በዓካል እየመጣ ልጄ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም ይለኛል ቀሚሱን ለብሶ እየመጣ... ባዶ እግሬን ነበር የምሄድ !

  Рет қаралды 24,000

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

7 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 214
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 7 ай бұрын
አካውት ካለው እንረዳው እ ወይም ይከፈትለት የምትሉ እስቲ የእግዝያብሄረ ቤተሰቦች👆👆👆
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 7 ай бұрын
የመኪናው ቁልፍ እዛው ከውስጥ እዳለ መኪናውን ስዘጋ ቆለፈ እመኑኝ ያቁሌፍ ከውስጥ ነው ሁለቴየ ቼሩ ሆይ ቼሩ ሆይ ብየ ነው የጠራሁት አልቆየም መጣ ከፈተሌኝ የተቆለፈ መኪና የውነት በተግባር ካልሆነ በዚህ ፅሀፍ ላትረዱኝ ትችላላችሁ
@butusharobel4446
@butusharobel4446 7 ай бұрын
የተደረገለት ያምንሻል እናቴ 🙏ሁሉ ይቻለዋል
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 7 ай бұрын
Ene amegeshaleu egzyabeher enqen yehenen kulef mekfet kerto ke besu sekaye bechta yemeyaden uleun madereg yemechel yedngel mareyam lije egzyabeher yemsegen, kehulachem gar yeuen esu yetbeken ye seranewun hateyat yeker yebelen amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 7 ай бұрын
ሁሉ ይቻለዋል
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 7 ай бұрын
​@@queenofsaba2861amenn 🙏
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 7 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይችለዋል
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j Ай бұрын
ታድለህ በእልቅሶ ጨረስኩት እያለን አናመሰግንም አንተግን ምንም ሳይኖርህ አመስጋኝነህ እመብርሀን ጎደሎህን ትሙላልህ ወንድማችን
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 7 ай бұрын
በትቦ ላይና በቆሻሻ ላይ ነጠላ ለብሸ ስትኛ አይበርደኝም አያመኝም ነበር የሚገርም መድሀኒያለም በፍቅሩ ያሞቅህ ነበር እግዚአብሔር ሙት ያላለዉ አይሞትም ሰዉ ለሌለዉ እግዚአብሔር አለዉ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን !!
@ggg-275
@ggg-275 Ай бұрын
አሜን፫❤
@kasachs
@kasachs 7 ай бұрын
በጣም እድለኛ ሰው ነህ ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 7 ай бұрын
ወይ መታደል በረከትክ ይደርብን ወድሜ😢
@alove5247
@alove5247 7 күн бұрын
Amen!
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 7 ай бұрын
አካውንቱን ብትለጥፉለት ወንድማችን አላየ
@addisietafere1918
@addisietafere1918 7 ай бұрын
የልጁን አካውንት ብትለጥፉልን
@shams9208
@shams9208 Ай бұрын
ብዙዎች መስካርዎችን እያዬሁኝ እየሰማሁ ነዉ ግን የዝ ወንድም ምስክርነትና ክርስትና ተለዬብኝ እግዚአብሔር ምንኛ ስወደዉ ነዉ ሁሉንም ነገር ግልጽ በግልጽ እያስተማረው እያሳዬዉ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያጽናህ ላንተ የተገለፀዉ አምላግ ለኛም ይድረስልን 🤲🤲🤲🤲🤲
@Atifra1532
@Atifra1532 7 ай бұрын
ክርስቶስ ሀጥያት ኖረብን አልኖረብን ልባችንን እስከከፈትንለት አንደ ህጻን አንስቶ ያቅፈናል
@sabahaile5446
@sabahaile5446 18 күн бұрын
Amen✝️🤲🏼🕯❤️❤️❤️😥
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
በስላሴ ስም ታምር ነዉ ታድለህ በፈጣሪ የኔ አባት መመረጥ ነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም አባ ቆሞስ አባ ሳሙኤል ይቱብ ተከታተል ሁላቹም የተዋህዶ እምነት ተከታዮች ስሙ በጣም ሚገርም ትት ታገኛላቹ መፈሳዊነት ይብለጥ ወንድማችን መድህናለም ይጠብቅህ ታምር ነዉ ይሄ የተናገረዉ አይዞህ ትንናለህ በፈተና ፅና
@AsterGebayo
@AsterGebayo 10 күн бұрын
እባካችሁ የአቅማችሁን እርዱት ይህ ሰው የሚናገረው ነገር እጹብድንቅ ነው የመድኃኔአለም ወዳጆች ብርክት አያምልጣችሁ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
ወይኔ ገንዘብ ከየት አባቴ ላምጣ እመቤቴ እኮ ከበረከቱ እንድንሳተፍ ፈልጋ እንጅ እሱን ማድረስ አቅቷት አይደለም እረ ትንሽ ያላችሁ ሰዎች በረከቱ አይለፋችሁ እባካችሁ ትባረካላችሁ ቅዱሳን እንዲህ ናቸዉ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 7 ай бұрын
በእዉነት መመረጥ ነዉ ወንድማችን እግዚአብሔር አንተንም ባለቤትሕንም ይፈዉሳችሁ እመቤቴ ትዳብሳችሁ
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 Ай бұрын
የኔ ጌታ እንዴት ያለህ ጠንካራና የዋህ ልጅ ነህ አፈር ልብላ😥እመብርሀን በብዙ ትባርካችኋለች አይዞህ ወንድሜ የያዝከው አምላክ ከሁሉም በላይ ነው ቤትህንና ኑሮህን ሊባርክልህ ነውና ከዚም በላይ የተትረፈረፈ የተባረከ ኑሮ ይሰጣቹሀል አይዟቹ ወንድሜ እኔን አፈር ልብላልህ😥😥አንጀቴን በላኝ በመቤቴ ኡፍ ወንድ ልጅ ሲንገላታ ሲቸገር አንጀት ይበላል አይዞህ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንን እንኳን ወደ ተዋህዶ መጣህ
@abebamersha4606
@abebamersha4606 2 күн бұрын
የሚገርም የእምነት ፅናት ነው እግዚአብሔር አሁንም ሞገስ ይሁንህ
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 7 ай бұрын
የእዉነት ገረመኝ የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነዉ ወንድማችን ላንተ የደረሰህ አምላክ ለእኛም ይደረሰልን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ 😢😢😢😢❤❤❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 7 ай бұрын
አቤት ታድለህ!!!!! በእውነት በጣም እድለኛ ነህ ። አንተን የዳሰሰና የሳመ ያቀፍ እግዚአብሔር እኔንም ልጄ ይለኝ ዘንድ ፀሎቴ ነው
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 7 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ አትፍራ መዳንያለም የማርያም ልጅ እየሱሰ ብለህ ጥራው አትፍራ አሁንም እግዚብሔር ካንተጋር ይሁን መቼም እድለኛ ነህ ኡፍ እንዴት ደሰየሚል ታሪክነው
@abebashiferaw3188
@abebashiferaw3188 7 күн бұрын
በእውነቱ የኔ አባት አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 7 ай бұрын
የኔባት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይረድሀል አይዞህ በረከትህ ትልቅነው
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 6 ай бұрын
ስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጡልን መልካም ነበር።
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 7 ай бұрын
ወንድም እግዚአብሔር አሁንም ይርዳህ።የራስህ አካውንት ቢኖረህ እንዳቅማችን እንረዳህ ነበር።
@user-py1tv6to3q
@user-py1tv6to3q 7 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳህ ወንድማችን
@senaytwebetu4825
@senaytwebetu4825 5 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ መቸ ነው አገር ገብቸ የመቤቴን የሚካኤል ምስክር የምመሰክረው አቤት የተደረገልኝ ነገር ድንቅ ነው ለኔ ለሀጢያተኛዋ 😢😢አባቴ ሙቶብኝ ሀዘን ላይ ሁኘ እመቤቴ ተገልጣ እኔጋ መጣች እሱን ካየሁ ወድህ ይሄ አለም ያስጠላኛል ማርያምም ትናፍቀኛለች እፍፍፍፍ የመቤቴ ልጂ መሆን መታደል ነውኮ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 7 ай бұрын
ይህ ነው ክረስቲያን ማለት መከራና ስቃይ መቀበል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 5 ай бұрын
ብስመ አብ መታደል❤ ተዋህዶ ሁሉን አቃፉ ❤ ወንድማችን እባክህ አካውቱን አስቀምጥ።።።። ከመምህር ተስፋየ ጋ አገናኝው እመነኝ ይቀየራል እመቤታችን ከስራቱ ትፍታው ጉሩም ነው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
የነ መምህር ግርማ መር ተስፋዬ አስተምህሮ ታድያ ልጁ ከሚለዉ ጋ ተመሳሳይ ነዉ ሰይጣን ካልሰገድን ካልፀለይን በክፉ ሰዎች ተመስሎ ይፈትናል ስንት ቅዱሳን ልበ ንፁሀን አሉ? ልበ ንፁሀን እግዚአብሔርን ያዮታል በርቱ ስገዱ ወንድሜ አጋንንቱ ይታሰራል በያዝከዉ መቁጠሪያ በስሉስ ቅዱስ ስም በ እመቤቴ ስም እየጠራህ ተይዘሀል ታሰር በለዉና ስለሚመረዉ ጸበል ሂደህ ይሸኛል አዞህ በረከትህ ይከፈታል ኤፍታህ ይበልህ በረከትህ ይደርብኝ
@user-um2lb7ww4t
@user-um2lb7ww4t Ай бұрын
እምነትህ ደስሲል ቸሩ መድሀኒአለም አለህ አይዞህ የራስህ አካውት ብታስቀምጥ እዳቅማችን እንረዳህ ነበር
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 7 ай бұрын
ወድሜ አድነገር ከይቅርታጋ ልገርህ አጠያየቅህ እኳ እደቦሊሥነው በስርአቱ ጠይቀው ሲቀጥል ሀሣቡን ይጨርስ እደ ቃለመጠየቅ እደዚህ ነው እደ ሀሣቡን መጨረስ አለበት
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 7 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይመሰገን እጀግ ድንቅ ነው የልኡል እግዚአብሔር ታምር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አላዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችንም ታሪክን ሰላካፈልክን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታደልህ
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 7 ай бұрын
ውድ የኤልሻዳይ ሚዲያ አባላት ይኽን የመሰለ ምስክርነት ስላልሰማችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን አይዞህ እንኳን የድግልማርያምን ልጅ የቀራንዮ በግ ይዘህ ቀርቶ አለሙን እንዲያው የወደደ አምክ አይተውኽም ያልፋል መጨረሻህን ያሳምርልህ በፀሎት አስበን
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 7 ай бұрын
የኔ አባት ቸሩ መድኀኔዓለም ክብር ይገባካል ለድንግል ማርያምም ክብር ይገባታል🙏💗
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን። መታደል ነው እንደዚህ እውቀቱን የሰጠው አምላክ ይክበር ይመስገን። በፀሎትህ አትርሳኝ፣ ወለተፃድቅ ነኝ🙏
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
በእዉነት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ምን አይነት የዋህ ብትሆን ነዉ ግን በረከትህ ይደርብን በእዉነት በፀሎት አስበን😢😢😢 ጌታ ሆይ ለኔም ንፁህ ልብ ስጠኝ😢😢😢
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 7 ай бұрын
በእውነት እመብርሀን እስከመጨረሻው ታጥናህ በእውነት ትግስትህና እምነትን ተምሬለሁ መርዳት ባለመችልምኮ እግዚአብሔር ይርዳህ ደግሞም ይረዳሀል በእውነት በፀሎትህ አስበጥ ወለተ ሥላሴ ብለህ አስበኝ
@user-vh4nr4dn9v
@user-vh4nr4dn9v 5 ай бұрын
እህታችሁ ወለተ መድህን ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰላም ለሀገሬ ገብቼ የሰማቱን ቅዱስጊወርጊስ ለመርገጥ ያብቃኝ አሜን❤
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 7 ай бұрын
አድራሻ አድራሻዉን ወይም የናተን በመቤቴ አሳዉቁን በጣም እድለኛ ነህ እግዚአብሔር የፈተናህን ጊዜ ያሳጥርልህና የቀደልህን ሰላምና ምህረት ማግኘት ያቅርብልህ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 ай бұрын
እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ሁሉ መሸሸጊያ ነው። ምን አይነት ክፉ ትውልድ ነው እርስበርስ በመተት መጠላለፍ😭 ህዝቡ ሁሉ የታሰረው በመተት ነው። እግዚአብሄር አስመታችን እና መታቾችን ይሰርልን🙏
@tigikidan5825
@tigikidan5825 7 ай бұрын
በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትህ ይድረሰን እንደምን ያለ ጸጋ ነው እንዴት ተመስጨ እንዳዳመጥኩኝ
@R_a_c_h_e_l12
@R_a_c_h_e_l12 5 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር አብዝቶ የወደደህ ስለ ሁሉ የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@tsedallove
@tsedallove 7 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን !!! እኛ ካሰብነው እሱ የሚያስብልን ይበልጣል!!!
@Effoy247
@Effoy247 7 ай бұрын
የባለቤቱን ባንክ ቁጥር ብታስቀምጡልን
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 ай бұрын
የለውም እሱ መታወቂያም የለውም
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 7 ай бұрын
​@@elshadayorthodoxmediayebalebtune account alat blole
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 5 ай бұрын
​@@elshadayorthodoxmediaእርዳው እዲያወጣ ወንድማችን አደራራራራ? እናግዘው
@ZewdyChanie
@ZewdyChanie 2 ай бұрын
Book alegn blual eko
@mekdesgsilase6209
@mekdesgsilase6209 7 ай бұрын
ወንድሜ ለአንተ እንደታየ ለእኔም ምህረት ፈውስን ይስጠኝ አቤቱ እንደቸርነት ይቅርበለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 4 ай бұрын
ኑ እዩ የእግዚዓብሔርን ፍቅር ፅናት እምነት ተስፋ ❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉም ያልፋል በረከታችሁ ይደብን አሜን አቅም ያላችሁ እባካችሁ እርዱት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qi1xh5bt8f
@user-qi1xh5bt8f 6 ай бұрын
በዚህ ቀጠልበተ እሱ የበረሚሉ ቅዱሰ ጌወረጌሰ ይጠብቀቸሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም የመምህር ተስፋዬን ትምህርት እና ገጠመኝ አዳመጥ
@user-qd4xg5wd2y
@user-qd4xg5wd2y 7 ай бұрын
ወንድማችን ድንቅ ምስክርነት ነው በእውነት እግዚአብሔር ፍቅር ነው ቸሩ ፈጣሪዬ ጌታዬ ምስካዬ ህዙናን መድሐኔዓለም አባቴ ለኔ ያደረክልኘ ብዙ ነው አሁንም በምህረት ብዛት አለሁ አሁንም በቸርነትህ የህይወቴን እንቆቅልሹን ሁሉ እንደምትፈታልኝ አመናለሁ የኔ ፍቅር አምላክ ክበርልኝ…..የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራውን መስክሩ፡፡
@user-dw5hl6em9r
@user-dw5hl6em9r 7 ай бұрын
እግዛቤሔርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኤልሻዳይ የጉዞ ማህር ኑሩልን ክፋኣይካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤ ሀጢያቴን ያልተመለከትክብኝ ህያው እግዚያብሄር ሆይ ተመስገንልኝ የነፍሴ ወዳጅ😊
@ፈገግታ
@ፈገግታ 5 ай бұрын
❤❤እኔ ለሀገር. ያብቃኚ😢😢😢😢😢እመጣለሑ😢😢❤❤❤❤አረብ. ሀገር ነኝ. ለሀገርሽ ያብቃሽ. በሉኝ❤❤😢😢😢
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 7 ай бұрын
ይሄ ልጅ እግዚአብሔርን ጌዮርጊስን ማርያምንም አይቷል አነጋግሯል
@SelamTuamay-bm9ju
@SelamTuamay-bm9ju 24 күн бұрын
ድንቅ ነው የመድሃኒ ኣለም ስራ❤❤🙏💗
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 7 ай бұрын
እውነት እግዛብሔር ስሙ ይባረክ ላንተ የደረሰ ለኛ ይድረስልን እባክህ አንተፕሮግራሙን የምታዘጋጀው ልጅ ተባረክ
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 7 ай бұрын
Can’t wait to hear❤
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 2 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መመረጥ ነው ❤❤❤
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከገጠመህ ፈታናተላቀህ እንደሰው ለመሰራት ያብቃህ መድሀኒያለም በፈቀደው እረዳሀለሁ ልጆችህን ያሳድግልህ ጦሪ ቀበሪ ያድርግልህ አይዞህ ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ / ትጠብቀን ። አሜን (3) ❤❤❤ ወንድማችን አላዬ እግዚሐብሔር ይባርክህ ።
@mekedesneguse5725
@mekedesneguse5725 7 ай бұрын
እንዴት እናግዘዉ በማርያም😢😢
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 7 ай бұрын
እግዜአቤሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አገልጋዮች ሁላችሁም ተባረኩ የተደረገላችሁም በቤቱ ያፅናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችንንም ፅድቁኒና መንግስቱን ያውርሰን አሜን።
@Eyerus-
@Eyerus- 7 ай бұрын
ወንድማችን በፀሎትህ አስበን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ፅናቱን ብርታቱን ይስጥህ። እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ።
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 7 ай бұрын
ሚገርም ነው ፈጣሪ ለኛም ይድረስልን
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w 7 ай бұрын
ፈጣሪ የሚሳነው የለም እድለኛ ነክ😂😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
አያስቅም ይሄ እኮ ወዮ ዋዛ ፈዛዛ
@addisietafere1918
@addisietafere1918 7 ай бұрын
ኤልሻዳዮች ይዚህን ልጅ ስራ ጥበቃም ቢሆን ብትፈልጉለት
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እድለኛ ነህ❤❤❤
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 7 ай бұрын
እግዝያብሄረ ይመስገን እግዝያብሄረ መልካም ነው💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💛❤️
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 7 ай бұрын
በእግዚብሔር ከታመንክ ላንተ ፍለፊት ከታየህ ይሄሁሉ ምንድነው አንዳንድ ነገሮችህ እየገረመኝ ነው እግዚብሔር ይርዳህ
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 7 ай бұрын
በጠላት ዲያቢሎስ ቅናት እና በዚህ ምድር እርሱን በሚወዱ የዲያቢሎስ ሰዎች አሽከሮች ምንም ሳያደርግ በንጽሕናው እየተፈተነ ነው። ምንም ሳያደርጉ አጅሬ እግዘብሔርን በማያምኑ ሰዎች ላይ እያደረገ በቅናት መንፈስ የስንቱን ሕይወት አመሰቃቀለ መሰላችሁ። ግን ይህ ምስጢር ድንቅ ነው። ለጎጂዎቹ ከአባታቸው ጋር በሲዖል የሚቀጡበት በንጽኅናቸው በቀናተኛ ሰዎች የተነሳ በየጸበሉ በየሆስፒታሉ መከራ የጸናባቸው ሰዎች ከጌታችን ብዙ ጸጋጋጋጋ በረከት ሰማያዊ ዋጋ የሚያገኘው ሰው ነው። ይህ ጸጋ የሚገኘው ግን ስለ ንጽሕና ስንፈተን ነው። ሰው በሃጢአቱ ሊቀጣም ስለሚችል። በሰው ቅናት የሚንከራተቱት ግን ዋጋቸው ከፍ ያለ ነው። በመከራቸው ክርስቶስን መስለውታልና። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ብሏል ጌታ የክርሰ
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 Ай бұрын
ውይ እኔስ በረከቱን በምን ልግለጸው እውነት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደው ሁል ሰው በረከቱ ይድረሰው ከዚ በረከት የተካፈልኩ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ቤቱን የረገጥኩ ነኝ እኔም ከባድ የመገጣጠሚያ ህመም ነበረብኝ እዛ ከረገጥኩ ጀምሮ ህመሙ የለም ባለቤቴ ኣይተኛም ነበር እኔ ገና መንገድ ስጀምር ተኝቶ ኣደረ ከዛንቀን ጀምሮ እንደሰው 8 ሰኣት ይተኛል እኔ ከሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተመለስኩ ቦሃላ ለመገጣጠሚያዬ የደም ምርመራ ቀጠሮ ስለነበረኝ ደም ሰጠው በዛሬዋ እለት ደስ የሚል መልስ ባእታ ማሪያም ኣሰማችኝ እኔ ከኣርባ ኣመት በላይ ሆኖኛል ሃኪሙ ግን ገና እንደ 19 ኣመት እድሜ ነው ውስጥሽ ጤንነቱ መገጣጠሚያሽም የድካም እንጂ ሁሉ ሰላም ነው ኣለኝ ደስ ብሎኛል እናት ኣባቶቼ ወንድም እህቶቼ ሁላቹም ይህን ቅዱስ ቦታ ታኣምራት ያለበትን ቦታ ለመርገጥ ያብቃቹ እውነት ድንቅ ነው
@osmankamal4663
@osmankamal4663 5 ай бұрын
ውድሜየ እውነት ምን እደምልህ አላውቅም ቃላት ያአጥርኛል እመ ቡዙሀን ከአፊት ትቅደም 😢😢😢
@MdMd-kg3nm
@MdMd-kg3nm 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@FrieFrie-bx9sv
@FrieFrie-bx9sv Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏❤❤❤🎉🎉🎉
@tsegeradasisay9707
@tsegeradasisay9707 7 ай бұрын
ዉይ መታደል ወይ መመረጥ መንፈሳዊ ቅናት ቀናው እንዲ ቅርብ ሆኖ ከፈጣሪ ጋር ከመቤታችን ከመላእክት ጋር ማውራት ወይ ግሩም እራሴን እንዳይ እንድታዘብ አደረከኝ በዚውሉ ፈተና መፅናት የውም ከሌላ እምነት መቶ ባንተ ፅናት መዳንያለም ድሮ ይምርክ ነበር ግን እንደኔ አይነት ከንቱ ለማስተማር ፈልጎ ነው እይወት እንደሚስተካከል ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
@yesemwork8310
@yesemwork8310 7 ай бұрын
ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን በየመሀሉ የምጠይቁት ጥያቄ የተናጋሪውን ሀሳብ ታስጠፉታላችሁ እኛ አድማጭም ያለመቆራረጥ ብናዳምጥ ይበጃል ይቅርታና አንዳንዴ የፖሊስ ምርመራ እያደረከው ነው ይህ ምስክርነት ስለሆን ታሪኩን በደምብ እንዲናገር አድርጋችሁ መጨረሻ ላይ ጥያቄ ካለህ ብጠይቀው አላያ ግን በየመሀሉ እያቆራረጥከው ፕሮግራሙን ሳቢነት ላይ ተፅእኖ ያሳድራል
@alamalam8657
@alamalam8657 7 ай бұрын
ውውውይይይ ታምሩ ደስ ይላል እያለከስሁ ነው የሠመሁት የድንግል ማሪያም ልጅ መጨረሻህን ያሣምረዋል አይዞህ 🙏🙏🙏
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 5 ай бұрын
እውነት ነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 7 ай бұрын
ገረመኝ ደነቀኝ አይ ቼሩ ሆይ ስጠራህ ያልቀረህብኝ አባቴየ ነህ እኔም ስለመጣህልኝ ነገር በቃል ሳይሆን በቢዲዬ ነው የምመሠክርልህ ቢዲዬ ስል የመኪናው ቁ
@haymehayme7701
@haymehayme7701 7 ай бұрын
እህቴ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ሠበት ብለሽ እባክሽ
@edenslesi
@edenslesi 5 ай бұрын
አይዞህ ፈተናዉ ያአልፋል
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 7 ай бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@alamalam8657
@alamalam8657 7 ай бұрын
በእውነት ታምሩ ብዙነው ለአንተ የደረሰ አምላክ ለያም ለተቸነክን ይድረስልን
@user-vk8pi7tu8s
@user-vk8pi7tu8s 5 ай бұрын
እሰይ ደስ ሲል
@user-op8ok9eb2j
@user-op8ok9eb2j 4 ай бұрын
Amen amen amen egzabher ymsgen
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 7 ай бұрын
አድርሻውን አስቀምጡልን ደግሞ የተንታልጅኘው እኔም እዛነኝ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 7 ай бұрын
የኔ ወንድም ❤❤❤ አይዞሁ
@masiyye.2933
@masiyye.2933 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤
@user-lt7jc5cx2v
@user-lt7jc5cx2v 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኔን አስመሳዮን ልጅህን አድነኝ 🥺🥺🥺🤲🤲🤲
@yehsiebre
@yehsiebre 5 ай бұрын
ወይ ቼሩ መድሃኔ አለም ሠራህ ድንቅ ነውፈተመስገ ን አባቴ
@almaza6666
@almaza6666 7 ай бұрын
ወይ መታደል ላተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን እኔ በስም ክርስታንነኝ ተግባር የለኝም ሠማህቱ ቅድስ ጊወርጊሥ እባክህ ለኔም ከስደት መልሠኝና ለደጅህ አብቃኝ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bn1kb8yl4i
@user-bn1kb8yl4i 7 ай бұрын
Abetu medhanialem yewondmachinn ye HAYMANOT tsnat yadln... kalebn chigr yantsan Amennnn...
@user-em1oj2mr1p
@user-em1oj2mr1p Ай бұрын
አካውንት ብታስቀምጡልን የበረከቱ ተካፋይ እንሆን ነበር
@helenlulseged6771
@helenlulseged6771 6 ай бұрын
btame edelegha sew nehi bemareyame egizabehare yirdahi fitsamahie n yasameirew
@bethelihemsolomon1555
@bethelihemsolomon1555 7 ай бұрын
Ebakehene yesilike kuterhhene lakiligne enna yehene lige Meredate felege nebre.
@user-ng7bt9mw7k
@user-ng7bt9mw7k 7 ай бұрын
ወንድሜ ላንተ የደ ረ ሰ አምላክ ለኛም ይድርስለን
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 7 ай бұрын
ከቻልክ ቁጥርህን ስጠኝ በውስጥ መስመር እልክልሀለሁኝ ቢዲዬ ሠርቼየ ራሴን ቀርጨ ሠጥሀለሁኝ እናቴየ ድግል ማርያም ደርሣልኛለች ፍችኝ ብያት ፈታኛለች በጨነቀኝ ግዜየ ይሔንንን እመሠክራለሁኝ የውነት የተደረገልኝን ሣስብ አለቅሳለሁሁኝ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 ай бұрын
መተሽ መመስከር ትችያለሽ 0941161616
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q 7 ай бұрын
አህቶ በፀሎትሽ አስብኝ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 ай бұрын
0987707433
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 7 ай бұрын
Amen Amen Halleluiah Thank you God lord Jesus Christ ❤️🙏
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
ዲያቆን መዝሙር ያሬድ | ጥይቄ እና መልስ, Mezmur Yared
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 18
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 11 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 22 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 4,4 МЛН
GIANT alligator was caught in line while eating a smaller gator 😯 || Jacob Landry
0:10
Jacob Landry (swamp People)
Рет қаралды 11 МЛН