የገዛ እናቴ በሶስት ወንዶች አስደፈረችኝ::ባለ ታሪክ መሰረት ፀጋ ፈይሳ::ክፍል 1..

  Рет қаралды 28,536

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

3 ай бұрын

Пікірлер: 103
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 3 ай бұрын
እውነት ነው ብሎ ለማመን እራሱ ያስቸግራል እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ቀሪውን እድሜሽን የደስታ ታድርግልሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
ልጅቱ በጣም ታማለች እና በተቻለሽ መጠን እርዳታ ወደምታገኝበት ቦታ ብታመቻችላት ለነፍስሽ ይሆናል በጭራሽ የሃገሬ እናት ቀርቶ ማንም ሴት ልጅ ስትደፈር በጤናዋ ታማ ካልሆነ እንዲህ በጭራሽ አታደርግም ውሸት ያውም የ10 ዓመት ልጅ ለህፃናት እና ሴቶች ጉዳይ ቢመለከተው ይመከራል ገንዬ ይህታሪክ እውነት እናት እንዲህ ታደርጋለች በህይወት ካለች ጠይቂአት ንስሃ ልትገባ ይገባል ልጅቱም የስነ ልቡና አመቻችላት እርጃት እባክሽ ምክር ገና ልጅ ነች እየሰራች ብትማር ይህንን ሁሉ ታሪክ ካስታወሰች ብትማር ሴት ልጅ መማር አለባት ይቅር በያቸው
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
እውሬውና ጨካኙ አጋንት ተቆጣጥሯታል እናትዬዋ😢😢
@likukebede8440
@likukebede8440 3 ай бұрын
ገኒ በአሁን ሰዓት አይደለም የሰው ልጅን ምድርን እራሷን ቃለ መጠይቅ ብታቀርቢላት ችግር የምታወራልሽ ይመስለኛል 😅የክፋት ዘመን ነው😅እግዚሐብሄር ምህረቱን ያውርድልን ፍቅርን ይስጠን😅
@kalethio9033
@kalethio9033 3 ай бұрын
ምን ያስቃል 🤔
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 3 ай бұрын
ገጣጣ ምን አሳቀሽ
@user-cw3id1sv9x
@user-cw3id1sv9x 3 ай бұрын
ምኑ ነው ያሳቀሽ አይምሮሽ ደህናነው
@safinskia1946
@safinskia1946 3 ай бұрын
የመጨረሻ ዘመን እናት በልጅዋ ትጨክናለች አይዞሽ ፈጣርይ የተሻለ ይስጥሽ
@woyintube617
@woyintube617 3 ай бұрын
በጣም ያሰዝነል ልጅን ለይቶ መየት😢😢😢😢😢 በእዉነት💔💔💔💔
@abrehambereket2187
@abrehambereket2187 3 ай бұрын
ገኒ የምታቀርቢው በጣም ጥሩ፥ አስተማሪ ፕሮግራም ነው፡ የልጅቷ ታሪክ በጣም አሳዛኝ ነው፤ በእናቷ የተፈፀመው ዘግናኝ ከመሆኑም ደረቅ ወንጀል ነው፤ ለህግ አካል፥ ለህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር አሳውቀሽ ጥፋተኞች እናቷን ጭምር ለህግ መቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ለሌላው አስተማሪ ይሆናል
@Hableelias
@Hableelias 3 ай бұрын
የትኛው የኢትዮጵያ ህግ ነው ለተበደለ የሚፈርደው ወንድሜ
@memerel6732
@memerel6732 3 ай бұрын
በእውነት እዲህ አይነት እናት አለ ብሎ መገመት ያስቸግራል እናትነቴን ሳስባው ህይወቴ ልጆቼ ናቸው ተኝተው እንኳን አላምናቸውም የናትነት ባህሪ ሁሉም ይህ ነው ግን ጠነኝነትቷ ያጠራጥራል የኔ ልጅ እግዚአብሔር ህይወትሽን ይቀይረው
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 3 ай бұрын
እደ ሀበሻ ክፉ በአለም ላይ የለም
@YigermalYigermal-bf7rv
@YigermalYigermal-bf7rv 3 ай бұрын
በእግዜአብሔር መርዳት የምትችሉ ሰወች እርድዋት
@hulegebtoube1631
@hulegebtoube1631 3 ай бұрын
ገኒየ የድሆች እናት ኑርልኝ ቢስሚላሂ በጣም ምገርም ታሪክ ነው በጣም ነው ያስልዘነችኝ
@bettymekasha8944
@bettymekasha8944 3 ай бұрын
yene konjo ayzosh medehanialem betam yewedeshale, hulem abrosh new yalew. jegna nesh eshi enate
@YefekerenatEnat
@YefekerenatEnat 3 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የኔ ቆንጆ❤❤❤
@smms6004
@smms6004 3 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ነው እምታሳዝነው. እንደዚህም ያለች እናት አለች 😢. እኔ ግን ሳስገምት እናቷ አይደለች እንደሆን ወይም የባእድ አምልኮ እናቲቱ ታመልክ እንደሆን. ወዳ ለይሆን ይችላል ልኡል እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wy6sv2jg7h
@user-wy6sv2jg7h 3 ай бұрын
የኔ እናት በእውነት ውስጤን በጣም ነው የነካሽው
@tigib6790
@tigib6790 3 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ስንቱን ጨካኝ ይሁን የያዝሽው ደግሞ የአርብ ሀገርን ማዳሞች እናማለን የእኛን ጉዶች አስቀምጠን አቤት እግዚአብሔር እንዴት ይሆን የምትታረቀን
@MeaziTube
@MeaziTube 3 ай бұрын
ይሄ ክፋታችን እኮ ነው ለሃገራችን ምስቅልቅል ምክንያቱ አሁን አሁን የሚሰማው ሁሉ ከአይምሮ በላይ ነው በመጨረሻው ዘመን የሰው ጠላቱ ቤተሰቡ ነው ተብሏል ልቦና ይስጠን መቼም የትንቢት መፈፀሚያ እንዳንሆን ተግተን እንፀልይ እግዚአብሔር ይርዳን
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 ай бұрын
የኔ ሚስኪን ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይር😊
@user-dk9hy7ni1l
@user-dk9hy7ni1l 3 ай бұрын
Ewnet lemenager endezi ayinet tarikem ale bye eskemaseb dires new gra yegebagn kemir geniye kebad new gin e/r yistesh endezi yesewechin chiger slemtreji ❤❤❤
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 3 ай бұрын
ዝታሳዝን የዋህነትሽ አምላክ ካንቼ ጋር ይሁን
@Uaremine119
@Uaremine119 3 ай бұрын
ገኒየ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@football4k44
@football4k44 3 ай бұрын
Gene wow you are so sweet
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እኮ እንዴት እንደታገሰን ብቻ ነው የሚገርመኝ እእፍፍፍ😢😢😢
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 3 ай бұрын
እኔ አላምንም ይህ ፕሮግራም ውሸት ነው እኔ አላምንም ተደፍራ ሊሆን ይችላል ግን የተደፈረችው እናቷ ሳትኖር ሊሆን ይችላል እንጅ በመደሀኒአለም በአለም ላይ ምን አይነት እናትና አባት አሉ ግን 😢😢እኔኮ በዝህ ፕሮግራምነው አባት ልጁን እናት ልጇን እንደምትጎዳ ያወቅሁት በፈጣሪ እናት እና አባቴ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እንካን እኔን እሚጎድል ነገር ቀርቶ በራሴ እምተማመን ጀግና ሴት አድርጋችሁ ስላሳደጋችሁኝ ከብዙ ነገር ተከላክላችሁ ለዚህ አብቅታችሀኝኛል ክብር ለጨዋ እናትና አባቶች ይሁን ገኒ በጣም ነው እምወድሽ እድሜና ጤናን ያድልሽ❤❤❤❤❤
@getnetshiferaw1781
@getnetshiferaw1781 3 ай бұрын
እች ሰው እናቷ ናት ብሎ ማመን ይከብዳል በኔ እምነት እናትዋ አይደለችም በህፃንነትዋ ከሆነ ቦታ አምጥተው ያሳደግዋት ልትሆን ትችላለች እች እናት በህግ መጠየቅ ነበረባት መንግሥት ቢኖር አይዞሽ እህቴ ከእግዚአብሔር ፍርድ አያመልጡም አድልዎ የለለባት ፈጣሪ ያዘጋጀልን ቦታ አለን አይዞሽ ብቀላ ግን ጥሩ አይደለም ለፈጣሪ ተይው።
@saramarkon5451
@saramarkon5451 3 ай бұрын
ከባድ ነው እውነት ለመናገር ግን እንደ እኔ እስኪ እናቷንም ብንሰማ በሳቸው በኩል የሚሉተሉት ነገር ምክንያቱም ሚዛናዊ ለማድረግ ብዙ ታሪኮች ሰምተን ደንግጠን እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ ብለን ከዛኛው ወገን ደግሞ መተው ሲናገሩ የባሰውን እንሰማለን
@user-uc4no1nf1v
@user-uc4no1nf1v 3 ай бұрын
Yeflge reason binore enate hona masdfre aykbdme???
@saramarkon5451
@saramarkon5451 3 ай бұрын
@@user-uc4no1nf1v አልገባሽም ያልኩት እሱም ላይሆን ይችላል ለምንሰማው ሰዎች እንዴት እናት ሆና ይኼን ታደርጋለች እያልን እናት ደግሞ ምን እንደሚሰማት አስቢው
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ለሁላችን ገኒ🎉🎉🎉🎉🎉
@azmaddamaz
@azmaddamaz 3 ай бұрын
"...ጤነኛ ነሽ? እየተጫወቱብሽ...?" ምን ማለት ነው? ምን አይነት ጥያቄ ነው? ምን አይነት ሰው ናት ጠያቂ እራሷ ሴ አይደለች ፈጣሪ እራስሽን ይቅጣሽ..
@helenbiftu6830
@helenbiftu6830 3 ай бұрын
Ene betam gremognal 😡😡😡😡 Weye yesewe kefate
@Haregi849
@Haregi849 3 ай бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ለምንድነው ሰወችን በውጭዊ አካሉ በበሺታው የምናገለው? እግዚአብሔር ይርዳሺ አንችም እናትሺን ተያት እና ለራስሺ አስቢ ነቃ በይ በዚህ ግዜ እናትም ብትሆን ስትሸጥሺ ዝም ብለሺ መኖሩ አግባብ አይደለም
@tigib6790
@tigib6790 3 ай бұрын
አሁን ይቺ ልጅ ውንጀል ብትሰራ የማን ነው ጥፋቱ ይሄ ሁሉ ግፍ ተሰርቶባት እግዚአብሔር መፍቴህ ይሁንልሽ የኔ እናት
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 3 ай бұрын
Yana Enat sitazazin !
@haymanotbaye5955
@haymanotbaye5955 3 ай бұрын
ማረን ጌታ ሆይ...የኔ እናት ይሄን ቁስልሽን የሚያክም ሂወት ይስጥሽ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
ገኑ, እንዴት ነሽ አንቺ ምርጥ እናት 👍💞🙏
@d.p.g.cwedoordie.1883
@d.p.g.cwedoordie.1883 3 ай бұрын
በጣም ያማል
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 ай бұрын
የኔናት ስው ምድነው????????እፍፍፍፍፍፍፍፍ ይመራል ልጅቷ ደስስትል እግዚያብሔር ይርዳሽ😢😢😢😢😢😢
@Alemaz123
@Alemaz123 3 ай бұрын
ሥታሳዝን
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 3 ай бұрын
እድሉን ያላገኘኙ ሰንት የተበደሉ እህቶቻችን አሉ ቤት ይቁጠረው
@mahigirma4746
@mahigirma4746 3 ай бұрын
እረ በጌታ ስው ግን ሟች መሆኑንም እረስቶታል መሰለኝ ይቺማ እናት አይደለችም
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 2 ай бұрын
Geni men aynet teyake new yefelgu beyderg edet lejwan endezi tadergalch
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 3 ай бұрын
የእንጄራ እናታችው ናት መሥል ልጆችን እንዳለእ እየሸጠችእ ነው የምትኖረው ያሣዝናል
@ferebayesa8455
@ferebayesa8455 3 ай бұрын
ውይይ የሰው ጭካኔ የሰው ላብና ሀቅ ከባድ ነው እንደዚህ አይነት ከሰውነት ያፈነገጡ ባለቤቶች መኖራቸውን ሳስብ ይደክመኛል እናትየው የስነ አእምሮ ህመም ያለባት ይመስለኛል
@Endashawkebede
@Endashawkebede 3 ай бұрын
ይች እናት ሳትሆን የገንዘብ ሰው የጥቅም ሰው የገዛን ልጅ እንዲጫወቱባት መፍቀድ ይህ የአዉሬ ነት ባህሪ ነው ቃላት ያጥረኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Egzio meharne kirstos yemechereshaw zemen😭😭😭
@naimakano4604
@naimakano4604 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢yene ehte Ayzos 😢
@saragirma5196
@saragirma5196 3 ай бұрын
ኧረ ጎሮ ወርጡ አከባቢዬ ነበረ የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢
@user-lv3dt6jn1y
@user-lv3dt6jn1y 3 ай бұрын
ጸበል ተመቂ ከባድ ነው አንች ሙሉ ጤነኛ ነሸ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 ай бұрын
እግዚኦ መ ሐረነ ክርስቶስ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 3 ай бұрын
ማመን ይከብዳል እናቴ 😢በእግሯ እየሄደች ቧግታ ጎረቤት ሄዳ የሠጧትን እንጀራ በመቀነቷ ቋጥራመታ አብልታ እሷን እየራባት ዳገት ቁልቁለት ወርዳ 😢 እኛ ጠግበን እናድራለን አሷከየት እደምታመጣውአናውቅም ታዳ😢እችእናት እያለች እደት ልመንከባድነው
@user-rj1mk3no9g
@user-rj1mk3no9g 2 ай бұрын
Ayi saw
@GebergzabihrWoldegihrs
@GebergzabihrWoldegihrs 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ መከራ ተጀመረ እንጂ አልተጨረሰምይሄ ሁሉመከራተናግሮተነግሯ ያልቅም ምንም መደረግ አይቻልም ስለዚህ እግዚአብሔር ይሁናት
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 3 ай бұрын
ከቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ነው እናትየው ላይ ተቀምጦ የልጅቷ መደፈር እንደ ግብር መሆኑ ነው ለማንኛውም ፀበል ተጠመቂ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጪ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 ай бұрын
እውነት ስ ለ ዎላጅ እናት ነው እየሰማሁ ያለሁት 😭ዎይ ዘንድሮ
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 3 ай бұрын
Yebaede ameleko lenorbachew yechelalee
@FafiMohammdOmer
@FafiMohammdOmer 3 ай бұрын
እወይይይ የዛሬውስ ልብ ያደማል
@bethelhemfekede9527
@bethelhemfekede9527 3 ай бұрын
የሰው ልጅ ሕይወት በፈተና የተሞላ ነው ግን ተስፋ አለመቁረጥ ነው ነው ያልፋል ።
@mahi3934
@mahi3934 3 ай бұрын
ዛሬ ልቅደማቹ የማዳም ቅመሞችዬ
@Uaremine119
@Uaremine119 3 ай бұрын
ምን አስሮጣሽ እኔ ነበርኩ 😊😂
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እረ ስንት ጉድ አለ 😢😢😢😢
@user-yk4wf3on3b
@user-yk4wf3on3b 3 ай бұрын
ገኒ እውነት ነው የአመት የከፈላል ምስኪንን
@SalamsalamdxbDubai
@SalamsalamdxbDubai 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 ай бұрын
Aref progeram
@user-yi4mw1ke5g
@user-yi4mw1ke5g 3 ай бұрын
ኦ አምላኬ የኢትዮ መዳሞችም ክፋዎች ናቸው ንዴ? አረቦች ይሻላሉ ለካ ኣይዞሽ እህቴ😢
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 2 ай бұрын
Yenem enat tmetagnalch gen bene yederse wedfit yemwldachu endene ediyadgu alfelgm
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-xf7wg9uz4z
@user-xf7wg9uz4z 3 ай бұрын
😢😢ወይኔ የ ethiopa.. ሂወት እክ ይስጠልል
@user-ce9ju2rl9u
@user-ce9ju2rl9u 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@negutube
@negutube 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@demismeaza1824
@demismeaza1824 3 ай бұрын
ሳስበው እናቷ አይደለችም
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 3 ай бұрын
ሴጣን ነው የሰውን ስራ እየሰራያለው ወይስ ሰው ነው የሴጣንን ስራ እየሰራ የሚገኘው እግዞኦ ንስሃ ግቡ ሰው የምታሰቃዩ ሰዎች
@user-jl1xi8ni5o
@user-jl1xi8ni5o 3 ай бұрын
የኒናት ፈጣር ፍቅርን ያድለን
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 3 ай бұрын
በያንዳንዱ ቤት ስንት ጉድ አለ?በህይወት ካለች መጠየቅ አለባት
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c 3 ай бұрын
ወይኔ😢😢😢😢😢
@user-bemin
@user-bemin 3 ай бұрын
Yane mnsken😢
@user-el3ff2ie9t
@user-el3ff2ie9t 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nigistihishe8475
@nigistihishe8475 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😮😮
@rahamahusan2121
@rahamahusan2121 3 ай бұрын
💔💔💔💔💔😊
@beckyj6977
@beckyj6977 3 ай бұрын
አንዳንዴ አሁን አሁን እንዳስፈላጊነቱ እስከአያት ስማችን ይጠቀሲል
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😮😮😢😫😫😫
@shawakaba
@shawakaba 3 ай бұрын
Madani.Ethiopia 😢😢😢😢😢😢😢
@TigstStotaw
@TigstStotaw 3 ай бұрын
እግዚኦ ጭካኔ😢
@fafishewatube8608
@fafishewatube8608 3 ай бұрын
ውይ የሰው ልጅ ክፋቱ 😢😢😢😢
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 3 ай бұрын
አቤት ግፍ ይች ምድር የቻለችው ጉድ
@zemedkundiffe651
@zemedkundiffe651 Ай бұрын
Are bemebata mn gudi new
@Gold19631
@Gold19631 3 ай бұрын
ለምን ለእግ አትቀርባትም.
@woubristbinalf5080
@woubristbinalf5080 3 ай бұрын
በምድርላይ ብዙ ታሪክ አይቻለሁ ግን የዚህችልጅ ችግር ተወዳዳሪ የለውም፣ይህችን ልጅ ቀሪ ህይወቷን በተድላና ድሎት ራሷን አስችሎ የራሷ ኑሮ እንዲኖራት አርጎየጽድቀ ስራ የሚሰራ ሰው ቀጥታ መንግስተሰማያት ቸግሉ ናት።እኔማ ድሀ ሆንሁ እንጂ እድሉን አሳልፌ አልሰጥም ነበር ምንዋጋ አለው።where are you opthalmologists ጽድቅ እናንተን አይመለከትም አትከፍሉበት ለእውቀታችሁ።
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 3 ай бұрын
ገኒ የዛሬውስ የከፋነው😢
@user-iy9xg6dl3l
@user-iy9xg6dl3l 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Hikma263
@Hikma263 3 ай бұрын
እናት አይደለችም ይች የሁዳ ናት 😡😡
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 3 ай бұрын
እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@user-qu3om3rb8e
@user-qu3om3rb8e 3 ай бұрын
አሚን
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 3 ай бұрын
አሜን
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
የሰዉ ልጅክፋት ግን😭😭😭😭😭
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 25 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 54 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 87 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
በ3 አመቴ ከእናቱ እቅፍ ተሰርቄ ነዉ ያደግኩት::ባለ ታሪክ ሀና ታደሰ::
25:59
አባቴ እየደበደበ በግፍ ደፈረኝ።ባለ ታሪክ እመቤት ፈቃዱ ...ክፍል 1...
22:37
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 54 МЛН