በከባድ መድኃኒት እራስዋን ልታጠፋ የነበረችው የህክምና ባለሞያ

  Рет қаралды 41,462

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

#Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ። በእግዚአብሔር ጥላ ሥር የሌለ ትውልድ ፤ከመንፈስ ጠላቶቹ ጋር ይኖራል ። የስኬት መንገድ በጠላት ተዘግቷል። ኑሮው የእርሱ አይደለም። መድሐኒትና ሰው እጅ ላይ ውድቋል። ይሠራል ፣ ይለፋል፣ ይማራል ፣ ይደክማል። ነገር ግን ጎተራው ፣ ኪሱና እጁ ጭንቅላቱ ባዶ ነው። በረከቱ በመንፈሱ ተወስዷል። በገሃዱ ዓለም በግልፅ የማያያቸው ክፉ መንፈሶች ያሳድዱታል። በአጠቃላይ እነዚህ ከዓይኑ የተሰወረ ጠላቶቹ ይፋለሙታል። እርሱ ግን ጠላቶቹን ለመፋለም አቅም ያንሰዋል። ምክንያቱም፤ ለአምልኮትና ለጸሎት ጊዜ ስለሌለው፤ ሰማይ አልከፈት ብሏል። ስለዚህ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የለም።
እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን!

Пікірлер: 446
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 жыл бұрын
ይህን አባት የሠጠን አምላክ ይክበር ይመሥገን ፡ ለኔም ለቤተሠቦቸም መዳኛውን አቅርብልኝ
@roza7888
@roza7888 3 жыл бұрын
amen amen
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eduhaile5853
@eduhaile5853 3 жыл бұрын
Amen
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 жыл бұрын
እኔ ጨነቀኝ የት ነው የማገኛቸው ባለፈው ጣፎ አላችሁ አላወኩትም
@mulukenkebede9965
@mulukenkebede9965 3 жыл бұрын
*ዓለም በሙሉ በክፉ ተይዟል እግዚአብሔር ከእስራታችን ይፍታን*
@mahlettafa2698
@mahlettafa2698 3 жыл бұрын
አሜን ሙልዬዬዬ ይፈታን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
አሜን
@eduhaile5853
@eduhaile5853 3 жыл бұрын
Amen amen amen.. .
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 3 жыл бұрын
Amen
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
አባ ለሁላችንም በረከትዎ ይድረሰን ሁላችንም ተይዘናል😭😭😭
@user-nr7hx1xs5d
@user-nr7hx1xs5d 3 жыл бұрын
አሜን፫
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
😭
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
አሜንንን
@saram4229
@saram4229 3 жыл бұрын
@ድንግል ማርያምታማልዳለች
@birhandessie3129
@birhandessie3129 3 жыл бұрын
አባዬ ውጭ ያለነው ተጨንቀናል በፀሎትወት ያስቡን
@user-lm9sd6sr9r
@user-lm9sd6sr9r 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/acBkZrGe1N2yZX0.html
@HKTube-ii4uk
@HKTube-ii4uk 2 жыл бұрын
እህት ስልካቸውን ካወቅሺብትሰጪኝ
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 3 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጡልን አባታችን ጠላትወትን እግሮት ስር ይጣልልን ኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 3 жыл бұрын
Yet new agelglot yemisetut
@munalema2512
@munalema2512 3 жыл бұрын
የአባታችንን ትምህርት ሲሰማ ሰላም እሚሰማው አሁንም ሰላሙ ይብዛለት ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 3 жыл бұрын
አባቴ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽❤️
@rahelrahel6853
@rahelrahel6853 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ቤተሰቦቼን የበረከቱ ተካፋይ አድርግልኝ
@user-je9ms9jr8w
@user-je9ms9jr8w 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን አባታችን በረከቱህ ይደርብን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባቴ
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 3 жыл бұрын
አሜን
@cell7172
@cell7172 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ።እቤቱ።ጌታ።።እባታችን።
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ብለህ ከመጥፋትና ከጥፋትም አድነን አሜን፫
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዲያቆን ለአባታችን ረጅምምምምምምም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን✝️✝️✝️
@nigusemengitsu1899
@nigusemengitsu1899 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ዲያቆን በርታልን! የአባታችንን ተተኪ
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ሰራ ከቃላት ነዉ ።የእኝህ አባት በረከታቼዉ ይደርብን ፀጋዉን ያብዛለወት።
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
የኔ አባት እኔ ልድከምሎት 😭😭ጭንቅላቱ ተደፍኖዋል እኮ ህዝቦ
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
ሰላምአቹህ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች ለኒህ አባት የድንግል ማርያም ልጅ 10000 እድሜ ይስጥልን እኛንም በእጃቸው ለመፈወስ ይርዳን ክርስቶስ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ➕➕➕⛪⛪⛪⛪
@mezmurtv5146
@mezmurtv5146 3 жыл бұрын
yaglglot zemnot yebark our dear father🤲🤲🤲⛪⛪⛪💒💒💒
@natnaelmakonen704
@natnaelmakonen704 3 жыл бұрын
አባታችን እኛም የእርሶ በረከት ይደርብን
@user-xq1sv3mu5t
@user-xq1sv3mu5t 3 жыл бұрын
የኔ አባት እርሶም ባይነሩ ኑሮ ህይወቴ ይጠፋ ነበር አባ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን
@hiwotberehanu8391
@hiwotberehanu8391 3 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የዛሬው ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ሁላችንንም የድንግል ማርያም ኤፍታህ ይበለን የሚንፈወስበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን ወገኖቼ_
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
አባታቸን ቸሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቆት እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት።
@jejsixidjsjsieidi8423
@jejsixidjsjsieidi8423 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ ይደርብን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላባታችን እድሜ ከሁላችን ቀንሶ ይስጥልን,ወንድማችን ላንትም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!
@meronmekonnen9465
@meronmekonnen9465 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስላንተ አና ስላባታችን ፈጣሪን አመሰግናለሁ ተባረክ ወንድም አለም
@luyigaanna7120
@luyigaanna7120 3 жыл бұрын
ለአባታችን ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በልባችን ትገባ ዘንድ እንለምንሀለም ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 жыл бұрын
እድሜ እድሜ እድሜ ጤና ጤና ጤና አብዝቶ ይስጦት ቃል የለኝም በረከቶት ይደርብን
@user-sn6vt6oh8s
@user-sn6vt6oh8s 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን አባታችን
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ለኛም በረከትዎ ይደርብን አባታች ንእካንም ጀመሩልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አባ በረከቶዎት ይድረሰን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ከስራታችን ፍታን😭😭😭😭😭
@leena2439
@leena2439 3 жыл бұрын
አባ ከኔ ከአፀያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይሰጥልኝ እግዝአብሔር አሜን
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
እስኪ ማሰብ እንጀምር ፡ማን ነኝ ብለን እንጠይቅ፡የህይወታችንስ ትርጉም ምንድን ነው?ነገር ግን ለፍጡር ከፈጣሪው በላይ የሚረባው የለም፤ህይወትም መንገድም እውነትም እግዚአብሔር ነውና።
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 3 жыл бұрын
Men lemalet felgachu new geletse aderegut
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
@@alemasfaw1829 ሰላም ማለት የፈለግኩት እኛ እኛነታችንን ትተናል በአረኣያ ስላሴ ተፈጥረን ሌላ ን ፍጥረት መስለናል ነወ።በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረናልና በህይወታችን እግዚአብሔርን መምሰል አለብን ሐዋርየው ጳውሎስ" እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ" ብሎናል። እንዴት ቢሉ ፦ክርሰቶስን እንደመሰለው ሐዋርያ ህይወትን ለክርስቶስ በመስጠት።በእውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔርን በመውደድ እና ለእርሱ በመገዛት።
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዐይነ ልቦናችንን ያብራ
@mimishewangzawu8238
@mimishewangzawu8238 3 жыл бұрын
Aba yet nachw
@fitehawituqbazgi3578
@fitehawituqbazgi3578 3 жыл бұрын
ኣባ በረከታቹህ ይደርብ፡ እድሜና ጤና ይስጦት፡ ያገልግሎት ዘመናቹህ ያርዝምሊን። እንደናንተ አይነቶች አባቶች እግዚአብሔር ኣያሳጣን።
@fitsumfifi5740
@fitsumfifi5740 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ እንዴት እንደምወዶ እርሶን ለማግኝት ቸኩለናል ጉባኤው በቅርብ ይሁንልን እባኮ????????????????
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 жыл бұрын
እኳንደህናመጡአባታችን ጠላተወትን ከእግሮስርይጣላቸው እድሜወትይርዘም
@uaeuae576
@uaeuae576 3 жыл бұрын
በረከቶት ይደርብን አባታችን እድሜከፀጋው ያብዛልን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ለኛም ኤፍታህ ይበለን አሜን አሜን አሜን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ከነ ቤተሰባቼ በእጆ ለመባረክ ያብቃን
@meskremdagem5018
@meskremdagem5018 3 жыл бұрын
ጀግኖቹ! አባት እና ልጅ! ቀጣዩ መልአከ መንክራት በርታልን ዲን ከ ጎንህ ነን!
@user-ko1qf3vo9o
@user-ko1qf3vo9o 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልኝ
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ለዘለዓለም ይክበርልን ፀጋውነ ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ነው እድሜ ይስጥልን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
እንካን ደሕና መጡ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 3 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ዬስጦት በፀሎቶ አስቡኝ ፀ ፅጌማርያም ነኝ
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
አባ ለሁላችንም በረከትዎ ይድረሰን ሁላችንም ተይዘናል
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሀይለ መለኮት ወድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@user-fv2zi6ip2i
@user-fv2zi6ip2i 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጡሉን ለአባታችን እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ያድልልን አሜን
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 3 жыл бұрын
የመምህር ግርማ አምላክ ለሀገሬ አብቃኝ እና እኔም ሰው ለሆን😭ቄስ ሀይል መልኮት ወንድም አለም በማርያም በጸሎት አስበኝ ወለተ ሰላሴ እያልክ በሰደት ሀገር ኩላሊቴን አሞኝል 😭
@ayehuenbiale2729
@ayehuenbiale2729 3 жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ አምላክችን ሆይ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እግዚዉ ማረን አባታችን መምክር ግርማ ዲያቆን በጸሎት አስቡን ወለተ ማርያም ወለተ እየሱስ ወለደ እየሱስ እያላችሁ አመሰግናለሁ ።አባታችን በረከትወት ይድረሰን ይደርብን በጣም ነው የምወድወት እግዚአብሔር አምላክ ያቆይወት ሸ አመት ዘላለም ከጤና ጋራ ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን ።
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን
@user-yd2ze4ek9y
@user-yd2ze4ek9y 3 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እንጅ ምን እንደምል አላቅም እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
አባታቺን , መላክ መን ክራት 🙏 የኔ አባት 🙏 ቃላት የለኝም ሰለርስው የ 21 ኛው ዘመን ሐዋርያ !!🙏🙏🙏 ይፍቱን አባቴ 😭😭😭🙏
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 жыл бұрын
ስለ ማያልቀው ምህረቱ እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን የአባታችን እድሜ ያስረዝምልን
@eritreaeri7508
@eritreaeri7508 3 жыл бұрын
Abatachin long life abaye yena abat edmen tanan ystachuwu abaye 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጠዎት ኑሩልን ለድሐዎቹ
@dehabandemariam37
@dehabandemariam37 3 жыл бұрын
በረከታችው ይድረስብን መምህር እድሜያቸው ያርዝምልን
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
አባታችን በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን
@mimemime4785
@mimemime4785 3 жыл бұрын
አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን በረከቶት ይደርብኝ
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 3 жыл бұрын
ውይ አባታችን በኛ እምነት ማጣት ምን ያህል ያህል እንደተማረሩ ፊቶት ይናገራል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን እንዲያበራልን በፀሎቶት አስቡን ለእርሶም ረጅም እድሜ ፀጋውንም ጨማምሮ ፈጣሪ ይስጦት አባታችን ኑሩልን
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና አቢዝቶ ይሲጥልን ላአባትና ወንድሞቸ በፀሎት ይሲቡልን አባታችን በረከቱትን ይድረሰን ወለተ ሚካኤል ነኝ ሲደተኛ ነኝ በፀሎት አሲቡኝ
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
ቸሩ መዳህንያለም ከክፉው ሁሉ ይጠብቀን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏🙏🙏
@user-mk9lc1yo7f
@user-mk9lc1yo7f 3 жыл бұрын
ውድ አባታችን ከላይ የተሰጡን ድንቅና ብርቄዬ እድሜዎን ያርዝምልን እኔ ሂወቴ ለ ተለወጠ በርሶ ምክሬ ቅዱስ ሚካኤል የነገርኩህ አደራህ አቦቴ መምህሬ ሸግሜ ሳልጥል ምንም እዳይሆኑብኝ ጠብቅልኝ
@user-lr2pc4vw4l
@user-lr2pc4vw4l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእያንዳንዳችን ህይወት ያለውን ቋጠሮ በኪነጥበቡ ይፍታልን እንጂ ዛሬም አልነቃንም ደንዝዘናል አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን
@user-vt8zv8ig7x
@user-vt8zv8ig7x 3 жыл бұрын
አባቴ የማይሰለችን ስብከቶት የማይሸለች ሲዲሆች አይሰለች እርሶ ያምላክ ስጦታችን ኖት በፀጋዎት ያቆይልን ብዝት ብለው አባሰላመ እግዚካብሔር ከመላ ቤተሰቦዎ ይብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@tigisttamiru2563
@tigisttamiru2563 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን::
@user-ul2eg9wf6p
@user-ul2eg9wf6p 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን እውቀት ከማጣት ጠፍተናልና አተው ዳግም ወደመልካሙ መንገድ መልሰን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ቡራኬያቸው ይድረሰን
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 жыл бұрын
Amen
@dirsheyniguse8524
@dirsheyniguse8524 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ የኔና ቤተሰቦችኤ መዳኛ መችኤ ይሁን አባታችን እረጅም ኤድሜና ጤናን ይሰጥልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመሰገን በፀሎታችሁ አሰብኝ ወለተ ሰላሴ
@aster696
@aster696 3 жыл бұрын
እግዚኦ አይ የኛነገር ስናሳዝን አምላኬ ሆይ ደጋማነኝ አበርታኝ😢
@user-fk5pk9wx8k
@user-fk5pk9wx8k 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜቶን ያስራዚምልን እኔም እግዚአብሔር ያለ ቀን አንድ ቀን ከእስር እፋታሎ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ ሁላችሁም
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Egzihabher Abatachinin ytebkiln edme ena tena ysitlin tsegawn yabzalot Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 3 жыл бұрын
እኒህን አባት ነዉ መተተኛ እያሉ አፋቼውን እሚከፍቱብን ኑሩልን አባታችን ሴጣን ብዙያወራል አሼናፊው ግን እግዚአብሄር ነዉ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
አባቴ ቡራኬዎት ይድረሰኝ ምን እከፍለዋለን እርሶን ለሰጠን አምላክ ተመስገን ብቻ ነው አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 3 жыл бұрын
አሜን አባ 💒💒💒💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔✝️💒✝️💒✝️🇨🇬አሜን
@enderis7939
@enderis7939 3 жыл бұрын
ያባታችን በረከትይደርበን በፃለትአስቡኝ ወለተማሪያም ብላችሁ
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
@abebatessema4159
@abebatessema4159 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ እውነት እኔ ይህው አረብ አገር አስሮ ቁጭ አድርጎኛል እንዳልዋጋ የስው ሀገር ነኝ ጌታ እግዚአብሔር እረድቶኝ ላገኞት ምኞቴ ነው ፈቃዱም ይሁንልኝ እባ እርሶ ጠላት ዲያብሎስ እንድንዋጋ እና ድል እንድንነሳው አስተምረውናል እና አባ እንዳይናወጡ የጠላትን አይኑን እግሩን እጁን ስብሮ ክርስቶስ ሀይሉን ይስበርልን አባ የእርሶ ትእግስት ብዙ ነገርን እንዳልፍ አድርጎኛል ያበርታዎት አባቴ ኤፍታ እያልኩ ነው ከፍቶልኝ ከታስርኩበት ሀረብ ሀገር እንድወጣ
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን በምድር ሣየደላን በሠማይ መግቢያ እንዳናጣ ፈጣሪያችን በቸርነቱ ይርዳን።
@user-jk7ph1xh6j
@user-jk7ph1xh6j 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜውን ጸጋውን ያብዛልን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን
@geremechhaile9280
@geremechhaile9280 3 жыл бұрын
Egziabher kegna gar bayhon Telat mingna benaken Gin hulum begizew alfowal Chernetih sitebken👏👏💓
@Qwerty-gw1ur
@Qwerty-gw1ur 3 жыл бұрын
አባ ፋጣሪ ይመሰገን ኑሩልን ሺ አመት
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
አባ ይኮረና መርፍ ተከትቤ ተጨንቃለሁ በፆሎት አስቡኝ አሜን አሜን አሜን
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 3 жыл бұрын
እባካችሁ መተት የምታደርጉ የምትሰሩ በእግዚአብሔር እባካችሁ አታድርጉ ለሰው ክፍ መሰራት ለራስ ተመልሶ ዋጋ ያሰከፍላል።
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው
@user-lx9le7et2z
@user-lx9le7et2z 3 жыл бұрын
እረ በሰው ስቃይ እንዴት ሰው ይደሰታል እውነት ልቦና ይስጠን
@user-lx9le7et2z
@user-lx9le7et2z 3 жыл бұрын
እንደዚ የሚያደርጉትን ስም እየጠሩ ነበር ማዋረድ
@dirsheyniguse8524
@dirsheyniguse8524 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ለመትና ለድግምት ብር የሚያወጡትን ለምን ለራሳቸው አይጠቀሙት በእውነት ነው የምላችው የነሱም መጨረሻም አያምር የሰውንም እድል ዘግተው
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 жыл бұрын
አባታችን እነኳን በደህና መጥሉን መቸም እግዚአብሔር በርሳቸው አድሮ ስንት ነብስ ዳነች እኔ ግን አንዳንዴ ትምህርታቸው የተለየ ነው ይመሰጥሩታል እኔ እየደጋገምኩ ነው የምሰማው በአባታችን ቃል ሲነገር እንዴት ልብን ሰርስሮ ይገባል ከምግብ በላይ ይጣፍጣል ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🌻🌻🌻
@dianabersisa7430
@dianabersisa7430 3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-nt5fd7px9n
@user-nt5fd7px9n 3 жыл бұрын
በውነት ለአባታችን ሙሉ እድሜ ከጤና ያድልልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛ እዳንጠፋ አባታችን እግዚአብሔር ላከልን በየሄዱበት የድንግል ማረያም ልጅ ይጠብቆት የኔ ውድ እና እሩህሩህ አባቴ ምን አለ ሁሉም እንደ እርሶ ቢሆን መልካም አባት ኑሩልን ከስደት መልሶ በረከቶት ለማግኝት እግዚአብሔር ይርዳን
@adoado3213
@adoado3213 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gosloww297
@gosloww297 3 жыл бұрын
እኔንም ማረኝ በክፉ ተይዣለሁ አባታችንን ይጠብቅልን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 3 жыл бұрын
አቤቱሆይ ጌታሆይ አድነን።
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክፉ እይንካብን በእድሜ በጤና ያኖርልን አቤቱ እዝነትህን እግዚአብሔር😭
@hiwetwbishet6739
@hiwetwbishet6739 3 жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጥ ለኛም በረከትዎል
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 3 жыл бұрын
የአዳም ልጆች አልተረፍንም ሁላችን በዲያቢሎስ ተይዘናል እመብርሀን ሁላችንንም በቃልኪዳንዋ ነፃ ታውጣን።የአባታችንን የአገልግሎት ግዜ ያራዝምልን ።
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 3 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@lensaabaqqala365
@lensaabaqqala365 3 жыл бұрын
Abatachin Egzabeher edimena tena yestelin Shi Amat nurulin 💚💛♥️🙏
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልዎት🙏🙏🙏
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 3 жыл бұрын
አባዬ እድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እረጅም እድሜ ይስጠዎት
@samiras2770
@samiras2770 3 жыл бұрын
እመ ብርሀን ለኔም ለቤተሰቦቼም የመዳንን ቀን አምጪ መዳንን ናፍቃለዉ ከሚጠፉ ዘር አያድርገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ወጌኔ መማር ያለ እግዚአብሔር ከንቱ ነው ሐብትም ንብረትም ከንቱ ነው ሁሉም ነገር ያለጸሎት ያለስግደት ያለጾም ከንቱነው እግዚአብሔርን ያመነ ይድናል እንኳን ፈጣሪ ደረሰልሽ በርትተሽ ጸልይ ስገጅ ጹሚ እህቴ ካልበረታሽ መናፍስት ይመለሱብሻል እድሜና ጤና ይስጥዎት አባ የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН