8go9bw7r 4 жыл бұрын
አለሜየ
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Welcome alemey 😘👌😀
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
ጫፍ ይዞ ወሬ አይ ቃኘው ክክክክክ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 4 жыл бұрын
እነ ታምራት ደስታ የመሰሉ የሃገር እንቁ ሃብቶች በተለማማጅ ዶክተር አተን እንዴት ህክምና ይኬዳል
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ አደራህን ከላይክ ሱሰኞችና የቤት ጣጣቸዉን የሚነግሩን ሰዎች እግራቸዉን ሰብስብልን እነ ላይክ ለማኞች ስነስርአት እንግዲህ
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
አካሄድ አካሄድ አካሄድ የሬሳ ሳጥን የሚሸጠውን ልጅ አምጡልኝ🙆🙆🙆🙆🙆 እናም አሪፍ ነገር :አቅርብልን እቃቃ ጨዋታ ነወ :የሚመሰለው :የዛሬው አልወደድኩትም🙅🙅🙅🙅🙅
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
welcome sewedachuko😍😍😍
@eysusyengestatnegusnewjesu3090
@eysusyengestatnegusnewjesu3090 4 жыл бұрын
Men taytwachew new metmortubet
@zeinashz9188
@zeinashz9188 4 жыл бұрын
Wow kagneiye vasaki gadalikign araa swodachu
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
እዴት እደምወዳችሁክክክክክክክክክክ
@hahahahahaha3036
@hahahahahaha3036 4 жыл бұрын
በህግያስጠይቃልkkkkkkkkkkkkkkkklk
ዓለሜ 19 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 19 2019
27:55
Arada Movies
Рет қаралды 216 М.
የእማማ ቤት ክፍል 30 Ethiopian Comedy 2019
27:43
Sodere TV
Рет қаралды 205 М.
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,5 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 30 МЛН
Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 50
21:45
Nek'e Drama
Рет қаралды 340 М.
ዓለሜ 33 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 33 2019
27:48
Arada Movies
Рет қаралды 202 М.
በስንቱ
13:03
GiBi 94
Рет қаралды 220
YeEmama Bet Comedy Episode 1 - Yebetesebe Ekide
26:43
AmharicTV
Рет қаралды 98 М.
ዓለሜ 22 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 22 2019
28:31
Arada Movies
Рет қаралды 194 М.
Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 46
25:13
Nek'e Drama
Рет қаралды 638 М.
ዓለሜ 27 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 27 2019
21:43
Arada Movies
Рет қаралды 192 М.
Kibebew Geda - Shibiru (ሽብሩ) Ethiopian Comedy - DireTube
18:49
News ET Social
Рет қаралды 560 М.
ዓለሜ 03 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 03  2019
28:12
Arada Movies
Рет қаралды 243 М.
GIRL is saving PIG from a crazy MAN 🦸‍♀️🐷👺 #shorts
0:26
Construction Site
Рет қаралды 1,7 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2,5 МЛН
Поставила пароль на телефон
0:45
Штукенция
Рет қаралды 2,6 МЛН