በድንገት የእህቱን ሀዘን ነግረውት ለአንድ ሰአት እራሱን ስቶ ወድቆ ነበር ………

  Рет қаралды 29,204

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

2 жыл бұрын

እናት በእንባ እየታጠቡ ካናዳ ገብቶ ድምፁ የጠፋባቸውን ልጃቸውን እንድናፈላልጋቸው ይማፀናሉ ……
ታናሽ እህቱ የምወድሽ ሁነኛው ስለወንድሙዋ ደግነት እያለቀሰች ትናገራለች
የሚያውቁት ሰዎችም ያለበትን ሁኔታ ያሳወቁዋትን ትነግረናለች ……
ወንድሙዋ አቶ ብርሀኑ ሁነኛው ምን ገጥሞት ይሆን ?

Пікірлер: 245
@hermelagetachew5000
@hermelagetachew5000 2 жыл бұрын
ከዲበውነቱን በጣም አሣዛኝ ታሪክ ነው ያካፈልሽን እግዚአብሔር ይሄን ወንድማችንን ያስበው የእናቱን እንባን እግዚአብሔር ያብስላቸው
@user-oi8gw9us7m
@user-oi8gw9us7m 2 жыл бұрын
የጭንቅ አማላጅቱ አዛኝቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንባችሁን ታብሰዉ ብስራታዊው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ ቅድስቴ የኔ መልካም በርቺ
@demekechbalcha
@demekechbalcha 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የ የካው ሚካኤል መልካሙን ሁሉ ያሰማሽ ኪዲዬ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚሐብሄር ለአንቺ መልካሙን ሁሉ ይላክልሽ በርቺ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 жыл бұрын
እመብርሐን የጭንቅ አማላጇ እንባችሁን ታብስላቹ የእኔ ጌታ መንገድ ላይ የእህቱን ሞት ሲነግሩት ድንጋጤው እንዴት ይቻለው ውይ እንደው እንዲ አይነት ነገራችን ቢቀር መንገር ካለብን አረጋግተን የሆነ ቦታ ላይ አስቀምጣቹ አረጋግቱ ቢነገር መልካም ነው ኡፍፍፍፍ እናት እንባውትን ያመኗት እመብርሐን ታብስሎት
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ባለፈው ባለቤቴ አባቱ በድንገት ሞቱ ከቤተስብ አንዱ ደወለና አባትህ ዛሬ ሞተ ሲለው ከስራ ቦታ ተዝለፍልፎ ወድቆ አንስተው ሆስፒታል ከዛ በድንጋጤ ስኳር ያዘው ከዛ እግሩ ታመመ በዛ የተነሳ የእግር ጣት እስከመቆረጥ ደረስ ይህ ሁሉ በድንገት መነገሩና በድንጋጤ ነው በእርግጥ ተሽሎት ስራ ጀምሯል ግን እስከ አሁን ሀዘኑ ሊወጣለት አልቻለም ስው ግን ምናለ ክፉ መርዶ ለመንገር ባይቸኩሉ እላለሁ
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እነዚህ ቤተሰብ ልጃቸውን አግኝተው ሰቅሶአቸው ወደ ደስታ እንዲለወጥ ፀሎቴ ነው።
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ልብን የሚነካ ነገር ነው 😪😪😓... እግዚአብሄር እንባቸውን አይቶ ፀሎታቸውን ሰምቶ በጤና የሚገናኙበት ቀን ቶሎ እንዲያመጣላቸው ከልብ እፀልያለሁ 🙏🙏
@belltube7053
@belltube7053 Жыл бұрын
ሠላም ኪዲ የስደተኞቾ እናት እድሜሽን ፈጣረ ይባርክሽ ሁለ ነገርሽ ይባረክ
@biruktaya3501
@biruktaya3501 Жыл бұрын
እመብርሐን የጭንቅ አማላጇ እንባችሁን ታብስላቹ አይዞሽ እህት አለም እግዚያብሄር ታሪክን ቀያሪ ነው እናቴ አይዞዎት ደግ ሰው ፈተና ይበዛበታል ፈጣሪ መልካሙን ያሰማችው!!💚💛❤
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነው አይዟችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በፀሎት እናስበው
@seblekitchen
@seblekitchen 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንባችሁን ያብሳል አይዘገይም ኪድየ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beyenewubishaw6172
@beyenewubishaw6172 2 жыл бұрын
It is extremely painful. We plead Ethiopians/Eritreans and other citizens living in Toronto Canada to help our brother Berhanu Hunegnaw. God bless you for the assistance that you will render to our brother.
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ወይይይ😥😥😥😥በእንባ አይቼ ጨረስኩት።አይ የሰው አገር ስንቱን ጀግና እና ባለ አእምሮ ውጦ አስቀረው!ሲጀመር ይች አለም ከራሳቸው ይልቅ ለሌላው የሚኖሩትን አድኖ እንደ ሚበላ አውሬ ናት ስትበላ። ከንቱ ድካም ከንቱ ልፉት ብቻ።እመቤቴ ማሪያም ጤናውን ትመልስለት እጅግ ያሳዝናል የእውነት።
@workyeadane9219
@workyeadane9219 Жыл бұрын
ወይ በጣም ያሳዝነል እመብርሀን የእናቱን ሀዘን ብሶት አይታ በሰላም ታገነኛችሁ ወይኔ ሲያሳዙኑ
@fatmamohammed3913
@fatmamohammed3913 2 жыл бұрын
እንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ሁኖ ተሽሎት ለእናቱ ለህት ለወንድሞቹ የማበቃው ያርገው ያረብ መቸም ዱአዬ ነው የአላህ በአንተ ፍቃድ ነው እና ሁሉም የሚሆነው አንተ ለዛች እሩ ቅ ላለቺው እናቱ ስትል አንተው ድምፁን አሰማን ያረብ የኔ እህት ኬዲዬ እኛም በዱአችን አለን አላህ ይስማን ያረብ 🤲
@meseretadana109
@meseretadana109 2 жыл бұрын
ኪድዬ እውነት ነው በዚህ ጉዳይ ትብብር የጠየቅሻቸውን ባለሙያ የሆኑትን ማናገር ለሁሉም እውቀት ነው የሚያሳዝን ጊዜ የጠበቅሽው የማይሆንበት በየቤቱ ስንት አለ መድሀኒአለም ይርዳን እንጂ ፈጣሪ አምላክ ይድረስላቸው ኪዱዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ 🙏
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የደስታ ድምፅ በዚህ ቤት ይግባና የቤተሰቡ እንባ ይታበስ!!!
@tigisthailemariam3963
@tigisthailemariam3963 2 жыл бұрын
እመብርሀን ሆይ አዛኝቷ የዚህን ቤተሰብ ደስታቸውን መልሽላቸው አይዛችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው:: ባለበት ቦታ እግዚአብሄር ይጠብቀው
@niyatm.3938
@niyatm.3938 Жыл бұрын
ኪዲዬ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ
@ethiopiaethiopia6312
@ethiopiaethiopia6312 2 жыл бұрын
መልካም ዜና እንደምንሰማ ተስፋአለን
@mamaru7748
@mamaru7748 2 жыл бұрын
ኪዲየ በጣም ልብ ይሰብራል እመቤቴ አንቺንም መንገዱን ትምራሽ እንዲህ አይነቱ ሙህር አይ እትዮጵያ እውነት አዘንኩ ምንም ሰው አይውጣ ተብሏል መሰለኝ ኪዲ እውነት እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ መልካም ዜና እንጠብቃለን አንቺም አድሎሻል እግዚአብሔር አይዞሽ በርቺ
@rthgfg9720
@rthgfg9720 Жыл бұрын
ኪድ እንዴት ሁሉ አማን መልካም ቅን ነሽ እረጅም እድሜ እና ጥና ያድልልን ክርስቶስ ከነ ቤተሰቦችሽ ,,,ውይ እጅግ ያማል አይወላድ ቅዱስ ሚካኤል ያገናኛችሁ እንባችሁን ያብስላችሁ አቤቱ አስበን በምህረትህ ጎብኘን ,,,,,,,,
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የእኔ እናት 😭😭😭 እንባሽን መድኃኔዓለም ያብሰው🙏🙏🙏 ሆዱን ያባባላችሁ አምላክ🙏🙏🙏 ወይኔ ቃላት አጣሁልሽ ለእንባሽ 😭😭😭 እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ቸር ወሬ ታሰማሽ🙏🙏🙏 ኪዲዬ አንቺ ሁሌም ለኔ 1ኛ ነሽ። Love U and I appreciate your kindness 😍😍😍😍 የሌሎችን ችግር ለመፋታት እንደምትጥሪ ሁሉ አምላክ ቤትሽን በደስታ በፋስሃ ይሙላው
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏🙏💕💕
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 Жыл бұрын
ኪዱዬ ዘሙንሽ ይባረክ
@abigiatube4044
@abigiatube4044 2 жыл бұрын
ኪዲ ተሰፋ አለኝ ከእግዚያብሄር ጋር ሆነሽ ይሄን ቤተሰብ ወደ ደስታ እንደምትመልሺው ማርያም ከልጇ ጋር ሁና ትርዳችሁ ተርዳን አሜን!!💚💛❤
@meazazee7175
@meazazee7175 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ይቺን ሁለት ቀን እኔ አካባቢ መብራት ስላልነበር አላየሁትም ዛሬ ስልኬን ሳየው በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የሰማሁት ።እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያሰማቸው።እንባቸውን እግዚአብሔር ያብስላቸው ።አይዞት እናቴ እህቴ ።
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 жыл бұрын
እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ትድረስላችሁ እንባችሁን የአለም መድሀኒት ክርስቶስ እየሱስ ያብስላችሁ አይዟችሁ በክርስቶስ ትጽናኑ በቅርቡ መልካሙን እንሰማለን ተስፋ አድርጉ በአማኑኤል ትስቃላችሁ ለቅሶው ቀርቶ እርሱን የያዘ ይፈተን ይሆናል እንጂ አይወድቅም ካናዳ የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ወንድማችንን ተነጋግራችሁ አፈላልጉላቸው አባት ሆይ መልካሙን አሰማን
@Bini-boy
@Bini-boy 2 жыл бұрын
ኪዲ በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኩል ማፈላለግ የሚቻልበት መንገድ ካለ በዛ በኩል ቢምከር ጥሩ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይረዳቸው አንቺም እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ሰው ነሽ
@shabig2378
@shabig2378 2 жыл бұрын
እናት አቡነ እጨጌ ዩሃንስ አገናኙኝ ብለሽ ፀልይ
@Hannaze
@Hannaze 2 жыл бұрын
ኡፍ🥲🥲🥲አምላኬ ሆይ አንተ ይህንን ቤተሰብ እንድትረዳ እለምንሀለው🙏🙏 ኪዲዬ በጣም ልብ ይነካል😭😭 ቶሮንቶ ላሉ ሰዎች ሼር አደርጋለሁ... መልካም ነገር እንሰማለን እግዚአብሔር ይረዳናል::
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 жыл бұрын
ኪዲየ በጣም እግዚአብሔርን ይባርክሺ
@mesfinabebe1042
@mesfinabebe1042 2 жыл бұрын
ኪዲ እመብርሐን እመብዙሐን ትጠብቅሽ የምትሠሪው በጎ ሥራ ከአይምሮ በላይ ነው ኪዲ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይፈፅምልሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏💕
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ጤናውን መልሶ በሰላም ከቤተሰቦቹ ያገናኘው
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በህይወት ይጠብቀው የበረታ ሠው የደከመ የጉዳና ላይ ተዳዳሪ የሚሆንበት ሐገር ነዉ ኢትዮጵያ ያለ ወላጅ ውጭ ያለ ለጁን ትዳር ያዝ አይልም ደልቶት የሚኖር ነው የሚመሥላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የት ከተማ ይሆን ያለው? ካናዳ ሠፌ ናት
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ኪዲዬ በጣም ነው የሚያሳዝነው ኡፉፉፉፉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤል ንጉስ ባለበት ይጠብቀው
@user-zt1go9lk9l
@user-zt1go9lk9l 2 жыл бұрын
እፍፍፍ እግዚአብሔር በስላም ያስገ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኝላችሁ 😭😭😭😭😭😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ማዘር አይዞት አያልቅሱ ትልቅ ወንድም ሻማ ማለት ነው ቤት ይቁጠረው እህቱ አይዞሽ አታልቅሺ ዝም ብለሽ ብቻ ፀሎት አድርጉ እኛም እንፀልያለን እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው መርዶ በሰው ሃገር ሃዘን እጅግ በጣም ክፉ ነው ቤተሰቦቿን በአንድ ጊዜ መርዶ ደርሷት የተጎዳች ሴት ትንሽ ጊዜ ይወስዳል እንጂ ይፅናናል በጤና በሰላም ትገናኛላችሁ ትልቅ ወንድም የአባት ምትክ ነው አታስለቅሽን አይዞሽ የኢትዮጵያ ማህበር በቶሮንቶ ኪዲዬ አግኛቸው ባለፈው ያቀረብሽው ጠበቃ ህጉ ምን ይላል ? በሚቀጥለው በደስታ አግኝተውት በቸር ይግጠመን ባይመቸው ይሆናል አይዞአችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን ተባረኪ ...
@btwo9984
@btwo9984 Жыл бұрын
አይዞሽ እናት ፈጣሪ ይርዳን እኔም ቶሮንቶ ነው ያለሁት እውነት ነው የምልሽ በቻልኩት መጠን ሁሉ እፈልገዋለው
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የተቻላችሁን ሁሉ ከእግዚአብሄር ጋር እርዱን
@mekdikecho627
@mekdikecho627 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ያግናኛችሁ የኔ እናት ኪዲ ምርጥ ሰው
@barchelctric2121
@barchelctric2121 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ኪዲየ በርች
@fanab7580
@fanab7580 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የቤተሰቦቹን እንባ እግዚአብሔር ያብስ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር ዉለታሽን ይክፈልሽ ተባረኪ
@user-in9uc1xz4x
@user-in9uc1xz4x 2 жыл бұрын
ቸር ያሰማን እዉነት ያማል በጣም እማኮ አንቺንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሼር ሼር በማድረግ ያቅሜን ግዴታ እወጣለሁ
@menenswazi634
@menenswazi634 2 жыл бұрын
ኪዲዬ አንቺ መልካም እህት ይሔን ቤተሰብ ፈጣሪ እረድቶሺ በሰላም አገናኛቸዉ
@enulove1239
@enulove1239 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው ወገን ለወገን ደራሽ ነውና በጸሎት እናግዛቸው ኪድዬ እውነት ዝቅ ብዬ አመስግኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@wdeumoknn770
@wdeumoknn770 Жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ እመብረሀን አማላጅቱ ትድረስላችሁ
@etaferahuabebegebru1580
@etaferahuabebegebru1580 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቸር ወሬ ያሰማን፡፡
@abigiatube4044
@abigiatube4044 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም እግዚያብሄር ታሪክን ቀያሪ ነው እናቴ አይዞዎት ደግ ሰው ፈተና ይበዛበታል ፈጣሪ መልካሙን ያሰማችው!!💚💛❤
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
ኪድዬ የኔ ሩህሩህ ተባረኪ ። እግዚአብሔር ከሱ ጋር ይሁን ። ያሳዝናል ።
@BettyJ-il9fr
@BettyJ-il9fr 2 жыл бұрын
ያዛዝናል አቤት ጌታ ሆይ
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 2 жыл бұрын
በስመአም እንዴት ያሳቅቃል አረ ወገን እንተዛዘን አረ ተው ግዴላቸውም ከላይ ሆኖ የሚያየንን እግዚአብሔር እንኳን እንፍራ። ማዘር የጨነቀን የሚያረጋጋ እግዚአብሔር የረጋገውት በጸሎት አስቦታለው🙏🙏🙏
@MrGesesew
@MrGesesew Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል 😥
@Iamexalted
@Iamexalted 2 жыл бұрын
May God help them. Thank you Kidi for being voice. Your last message is deep.
@henockez9039
@henockez9039 2 жыл бұрын
አምናለሁ እግዚአብሄር ይረዳችኋል።
@Raflow.
@Raflow. 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም ጥሩ የበጎ ተግባር ነው የሰራሺው። ተባረኪ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 жыл бұрын
አይዞችሁ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቸኦል በርቱ
@tadia7796
@tadia7796 2 жыл бұрын
እመብርሃን እባችሁን ታብሰው አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ልጇን እንዳቀፈች እናታችሁም አቅፈው እንዲስሙት ከልጃቸው እንድታገናኛቸው ፀሎታች ነው በፀሌት የማይሆን የለምና እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወይ ለጊዜው አልተመቸው ይሆናልና አዞሽ ቸር ወሬ ያሰማን 🙏🏽
@kebelegese4034
@kebelegese4034 Жыл бұрын
ኡፍ ወገኖቼ እንባችሁን ሁሉን የሚችል አምላክ ያብስላችሁ
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 жыл бұрын
እይዞሽ የኔእህት እማማንምአፅናኝ እውነት ከባድነው ግን ፅልይለት እኝምእንድሆነን እንፅልያልን ችሩ ፈጣሪበሰላም ያገናኝችሃልዘውትርፅልዬ ታሪክ ይቀይራል እመቤቴ ታገናኝችሃለች አይዛችሁኪድዬ ቅንልጅናት የምትችለው ታደርጋለች ቸሩፈጣሪ ይርዳን አሜን
@Cabiti508
@Cabiti508 Жыл бұрын
Egziyabher yrdachu melkam ygtemachu kidi zemensh ybarek
@yareshaile209
@yareshaile209 2 жыл бұрын
ኪዲ፡ኢትዮጵያ፡እግዝሐብሔር፡አብዝቶ፡ይባርክሽ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@nardos-mq8kt
@nardos-mq8kt 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አህቴ
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 2 жыл бұрын
አሜን እግዚያብሔርን ተስፋ ያደረገ አይወድቅም ለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን ፍፃሜውን መልካም አድርጎት በደስታ እንባ ፈጣሪ ያገናኘን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💕💕
@gonderewgonderkefushinenda7057
@gonderewgonderkefushinenda7057 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እባክህ መንፈስ ቅዱስህን ባለበት እንድትልክለት እለምንሀለሁ ሰው ላክለት እያለቀስኩ ነው አምላኬ የለመንኩህ
@ethiopiaethiopia6312
@ethiopiaethiopia6312 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር መልካምነው ታገኙታላችሁ አይዞአችሁ
@TheGeachjon
@TheGeachjon 2 жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒዓለም እንደ ቸርነቱ ቸረ ያሰማን፡፡
@emebettaddesse67
@emebettaddesse67 2 жыл бұрын
ዬኔ እናት እግዚአብሔር ይዳዎት እማምላክ እባዎትን ታበሰሎት አይዞአቹ በጤና ያገናኛች
@mekdasmamaru705
@mekdasmamaru705 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ያገናኛችሁ
@ahmederina
@ahmederina 2 жыл бұрын
ይገኛል ለአንዱ ፈጣሪ ምን ይሣነዋል እናንተ በፀሎት ጠብቁት ፀሎትም አርጉለት
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 2 жыл бұрын
በጣም ያስዝናል ግን እግዚአብሔር ልሁሉም ጌዜ አለው ግን እንደ ሀሳብ መምጣት ከቻለች እህቱ መታ ብትውስድውስ እኔ ቡዙ ጊዜ ይህን ሳይ ሁሌም ያስለቅሰኛል ግን ሁሉምመፈትሄ መፈለገ አለብን
@abdiashenafi5265
@abdiashenafi5265 2 жыл бұрын
ኪዲ በእርግጥ ያሳዝናል ግን አቀራረቡ ላይ ለቅሶ አበዛሺበት ትንሽ ለቅሶ ባልበዛበት ሁኔታ ቢያስረዱና ታሪኩን ቢነግሩን የተሻለ ነው እነሱንም አላህ ይርዳቸው
@hawigirma6242
@hawigirma6242 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኛችው ኪድዬ የኔ መልካም ተባረኪልኝ
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i Жыл бұрын
እህቴ እኔን ፈጣሪ ይድረስላቹ እህቶቼ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ ወንድም ምን ውስጥ ገብቶ ምን ሆኖ ይሁን አይዞችሁ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ
@edentadessa4071
@edentadessa4071 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ማርያምን በየቤቱ ስንት ውስብስብ ችግሮች አሉ እመቤቴ ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል
@genetmitiku2564
@genetmitiku2564 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ጥሩ ልጅደግ ነበር የዛሬ 9 አመት ቶሮንቶ በምኖርበት ጊዜ አውቀው ነበር በጣም ጥሩ ሰው ዋው እመቤቴ ትርዳችሁ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
እመቤቴ እረድታን ህክምና ላይ ነው 🙏
@lovegod8859
@lovegod8859 2 жыл бұрын
ከሀገሩ ማንም መሰደድ አይፈልግም ያለው ሁኔታ ነው በሀገር ማበድም አይቻልም ግን ሰንቱ ወገናችን በስደት ሀገር አይምሮ ታውኮ ነው ያለዉ በተለይ በኬንያ ኡጋንዳ ጅቡቴ ምን ቤሆን ወንድማችን የተሻለ ሀገር ስላለ እባካችሁ ተረዳድ ምን አልባት ከቤተሰቡ አንድ ሰው ብትውስድለት ሀሳቡ ያጋራ ይሆናላ
@selammsawu9261
@selammsawu9261 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለናቱ ሲል ይርዳ
@biniguziapkapp3721
@biniguziapkapp3721 2 жыл бұрын
ቁዱስ ሚካኤል ከሱጋር ይሁን እንዳልሽው ቁዱስሚካኤል ራሱ ይጠብቃላቹው ጡሩ ነገር ያስማቹ
@heralassefa8955
@heralassefa8955 2 жыл бұрын
ኪዲዬ እከታተላለው የምታደርጊው ነገር ሁሌም አክብሮት አለኝ ድምፅን አጥፋቼ ነው ስከታተልሽ የቆየሀት እውነት የናትን እንባ እንደማየት የሚያም ነገር የለም የምሰሪው ሀሉ ፈጣሪ ይክፈልሽ አምላክ ይጠብቅሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏💕
@meskegetho9504
@meskegetho9504 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኛችሁ። አሳዛኝ ታሪክ ነው😭
@tarikgirma1475
@tarikgirma1475 2 жыл бұрын
ኪዲየ ዛሬ የሰራሽው video ሁሌም የሚያስጨንቀኝ ሀሳብ ነው አስተውለሽ ከሆነ Winnipeg downtown አንድ አበሻ አለ እሱን ሳየሁ እመቤቴን ነው የምልሽ እጅግ በጣም ያመኛል ።ብቻ ኪዲየ እግዚያብሔር ይባርክሽ እሱንም ፈጣራ ከቤተሰቡ ጋር ያገናኘው በርች እህቴ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ይሄንን ፕሮግራም እንደጀመርኩ ገና የዛሬ አመት ላቀርበው ፕሮግራም ከሰራው በኋላ እህቶቹ ደስ አይላቸውም ብለውኝ ነው የተውኩት😢
@tarikgirma1475
@tarikgirma1475 2 жыл бұрын
@@kidiethiopia ኦዉ በጣም ነው የሚያሳዝነው እህቴ አንቺን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@negusmamo7153
@negusmamo7153 Жыл бұрын
ሠላም ኪዲ እግዚአብሔር ቼር ወሬ ያሠማቼዉ እሡንም ባለበት ይጠብቀዉ እግዚአብሔር
@maryamabdullah5795
@maryamabdullah5795 2 жыл бұрын
Wow you are the best my dear 😘😘😘
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 2 жыл бұрын
Egzabhar bselam yagnaghachu
@miheretmammo4003
@miheretmammo4003 Жыл бұрын
Ayizosh Egizer Ale
@wgselam6276
@wgselam6276 2 жыл бұрын
Egzabher cher nager yasmachu
@Eftahz
@Eftahz 2 жыл бұрын
Kidiye,,,,ayzosh berchi....bergetem yegegnal birhanu
@hannamekonnen8545
@hannamekonnen8545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@emma4375
@emma4375 2 жыл бұрын
Egziyabher enbachehun yabes yenenat leb yesebral kidiye tebareki melkam neger yaseman egziyabher amelak
@salomgama3306
@salomgama3306 2 жыл бұрын
Ohh amilake erdachew😭 kede tebareke
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 жыл бұрын
ኪዲ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት
@fitsumgenene6809
@fitsumgenene6809 2 жыл бұрын
😢ኡፍ እግዚአብሔር ይርዳቸው በጣም ከባድ ነው🙏
@degefedantebo4412
@degefedantebo4412 2 жыл бұрын
Fetari balebat yitebikewu inantenim igz/r yabirtachu
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ እመብርሃን ታጋናኛች እንብቹ ትብስላቹ
@martanoza4510
@martanoza4510 2 жыл бұрын
ቅድስት መድሐኒአለም ያስበሽ ። አሜሪካ ቨርጂኒያ ውስጥ ቅድስት አርሴማ ገዳም ማምጣት ቢቻል ገዳሙ በጣም ፀጥ ያለና ሰላም ያለበት ቦታ ነው ማረፊያ ቤቶችም አሉት ፀበሉን እየተጠመቀ በመድሐኒአለም ሰላም የሚታከምበት ቦታ ነው ። እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ።፡ የኔ እናት ሰው ማለት ይህ ነው ለተቸገረ የሚደርስ የወደቀን የሚያነሳ የሰው ህመም የሚያመው እግዚያብሔር ያክብርሽ ወንድማችንንም በምህረቱ ይጎብኘው መድሐኒአለም በአጭር ግዜ ውስጥ ጤናውን መልሶለት የእናቱንና የእህቱን እንባ እንደሚያብስ አምናለሁ!
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 50 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 7 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 50 МЛН